በለፋ አይደለም በበረገደ ነው | Bunna with Selam

Ойын-сауық

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 226

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut Жыл бұрын

    "በራሳችሁ ቀለም ድምቅ በሉልኝ" ምትያት ነገር ውስጤ ናት. እኔም ድምቅ ብያለሁ

  • @Hani30898
    @Hani30898 Жыл бұрын

    Today is thanksgiving and I’m so thankful for this channel 🙏🏽thank u selam

  • @-achawach5782
    @-achawach5782 Жыл бұрын

    "ገቢያችን ለራሳችን የምንሰጠው ዋጋ፣ እና ለገንዘብ የምናሳየው ሃይል ነጸብራቅ ነው"። አመሰግናለሁ ሰላም

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @mebratubene591
    @mebratubene591 Жыл бұрын

    ዋውው በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🙏🙏

  • @hawla21
    @hawla219 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ወጣት ነሽ በርቺ ብዙ ነገሮች እየተማርኩብሽ ነው።

  • @zelalemasres
    @zelalemasres Жыл бұрын

    መጀሙሪያ ጠንክረን እምንሰራለትን ነገር ማወቅ ነው ዋናው። ትጋታችን ትግላችን ለምንድነው? ለገንዘብ ብለን ከሆነ ከንቱ ነው። ትጋታችን መልካም ለማድረግ ጥሩ ለማድረግ ከሆነ ብራችንን ሳይከፈለን አግኝተነዋል።

  • @tegegnemersha306
    @tegegnemersha306 Жыл бұрын

    ጎበዝ ልጅ! ጥሩ ትምህርት!

  • @amanuelayele364
    @amanuelayele364 Жыл бұрын

    I’ve watched every single video of you and I really really love your content, and it really helps me in a different ways thank you so much for your help.

  • @mesfinworkneh1093
    @mesfinworkneh1093 Жыл бұрын

    እረግ እረግ እረግ እረግ እረግ ስንት አይነት እሳት እሳት የበላ ኢትዮጵያው አለ እሚገርም ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @ESKEDARTUBE

    @ESKEDARTUBE

    Жыл бұрын

    😂 አንዴታ ደሞ ወደኔ ቤት ጎራ ብትል ጭራሽ ትደመማለህ

  • @Nejat197

    @Nejat197

    Жыл бұрын

    ​@@ESKEDARTUBE መጣን😅

  • @ESKEDARTUBE

    @ESKEDARTUBE

    Жыл бұрын

    @@Nejat197 😃🥰 እንኳን መጣሺ መልካም መደመም

  • @ybk8030
    @ybk8030 Жыл бұрын

    ጠቃሚና መደመጥ ያለበት ነገር ነዉ

  • @tatekwosenyeleh7086
    @tatekwosenyeleh7086 Жыл бұрын

    Genuine & excellent stat up. Keep it up, Selam.

  • @hanokhabtu3533
    @hanokhabtu3533 Жыл бұрын

    ማህተብሽ ዋው ሲያምር

  • @zeyedearegahegn9414
    @zeyedearegahegn9414 Жыл бұрын

    Very interesting idea. Thank you!

  • @addisalemayehu3577
    @addisalemayehu3577 Жыл бұрын

    Des tiyaleshe tebareki berchi !!!

  • @gebriemichaelgobezie1246
    @gebriemichaelgobezie1246 Жыл бұрын

    Very intersting idea.thank you selam🙏

  • @haileatinaf7610
    @haileatinaf7610 Жыл бұрын

    berchy ,,i am listening you from heart

  • @chombe9555
    @chombe9555 Жыл бұрын

    ሰላም ቆንጆ በጣም ልክ ነሽ ዛሬ ነው የጀመርኩት ያንችን ትምርት በርች እንዳቺ የሆኑ ሰዎች ያስፈልጉናል ህሊናችንን የሚያነቁ አመሰግናለሁ በጣም

  • @seyamen1
    @seyamen1 Жыл бұрын

    yes you are 100% right

  • @frezermekonnen303
    @frezermekonnen303 Жыл бұрын

    JUST LIKE YOUR CONFIDENCE KEEP IT UP!

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 Жыл бұрын

    Our beautiful may God bless you wow

  • @itsfinished4753
    @itsfinished4753 Жыл бұрын

    ቆንጂትዬ ጌታ ይባርክሽ 💖🙋

  • @dagimadamu2520
    @dagimadamu2520 Жыл бұрын

    That's true thanks

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰላምዬ

  • @tekalegngeneneabera1686
    @tekalegngeneneabera1686 Жыл бұрын

    its amazing and cultural based program

  • @misterdeevegas7258
    @misterdeevegas7258 Жыл бұрын

    Good point. Just take a deep breath between your points. I almost run out of breath for you

  • @yonasephrem3127
    @yonasephrem3127 Жыл бұрын

    Interesting Content ... Nice program ...love it ... Good composition

  • @dawitassefa4680
    @dawitassefa4680 Жыл бұрын

    That is quit enough supportive i have to say thank you realy

  • @eliastilahun659
    @eliastilahun659 Жыл бұрын

    Hufff i love the production😍😍😍

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 Жыл бұрын

    I like your cultural coffee and nice explanations.

  • @antenehagar9672
    @antenehagar9672 Жыл бұрын

    Thank you.

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 Жыл бұрын

    It is really really interesting topic! I got too much of it. By the way I liked that scene you take a break😊

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 Жыл бұрын

    እውነት ነው በበረገደ ነው። ሁለት ሰዎች አንድ አይነት ስራ አንድ አይነት ኢፈርት አንድ አይነት ሎኬሽን ቢደክሙም ላንዱ ይበረግዳል ለሌላው ይቋጥራል።

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Жыл бұрын

    Thank you selameya❤❤❤

  • @eliastsegaye2000
    @eliastsegaye2000 Жыл бұрын

    Wow thanks 🙏

  • @tinsaekasu9361
    @tinsaekasu9361 Жыл бұрын

    I Love your content selina.

  • @eyuelsebsbe1864
    @eyuelsebsbe1864 Жыл бұрын

    Nice topic, nice content, and what an awesome way to tell us. My only comment is, the background music at some point really was distracting.

  • @nonstop2227
    @nonstop222711 ай бұрын

    thank you. selamina

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ካንች ብዙ ተምሬአለሁ በርች

  • @tsegufissha8178
    @tsegufissha8178 Жыл бұрын

    ኣሪፍ ሀሳብ!!

  • @erhiopis9565
    @erhiopis95652 ай бұрын

    Ye angetish mahateb ❤❤❤❤

  • @desalegnworkie6561
    @desalegnworkie6561 Жыл бұрын

    any how u are so intelligent, SMART idea with best explanation

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene64409 ай бұрын

    Thank u❤

  • @user-wl9pi7er5o
    @user-wl9pi7er5o Жыл бұрын

    ሰላምዬ እንዴት ደስ እያለኝ ይሄ እኮ የኔም ችግር ነው ይሄ ........እያልኩ ነው የማዳምጥሽ

  • @AbdlahiJuhar
    @AbdlahiJuhar3 күн бұрын

    Tnx's

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Жыл бұрын

    Thank you

  • @Shelengtube
    @Shelengtube Жыл бұрын

    ልክ እንደስምሽ ሰላሜ ነሽ🎉

  • @yilmakebede7418
    @yilmakebede7418 Жыл бұрын

    Money multiples with the man who doesn’t it let it vanish but invests in something worthwhile.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Жыл бұрын

    መሰቀልሺ ሲምር የኔ ቆንጆ

  • @ethiofilm3603
    @ethiofilm3603 Жыл бұрын

    You are unique ❤️

  • @alpharelaxation6692
    @alpharelaxation6692 Жыл бұрын

    n ur doing it well 👏👏👏

  • @agezeeristu3115
    @agezeeristu3115 Жыл бұрын

    I love ur studio😘

  • @WakgariYadeta
    @WakgariYadeta Жыл бұрын

    nice impression keep it up

  • @Savedbygraceet
    @Savedbygraceet Жыл бұрын

    “ብዙ ዘራችሁ፥ ጥቂትም አገባችሁ፤ በላችሁ፥ ነገር ግን አልጠገባችሁም፤ ጠጣችሁ፥ ነገር ግን አልረካችሁም፤ ለበሳችሁ፥ ነገር ግን አልሞቃችሁም፤ ደመወዙን የተቀበለ ሰው በቀዳዳ ከረጢት ያደርገው ዘንድ ደመወዙን ተቀበለ።” - ሐጌ 1፥6

  • @habtamutibebu2947

    @habtamutibebu2947

    Жыл бұрын

    በጎስፕል ፓሬብል የተማርነው ሥለ 2ቱ ሌላትርፋማ ብርርርርርር...ነው በማቴ25 " 2መክሊት /ብርየተቀበለውደግሞ ቀርቦጌታሆይ " 2መክሊት ሠጠኸኝእነሆ ሌላ2መክሊት አተረፍኩበት"ማቴ2522

  • @habenhabtetsionuqbu1211
    @habenhabtetsionuqbu1211 Жыл бұрын

    Thank you beloved Selam🙏 The contents you’re bringing to us, the way how you present and your video qualities are always fascinating. Keep it up the good work! Just one comment if you feel comfortable to this is….what if you take a bit pause in between and take a good deep breath instead of going through the whole issues within one breath😀😍. Much love & respect🙌

  • @-achawach5782

    @-achawach5782

    Жыл бұрын

    I totally agree with your idea. This is your stage. Imagine you are recording it for your own use, forget the audience while recording. It feels very humble and genuine, like a genious freshman presentation. I love it though, I have to confess.

  • @hotmix2276
    @hotmix2276 Жыл бұрын

    thank u

  • @SimegnTsegaye-ql3lz
    @SimegnTsegaye-ql3lz Жыл бұрын

    sounds cool seliye

  • @myinterest7501
    @myinterest7501 Жыл бұрын

    What a great presentation, bulb in z Fanous, the colors of your dress, the Jebena, the way you talk which is natural... I love many of it, even though my perception is a lil bit different from yours

  • @abrahamsisay3440
    @abrahamsisay3440 Жыл бұрын

    እንደት እንደምወድሽ ሁሌም ነዉ የማይሽ

  • @degefamarkos6790
    @degefamarkos6790 Жыл бұрын

    Thanks a lot beautiful i got a good idea

  • @abrahamabebe137
    @abrahamabebe137 Жыл бұрын

    U so Amezing nice keep it up

  • @tegegnbelete142
    @tegegnbelete142 Жыл бұрын

    thanks

  • @Aligaz1909
    @Aligaz1909 Жыл бұрын

    I am sorry to say this when i see the title and you picture i bleme my self that it was not good channel giving me one viewer to tge wrong personyou are matured and displine girl keep it up. good girl

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Жыл бұрын

    I subscribed your channel today I like it as well 💯👍

  • @getnetfetene8501
    @getnetfetene8501 Жыл бұрын

    hi ሠላም ጎበዝ ነሽ ግን ብር ለማግኘት ጠንክሮ አስቦ ወጥሮ መሥራት ነው

  • @yohannesewunetu2974
    @yohannesewunetu2974 Жыл бұрын

    keep on it

  • @yehonatal
    @yehonatal Жыл бұрын

    great topics, maybe try not rush through everything take your time make it a conversion, take a breath i feels like your gonna suffocate and that's stressing me out.

  • @AirplaneET
    @AirplaneET Жыл бұрын

    Wow what a heartbreaking background 😍

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 Жыл бұрын

    ሠላም ነሺ እናት!!

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Жыл бұрын

    ብርን ለማግኘት ሆነ ያገኘነውን ብር በአግባቡ ለመጠቀም ለብር ያለን ቫልዩ በጣም ወሳኝ ነው። ምክኒያቱም አንቺ እናዳልሽው አንድ ጓደኛኛችን ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረን ስንፈልግ የምንሰጠው ክብር እና ፍቅር ይኖራል ከዛ ደሞ የምንቀበለውም እንደዛው ክብር እና ፍቅር ይኖራል ስለዚህ እነዚህ ክብርና ፍቅር ያልኳቸው ነገሮች value ይባላሉ። ማስተካከል የምፈልገው ነገር በዚህ ርዕስ ላይ ብርን አትራክት ለማድረግ ጠንክሮ መስራት ብቻ ሳይሆን የሚለው አባባል ጠንግሮ የመስራትን ዕሴት ስለሚያጠፋው መጠንቀቅ ጥሩ ነው። ጠንክሮ መስራት መተኪያ የሌለው የገንዘብ ማግኛ ምንጭ ነው ብዬ የማምነው። በርቺ ጥሩ ነው እህት።

  • @hababuye
    @hababuye Жыл бұрын

    ጥሩ ሃሳብ አንስተሻል። . . . ብር እና እኛ ልንገናኝ ያለው ግብግብ ቀላል አይደለም--በጉዳዩ ከተሻለ ልምድ ባለፈ የጠለቀ እውቀት ኖሮት በቀላሉ ሊያግባባን የቻለ ከባቢ ይጎድለናል። . . . እንዳልሺው የአከባቢያችንን ወይ ጨርሰናል አሊያም ንቀናል። . . . እየፈለጉ ባለማግኘት መኖርን ስለተለማመድን ያንን እድገት በኣዋጭ ድግምት/pattern መቀየሩ አዲስ ባህል ያመጣል። በርቺ እኑ!. . . እጅግ ጠቃሚ ጉዳይ ነው።

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g Жыл бұрын

    እሚገርምሽ ነገር እሰራለሁ ግን ብሬ የት እንደሚገባ አላውቅም ብዙ ብር ሳላስበው የማያስፈልገኝ ነገር ገዝቼ እጨርሰዋለሁ

  • @emebetteshome

    @emebetteshome

    Жыл бұрын

    ye church asirat kifl

  • @user-kr7zv2sh4e

    @user-kr7zv2sh4e

    Жыл бұрын

    እኔም እንደዛው ነኝ

  • @feelrelaxed7066

    @feelrelaxed7066

    Жыл бұрын

    Please take a tutorial on money management that will literally change things

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    Жыл бұрын

    Yihe money management skill alemenor ena menfesawy chigr new huletunm kastekakelk manage lemareg ayikebdm 1.sle birr management mawek(manbeb ena videowochin mayet) 2.asrat mawutat ena tselot madreg genzeben barklgn malet ena letechegeru mtswat mestet betam lewut alew

  • @yohaneskindaya5392

    @yohaneskindaya5392

    Жыл бұрын

    ኣንተ በደብተራ ድግምት ወይም መተት ተደግሞብሃል፡ ጉድህ ፈላ ምን ያሻልሃል ታዲያ፡🤔🤔🤔

  • @winatadesse8712
    @winatadesse8712 Жыл бұрын

    Welcome selamye

  • @natnaelkassaye7119
    @natnaelkassaye7119 Жыл бұрын

  • @tewodrosasfaw9647
    @tewodrosasfaw9647 Жыл бұрын

    yemr betam teleyalesh☺. yehan yalkubet mekenyat lemn meselesh be birr side becha alyewetem be telyaye side enji ... keteyebt 🥰

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @mosesbell8169
    @mosesbell8169 Жыл бұрын

    ቆንጅዬ የተፃፈልሽን ነው የምትኖሪው በራስሽ ምንም ማድረግ አትችይም (ቡና ከጠረጴዛ ላይ አንስቶ መጠጣትም ቢሆን) ስለ ብር ከጠየቅሽኝ ግን አንድ ነገር ልበል " ለሳንቲሞች ከተጠነቀቅሽ ብር ራሱ ይጠነቀቃል " ሰላሙን ያብዛልሽ በርቺ 😘

  • @bona2318

    @bona2318

    Жыл бұрын

    Tebarek

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    Жыл бұрын

    Yetetsafelshn yemibal neger yelem predestination amelekaket shtet new be free will new yemnnorew mekeyer yalebetn mekeyer enchilalen

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 Жыл бұрын

    Background athmosoher is awesome

  • @ethiostoremarketing
    @ethiostoremarketing Жыл бұрын

    Yihen show በ ቡና ሳይሆን በ በር# ! አሰበኩት !..wow

  • @nicodemus_777
    @nicodemus_777 Жыл бұрын

    Don't use the word "awared!". There is no such a word. "Aware" is an adjective and it doesn't have a past tense. Just use the word "aware"...it's the correct one.

  • @nova3677
    @nova3677 Жыл бұрын

    You're giving out great information, but please talk a bit slow if you could.

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 Жыл бұрын

    ገንዘብን ዋጋና ክብር ሳልሰጠው ገንዘብም እንደራቀኝ አለሁ ጠበል መጠመቅ አለብኝ

  • @AngesomTeka-ip2ms
    @AngesomTeka-ip2msАй бұрын

    Anchi lij gn mndnew 😊😊 mtlefeliw

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Жыл бұрын

    ቡናሽን ብቻ አድንቂያለሁ 🥸🥸🥸

  • @djibrilkonate723
    @djibrilkonate723 Жыл бұрын

    Its not what you think about money its how you hund it when you have it and thats your subconscious mind

  • @jkebede43
    @jkebede43 Жыл бұрын

    Berchi

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Жыл бұрын

    ሰላምየ 😍😊

  • @SolomonGezu
    @SolomonGezu Жыл бұрын

    endezi lebam sew subscribed yegbawal! i am did that keep up, thank you

  • @NgusTube
    @NgusTube Жыл бұрын

    አቦ አንቺ ልጅ ስወድሽ እኮ

  • @alemtsehaytakele6170
    @alemtsehaytakele6170 Жыл бұрын

    የኔን ታሪክ የምትናገሪ ነው የመሠለኝ

  • @Firew-wq6ef
    @Firew-wq6ef Жыл бұрын

    Baxaam tamachitognaal barchii baxaam astamaarii naw

  • @nate-rk5kj
    @nate-rk5kj2 ай бұрын

    👍

  • @ermiyasnigatubekele5363
    @ermiyasnigatubekele5363 Жыл бұрын

    ሀበሻ ላለመስራት የማይደርገው ነገር የለም

  • @africanhairstyles2015
    @africanhairstyles2015 Жыл бұрын

    My beautiful seli

  • @brookbrook1674
    @brookbrook1674 Жыл бұрын

    በላችሁ ነገር ግን አልጠገባችሁም ጠጣችሁ ነገር ግን አረካችሁም ለበሳችሁ ነገር ግን አልሞቃችሁም ደሞዙንም የተቀበለ ሰው በቀዳዳ ቀረጢት ያደርገው ዘንድ ደሞዙን ተቀበለ ይላል ክርስቶስ የበረከት ሰዎች ሲያልፉ የስልብና ልጆች ይተካሉ ብትሰሪም በሰይጣን ትጎተቻለሽ የሰው ልጅ ባይተኛ ሁሉ ቢሰራ መቼም እያልፍለትም

  • @theartiststube4219
    @theartiststube4219 Жыл бұрын

    I loved all your contents and presentation. You have such a great point with a humble presentation. Just some points to add, avoid linear tone have pause and stress sometimes, use some tone variation and it will not make your presentation monotonous. Plus avoid the black dying on your finger nails. Otherwise you are excellent.

  • @yosefnegash8971
    @yosefnegash8971 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰👌🙌

  • @kome4254
    @kome4254 Жыл бұрын

    ምን እንደምታወሪ በይገባኝም፣ በአሁኑ ጊዜ ብር ለመሥራት ከባለሥልጣን ወገን መሆን ብቻ ነው የሚበቃው። በሥራ ቢሆን እንደ ገበሬ የሚሠራ የለም።

  • @desalegnworkie6561
    @desalegnworkie6561 Жыл бұрын

    wow des yilal pronouncation አጠቃቀምሽ አንዳንድ ጊዜ በእንግሊዘኛም ብታወሪ ደስ ይለናል

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 Жыл бұрын

    ጥሩ ሀሳቦች ታቀርቢያለሽ። ግን በአንዳንድ ምሳሌዎችሽ አልስማማም። ለምሳሌ በቢፌ ውስጥ የምናስቀምጣቸው እቃዎችን በበአል ጊዜ እና በትልቅ እንግዳ ብቻ የሚወጣው እኔ deserve አላረግም በሚል ሳይሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው scarcity ጋር የተያያዘ ነው። እነዚህ እቃዎች በአብዛኛው ውድ ሰለሆኑ መልሶ ለመግዛት ስለሚከብድ፣ ረከስ ባለው እቃ ቀን ተቀን እየተጠቀምን ያንን ውድ እቃ ለspecial occasions እንጠቀማለን። ግን ወደውጪ አገር የሄዱና የእቃ ችግር በሌለበት ሁኔታ በቀላሉ ማግኘት እና መግዛት ስለሚቻል ቢፌ ውስጥ ገዝቶ የሚያስቀምጥ አታገኝም። ግን ሌላ አንቺ ከምትይው ጋር የሚሄድ ባህላችን የሚመስለኝ ከዚህ የተሻለ ህይወት ይገባኛል የሚል እና ያንን የተሻለ ህይወት ለማግኘት ከውስጥ ተነሻሽነት ማጣትና ባሉበት ድህነትcomfortable የመሆን ባህል ይመስለኛል ዋናው ምክንያት። ይህንንም ለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ በዛው ህይወት ለመቆየት መሻትና ለመሻሻል ጥረት አለማድረግ ወደኋላ የጎተተን ባህል ነው። ባለንበት comfortable መሆንና የተሻለ ህይወት ለማግኘት አለመጣር። ብዙ አምርቶና የተለያየ ዘዴዎች በመጠቀም ምርቱን የሚያሳድግበትንና በተለያዩ ምርቶች በማምረት ገቢውን ከመጨመር ይልቅ ትንሽ አምርቶ ለምግብ ካገኘ ጫማም ያስፈልገኛል ሳይል በባዶ እግሩ የመሄድ፣ ወይም ያችኑ የሚለብሳትን የጨቀየች ልብስ ለብሶ አመቱን መቀጠል ፣ ያስፈልገኛል የሚል እልህና ፍላጎት ማጣት ነው።

  • @leulmintwab4787
    @leulmintwab4787 Жыл бұрын

    የኔ ንግስት ምን ያህል ድንቅ እንደሆን አንች አታዊቂም።

  • @dagimwondimu6565
    @dagimwondimu6565 Жыл бұрын

    ........ የማነች ደግሞ ሌላ ሚጢጢዬ ብስል.........እደጊሊን፲፲፲፲ አንድ አንዴም ቻናልሽ ላይ ጋብዥን፲

Келесі