በጉና አራጁ/ከእውነተኛ ህይወት የተወሰደ ትረካ/ETHIOPIAN AMHARIC NARRATION BEGUNA ARAJU

Ойын-сауық

‪@segenetmedia‬
በጉና አራጁ/ከእውነተኛ ህይወት የተወሰደ ትረካ/ETHIOPIAN AMHARIC NARRATION BEGUNA ARAJU

Пікірлер: 21

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Жыл бұрын

    ሁሌም በኢትዮጵያ የሚሾሙ ሁሉ በሰው ደም በሰው ነፍስ ላይ ተረማምደው ሰውን ያክል ክቡር በጭካኔ አርደው በሰው በድን ላይ ተረማምደው ውስኪ ሲራጩ የነበሩ አሁንም ከአለፈው የማይማሩ ሰው በላዎች አሁንም በድሃው ደም ይነግዳሉ መጨረሻቸውን ግን አያውቁም።

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын

    እንኳንበሰላምመጣህልን የጠፋሰዉ በሰላምህነዉ

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 Жыл бұрын

    እኳን በሰላም መጣህልን ።

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76985 ай бұрын

    Annnn demeti 😀😀

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Жыл бұрын

    ሰሞኑን የማናቀዉን ደርግ እያስተዋወከን ነዉ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ሰላምህን ስጠን😢😢

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🥰❤️🙏

  • @weynikebede5845
    @weynikebede5845 Жыл бұрын

    Welcome back to us 😊😊😊🙏

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Жыл бұрын

    Welcome

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Жыл бұрын

    😥😥እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AndeKidanemariam

    @AndeKidanemariam

    Жыл бұрын

    Hi ande

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Жыл бұрын

    እንዴት ይዘገንናል 🙈🙈🙈

  • @sabirgursum2663
    @sabirgursum2663 Жыл бұрын

    wall came

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76985 ай бұрын

    Ende lejochi eyetekerkumu nachew yetebaluti yemidegemuti 🦉🦉🦉

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 Жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ይህን ያህል ግፍ እንዲፈጽሙ ያደረገውን መንግሥቱ ሀይለማሪያምን ወደ አገር ይግባ ይቅርታ ይደረግ የሚሉ ግን በጣም ያሳዝነኛል 😠 sad history

  • @bereal5709

    @bereal5709

    Жыл бұрын

    ጀግናም ይሉታል እኮ ንፁሀን የአገር ባለውለታ ምሁራንንነ በግፍ ስለ ጨረሰ ግን ግፈኛ ሰው እኮ እድሜው እረጅም ነው ጌታ የንስሀ ግዜ ስለሚሰጥ አተራረኩ ግን እውን የምናየው ይመስላል ታሪኩን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Me.me1239

    @Me.me1239

    Жыл бұрын

    @@bereal5709 exactly he didn’t even apologize to his war crime. If he ever stepped his foot in Ethiopia he should be held accountable and punished for his crimes.

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76985 ай бұрын

    Sew Ye moral bekati kelalew tedebkiko yemibla awera new 🐍🐍

  • @tr7094
    @tr7094 Жыл бұрын

    አሁንም ያው ነው ምን አይነት እርግማን ነው ያለብን???

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Жыл бұрын

    Welcome. The same story repeated now and no change. What a mess

Келесі