ለሰው አትናገሩ Don't tell anyone | Bunna with Selam

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #procrastination #donttell #workhard
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 193

  • @mahidertamiru6785
    @mahidertamiru6785 Жыл бұрын

    ገና ሳልሰማ like ማደርገው ነገርስ

  • @user-uq6lj2dt8j
    @user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын

    መስቀልሽ አለባበስሽ እርጋታሽ ከመልክሽ ከንግግርሽጋ ውብ ሴት ነሽ 💗💛💚

  • @bettyeden4965
    @bettyeden4965 Жыл бұрын

    የኔን መውደቅ ባይፈልጉ ራሱ "ነግሬሽ ነበር አልሰማሽኝም" ለማለት መውደቄን ይፈልጉታል

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Жыл бұрын

    ሚገርም ነው በጣም ልክ ነሽ ለእኔ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በራሴ ላይ ያየሁት እውነታ ነው ዝም ብሎ ሰርቶ ስኬትን ማግኘትን የመሰለ ነገር የለም በራስ መተማመንን ሳይቀር ይገነባል ዝም ብሎ ሰርቶ ስኬትን ብቅ ማድረግ። ብዙ እቅዶቼን አውርቼ በወሬ የቀሩብኝ አሉ ያደረኳቸው ስለመሰለኝ በወሬ😮😊

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun7493

    እረ በጣም ተቸግሬአለሁ ያሰብኩትን ሁሉ እየተናገርኩ በቃ ሳልሰራው ስቀር ሰዎች ማሳካት የማልችል አርገው ነው ሚያስቡኝ እንጂ ያላሳካሁበትን ምክንያት አይጠይቁኝም ይሄ ደግሞ በጣም እየጎዳኝ ነው😢

  • @royaedsfkkfjdrujr161
    @royaedsfkkfjdrujr161 Жыл бұрын

    በእሾክ መሐል የተገኘሽ የሰላም አበባ ❤❤❤

  • @Ethio-sport-and-music
    @Ethio-sport-and-music Жыл бұрын

    ቡና እየጠጣን አብረን ሆነን የምታወሪኝ ነው የሚመስለኝ🎉

  • @natiefrem4478
    @natiefrem4478 Жыл бұрын

    ከምር ማድረግ የምፈልገውን ለሠው እናገራለው ግን መጨረሻላይ ግን አይሣካም ትምሕርት ወስጃለው አመሠግናለው

  • @Ethio-sport-and-music
    @Ethio-sport-and-music Жыл бұрын

    ሰላምዬ የኔ ጨዋ.....እንዳንቺ አይነት ዓይን የሆኑ ወጣቶች ያሉዋትን ኢትዮጵያ ተስፋ ትውልዱን ደሞ ግድ የላቸውም ይላሉ.....ህልማችን እንዳልሽው እናሳካና ግድ የሌለው ትውልድ ትልቅ እንደሆ እናሳያቸው❤🎉🎉

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Жыл бұрын

    እኔ ግን ከሰማሁሽ ያየሁሽ ልብን ገዝቶታል አነጋጋገርሽ ውበትሽ በቃ የምመኛት ሴት አይነት ነገር ነሽ ምን ይሻለኛል ያማልዋሸው በጠዋት አንቺን አይቼ ቀኔ አሪፍ ሊሆን ነው ከቻልሽ ኮንታክትሽን አታች አድጊልኝ ብዙ ምክር እፈልጋለሁ ?

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Жыл бұрын

    የኔ ወለላ😍

  • @tsigekidane3474
    @tsigekidane3474 Жыл бұрын

    ቅርብ ሆነው እሩቅ የሆኑ ሰዎች በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን 👌👌👌👌

  • @merik2813
    @merik2813 Жыл бұрын

    ልክ ነሽ ጠላት ከ ሀሳብሽ ነዉ ሚያበላሽብሽ

  • @samsonmekuria4290
    @samsonmekuria4290 Жыл бұрын

    Wow እጅግ በጣም ጠቃሚ ለሰዎች መለወጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ምክር ስለለግሽን እናመሰግናለን::

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 Жыл бұрын

    Your maturity greatly surpasses your biological age. Keep in mind that as you teach, you also learn effectively, connecting with your inner source. This connection opens the fountain of knowledge. Thank you for sharing your insights.

  • @meronsami
    @meronsami Жыл бұрын

    በጣም አመሠግናለሁ !

  • @bemhretutassew4528
    @bemhretutassew4528

    Wow it's really a very helpful topic thanks and keep doing it but if you write the sub topics and give them sections on the video so that we can see clearly what you are talking about and take a note easily but other than that i like that keep going 🙏

  • @asterinatube
    @asterinatube Жыл бұрын

    🎉🎉🎉በትክክል ዝም ዝም ማለትን የመሰለ ነገር የለም 🎉🎉🎉

  • @wello446
    @wello446 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ እውነትሽን ነው ለሰው የምታስበውን ነገር ቀድሞ አይነገርም

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 Жыл бұрын

    Confuse them with your silence, Shack them with your Result.

Келесі