"በሁሉ አመስግኑ""ስለ ሁሉ አመስግኑ""እግዚአብሔርን አመስግኑ"ይህን የሚያረጋጋዎትን መልእክት ሳያደምጡ እንዳያልፉት

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - kzread.info...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZread ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- kzread.info...

Пікірлер: 589

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale36543 жыл бұрын

    አምላክ ሆይ በሁሉ እንዳመሰግንህ አንደበቴን አንተዉ ክፈትልኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏 ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @habtemehabateme6539
    @habtemehabateme6539 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ቃል ሂዎት ያሰማል እግዚአብሄር ዕድሜን ጤናን ይስጣቹ🙏🙏🙏 ✝️⛪️✝️☘️🕊❤️❤️❤️❤️❤️🌷❤️

  • @user-im5jr7zd6z
    @user-im5jr7zd6z Жыл бұрын

    አሜን አሜን ስለ ማይነገር ሱጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo73582 жыл бұрын

    በእውነት በሰው አገር በከፍኝ ሰዓት በጣም ያፅናናኝ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏 አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ በሁሉም እንዳመሰግንህ አድርገኝ ሁሉም ካንተ ነውና።

  • @destyasthin6535
    @destyasthin65353 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን የሚያመሰግን ልብ ይስጠን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc36973 жыл бұрын

    ተመስገን የኔ ጌታ ያለአንተ፡አንዳች የሆነ ነገር የለም ስበድልህ ሳሳዝንህ ሁሌም በፊቅር አይኖችህ እያየህኝ ስላኖርከኝ ስለጠበከኝ ተመስገን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын

    ይመስገን ይመስገን ልንለው አንደበትን ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።አመሰግናለሁ ቃለህይወትያስማልን።እባቶችችንን።አሜን እሜንንንን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub56511 ай бұрын

    ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤😢

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ወንድም ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sosinamasresha3935
    @sosinamasresha3935 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @akliloualam9452
    @akliloualam94522 жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድራልን አሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን አመሰግኑ (2) እግዚአብሔርን አመሰግኑ (2) 🌷🌷🌷ሰራው ድንቅ ነው ግሩም ነው በሉ 🌻🌻🌻ምን ይከፈለዋል ምስጋና ነው እንጂ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tarikuadinew4654
    @tarikuadinew46543 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይዎት የሰመልን

  • @missnoor6515
    @missnoor65153 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርህ

  • @maron-m1234
    @maron-m12349 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @user-lj3fi6fs6o
    @user-lj3fi6fs6o3 жыл бұрын

    በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yv5fs6fm6x
    @user-yv5fs6fm6x3 жыл бұрын

    ተመስገን ጌታዬ ስለማይነገረዉ ስጦታዉእግዚህአብሄር ይመስገን ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን💚 እግዚአብሔር ይመስገን💛 እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-zu1ku2cb2g
    @user-zu1ku2cb2g3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወድምየ

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዜብሄር ይመስገን ( 3 ) ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-oi3ng4xf6b
    @user-oi3ng4xf6b3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏

  • @h.dh.d8812
    @h.dh.d88123 жыл бұрын

    አሜን+3❤❤❤አዎን መምሕር በትትክክል እግዚአቢሔርን እንደናመሠግን ይገባልን ልቦና ይሥጠን ፈጣሪ።!!!

  • @edenmeasho
    @edenmeasho3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!ቃለ ህይወት የስምዓልና ሐውና🙏🍀🙏

  • @yilikalmitiku
    @yilikalmitiku Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም

  • @ishaisha7578
    @ishaisha75783 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go20 күн бұрын

    አቤቱ የምስጋና ደቦ እንድናቀርብ ርዳን የማጉረምረም መንፈስን አርቅልን❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን ዲያቆን በእውነት ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    " እንደምነህ ብለው እንደምነህ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀር ነው መሰለኝ" ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እራሳችንን የምናይበት ነው የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ።በተለይም አሁን በሁሉ አማራሪዎች ሁነናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiatikidem308

    @ethiopiatikidem308

    Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @andualemgurmessa6366

    @andualemgurmessa6366

    Жыл бұрын

    እእግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mestuteshomemestauteshomem7306
    @mestuteshomemestauteshomem73062 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa2763 жыл бұрын

    ለመምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ የሕወት ቃከህወት ያሰማልን

  • @user-do2pq7qe5w
    @user-do2pq7qe5w3 жыл бұрын

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ስለአደረገልኝም ሆነ ስላላደረገልኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን።

  • @breakbh4548

    @breakbh4548

    3 жыл бұрын

    አሜንንንንቃለህይወትያሰማልን

  • @tsiguyemy9463

    @tsiguyemy9463

    3 жыл бұрын

    o

  • @monaali9356
    @monaali93563 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንደ ሐጥያቴ ስላልፈረደብኝ በቸርነቱ ሁሉን ደህና ስላደረገልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc3 жыл бұрын

    ለቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሌም ማመስገን አለብን ለሁላችንም አመሥጋኝ ልቦና ይስጠን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ

  • @addisaweke9061
    @addisaweke90613 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመላህክት አለቀ ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት ይፈጽምልን ጥበቃው ምልጃው ከሁላችንምጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ebrahitoebrahito7942

    @ebrahitoebrahito7942

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane53433 жыл бұрын

    ቃል ቃል ቃል ሕዉት ያሰማን ሰምትን የምንለዉጥበት ልቦና ልብ የሰጥን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem13673 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማለን ❤️❤️❤️

  • @user-ll6xv6pi1b
    @user-ll6xv6pi1b3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @appapk5408
    @appapk54083 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat18653 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @aynalem7004
    @aynalem70043 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሓት ያሰማን!!!!

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @felekechmakasha1684
    @felekechmakasha1684 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጠላቶቻችንን ያስገዛልን

  • @getaneh5841
    @getaneh58413 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይመስገን ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ።

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @user-tt8qk2un5j
    @user-tt8qk2un5j3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሆነውም ስለ አልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @fikirteberhetedla1913
    @fikirteberhetedla19133 жыл бұрын

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes78813 жыл бұрын

    Amen Amen Amen, ye Egziabher smu yimesgen

  • @salehsaaaleh8557
    @salehsaaaleh85573 жыл бұрын

    ኣሜን በረኸት ረድኤት ናይ ቅዱስ ምካኤል የካፍለን ኣሜንንንንንንንንን

  • @turayashady5807
    @turayashady58072 жыл бұрын

    በእውነት ወንድማችን ዲያቆን ጥበቡ ማሞ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ የአገልግሎት ዘመነህን ይባርክልህ ነገም ዛሬም ዘወትርም እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን

  • @ebrahitoebrahito7942
    @ebrahitoebrahito7942 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን 🙏 ቃል ህይወት ይሰማልን 🙏እግዛብሄር ይመስገን 🙏እግዛብሄር ይመስገን 🙏🙏

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake69233 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር➕💒➕❤❤❤

  • @samahryemane9199
    @samahryemane91993 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @2worldtube326
    @2worldtube3263 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Жыл бұрын

    እግዚአብሔይመስገን በሰላም ለዚህ ሰሐት ላደረሰን አምላክ እናመሰግነዋለን በየጊዜው መልካም የመፀሐፍ ቅዱስ ተምህርት እና ልዩልዩ መልካም ከአምላክ ጉር የሚያገኖኘ ተምህት ለአሰተማሪአችን አመሰሀናለሁ ረጀም ከጤና ገር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tadelutafesse8495
    @tadelutafesse84953 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girumgetachew8418
    @girumgetachew84183 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ::

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru36633 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ይስጥልኝ አገልግሎት አትሁን ይባርከው! በእውነት ባለማስተዋል ያሳለፍናቸው ጊዜያቶች ሳናመሰግን ያለፍንበት ቀናቶች ይቅር ይበለን ! ሁሉ ነገር ለመልካም እንደሆነ ተምሬያለሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ! ለእኛም በልባችን ታሳድርብን ቃሉን !!!!

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ty8sb7lj9z
    @user-ty8sb7lj9z3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ኣምላኬ

  • @Ass-dp7ot
    @Ass-dp7ot Жыл бұрын

    አግዛብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-zt9kg9bo3k
    @user-zt9kg9bo3k3 жыл бұрын

    በሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በሆነው ባልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን እንደሚያስተካክል በሱ ተስፍ አለኝ እግዚአብሔርም ይመስገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ይስማልን ዳቆን ጥበበ ማሞ ለኛም ስሚ ጃሮ ይስጠን ስላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @hanateklemariam7645
    @hanateklemariam7645 Жыл бұрын

    አሜን, አሜንንን, ስ ለ ሁሉ አና መ ስ ግ ና ዋ ለ ን....

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @harunrashid2470
    @harunrashid24703 жыл бұрын

    እግዚአቤሔር ይመስግን የኔ አባት መዳንቴ

  • @binyamgidey4773
    @binyamgidey47739 ай бұрын

    አመሰግናለው መምህር እግዚአብሔር ባንተ ድንቅ ትምህርት ስላስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @haileyesus73
    @haileyesus733 жыл бұрын

    አሜን(፫) እግዚያብሔር ይመስገን::

  • @demsegebeyehu3341

    @demsegebeyehu3341

    3 жыл бұрын

    Enamesegnalen edmena tena yistliln

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale36543 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie44653 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣🙏🙏🙏

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese61343 жыл бұрын

    መ ምክር እግዜአብሄትእድሜጤናይስጦት እህት ማርያም እግዜአብሄርንአመሰግነዋለው

  • @zeed7938
    @zeed79383 жыл бұрын

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን:: ብዙ አስቤ የማላውቀውን ነገር አስተማሩኝ እግዚአብሄር ይባርክዎት:: እውነትም ያረጋጋል:: it was my first time here and I just subscribed.

  • @habtemehabateme6539
    @habtemehabateme6539 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @marywaheed5750
    @marywaheed57503 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ፈጣሪ ይመሰገገን እህን ጣፋጭየሂወት ቃል እንደሰማ የፈቀደልኝ በመቀጠጠል ዳቆንየየየ ውሰጤ ነህ ትምህርትህ በጣም ይገበኛል እኔንም በጣም ለውጦኛል ልቤም ከብዙ ነገሮች አርፋልች እና እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ፈፈጣሪ!!! አሜንንንንንንንን።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86022 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ለአባታችንም ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m3 жыл бұрын

    💚💛❤🇨🇬⛪ቃል ህይወት ያሰማልን እጅግ እናመሰግናለን🙏

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x3 жыл бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏💓

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያአሰማልን ዲያቆን ጥበበ🙏

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Жыл бұрын

    ይህንን ትምህርት ስላገኘን እግዚአብሔር ይመስገን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g2 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙌🏾

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n3 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን መጡልን የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @You-gu4ce
    @You-gu4ce3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazjanka763
    @almazjanka7632 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @rachelethio8388
    @rachelethio83882 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ🙏

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ስላሴ ሆይ🙏 ተመስገን በሚገርም ሰአት የሰማሁት ስብከት ከልብ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu24923 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu30653 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ኩሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @goldcell7438
    @goldcell74383 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊🌻🌻🌻

  • @gorawudamene4130
    @gorawudamene4130 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። መምሕር

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን በእውንት እናመሰግንሃለን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot30253 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዛሬም ዘውትርም የልኡል እግዚቢሔር ስም የተመስገነ ይሁን

Келесі