በመጨረሻም የልጅ ልጃቸው ምላሽ ሰጠች! የእኔንም እውነት ህዝብ ይወቅልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 8 600

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Жыл бұрын

    ፍርድ ለእማማ ለአሮጊቷ ውጪ ለተጣሉት በገዛ ቤታቸው የምትሉ ወገኖች

  • @eastafricalifestyle9752

    @eastafricalifestyle9752

    Жыл бұрын

    አሮጊት አይባልም እማማ ካልክ ይበቃሀል

  • @luckyismydog100

    @luckyismydog100

    Жыл бұрын

    ሰው እንዴት በሕይወት እያለ ደካሞች የደከሙበት በቁም ይወረሳሉ አንቺ አታፍሬም አሳሪ ግፈኛ ዘራፌ ቀማኛ ፈጣሪንም ሰውን የማትፈሪ ደፋር አጭበርባሪ አንቺ የልጅ ልጅ ነሽ ምንም ማድረግ የሌለብሽን ሰውን አስተባብረሽ በተንኮን ጨዋታ ተጫውተሻል አንድ ነገር ግን እወቂ የስራሽን ታገኛለሽ

  • @azebkuhemy3j8

    @azebkuhemy3j8

    Жыл бұрын

    አንቺ በጣም ፈጣጣ ሰው ነሽ እማማ በህይወት እያሉ እንዴት ትወርሻለሽ አታላይ አሳቸው የ ጡረታ ገንዘብ አላቸው ምንም አረዳሻቸውም ሕጎም ሌባ አንችን ማስወጣት ሲገባ አማማን ማስወጣት የለበትም ቤቱን አሳደሽላቸው ተመረቅሽ አበቃ ቤቱ የሳቸው ነው አሁን ለጊዜው አንቺ አግኝተሽዋል በትክለኛው ፍርድ ቤቱ የማማ ነው በምድሩ እንኳን ብታገኝው የሰማይ ፍርድ ይጠብቅሻል የሳቸው እንባ ፈሶ አይቀርም ልጅ አለሽ ለልጅሽ ብለሽ ቤታቸውን ተይላቸው የሰራሽበትን ይስጡሽ።

  • @nardip4999

    @nardip4999

    Жыл бұрын

    @@luckyismydog100 እኔ ሳስበው ይሁሉ ጣጣ የመጣው ወንድየው ልጃቸው እቤት ከተመለሰ በኋላ ነው። ከዛ በፊት አያትየውና የልጅ-ልጅየው ተስማምተው እንደቤተሰብ በሰላም ይኖሩ ነበር። እሱ የትም ሲያውደለድል 20 አመት ያህል ቆይቶ አሁን መቶ ሰክሮ አያትየውን ደብድቦ አባሮ ሁሉ ነበር ፤ የልጅ-ልጅየው እንኳን ሰርታ ገንዘብ አምጥታ ቤቱን አሪፍ አድርጋ አሰራችው ፤ እሱ ግን ወይ አሰራ ወይ አያሰራ ሰክሮ ጎረቤት እየረበሸ ፤ እሱነው ይሁሉ ጣጣ ያመጣው ፤ ምክንያቱም ለራሱ መሬቱን መውረስ ስለሚፈልግ ፤ አሁንም እሱን ከቤት ቢያባርሩ አያትየውና የልጅ-ልጅየው እንደቤተሰብ ሆነው እደገና ተቀላቅለው በሰላም እንደሚኖሩ እርግጠኛ ነኝ።

  • @deborah9291

    @deborah9291

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልቨ 🙏እንቻንም እናትቨም እግዚአብሔር ይጠይቃችሆል የእማማ እንባ እውጥተቨ እንደጣልቫቸው በጣም ደፍር ነቨ እውነት ካቻ ጋር የለም ቤቱን ካርታውን መልቨ

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s Жыл бұрын

    ውሸታም ናት ቤቱ ይመለስላቸው የምትሉ👍

  • @zinasheamare545

    @zinasheamare545

    Жыл бұрын

    ይመለስላቸው ቤቱ ለማማ እቺ ሌባ ውሸቱአ ያስታውቃል

  • @merygetachew3103

    @merygetachew3103

    Жыл бұрын

    Weshatam nat

  • @merygetachew3103

    @merygetachew3103

    Жыл бұрын

    Betu le emama

  • @tombitombi4340

    @tombitombi4340

    Жыл бұрын

    wushetam nati😢

  • @Tinchi9

    @Tinchi9

    Жыл бұрын

    ይመለስ ይመለስ ይመለስ

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Жыл бұрын

    ፍትህ ለእማማ ቤቱ ይመለስላቸው በዚህ እድሜአቸው ጎዳና መውደቅ የለባቸውም 😢😢😢😢😢

  • @One-lo5ve8dj8j
    @One-lo5ve8dj8j Жыл бұрын

    ገገማ በይ ቶሎ ዉልቅ በይ ከቤቱ ብሩን አዋተን እንስጣቸዉ ለእማማ 🙏🙏

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of Жыл бұрын

    ወላሂ 120ሺ ብሯን እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እንከፍላለን ፍትህ ለማማ😢😢😢😢

  • @Seada843

    @Seada843

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @MariamMariam-up3dz

    @MariamMariam-up3dz

    Жыл бұрын

    yesss

  • @hayathhayath7343

    @hayathhayath7343

    Жыл бұрын

    እንከፈላለን

  • @tiruyetesemma463

    @tiruyetesemma463

    Жыл бұрын

    I will help please 🙏

  • @yordibm7855

    @yordibm7855

    Жыл бұрын

    አዎ እንከፍላለን

  • @user-gh1kr1ez9n
    @user-gh1kr1ez9n Жыл бұрын

    የእማማ እንባ ይታበስልን የምትሉ👍😰 120 ሸብሩን እንክፈልሽ እና ቤታቸውን ትልቀቅላቸው የምትሉ ኢ/ያ👍 ይች ፈጣጣ ደነዝ

  • @selam6991

    @selam6991

    Жыл бұрын

    የኔ ደግ

  • @yenayena8676

    @yenayena8676

    Жыл бұрын

    ጌታ አዋጣለሁ እን መልስ ተባብረን

  • @ilenibekele4517

    @ilenibekele4517

    Жыл бұрын

    Enawatalen temeles arogituwa bematakewu huneta newu yasferemuwat, loyeroch bitebaberu geletse yale lebenet newu

  • @ilenibekele4517

    @ilenibekele4517

    Жыл бұрын

    Ataleshal resawa kedenabet yewuta bela atalalechi genzebem alsetechim. Arogituwa behimememe bedmey Teru hunetalay ayedelum loyeroch bireduwachewu lemama

  • @ilenibekele4517

    @ilenibekele4517

    Жыл бұрын

    Lejachewu sekerem alsekerem mebetu newu

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 Жыл бұрын

    ለፍቸበታለሁ ትላለች እንዴ ስንት አመት በስደት ለፍተው የፈረሰባቸው ስንቶች ናቸው እና የናታችን ቤት ይመለስላቸው ፍትህ ለእናታችንንን😢

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    Жыл бұрын

    እና ዝንብላ ነው እንዴ ቤቱን የሰራችው አሮጊቷ ከልጇጋ ከንደገና መክራነው የልጅቱ ጥፍት ከቤት ማስወጣቷ ነው ለዛውም በነገር ተቃጥላ ይሆናል

  • @yonas9945

    @yonas9945

    Жыл бұрын

    @@user-pv8ws9je1z ባለጌ የሰው ቤት ትቅማ ነው የምትይው የሷ ቤጤ ሌባ

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 Жыл бұрын

    ወሸቷ በግልፅ ይታያል አፋ እየተንተባተበ ምስክር ሆነባት 😢😢😢 ኧረ ጉድ ፈጣሪን እንፍራ እናቴ እግዚአብሔር ይድረስልዎት😢😢

  • @user-xd4qj6iu6q
    @user-xd4qj6iu6q Жыл бұрын

    ብሩ እኛ ኢትዮጵያ ኖች አዋጥተን እንሰጥሸ ቤቱ ልቀቂላቸ ለእናታችን ጎዳና እዳይወጡ አቺ የተረገምሸ

  • @zenebechdesta1580

    @zenebechdesta1580

    Жыл бұрын

    አዋጥተን እንሱጥሻለን እኚህን ሴት ቤታቸው መልሽ

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    Жыл бұрын

    አሰጥም ይቺ ደነዝ ነች

  • @semiraabdela5479

    @semiraabdela5479

    Жыл бұрын

    እቺውሽታምናትታሰታውቃለች

  • @aberashyelfaged-ig5ls

    @aberashyelfaged-ig5ls

    Жыл бұрын

    ማርያምን እዉነት ግን እናት ለገንዘብ ይቀ የራ ል እናቴ ለኔ ኩራት ነቺ እማ የኔ በቃ ምን ልበል ቃል የለኚም💔😭

  • @seranatube1366

    @seranatube1366

    Жыл бұрын

    Cheresam eko alsetechem weshetam nat

  • @Gelila67
    @Gelila67 Жыл бұрын

    ለእናታቺን ቤቱ ይገባታል የምትሉ የእናታችን ወገን ነን የምትሉ የእናት ፍቅር ያለቸው በለይክ አሳዩኝ please

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Жыл бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር እኔን ያስቀድመኝ እማማ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ❤😢😢

  • @lidyatakele585
    @lidyatakele585 Жыл бұрын

    ያጎትሽ ሀጢያት ካንች አይበልጥም ጨካኝ ነሽ 😢😢😢😢😢

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 Жыл бұрын

    አካውንት በስማቸው ይከፈትና 120ሺውን አዋተን እማማን ወደቤታቸው እንመልሳቸው የእማማን ዕንባ እናብስላቸው 🙏🙏🙏🖤

  • @lylykonjo5130

    @lylykonjo5130

    Жыл бұрын

    አልሰጠቻቸውም ምግብ እየሰራች ለእራስዋ ስትል ትመግባቸዋለች እንጂ አልሰጠቻቸውም ገንዘብ ልጅትዋ ሌባ ውሸታም ነች ወንድ አስገብታበት ነው እንዳትገላቸው ጨካኝ ናት በቁማቸው ቤት የአሻሻጠች እስር ቤት መግባት አለባት

  • @hirutassefa4037

    @hirutassefa4037

    Жыл бұрын

    ሲጀመር፣መች፣ሰጠቻቸው፣ፍትህ፣ለማሜ፣ወደደችም፣ጠላችም፣መውጣት፣አለባት

  • @princesgeorge789

    @princesgeorge789

    Жыл бұрын

    It's a very bad idea ...I totally disagreed

  • @mariamariam3303

    @mariamariam3303

    Жыл бұрын

    እኔም እስማማለሁ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Жыл бұрын

    ይህች ልጅ ያወጣችውን ወጭና ጉልበት ታስቦ ይሰጣትና ቤቱ ለእማማ ይመለስ

  • @user-db7xm5qo8l

    @user-db7xm5qo8l

    Жыл бұрын

    ይረ እቺ ሼመኛ እነሱ ያሳደጉዋትስ ይቺ ባለጌ ናት የበላችሁትን መልሱ ነው የምትለው 😅😅😅

  • @user-tk3rk3yi5d

    @user-tk3rk3yi5d

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @mahiderabate7865

    @mahiderabate7865

    Жыл бұрын

    በትክክ

  • @sabrinasabrina1837

    @sabrinasabrina1837

    Жыл бұрын

    ሌባ ናት ገና ወንዱ ልጂ ይካፈለኛል ብላ ነዉ አስፈርማ የወሰደችባት የድሮ ሰዉ እራብ ይሞታልጂ መሬቱን አይሸጥም

  • @BhelHee

    @BhelHee

    Жыл бұрын

    እውነት ነው እንተባበራለን

  • @hannatsegaye6536
    @hannatsegaye6536 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ነገ ላይ የወለድሻቸዉ ልጆች እንደዚህ እንደማያደርጉሽ በምን እርግጠኛ ነሽ እንኳን ተረገመን ተመርቀንም አልሆነ እግዚኦ ነጭ ዉሸት እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት እማማ 😢😢😢

  • @mulukenassefa5945

    @mulukenassefa5945

    10 ай бұрын

    በጣም ጨካኝ አሳፋሬ እናትሽም አንችም ባለጌዎች ልጆ እያሉ ምን ቤት ነሽ ስም አጥፌ

  • @nardiyebrham8956
    @nardiyebrham8956 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የጅሽን ይስጥሽ ፍርዱን የድንግል ልጅ ይፍረድ ጨካኝ ነሽ እመብርሃንን😢😢😢😢

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Жыл бұрын

    እስከ አለች ድረስ ከኛ ጋር ትኑር አለቻቸው መን ቀድሞ እንደ ምሞት መን ያውቃል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእማማ 🙏

  • @rozasisi9536

    @rozasisi9536

    Жыл бұрын

    እኝን እናት ልትገላቸው ትችላለች ሴትየዋን መጠበቅ አለባቸው

  • @etsegenetegebru2323

    @etsegenetegebru2323

    Жыл бұрын

    Zeme ateylgm legtwa letmote techylalchy

  • @alemcake598

    @alemcake598

    Жыл бұрын

    Betikikil

  • @lovedad7745

    @lovedad7745

    Жыл бұрын

    እዚ ኮመንት ላይ ያለ ርግማን ራሱ ይገላታል

  • @fetihajilalutube6339

    @fetihajilalutube6339

    Жыл бұрын

    እሄኔ እኮ መሞቻዋ ይሆናል የሰው እርግማን ጥሩ አደለም የተበዳይ ዱአ ፍራ ነው የሚለው

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Жыл бұрын

    120 ሺውን እኔ እሰጥሻለሁ ሴትዬዋን ከነ ቤታቸው ተያቸው ይሄ ግፍ ነው የግፍ ግፍ

  • @burtukankeya3758

    @burtukankeya3758

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @user-kp1tm4fy5x

    @user-kp1tm4fy5x

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @leiladavid.2632

    @leiladavid.2632

    Жыл бұрын

    @Nuntiii አቺ አንኳንሰ መቶ ሃያ አምሰት መቶም ቢሰጣት አትወጣም ሌባ ቢጤ ናት 😢

  • @helidegu

    @helidegu

    Жыл бұрын

    ተባረኪልን እንደሰጠሽ ነው የተሰማኝ።

  • @tameratgutema9834

    @tameratgutema9834

    Жыл бұрын

    ጨማምሮ ይስጥሽ በወጣ ይተካ!!!

  • @user-sz9wx8jb2t
    @user-sz9wx8jb2t Жыл бұрын

    አፈር ያብላሽ ኡፍፍፍ የፈጣሪ ቁጣ ይዉረድብሽ የተረገምሽ 😢😢😢😢😢

  • @Helina-uh1us
    @Helina-uh1us Жыл бұрын

    እናታችን በመጦሪያቸው ሰዓት ከገዛ ቤታቸው ጎዳናላይ አውጥታ ትጥላቸዋለች ጨካኝ በልጆችሽ አግኝው የልጅ ልጅ ምንም አያገባትም ፍትህ ለእናታችን

  • @user-gh1kr1ez9n
    @user-gh1kr1ez9n Жыл бұрын

    ፍትህ ለእማማ እናት እኮ ነች ምንም ብታረግም ለህግ ትቅረብልን👍 አለምየ 😳 120 ሽብር መሬት የለም ወረኛ ደግሞ አፈን ሞልታ ታወራለች

  • @abebamedia2366

    @abebamedia2366

    Жыл бұрын

    Lezawum aletkefelem aleci eko besmam yenatanem habete behon yayatan lejoci eyalu lesa werashe mane adergat

  • @haninhaninhaninhanin4866

    @haninhaninhaninhanin4866

    Жыл бұрын

    በፍፁም የለም የምር ልጅታ ትዋሻለይ

  • @user-bs7qy1oi1j

    @user-bs7qy1oi1j

    Жыл бұрын

    እፊቷላይያስታዉቃል መሸቷ

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    እንኩዋን አአ ክፍለሀገርም በዚህ ዋጋ አይገኝም

  • @tigetad5649

    @tigetad5649

    Жыл бұрын

    ጤፍ መስላት ነው

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Жыл бұрын

    ምንም ብትይ ሌባ አጭበርባሪ ነሽ በ120 ሺ መሬት ............... በዚህ እድሜያቸው 😭

  • @elizabethfromethiopia1476

    @elizabethfromethiopia1476

    Жыл бұрын

    ሳትበላው ሳትደሰት እድሜዋ ይጠር አቃጥላኛለች

  • @hewanadamanazreth443

    @hewanadamanazreth443

    Жыл бұрын

    @@elizabethfromethiopia1476 በጣም የእሳቸውን video ጠዋት ስሰማ ሳየው አልቅሼ ልሞት

  • @zewdittaddese7003

    @zewdittaddese7003

    Жыл бұрын

    እር እድድሚዋን ያሳጥር ባለጌ ናት እኚ የማያክሎ ሴትህዮ ጋጎዳና መጣል ፍጣሪ ብድሮን ይስጥሽ

  • @heriakostewodros5298

    @heriakostewodros5298

    Жыл бұрын

    leba

  • @elizabethfromethiopia1476

    @elizabethfromethiopia1476

    Жыл бұрын

    @@zewdittaddese7003 አሜንንንንንን😘

  • @user-sx3jv8xb9w
    @user-sx3jv8xb9w Жыл бұрын

    እውነትአዛውንትዋን😢እንዳሠቃየሸ አንቺን አላህ በልጆችሽ ተሰቃይ አንቺ ባለጌ ጥ።ፍራም መጦርሽ ነው ማገዝሽ ነው አውሬ ሠይጣን ነሽ ፍትህ ለእማማ

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 Жыл бұрын

    ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ጥያቄዎችህ ትክክለኛ እና ተገቢ ናቸው... ለልጅም ለልጅ ልጅም ማስተዋል ይስጣቸው እና ተረጋግተው በመልካምነት መተሳሰብ እንዲችሁ እግዚአብሄር ያግዛቸው

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 Жыл бұрын

    ፍትህ ለእማማ የምትሉ

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 Жыл бұрын

    ምንም ስለ አጉቷ ሀጤያት ብታወራ አይገናኝም አውጥታ ከመጣሏ በላይ ክፋት ምንም የለም ፍትህ ለእማማ!

  • @user-sv7qj7lr6q

    @user-sv7qj7lr6q

    Жыл бұрын

    ትክክል 👍

  • @emebetshimekit7172

    @emebetshimekit7172

    Жыл бұрын

    Ewunet nw

  • @sisaysasa3204

    @sisaysasa3204

    Жыл бұрын

    አለማፈርዋ ምንም መቶ ባያያቸው ምን ይዤ ሚባል ነገር አለ በተለይ ከቤተሰብ ውተን የትሻለ ህይወት ካላገኘን አንፈልግም የተወለድንበት ሰፈር መመለስ

  • @Amharawollo

    @Amharawollo

    Жыл бұрын

    ሰውየው በለለበት ነውኮ ቤቱን አጭበርብራ የወሰደችው እሱን እንደመሸፈኛ ሊጠቀሙበት ነው ቤት አጭበርብራ ዘረፈችኝ ያሉት እናትየዋ ናቸው ለምን የሴትዪዋ መልስ አይሰጡም ልጅየው ያስታውቃል ኑሮ ያልተመቸው ነው ቤቱ እሚገቫውም ለሱ ነው

  • @amitibeye4242

    @amitibeye4242

    Жыл бұрын

    ብዙ አወራሸ እዉነቱ ጌታ ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @haymilemma2797
    @haymilemma2797 Жыл бұрын

    አይይ ብታቂ አንቺ እድለኛ ነበርሽ😢 እጥብጥብ አድርገሽ ቤታቸውን አድሰሽ አብረሻቸው ብትኖሪ ደስታሽ ወደር አልነበረውም ይሄን እድል ያላገኘ ስንት አለ😢 አያትኮ ጌጥ ነው

  • @nuraanuraa2551
    @nuraanuraa2551 Жыл бұрын

    ፍትህ ለእናታች የህግ ያለ ፍትህ ወይ የት ነሸ ለጉልበተኞች ብቻ ነው? ደሃ ተበደለ ፍትህ ተጎደለ የሚል ሁሉ ለእማማ ድምፅ ይሁን ?

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf Жыл бұрын

    ብራንድ ሰገጤ ነሽ አያት ማለት ከእናት ትበልጣልች ከምር 120ሺ እንኮን ቤት ፍየል አትገዢም ቤታቸውን ለቀሽ ውጭ እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😭

  • @FatySam

    @FatySam

    Жыл бұрын

    እውነትነው አያት ከእናት በላይ ናቸው አያቴ ምናል ኖራልኝ ያለኝንሁሉ ባርኩላት የደስታየ ምንጮች አያቶቸ እማየአላህ ይርሀምሽ አባ እድሜይስጥህ ናፉቆቴ የኔውድ አያት የእማየ ምትክ ኑርልይ አባ የደስታየምጭ ትተን አጥቸ መኖር አልችልም ሞታችንም አድላይ ያርግልን አተን አጥቸመኖርአልችልም የእማን ሀዘን ባተነው የምፆናናው አባ አላህ በሰላም ያገናኝን የኔናፉቆት😢😢😢😢😢

  • @FatySam

    @FatySam

    Жыл бұрын

    120ሽ አድበሬነው የሚገዛው አደለምቤት ሌባ ቀጣፊናት

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv Жыл бұрын

    በእግዚአብሔር እባካቹ የህግ ባለሞያዎች ለእናታችን አለው በላቸው በሞያቹ

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын

    😢ፍትህ ለእኚህ ምስኪን እናት

  • @haset9998
    @haset9998 Жыл бұрын

    ዝም ብላችሁ ተመልከቷት ዉሸቷን ነው ፍትህ ለእማማ😢😢😢

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын

    10 10 ሺህ እናዋጣ 12 ሰዉ በቂ ነዉ ብርዋ ይወርወርላት ቤቱን ትልቀቅ ይቺ ባለጌ አይን አዉጣ ፈጣሪ ይይልሽ ጎረቤት እራሱ እኮ መሰከረብሽ ቅልብልብ

  • @Tube-zu5ff

    @Tube-zu5ff

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    ቦታው ትልቅ ነው ሳስበው ያሉበት ና አሮጊተበ ያለችበት አጭበርባሪ የደም ግፊቱ መድሀኒት አሥባ የወሰደችባት ቤቱን ገዝታን አደለ ቦታ ሲሸጥ በስምምነት ነው በዛ ላይ ለልጇ ልጂ አሸጥም ይች አረመኔ ነች ኮሜት ሁሉ አላመናትም መቶ ፓርሰንት ውሸታም ነች መርጠምት አተረፈች ጎረቢቱ ይዋሻል አች ቦታ ያኸል ሸገር ላይ የማይታሰብ ነው 120ሽ አድ ሚሊየን ቢሰጧት አትቀበል ቦታነፍስ ሆኗል ለእንደዚች አይነት አሞት አስቢ ለማማ ሌላ ቤት ይገዛላቸው እደኔ እሷ ፍርዱን ፈጣሪ በሰማይ በምድር ይከፍላል ውሻነች ይች አለማፈርሽ ከጂን ከጂይክዳው ብድሩ ይድረሰው ኸመሙ እድገባው ዳግም ላይጎዳሰው

  • @ethioalove5995

    @ethioalove5995

    Жыл бұрын

    I’m in

  • @emyefrata3202

    @emyefrata3202

    Жыл бұрын

    አልሰጠኋቸውም አለች እኮ እቺ የሰይጣን ቁራጭ 😔

  • @eyerusalemashebir6540

    @eyerusalemashebir6540

    Жыл бұрын

    Meche kefeleche 120 she birr kefelam alecheresechem eko yemegerem new senet birr endesetechachew erasu aletawekem echi baleg denez yehoneche

  • @user-lp1hs4or1d
    @user-lp1hs4or1d Жыл бұрын

    ፍትህ ለ እማማ!!!!!!!! 120 ሺው ብርሽን እኛ እንከፍላለን የእማማ የአባታቸውን ውርስ መልሺላቸው እባክሽን!!!!! 🇺🇸 🌎 🇺🇲 🇺🇸 🌎 🇺🇲 🇺🇸 🌎 🇺🇲

  • @freweynihadush255

    @freweynihadush255

    Жыл бұрын

    ❤🙏

  • @sabagautschi5363

    @sabagautschi5363

    Жыл бұрын

    እኔም አዋጣለሁ ።

  • @bilenhaile5689

    @bilenhaile5689

    Жыл бұрын

    የእትዩጵያ ሕዝብ ይመልስልሻል እንችላለን ሌባ አታላይ ውጭ አምላክ ያሩርጥሽ

  • @asimmasimasimadim3535

    @asimmasimasimadim3535

    Жыл бұрын

    ወላሂን ልክነው እኛ እናዋጣለን ይመለሥ

  • @randaranda5604

    @randaranda5604

    Жыл бұрын

    Please do it Please Please ❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Жыл бұрын

    ባለጌ በዚ ዘመን የት ነው 120ሺ ቤትቦታ የሚሸጥ ፍትህ ለእማማ😢😢

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 Жыл бұрын

    አያትየዋ ጠፍቶ ኖሮ በመጣው ልጃቸው ምክንያት ለልጅቷ የገቡትን ቃል እዲያጥፉ እና የነበረውን እውነታ ክደው ሀሳባቸውን እንዲቀይሩ እንደተደረጉ ይሰማኛል ። እናም ዋነኛ የችግሩ ምንጭ እና አበጣባጭ ልጁ ይመስለኛል እሱም ቡሀላ ላይ ቤቱን አሽጦ ገንዘብ ማግኜት ስለሚፈልግ። ዞሮ ዞሮ በሸምግልና ቢፈታ ጥሩ ነበር ልጁ ግን ቤቱን በጠቅላላ ስለሚፈልግ እንዲሁም ልጅቷ ቤቱን ደክሜ ሰርቻለሁ በሚል ምክንያት በሽምግልና የሚፈታ አይመስለኝም። ትክክለኛ በሆነ ፍትሀዊ ዳኝነት የህግ ፍርድ ውሳኔ ብቻ የሚፈታ ይመስለኛል።

  • @mytube2450

    @mytube2450

    4 ай бұрын

    👍👍👍

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq Жыл бұрын

    ለእማማ ፍርድ የሰጣቸው የምትሉ በላይክ❤

  • @fenetfenet2958
    @fenetfenet2958 Жыл бұрын

    ስታስጠይ እኔ 14 ቤተሰብ እያስተዳደርኩ አያቶቼን እናት አባቴን እህት ወንድሞቼን እያስተማርኩ ሁሌ ጤና ሰተከኝ ጧሪ ያደረከኝ ጌታ ብዬ አመሰግናለው አንቺ የአንድ አያትሽን መጦር ትተሽ ከቤት ታባርያለሽ ባለጌ አሳፋሪ ነሽ

  • @mimisultan8586

    @mimisultan8586

    Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @emmaemma1250

    @emmaemma1250

    Жыл бұрын

    መታደል ነው በህይወት ሳለን መልካምነት ለራስ ነው ምርጥ ነሽ በርቺልኝ❤

  • @godisalwaysgood5999

    @godisalwaysgood5999

    Жыл бұрын

    እግዚሐብሔር ይባርክሽ።ይህ መመረጥም መታደልም ነው።ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እግዚአብሔር በብዙ ይክስሻል❤❤❤

  • @etsegenetegebru2323

    @etsegenetegebru2323

    Жыл бұрын

    Are betam yasazenal yasaferal yewnttt balga sate nate

  • @user-dh8ns2bg5y

    @user-dh8ns2bg5y

    Жыл бұрын

    እድሚያችን አለቀ ቤተሰብ በማስተዳደር ሳናገባ ሳንወልድ ።ተመስገን ብቻ ነው 🙏ከቤተሰቦቼ ቅድሚያ ያርገኝ ክፉቸውን አልስማ🙏🙏

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Жыл бұрын

    😢😢😢ሌባ ላመሉ ዳቦ ያሸታል አሉ ምን አይነት ደረቅ ነሽ እናትሽ በረዳ ላይ ጥለሽ አታፍሪም ሌባ ፍትሕ ላቅመደካማዋ ቤቱ ይገባታል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @madina7645
    @madina7645 Жыл бұрын

    አይይይ ዛሬ የምትበድሉ ሰወች ለገንዘብ ብላችሁ ገንዘብ የማያልቅ መስሏችሁ 😢😢

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Жыл бұрын

    አያቷ ትልቅ እውነት አላቸው ልጅቱ እየዋሸች ነው ንግግሯ አላማረኝም እውነቱን ፈጣሪ ያወጣዋል

  • @fantayguhey1146

    @fantayguhey1146

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ውሸታም ናት

  • @zdfegegtatube2196

    @zdfegegtatube2196

    Жыл бұрын

    Awo

  • @sara-tp5mh

    @sara-tp5mh

    Жыл бұрын

    ውሸት መሆኑ እሚለየው 120 ህጋውይ ቀርቶ ህገወጥ ቦታ የለም።ሰላረጁ ምንም አታመጣም ብላ ነው እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት

  • @hamilamolla3560

    @hamilamolla3560

    Жыл бұрын

    ውሸታም ናት ሙጢ ናት

  • @seyfutesfay564

    @seyfutesfay564

    Жыл бұрын

    Ewnt

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr Жыл бұрын

    ብድረሽን በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ነገም ያንቺ ልጆች ውጪ እደሚጥሉሽ እወቂ ፍትህ ለእናታችን መልካም ቀን።

  • @addiszemen1485

    @addiszemen1485

    Жыл бұрын

    😢v⁷

  • @radiyakemal4825

    @radiyakemal4825

    Жыл бұрын

    ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @user-kc5qe6jo1j

    @user-kc5qe6jo1j

    Жыл бұрын

    ለእዮሀ ሚዲያ ታላቅ ምስጋናና አክብሮት ይገባችኋል

  • @zainabxx7382

    @zainabxx7382

    Жыл бұрын

    በጣም የምትገርም አይናውጣ ውሸታም ነች

  • @raheldesalegne3632

    @raheldesalegne3632

    Жыл бұрын

    ሰው የዘራውን ያጭዳል በልጆችስ ታገኝዋለች

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 Жыл бұрын

    ፓ የጋዜጠኝነት ልክ በአሌክስ ደረጃ ቢሆን ብዙ ነገሮች መለወጥ እንችል ነበር አሌክሶ ማርያምን ጥያቄዎችህ በጣም ደስስ ነው የሚለኝ የምጏጏው ሚዲያ ነው እዮሃ ሚዲያ

  • @abebanatiabebanti9006
    @abebanatiabebanti9006 Жыл бұрын

    ብሩን አዋተን እንስጥ ቤቱ ይመለስላቸው ይችን ሴት ክህደቷን ይዛ ትቅርባቸው

  • @zewdnesh-eo8pr
    @zewdnesh-eo8pr Жыл бұрын

    ልጂ እያለ የልጂ ልጂ ወራሽ ነኝ 😢 የስግጥና ጥግ !!!ለገዘብ ያለሽ ጥማት ያስታውቃል ይች ለማማም አደጋ ነች ከሷ መራቅ አለባቸው ንብርታቸውን መልሰሽ ጥፊ ከዚህ

  • @HaniTube2

    @HaniTube2

    Жыл бұрын

    መጀመሪያ በደብ አዳምጪ እሷንም 🙏

  • @user-hf6vi3vo5v

    @user-hf6vi3vo5v

    Жыл бұрын

    @@HaniTube2 ተንከሢሥ

  • @HanagebreGebre-kx2ti
    @HanagebreGebre-kx2ti Жыл бұрын

    እግዜኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን ምንም ምንም ቢሆን እኝህ እናት እውነት አላቸው ፍትህ ፍትህ

  • @ayuzola2949

    @ayuzola2949

    Жыл бұрын

    ምን አገባሽ ስለአጎትሽ ስላጭበረበርሽው ቤት አታወሪም ውሸታም!

  • @SfffGhhj
    @SfffGhhj Жыл бұрын

    ፈጣሪ እድሜሽን ባጭር ያስቀረሽ😢እማማ እንርዳቸው🙏

  • @kalkali
    @kalkali Жыл бұрын

    አለምዬ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ክብር ይገባሃል 🙏

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 Жыл бұрын

    ልጃቸው እኮ ነው እሱም ድርሻ አለው እንደውም እንቺ የልጅ ልጅ ነሽ እናትሽ ናት ድርሻ ያላት አሁን ልጃቸውን ወንጀለኛ ለማድረግ ትሞክሪያለሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @hlinaadane8065

    @hlinaadane8065

    Жыл бұрын

    አትዋሺ መድሀንያለም የስራሽን ዪሰጥሻል አንድ አባባል አለ ሰውየው በጣም ሀብታምነው እናበትዳሩ ስኬታማየተባለሰዉ አባቱ ከሱጋራ ነውየሚኖርት እናዘበኛ አረጋቸው ምግብም ትራፊ ነው የሚሰጣቸው አናም አንድቀን ልጁንበጣም አንቀባሮ ስላሳደገው እንዲብሎጠየቀውልጄ ስታድግ ምንታደርግልኛለክ አለው ልጁም ሲያዪያደገውነገር አለና መልሱአስደንጋጪነበረ መልሱም አንተለአባትክያረከውን አለው እና አንቺም አዪዛሽ አትፍር የዚዘበንሰው ትንሽ አውርቶ ዪተዋል ግንየማዪረሳዉ ጌታ በልጆቺሽ ዪበቀልሻ

  • @bizuhanhaile7863
    @bizuhanhaile7863 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ልጅቷ ሀሰተኛ ነች

  • @hanukonjo5266

    @hanukonjo5266

    Жыл бұрын

    Eko betam tigstenya now esa zim bila tikebatralech wushetam nech 😅

  • @kidistimogos409

    @kidistimogos409

    Жыл бұрын

    Weshetame naye teqebateraleche Ewenete aselfelefate yasazenale mamane fetari yeredachewe. lanete kalte yelgneme rejeme edemi

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    አንድ ወገን ሰምታችሁ አትፍረዱ አመዛዝኑ ወገኖቼ እባካችሁ!!!

  • @sisaysasa3204

    @sisaysasa3204

    Жыл бұрын

    ደም ግፊት እንዳለባቸው ተናግራለች እና ውሸታም ናት ከፍላ እንኩዋን ሳትጨርሽ አውጥታ ትጥላለች ደፋር

  • @rahelfeleke6069

    @rahelfeleke6069

    Жыл бұрын

    በጣም ውሽታም ናት ፊቷ ያስታውቃል እንኳን በመቶ ሀያ ሽብር ይቅርና ባሁን ሰአት በሚሊዎኖች አይገኝም ይህ ቦታ ቢሆንም እንኳ እንዴት እኝህን አሮጊት አውጥታ ትጥላለች እግዚአብሔር ይፍረድብሽሽሽሽ

  • @almazgizaw4314
    @almazgizaw4314 Жыл бұрын

    ህግ ያለማወቅ ከጥፋትኝነት አያድንም ሁለተኛ አያትሽ ያረጁ ናቸው ሌላ የአይን እማኝ መኖር አለበት በተለይ ጎረቤቶች ባታጠፊ እንኳን በእግዚአብሔር ፊት ንሰሀ ገቢ!!

  • @marybek903
    @marybek903 Жыл бұрын

    አግዘሆ ነው የምሰበለው አወነት አሺ አሁን አንኛ ለጆቻቸው አዋተን 120,000 ብሩን አንከፈላለን አንቺ ቤቱን ለማማ ተተሽ ወጪ አንቺ ግን በልጀሽ ታገኘዋለሽ አተረሽ ፈጣሪ አይቸኩልም መለስ ከረሱ አንጠበቃለን የኔ አናቴ አደሜና ጤና የሰቶት አማማ አንቺ ግን በጣም ጨካኘ ነሽ ያወም በ ኤናተሽ ወዬ 😭😭😭😭

  • @tinbitgetye4988
    @tinbitgetye4988 Жыл бұрын

    ይሄ ጋዜጠኛ እኔ ዝም ብይ እያወራው እሱ ቢያዳምጠኝ ደስ ይለኛል።ማነው እንደኔ ጠያቂዉን የሚወደው❤❤❤❤❤

  • @rahelrahel3587

    @rahelrahel3587

    Жыл бұрын

    Ene erasu batam henkelat yalw sew new

  • @alemhassen7261

    @alemhassen7261

    Жыл бұрын

    ጋዜጠኛውን ሁሌም አድናቂው ነኝ ጎበዝ

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Жыл бұрын

    ታሰታውቃለች ደነዝ ባለጌ ነሽ ፈጣሪ ይፋርድብሽ😢😢😢 ደም እንባ የምታለቅሸበት ቀን ይሰጥሸ አይቅናሽ

  • @milenaashifaa5268

    @milenaashifaa5268

    Жыл бұрын

    Amen

  • @heriakostewodros5298

    @heriakostewodros5298

    Жыл бұрын

    ewunat new leba

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    ለሠው ሞት አነሰው አለች አያቴ አሻ ደደብ ነገር ነች

  • @user-mq5qs1gl4n

    @user-mq5qs1gl4n

    Жыл бұрын

    ደሚሬኝ ማር

  • @danielhagos7667

    @danielhagos7667

    Жыл бұрын

    Amen

  • @rukiyaali4413
    @rukiyaali4413 Жыл бұрын

    ብሩን እንመልሳለን 120 ሺህ ብር አይከብድም እናዋጣለን ቤቱ ለእማማ ይመለስላቸው!!

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 Жыл бұрын

    የኔእናት እኔልንከራተት ሲያሳዝኑ😭😭

  • @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620
    @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620 Жыл бұрын

    እምነት ቢኖርሽ ኖሮ መቼ አውጥተሽ ትጥያቸዋለሽ እማማ አይዞችሁ በመጦራችሁ እዲህ ያለ እግልት ያሳዝናል😢

  • @nigstisara4967

    @nigstisara4967

    Жыл бұрын

    Anegagerwa yascnkal zbarakl aayatsh mtweji ketone lmen afresh talsh balege

  • @rozasisi9536

    @rozasisi9536

    Жыл бұрын

    እድሜዋን ያሳጥረው ይድፋሽ

  • @RukiRuki-vj7di

    @RukiRuki-vj7di

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Жыл бұрын

    የግፍ ጥግ😢😢120 ሺ ብር በየትኛው ዘመን ላይ ነው የገዛሽው ባክሽ??? በዛ ላይ 10, 5 እያልሽ ከፍለሽ ሁሉ አልጨረሽም😢😢ምንም አልልሽም ወልደሻል በልጆችሽ ይመለስልሽ ይሄ ግፍ😢

  • @hulubanet4191

    @hulubanet4191

    Жыл бұрын

    አረ እ/ር ይፈርዳል 120ሺ ብር ኮንዲሚኔየም የምትለው ከጎሯቸው ነው የሚሸጠው

  • @sebliesubalew1222
    @sebliesubalew1222 Жыл бұрын

    ባለጌ ነሽ እንኳንስ ላያትሽ ሰው ላልወለደውም ብዙ ነገሮች ያደርጋል ነገ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ፍትህ ለእማማ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Жыл бұрын

    የፈለገውን ይኹን ለእማማ ይመለስላቸው 😢

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Жыл бұрын

    በመቶ ሃየ ሺህ ብር የቤት ባለቤት መሆን አይከብድም

  • @Tewabechwollo

    @Tewabechwollo

    Жыл бұрын

    እሱንም፡አልሰጠችምኮ

  • @Huda19998

    @Huda19998

    Жыл бұрын

    good question ?

  • @hamilamolla3560

    @hamilamolla3560

    Жыл бұрын

    ሌባ ናት

  • @m.s.f2591

    @m.s.f2591

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😜

  • @mimihenok5576

    @mimihenok5576

    Жыл бұрын

    ለዚያውም በአሁኑ ሰአት። እረ የሚትገርም ናት ቪድዮው እራሱ ማስረጃ ነው።

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын

    አለም ሰገድን የምትወዱ 👍 እኛ እናት የሌለን የእናት ሽታ ፍቅር ናፍቆናል እናት ያለው ደግሞ እንደዚህ ያዋርዳል የመጨረሻው ዘመን በመጦሪያ ጊዜያቼዉ በክረምት ሰአት 😥 ለዛውም በልጃቼው እና በልጅ ልጃቼው ይሄ ሁሉ ግፍ እና ጭካኔ አላህ የስራቼዉን ይስጣቼው

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    አለመታደል ያጣነው እናነባለን ያላቸው አላወቁበት የጠገበ ለተራበ መቸ ያዝን ወሬኛነች ሸፍፍ ወረኛነች

  • @user-hb8zz2zm4j

    @user-hb8zz2zm4j

    Жыл бұрын

    @@user-kv8fw6kp3u በጣም እኔ ዛሬ እናቴ በህይወት ኑራልኝ እና ያለኝን ነገር ሁሉ በሰጠኋት ብየ እመኛለሁ ከስደት ወደ ሀገሬ መመለስ አስጠላኝ ያለ እማየ ሁሉም ደስስስ አይልም

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Жыл бұрын

    እውነት እማማ ከግማሽ እንጀራ በላይ ይበላሎ እውነት እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣቸው ⁉️⁉️⁉️

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 Жыл бұрын

    አነቺም የኔ አህት ቆነጆ ልጅ ነሽ የተሻለ እድል የሚገጥምሽ። ልጅ ነሽ እማማ አይዘኑበሽ ለየትኛው ጊዜ ነው ሰው። ነንና እነሳሳታለን በማንም ላይ መፍረድ። አይቻልም ሀቁን። ፈጣሪ ይወቀው !!

  • @saroncheje
    @saroncheje Жыл бұрын

    ለእማማ ጠበቃ እናቁምላቸው ውድ የአገሬ ልጆች።

  • @tajutaju5255

    @tajutaju5255

    Жыл бұрын

    Lebant😊😅

  • @tajutaju5255

    @tajutaju5255

    Жыл бұрын

    Leblebs

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y Жыл бұрын

    😢በመጦሪያቸው እንዲ ሲሆኑ ያሳዝናል አይ እናቴ 😢

  • @akberetbrhane6044

    @akberetbrhane6044

    Жыл бұрын

    Leb gorobet bbetsb mhal

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Жыл бұрын

    ይች ልጅ አውሬ ነች እግዚአብሔር ነው እማማን ያዳናቸው አፍና ሳትገላቸው የለጅ ልጅ አውሬ

  • @ericasimms
    @ericasimms Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኒህን ምስኪን ሴትዮ እንዳስለቀሽ የሚያስለቅስ ነገር ይውረድብሽ እድሜሽ ይጠር

  • @woinshetgetachew1239
    @woinshetgetachew1239 Жыл бұрын

    እኔ 200ሺ እስጥሻለው እማማን በመጦሪያቸው ጎዳና አይውጡ ቤታቸውን ተይላቸው ላንችም የመጦሪያ ግዜሽን ይባርክልሽ አይደርስ የለም የዎደፊትሽን አስቢ

  • @Ethiopiafirst-21
    @Ethiopiafirst-21 Жыл бұрын

    እቺ እርኩስ ፊቷ ራሱ ያስታዉቃል ነገረኛ ምስጥ መሆኗን ፍትሕ ለ እማማ ቤታቸዉ ይመለስላቸዉ ፈጣሪ በልጆችሽ ይከፍልሻል ግፍ አትፈሪም😢

  • @zebibaadella9197
    @zebibaadella9197 Жыл бұрын

    ምን አልባት ለሱም ከአካባቢው መሰወርና እናቱን ማየት አለመፈለግ የእናንተ እጅ አለመኖሩን ምንም ማረጋገጫ የለም ፍርዱን አላህ ይስጥ!!!!

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Жыл бұрын

    የዘራሽውን ታጭዳልሽ ለልጆችሽ አፅያት ይቅር ይበልሽ አያት ብርቅ ናት ጭካኔ እግዚኦ ማርህና ክርስቶስ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ያደለው ቤት ሰርቶ ይሰጣል በይ ቤቱን ይመለስላቸው ለ እማማ 😢😢😢😢😢😢

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Жыл бұрын

    ባለጌ ነሽ በዚህ እድሜያቸው ጎዳና ላይ ትጥያለሽ ይድፋሽ መቸም ተመችቶሽ አትኖሪበትም ኢንሽአላህ ሰው ከጎዳና አንስቶ ያኖራል አንች ከገዛ ቤታቸው ታባርሪያለሽ አላህ ያዋርድሽ ወላሂ እንዴት እንዳሳዘኑኝ 😢😢😢

  • @freweinibrorsson285
    @freweinibrorsson285 Жыл бұрын

    ቤቱ ለባለቤቱ ይመለስ። የእማማ ደጅ መጣል ብቻ ወንጀል ነው ቅጣት ይገባታል ኣታላይ ናት የምታወራው ሁሉ ኣንድም ፍሬ ነገር የለውም። ፍትሕ ለማማ።

  • @astertube8785
    @astertube8785 Жыл бұрын

    ለእማማ ቤቱ ይመለስላቸው እስካሉ ድርስ ተደስቶ ይኑርበት

  • @aynalemmengistu5255
    @aynalemmengistu5255 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ያጭበረበችው እያትዋን ብቻ ሳይሆን ፍርድ ቤትንም ጭምር ስለሆነ በህግ መጠየቅ አለባት ይህ ለሌሎችም ማስተማሪያ መሆን አለበት እባካችሁ የህግ ባለሙያ የሆናችሁ ፍትህ ለእማማ

  • @la-saner1159

    @la-saner1159

    Жыл бұрын

    Very true

  • @hassenabagibee371

    @hassenabagibee371

    Жыл бұрын

    አትዩ ጵያ ሕግ የለም ለዝህ ነው የተዳፈረቸው

  • @gelayeeticha-wv9ed

    @gelayeeticha-wv9ed

    Жыл бұрын

    Awo bir alkefelkum eyalechi New yaa rabbii

  • @workneshdebebe2105

    @workneshdebebe2105

    Жыл бұрын

    በለጌ. ሌባ. ናት. ልጅቷ

  • @user-sv7qj7lr6q

    @user-sv7qj7lr6q

    Жыл бұрын

    አዎን እሥር ቤት ነበር መክተት

  • @meskeremmideksa3195
    @meskeremmideksa3195 Жыл бұрын

    ፍትህ ለእማማ ያንቺን 120 ሺህ ብር እኛ ኢትዮጲያኖች ተባብረን እንከፍላለን እማማ በዚህ እድሜቻው ጎዳና ማውጣት ሳይሆን አስቆርበሽ ብትከባከቢያቸው በራሳቸው ፍቃድ ይሰጡሽ ነበር ነገር ግን አታለልሻቸው😢😢

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Жыл бұрын

    sigmer eko enata serawen tkfelalci alcalkatime minmin bila egida ye lige lgi batun gezawe setile abat kunena😢

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Жыл бұрын

    ልጂቱን ሲጥ አርጎ ነበር ማነቅ ይቺ ቆሻሻአ

  • @user-gf8bj5ij1g

    @user-gf8bj5ij1g

    Жыл бұрын

    እንከፍላለን ትመልስ ቤቱን

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ጋዜጠኛ❤

  • @woineshetlegese1073
    @woineshetlegese1073 Жыл бұрын

    እዬሃ ሚዲያ አቅሪቢ እግዝሕብሄር እንዲህ አይነትን ሥራ ነው ሚወደውን ነው ምታረገው እረጂም ከጤና እናዘርህ ይባርክልህ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Жыл бұрын

    በሰፈሩ ያላችሁ ወጣቶች እባካችሁ ስራ ስሩ ይችን ሙጢ ቅጥቅጥ አድርጋችሁ የእናታችንን እምባ አብሱልን ሰው መላይ አውሬዎችን ከምድራችን ላይ መንቀል ለነገ የማይባል ተግባር ነው ከእንደዚች አይነቷ ስግብግብ ጁንታ የሚወለደው ልጅ ነው በታሪክ አጋጣሚ ስልጣን ላይ ይወጣና ህዝብ ጨፍጫፊ አራጅ ቀማኛ ሌባ የሚሆነው

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    Жыл бұрын

    ስራ ስሩ ?😂😂😂😂😂

  • @bealembealem1224

    @bealembealem1224

    Жыл бұрын

    በትክክል ወገቧን ቆርጣችሁ አሰወጧት ይችን ውሻ

  • @user-ve7tf1pb9i

    @user-ve7tf1pb9i

    Жыл бұрын

    ትክክል የዛ ሰፈር እማማን የምትወዱ ኣደራ

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    Жыл бұрын

    120k yebet kiray new yemekefelew bezi gize. Anchi leba bet bezi zemen 3 million bir betach ale kale nigerugn.

  • @meaziyekidye3794

    @meaziyekidye3794

    Жыл бұрын

    እንዲህ ያለ ጀግንነት ቢኖረን መች አሁን ወንበዴ ይበዛ ነበር

  • @Maryg05
    @Maryg05 Жыл бұрын

    ይቺ ከነናቶ አደገኛ ሌባ ናት እግዚአብሔር ይፈረድበታል አይን አውጣ ናት

  • @Eethioshorts55275

    @Eethioshorts55275

    Жыл бұрын

    በጣም ወላሂ አሏህ በልጆቿ ያሳያት በዚህ እድሚያቸው በገዛ ቤታቸው አከረታተቻቸው

  • @ethioselam2046

    @ethioselam2046

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q Жыл бұрын

    ቤቱ ለማማ የምትሉ የደካማይቱ በላይክ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Жыл бұрын

    ኢትዬጲያ ውስጥ በአሁኑ ሰአት ሰው በላ ሆንዋል፣ ጋዜጠኛው ተባረክ❤

  • @rahilmengusto4033
    @rahilmengusto4033 Жыл бұрын

    ፍርድ የአምላክ ነው ቢሆንም እኚህ እናት የሁላችንም እናት ናቸው ቆርበው መጦር ባለባቸው ዘመን በታሪክ ከቤታቸው መውጣት የለባቸውም ፍትህ ለናታችን

  • @FygGuv

    @FygGuv

    Жыл бұрын

    በጣምም

  • @sebleguragewa88
    @sebleguragewa88 Жыл бұрын

    እየዋሸች ነው ማን ቀድሞ እንደ ሚሞት አይታወቅም ስላረጁ ብቻ ቀድሞ እሳቸው ይሞታሉ ማለት አይደለም ፍትህ ለእማማ 🙏🙏🙏

  • @sisaysasa3204

    @sisaysasa3204

    Жыл бұрын

    ዝም አትያትም ሌባ ናት

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 Жыл бұрын

    ፍትሕ ፍትሕ ለእማማ ምን ቤሆን እናት እኮ ናቸዉ ቤታቸው ን እሰረክባቸዉ የእናት ምርቃት እጥንትያለመልማል ታደሰ ቸዉንመልሱላቸዉ እይዞት እማማዬ እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣቸዋል💔😭

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 Жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለእማማ እባካችሁ ኢትዮጲያን ይሄን 120 ሺብር እንክፈልላቸው እናታችን ቢታቸው ይግቡ ፍትህ ለእማማ ፍትህ ለእማማ የግፍ ጥግ

  • @neimayesuf2653

    @neimayesuf2653

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @aminanuredine4278

    @aminanuredine4278

    Жыл бұрын

    አልፈልግም አለች እኮ

  • @ruhmahussien7036

    @ruhmahussien7036

    Жыл бұрын

    120 ሺህ ብሩን ኣልጨረስኩም ብላለች

  • @fozyaabrar3727

    @fozyaabrar3727

    Жыл бұрын

    @@ruhmahussien7036 እና ከፍላ ላልጨረሰችው ነው እንዴ የከፈለችውን ያህል እንክፈላት ደገግ ኢትዮጲያን ምክንያቱም እማማ ብቻቸውነው የፈረሙት ሌሎች ልጆች አልፈረሙም በዚህ አይነቱ መልክ ገዝቻለሁ ማለት አይቻል

  • @iubabaahmed6643

    @iubabaahmed6643

    Жыл бұрын

    Ena kalnorshi anchin lamen ensuns endat yanoral domo yezagashi abo hiwatshi hulu alilah yablshilsh

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z Жыл бұрын

    እናትን ዝናብ ላይ ጥለሽ አንቺ ባማረ ቤት እሚያስተኛ ህሊና ከየት ነው ያመጣሽው

  • @mmh4991

    @mmh4991

    Жыл бұрын

    Aygermem gin ?

  • @Amharawollo

    @Amharawollo

    Жыл бұрын

    ለዚያውም በገዛ ቤታቸው

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    አልገባትም እንጂ ሰላም ካጣሁ 1ዓመት ከምናምን አለች

  • @user-vg6dh4qj2x

    @user-vg6dh4qj2x

    Жыл бұрын

    ሠላም የለኝም ትላለች ማፈሪያ

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    በጣም እንጂ እስካሁን የአያቶ እንባ ብቻ ነበር አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ገና ሰላም ይነሳሻል💔💔💔😭😭😭

  • @user-vf7ou5jt2i
    @user-vf7ou5jt2i11 ай бұрын

    አያትሽን ብትወጅማ ከቤታቸው በዚህ ክረምት ጎዳና ላይ አትጥይም ነበር የራስሽን ትሸፋፍኛለሽ የውስጥሽን የሚያየው ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ድርቅ ያልሽ ራስ ወዳድ ነሽ

  • @honaadam5273
    @honaadam5273 Жыл бұрын

    ወይኔ የኔ እናት ቸረድቼሻለሁ አይዞሽ ከሰካራምጋ መኖር ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የኖረበት ያውቀዋል😥😥😥

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እመቤቴ ምስክሬ ናት ያወጣችውን ወጭ ተባብረን እስጣትና ቤታቸውን ለናታችን እናስመልስ በማርያም።

  • @haninhaninhaninhanin4866

    @haninhaninhaninhanin4866

    Жыл бұрын

    እናሥመልሥ

  • @yeraseneny17

    @yeraseneny17

    Жыл бұрын

    Alkefelechim eko leba

  • @amelworkateref6503
    @amelworkateref6503 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ያሳዝናል እግዛብሔርን አይፈራም ትውልዱ የተረገመ ነው

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    አትፍረዱ ሁለቱንም ወገን ስሙ እና አመዛዝኑ!!!

  • @User-lu8gn

    @User-lu8gn

    Жыл бұрын

    ​@@welansatesfaye5384ሰማንኮ የሁለቱን በ120 ሺ ብር ቤት የለም ማጭበርበር ነውር ነው።

  • @aberudesta6731
    @aberudesta6731 Жыл бұрын

    geta yberkh tberkh

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 Жыл бұрын

    እናቱ አለማወቃቸውን አሮጊት መሆናቸውን በደንብ ነው የተጠቀምሽበት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ልትጦርያቸው ሲገባ በህይወት እያሉ ንብረታቸውን መውረስ ነግበኔ ነው!!!!!😔

  • @enattube5599
    @enattube5599 Жыл бұрын

    ምን ማፈሪያ ናት ልጅቷ እልህ ላይ ናት አሁንም እግዚአብሔር ይፍረድባት😢😢😢

  • @user-zd5gl6dr3w
    @user-zd5gl6dr3w Жыл бұрын

    20"ሽ እኔ አዋጣለሁ መልሽላት ደግሞ ለዚህ ጊዜ😢😢ዛሬ ታይቶ ነገ ለማይደገመው አለም☹️☹️☹️የኔ እህት እንኳን ቤት ልብስ 120ሽ ነው እባክሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሽ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Жыл бұрын

    120ሺ ሃሃሃሃ ባለጌ ነሽ 😢😢😢 ወራዳ እናት አባት ጥሎሽ አሳድገውሽ ደረውሽ ድጋሜ ድቃላ ይዘሽ መጥተሽ ንብረት ይገባኛል ስትይ አታፍሪምምምምም

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ለሰውየው ያላችሁ ጥላቻ አችና አባትሽ ይሄንን ክፍተት ተጠቅማችሁ ለመውረስ ተጣደፍችሁ ልጁ የፈለገውን ጥሩ ባይሆን እናቱን ላለማስቸገር ነው የራቀው ግን የናቱን ጥቃት ስላልፈለገ መጣና አጋለጠሽ

  • @slimshady-de5wz
    @slimshady-de5wz Жыл бұрын

    ብዙወች አዛውንቶች እንደዚች ባለች ስግብግቦች እየተቀሙ ጎዳና የሚወድቁ ወላጆች እንዳሉ ማሳያ ነው ይች ሌባ አይባረክልሽ ደግሞ ጎረቤቱቹ እየመሰከሩባት አታፋርም

Келесі