No video

በጌታቸው ረዳ የሚመራው ክልላዊ መንግሥት ያጋጠመው አጣብቂኝ!

በጌታቸው ረዳ የሚመራው ክልላዊ መንግሥት ያጋጠመው አጣብቂኝ!
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 143

  • @gstdte6781
    @gstdte6781Ай бұрын

    እንኳን ደሰ አለህ! እና የጦርነት ውጤት ይህ ነው

  • @abrahaleyWollerufeal
    @abrahaleyWollerufealАй бұрын

    ኤርምያስ ይህ የምታወራዉ ሚዛኑ ያልጠበቁ ሓሰተኛና ያልተጣራ ሁሉም የትራይ ተወላጅ ለሚወዳቸ ጆነራሎች የስም ማጥፈት ዘመቻ ኣኪል ነወ።

  • @7kilo853

    @7kilo853

    Ай бұрын

    አፈር ብላ ደንቆሮ

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2lАй бұрын

    የትግራይ ኩንተሮ እሰከ ድባይ ያልኮዉ በአብይ አውቅና በ አድስ አአበባ አየር መንገድ አልፎ ነዉ ድራማ ነዉ ወረቅ በሁሉ አካባብ አለ ግማሹ ግማሹ በክንቶሮ ባንድ ይሸወጣል በሀሉ አትዮጵያ ከጋንበላ እሰከ ኦሮምያ ጉሙዝ ለምንድነዉ ትግራይ ስሆን የተደቃቹ ከወርቅ ኩንትሮ መዉራት ለምን በአሮምያ የተጠለፉ ተማርዎች አትዘግቡም ሰዉ ሁኑ

  • @haba11
    @haba11Ай бұрын

    ቻይናዎች እንዴት ገቡ? በየት በኩል ገቡ? ፌዴራልስ እውቅና የለውም ትላለህ? የትግራይ ኃይሎች የተፈናቀሉ ወደ ቀያቸው ለመመለስ በሚሰሩበት በአሁኑ ወቅት ዘገባው ለምን እነዚህ ላይ አቶኮረ? የሪፓርተር ጋዜጣ አዘጋጅ ትግራይ ስለሆነ ብቻ እንዴት ታማኝ ይሆናል። እነ እንትናምኮ ተጋሩ ናቸው።

  • @solomonhadush9726
    @solomonhadush9726Ай бұрын

    አየ ኤርሚያስ ለገሰ ይህ ሃሳብኮ ትክክል ነህ እንደ ኢትዮጵያዊነትህ ትክክል ነህ እኔ በበኩሌ እንደ ትግራይ ተወላጅ በኢትዮጵያዊነት ኣላምንም ምክነንያቱ የኢትዮጵያ ህዝብ የራስዋን ሃገር ከባዕድ አገሮች በመሆን ያስጨፈጨፈች አገር ኢትዮጵያ ኣንድዋ ናት በኣሳፋሪ ሁኔታ ለዚህ ነገሮች ያመጣው ዐብይ አሕመድ ተብየው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ና የኢትዮጰያ ህዝብ ተጠያቂ ይሆናል ኤርሚያስ ለገሰ እነንደኢትዮጵያነትህ ትክክል ብለሃል ኤርሚያስ አንድ ነገር ግን ልንገርህ ዓንዶም ገብረስላሴ ባንዳ እንጂ ትግራዋይ ኣይደለም ምክንያቱም ከብልፅግና ወግኖ የትግራይ ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ የዓራና መሪ ነው ለዚህ ሁሉ ዝርፊያ እንዲመጣ ያደረገ አንዱ አንዱ ዓንዶም ስለ ሆነ ኤርሚያስ በዚህ ሰዉየ እንዳትሳሳት ኤርሚያስ አንድ ነገር ልንገርህ አንዳንድ ሰዎች የፖለቲካ መጠቀሚያ እንዳያደርጉት መጠንቀቅ አለብህ እኔ ግነ ኣንድ አንድ ነገር ልንገርህ ኣሁን ያልከው ነገር 100% እውነት ነው በግዚያዊ አስተዳደር ውስጥ አሉ የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ መስሎ ህወሃትን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኣሉ ለዚህ ተጠያቂ የሚሆነው ጌታቸው ረዳ ፃድቃን ወዲ ወረደ ተጠያቂ ናቸው ኤርሚያስ ለገሰ ኣንተ እንደ ኢትዮጵያዊ እኔ ግን እነደ ትግራዋይነቴ ይህ ዝርፊያ በጣም በጣም ያሳዝነናል ጌታቸው ረዳ ራሱ ችግር ስላለበት ነው እንጂ እነዚህ ዘራፊዎች ትዲኤፍ ይሁን ጀነራል ባለስልጣን በጣም ትንሽ ናቸው ጌታቸው ራሱ የማውራት ችሎታ ብቻ እንጂ የመምራት ብቃት የለውም ጌታቸው ጠንካራ ቢሆን ኖሮ እነዚ ከመቀሌ ዱባይ የተዘረጋው መስመር መስበር ይችል ነበር

  • @samera626

    @samera626

    Ай бұрын

    ከሀድዋች መከላከያችንን ከሗላ በተኛበት አርዳችሗል ምን ሊጠብቃችሁ ነበር????

  • @solomonhadush9726

    @solomonhadush9726

    Ай бұрын

    @@samera626 ከሃዲዎች እማ እናንተ ናቹሁ አሁንም ልድገምልህ ከዚች ከሀዲት ሃገር መኖር ኣልፈልግም አበቃ

  • @samera626

    @samera626

    Ай бұрын

    @@solomonhadush9726 እንደ ክልል እራሥህን ቻል መጀመሪያ 😀😀😀😀😀😀

  • @solomonhadush9726

    @solomonhadush9726

    Ай бұрын

    @@samera626 ትግራይ ትስዕር ምድረ ርዝራዥ

  • @trustingod2549

    @trustingod2549

    Ай бұрын

    ​@@samera626ካሓድማ አንተ ነህ. ዓለም የመሰከረው. የ ትግራይ ህዝብማ ኣሳየሕ

  • @DestaWubshet
    @DestaWubshetАй бұрын

    ኤርሚያስ ያስቀመጥከው መፍትሄ ሃሳብ ትክክል ነው። ሃብቱ የመጠበቅ እና የመጠቀም መብት ለክልሎች እና የኣከባቢ ማህበረሰብ የፌድራል መንግስት ክልሎች ከሚያኙት ገቢ ድርሻ እንዲኖረው በህግ መደንገግ ይቻላል።

  • @Ali-wr1ft
    @Ali-wr1ftАй бұрын

    ACM media እውነትም የእውቀት ቦታ ነው Thanks bro.

  • @hintsareda4945
    @hintsareda4945Ай бұрын

    LONG LIVE BRO FROM TIGRAY ADIGRAT

  • @danielayele8254
    @danielayele8254Ай бұрын

    ምን አንጎል አለህና ታዝናለህ??? ደጓሚዎችህ ከተበታተኑ የሚቀልበኝ የለም ብለህ ይሆናል የምታዝነው::

  • @fikregebrekidan2647
    @fikregebrekidan2647Ай бұрын

    ሰላም ነው ያጋጠመው ችግር የለም አንተ ከይሲ አታጋንን። It is within our control. የትግራይ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ነበርክ። ነህም። ነጋ ጠባ ህወሃት ኣሽባሪ ስትል ነበር።

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377Ай бұрын

    I also am very appreciative of your analytical ability!

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098Ай бұрын

    ለጊዜው ትግራይ እስኪረጋጋ እና የትግራይ ግዛታዊ አንድነት እስኪመለስ ማእድን ማውጣት ቢቀር ማንም ከህዝብ አይበልጥም ህዝብ ዋጋ ከፍላል ሊያስቆማቸው ይገባል ኤርትራውያን ስደተኛ ካሉ ማስወጣት ለራሳችን አልተረጋጋንም

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377Ай бұрын

    Thank you Ermias for your impeccable reporting and journalistic excellence!

  • @selamasfaw5665
    @selamasfaw5665Ай бұрын

    መጀመርያ ወርቅ ከሃገር የሚወጣ በቦሌ ነው ወይም በጅቡቲ ነው የሚቖጣጠረው ደግሞ መንግስት ነው አናሊስስ ስትሰራ ወይም ስትዘግብ ይህን ጥያቄ ማንሳት ትችላለሕ ግን ለማንሳት ፍላጎት የለህም ይህ የተፈለገው ቀጥሎ የስርዓት አልበኝነት እየተከሰተ በመሆኑ ፌደራል ይቆጣጠረው ለማለት ነው

  • @mershaasmamaw9386
    @mershaasmamaw9386Ай бұрын

    ጀ/ ምግበይ ያን ሁሉ ግለሂስ እና ይቅርታ ከትግራይ ወጣት ታጋዮች ፊት ያን ቀስቃሸ ንግግር ካደረግክ በኋላ ይህን ሪፖርት መስማት በጣም ያማል። አንተ ኖርክበት አልኖርክበትም አፋጣኝ ምላሽ ያስፈልጋል!!

  • @hintsareda4945
    @hintsareda4945Ай бұрын

    ኤርምያስ የኔ ንጉስ በርታ ከአዲገራት

  • @hintsareda4945

    @hintsareda4945

    Ай бұрын

    @@etheth5034 ኣታ ወራሪ ኣእመሮካ ዝመስል በራሪ ኣብ ዩቱበ ፈካሪ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @ghidaydesta5870
    @ghidaydesta5870Ай бұрын

    Blaming Tigaru because they don’t want Tigray to live in peace every one needs to get out of Tigray then we will see who is doing it why would Tigaru want to their own country??? Marnawit have asked General listen to it with out a proven you are helping the genociders

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @pwrNahom
    @pwrNahomАй бұрын

    Erimiye we need like this information pleas my bro God bless you

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377Ай бұрын

    Keep it on, Ermias!

  • @kefenaeffadelesa5132
    @kefenaeffadelesa5132Ай бұрын

    ሀገሪቷን ራቆት ያስቀረውና የማዕድን ሚኒስቴርን አፈፃፀም ያጎደለው አንዱ የወርቅ ኮንትሮባንድ ንግድ ነው። ማን ይሳተፍበታል? ድረሱበት

  • @Hoyatube12
    @Hoyatube12Ай бұрын

    I think, the report was made before and it may has true contents. Now, the main problem of Tigrai is the return of internally displaced persons. Controband is not a new invention in tigrai but in many of the country. Anyways, I don't think this is such a complex to Tigrai to solve.

  • @3hree9ine

    @3hree9ine

    Ай бұрын

    Your uncle part of the network?

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547Ай бұрын

    Marywet ask interview with general today about this issues did you listen?

  • @reflection9636
    @reflection9636Ай бұрын

    If true this would require a lot of collusion to be able to get the product to the market like customs airlines looks very complicated. 45:23

  • @wibjewellery9605
    @wibjewellery960521 күн бұрын

    እድሜ ለእስታሊን ተነቃብህ

  • @hintsareda4945
    @hintsareda4945Ай бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍RESPECT

  • @kebedetilahun7940
    @kebedetilahun7940Ай бұрын

    ትግራይ ሕዚ አብ ከቢድ ሐደጋ እያ ዘላ ሐቂ እዩ ኹሉ ህዝብና ጠመተ ሂቡ ክከታተሎን መፍተሒ ከምጽእ አለዎ

  • @BABABABA-cs5nv
    @BABABABA-cs5nvАй бұрын

    ስለ ጎርጎራ ያለ ማድነቅ ያስተዛዝባል

  • @Fikru1948

    @Fikru1948

    Ай бұрын

    Confuse and convince projects ‼️

  • @pwrNahom
    @pwrNahomАй бұрын

    Mengist Yemayakew malet new ?

  • @Bona39
    @Bona39Ай бұрын

    በጣም ረጅም ሰአት ትቆያለህ 45 ደቂቃ እስከ 1:00 ሰአት ብታደርገዉ ጥሩ ነዉ ሰዉ ይሰላቻል ስራ አለዉ መስማት እየፈለገ የሰአት መርዘም ጨርሶ ሳያዳምጥ ትቶ ይወጣል

  • @reflection9636
    @reflection9636Ай бұрын

    How do they export it? Implays a network that has support because the interaction that is very responsive to take advantage of the market changes.

  • @reflection9636
    @reflection9636Ай бұрын

    How credible is the report? If true it's very sad. Is gold not a problem in general? Is this a plant to discredit Tegray forces?

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vhАй бұрын

    ኤርሚ ሰማንህ እናርመዋለን አትብከንከን

  • @antenehmengiste7927
    @antenehmengiste7927Ай бұрын

    በምድር ኤርሚያስ ለገሰን የሚያክል አማራ የሚጠላ ሰው አለ ለማለት አይቻልም።የትግሬቸዎች አለቅላቂ እና ተላላኪ ነህ።አማራን ትችላለህ ።መጥፎ እምነት የማይጣልብ ነህ።ተለዋዋጭ እስስት ነህ።የበላህበት ወጭት ሰባሪ ነህ።ከዳተኛ ነህ።ያልከዳኸው ሚዲያ እና የፖለቲካ ድርጅት የለም።የመጥፎ መጥፎ ሰው ነህ።

  • @girmaywoldu2203
    @girmaywoldu2203Ай бұрын

    Reporter and ermias are right.

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5etАй бұрын

    It is very interesting report Ermiase . The way you present is excellent. Illegal activities should stop anyway the federal government should take action for the sake of the people tigray. It is shameful and embarrassing. This is the fate of politicians

  • @taferehagos4279
    @taferehagos4279Ай бұрын

    መጀመሪያም ሀገርን ለመከራ የዳረጓት የነበረዉ የወታደራዊ ክንፋ ከአላማ ወጥቶ ወደ ግል ሀብት መሰብሰባቸዉ አንዱ በዚህ ዝቅጠት ዉስጥ በመግባታቸዉ ነዉ ለግል ፍላጓት ለማማላት ሀገርን በሙሉ ያጠፏት

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9ycАй бұрын

    Ato Ermias as if you don’t know Ato Amare, owner of Reporter I disagree with you accepting the report as a reliable information. Why only in English? It is clear to change the minds of foreigners with the aim to help Abiy to continue his genocide campaign against the people of Tigray. Saying this doesn’t mean there couldn’t be a problem. But I don’t think it is to the level you are reporting.

  • @woldefantu75
    @woldefantu75Ай бұрын

    ኤርሚያስ ለምን ተወገዘ የምትለው ስርዓት (ህወሃት መር) መላው ሀገራችን ሲበዘብዝ የነበረው በዚህ ሁኔታ ነበር በዘር ከፋፍሎን፣አሁን መቀሌ ስለጠበበው መጋለጥ ጀመረ

  • @gebreselassiezemariame9788
    @gebreselassiezemariame9788Ай бұрын

    ሪፖርተር ጻፈው ብለህ ማራገብ ግብኣቱ ለምን❓

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184Ай бұрын

    I think it’s hard for all of us to live happily together because the past regime armed people to do more coordinated crimes

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lrАй бұрын

    tplf ተጋሩን መዝረፍ አሁን አልጀመሩም አምሳ አመት ሆኖወቸዋል። ተጋሩ በቃን ብለው እስከሚነሱ የቀጥላላ። ኤርምያስ ከነሱ ጋር ትሰራ ነበር ጉዳቸውን ታውቀዋለህ።

  • @AdhanomAdhanom-qc5ty
    @AdhanomAdhanom-qc5tyАй бұрын

    ኢትዮጵያ ታማለች፡ ራስዋን አሟታል ፡ራስ ከታመመ ሌላ አካል ጤናማ ሊሆን አይችልም። ስለዝህ ኢትዮጵያ በክፉኛ ታማለች። ወደትግራይ ከተመለስን ደግሞ ይህ የምመለከተው ብሮ ብቻ መጠየቅ ያስፈልጋል።

  • @pwrNahom
    @pwrNahomАй бұрын

    ooooooo Ethiopia Fetari yadinish🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉what Are you Talking about oooo my God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj8pg3yt8n
    @user-kj8pg3yt8nАй бұрын

    የሚያሳዝነው የትግራይ ህዝብ ማንገላታት ነው፡፡

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135Ай бұрын

    ምን እንደምትሆንማ በሚገባ ታዉቀዋለህ ። ዛሬም እንደ ልማድህ ኢትዮጵያዊ ነህ !! ልዩ ሰዉ ለፍትህ የምትኖር በርታ

  • @user-em9rk4gc6g
    @user-em9rk4gc6gАй бұрын

    ይህ ጉዳይ ለሰላምም ለሞራሊም ለህዝብ ሲሉ መስዋዕት ለከፈሉም ለከፈሉ ያሉ የሰራዊት ኣመራር ስም ኣደጋ ላይ የሚጢል ሲለሆነ ጊዚያዊ መሰተዳደር በይፋ መልስ እንዲሰጡበት ቢደረግ

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349Ай бұрын

    ወንጀለኛ መንግስት ካለ ጤናማ ማህበረተሰብ አይፈጠርም ምክንያቱም በፌዴራል መንግስቱ ውስጥ ያሉ ባለስልጣናት ወታደራዊ መኮንኖች ባጠቃላይ በዝርፊያ በኮንትሮባንድ ንግድ መሳሪያ በመሸጥ የተሽከርካሪ ማሽነሮችን በመሸጥ የታወቁ ናቸው ጭንቅላቱ የበሰበሰ አመራር ጭራው ተበላሸ ብትለኝ አይገርመኝም

  • @coystemam4171
    @coystemam4171Ай бұрын

    😂😂😂 የብልፅግግና ልጅ ኤርሚ

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349Ай бұрын

    ኤርሚያስ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ የማዕድን ፈቃዱን የሚሰጠው የፌዴራል መንግስቱ ነው እንጂ የክልሉ የማዕድን ቢሮ ሃላፊ አይደለም ሆኖም እነኝህ ቻይናውያን ና ሌሎች ወርቁን አውጥተው በየት በኩል ነው ይዘው የሚወጡት ? ሁለተኛ ፌዴራል መንግስቱ ይህንን ድርጊት ይፈልገዋል ምክንያቱም ከወራቶች በፊት ጠሚው የህወአት አመራሮችን ወደ አዲስአበባ በጠሩ ግዜ ይሄ ጉዳይ ተነስቶል መከላከያ ሚኒስትር የነበረው አብርሃም በላይም ወደ ትግራይ በተጎዘ ግዜ ይህንን ብሎ የህግ ማስከበር እንጀምራለን ብሎ ነበር ይህ ማለት ፌዴራል መንግስቱ የቀረው ሂሳብ ስለነበረ አሁንም ትግራይን የማውደም እንቅስቃሴ ለመጀመር እየታሰበ መሆኑን ያመላክታል ፌዴራል መንግስቱ የትግራይን አለመረጋጋትን ይፈልገዋል ምክንያቱም ትግራይን ወደ አለመረጋጋትና ስርአተ አልበኝነት እንድትጎዝ ይፈልገዋል

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547Ай бұрын

    Ermis this is fabricated

  • @kiroswalker7444
    @kiroswalker7444Ай бұрын

    Ermias, I do appreciate your ideas and suggestions. However, I just feel some of your comments are insinuating another war on Tigrai. You mentioned about Yesterday’s Welkaite, but you didn’t see the Welkait before Yesterday. I suggest to read the history.

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869Ай бұрын

    It's probably the greatest scandal in human history. Who would believe Tigray generals are trading with HGDE counterparts? Remember that thousands of TDF fighters are still bleeding due to lack of medical treatment. Shocking 😊 😲

  • @Fikru1948

    @Fikru1948

    Ай бұрын

    Bleeding ❓️😁😁🤪

  • @taferehagos4279
    @taferehagos4279Ай бұрын

    አሁን ከዘረፉ የማይቆም ግለኛ ስብሰብ መሆን አንዘጋ ለህዝብ አሳቢ ስብስብ ከወያኔ አትጠብቁ በአፈሙዝ የሚመካ በዘር ሀረግ የሚመካሀይል ነዉ

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5etАй бұрын

    It is too long at beginning you promised to tell us the report and it was important later on you mixed up things.

  • @pwrNahom
    @pwrNahomАй бұрын

    ooooooo Ethiopia Fetari yadinish🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reflection9636
    @reflection9636Ай бұрын

    There was some rumor that Eritrea was mining gold. Is this true? Are they involved?

  • @reflection9636
    @reflection9636Ай бұрын

    Looks to me like has the support of the government. An entity with a vast security system can not miss this unless it has the government's blessing or key components hands in it. Greed being the cause there should be lots of hands all the way to the top.

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtieАй бұрын

    ምናባህ አገባህ ኤርሚያስ የምትባል ቱልቱላ

  • @mehari1315
    @mehari1315Ай бұрын

    አርሚ ተዋቸዉ ባክ እነዚህ የተፈጥሮ ደደቦች ናቸዉ ደሞ የኣብይ ነዉ ይላሉ ኣይደለም:: TPLF, የትግራይ ህዘብ እርግማን ነዉ::

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919Ай бұрын

    This is good but please don't keep on repeating yourself, it is time consuming and at times monotonous, at best , boring

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377Ай бұрын

    Aransh yemibal lebba ye tplf yellemede lebba alle, ahunim ye tekedamew dereja imiyizew ISU indemihon leaftam alixeraxerim, ermias!

  • @user-td2dm1xf3k
    @user-td2dm1xf3kАй бұрын

    ኤርሚያስ በለፀገች 😂

  • @habtemariammebrahtu6947
    @habtemariammebrahtu6947Ай бұрын

    Hintset means construct

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377Ай бұрын

    Aransh malet yezih lebba ye asrasebat amet yeshiftegninet simmu new!

  • @desalegnkeleta2902
    @desalegnkeleta2902Ай бұрын

    ❤❤👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇲🇱🇲🇱

  • @user-vu3zf3fb4k
    @user-vu3zf3fb4kАй бұрын

    እንኳን ደሰ ኣለከ እርሚያሰ ዉርቆ ወዲ እሪትራ መግባቶ ትቆቺህ😂

  • @ammanino
    @ammaninoАй бұрын

    Noticeàbly, u r improving in deconstructing ETH politics. Often than not, you lack precision in the working of Tigrai/TPLF politics. I whish Ihad the chance to talk to you on this subject, and the next.

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377Ай бұрын

    Aransh imilewin simmu manim imiagebaw sew mezgibo yiyaz!

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568Ай бұрын

    ህንፃፅ የኤሪትራ ተፈናቃዮች ያሉበት አካባቢ ነው

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959Ай бұрын

    ❤❤❤❤ 27:16

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ 0:26

  • @user-xk2bc8qx6c
    @user-xk2bc8qx6cАй бұрын

    አሳፋሪና አስነዋሪ

  • @tewodrosgebretsadik9772
    @tewodrosgebretsadik9772Ай бұрын

    Ermiyas benatih betam new mitikefen benatih esti zim bel ayamirbihim oredy AGER afrisehal ahun degimo agenda aginiteh motehal ante hodam ye abyot kasanesh telalaki

  • @tewodrosgideytewodrosgidey1377
    @tewodrosgideytewodrosgidey1377Ай бұрын

    ፍሰሃ መረሳ

  • @desalegnkeleta2902
    @desalegnkeleta2902Ай бұрын

    Resah

  • @Fikru1948
    @Fikru1948Ай бұрын

    Inde Dimet Firfari nw Ermias yemileqmew‼️

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940Ай бұрын

    እንግሊዝኛ አንባቢና ተርጓሚ ያስፈልግሃል!!

  • @samsamsun367
    @samsamsun367Ай бұрын

    ሪፖርተር ፀረ ትግራይ ፀረ ህዋሀት ነው ።👌

  • @Fikru1948
    @Fikru1948Ай бұрын

    This guy has no trust from all sides ‼️

  • @user-gq6se8yo4x
    @user-gq6se8yo4xАй бұрын

    ሀብታቸው ነው ምን አገባህ ይጠቀሙ

  • @user-xs1di6lo3v
    @user-xs1di6lo3vАй бұрын

    የት ያለው የሀገሪቷን ሕግ ነው በመሰረቱ ግን ኣማራና ኦሮሞ እንዲሁም ቤንጉል እየተዘረፈ ያለው ወርቅ ኣታቅም ማለት ነው ኤርምያሰ ኣቶ ፍስሃስ ምን እየሰራ ነው እባክህ

  • @ethioethio4061

    @ethioethio4061

    Ай бұрын

    በጠቀስካቸው ሶስት ክልሎች ወርቅ የሚወጣባቸውን ቦታዎች በስም ብትጠራልኝ አሪፍ ነበረ ለመረጃ

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124Ай бұрын

    ምን ኣገባህ ስለ ትግራይ።ትግራይ ነጻ ሃገር ናት

  • @deguadegua3745
    @deguadegua374527 күн бұрын

    Ermias is Abyi Ahmed/ PP mouth 👄 piece.

  • @mekidana315
    @mekidana315Ай бұрын

    አረ በቃ ይህም እናልፈዋለን ውሸት አትቀላቅልበት

  • @admasuhaileselassie8600
    @admasuhaileselassie8600Ай бұрын

    How sure are you about the veracity of the story? By the sound of it , you seem to be so certain.

  • @user-wb6wd5ts7v
    @user-wb6wd5ts7vАй бұрын

    አሳስቦህ ነው አንተ ተጨንቀህ አርፈህ ተኛ

  • @user-tt1sn4su2s
    @user-tt1sn4su2sАй бұрын

    This is non of your concern live it to Tigrians

  • @agostinohadish
    @agostinohadishАй бұрын

    ሃላፊው ፍስሃ መረሳ

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vhАй бұрын

    ቅናት አሳረረህ

  • @NegaGesessew
    @NegaGesessewАй бұрын

    ኣቶ ኤርሚያስ ትግራይ ለትግራይ ችግር ራሱ ህዝብና መንግስት በቂ ነው፡ኣንተ ቅንጥብጣቢ ሪፖርቶች ለቃቅመህ መፅሃፍ ፃፍኩኝ ስላልክ ያወቅክ የመሰለህ እንከፍ ፡ኣሳቢ መስለህ ለማባላት ፡ይህን ድርጅት ንቀፍ ይህንን ኣትንቀፍ የምትል ኣጋፋሪ /ኣቃጣሪ ፡ህሊና የሚባል የትግራይ ህዝብ ፀር ፡ሪፓርት መለቃቀም ኣመልህ ነው የመፍጠር ኣቅም ስለሌህ እንጂ ለሪፖርተር ጋዜጣ ትርጁማን ኣያስፈልገንም በከንቱ ኣትባዝን፡ የተነገረውን መንገር በቀቀን መሆን ነው፡

  • @NegaGesessew
    @NegaGesessewАй бұрын

    እንዴት ኣፋር ኣርማያ ያልጠበቀውን? ያስፍራል ወደ ኤርትራ መላክ ለህዝብ ብየ ነው ፡ኣንተ ለህዝብ ብለህ? ይገርማል በል ቻው ጋጋኖ

  • @ABTEvolve
    @ABTEvolve28 күн бұрын

    ኤርሚያስ አንብበው ይጠቅምሃል በኢሳት ቲቪ እና በ360 መረጃ ቲቪ ላይ ወሬዎች አይነት እዚህም ጀምረሃል ምን ለማለት የፈለኩት ህውሓትን በመስደብ በመቃወም አስመስላቹ የትግራይ ህዝብ እዲሞት እዲሰቃይ እዲደፈሩ እዲዘረፉ ሰራቹ ተሳካላቹ ዛሬም እደገና በህውሓት ስም የትግራይ ህዝብ ሌላ ስቃይ እንዲደርስባቸው እየሰራህ ነው እስከመቼ ነው ለሆድ ስትል አሽከር እየሆንክ የምትኖረው ትንሽ ጊዜ ነው ትተነፍሳለህ ከሚስት ጥፊ የበለጠ ትቀምሳለህ

  • @LeninNigusse-p4d
    @LeninNigusse-p4dАй бұрын

    ህንፃፅ

  • @user-bs1fi5ec1s
    @user-bs1fi5ec1sАй бұрын

    Shameful

  • @hadushabayu
    @hadushabayuАй бұрын

    ህንፀት

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568Ай бұрын

    ሪፖርተር ድሮም ወያነ አይደለም አሁንም አይደለም

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010Ай бұрын

    አንተም የፓለቲካ ኮትሮባንዱን ከብልጽግና ወደ ዋሽንግተን አጧጥፈፈኽዋል። ኪሳራ

  • @hadushabayu
    @hadushabayuАй бұрын

    በጂቡቲም ይወጣል

  • @user-pn4hy7oe5p
    @user-pn4hy7oe5pАй бұрын

    You are 0romo why you talk yr oromuma gold looting 😂😂😂😂😂😂😂😂

Келесі