በአነጋጋሪዉ ህግ ህዝቡ ለመንግስት ምላሽ ሰጠ!! “ሰዉ በደም ግፊት ሆስፒታል እየገባ ነዉ” ዉጭ ጉዳይ ለዲያስፖራዉ ቃል ገባ (የንብረት ማስመለስ አዋጅ)
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
በአነጋጋሪዉ ህግ ህዝቡ ለመንግስት ምላሽ ሰጠ!! “ሰዉ በደም ግፊት ሆስፒታል እየገባ ነዉ” ዉጭ ጉዳይ ለዲያስፖራዉ ቃል ገባ (የንብረት ማስመለስ አዋጅ) Ethiopia, ethiopia addis ababa
ሰበር መረጃ! ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ
ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! በጣም አደገኛ ህግ ወጣ!! ደረሰኝ ያላሳየ ቤት መኪና ይወረሳል !! Ethiopian New Dollar Information
ድርጅቶች ሊሸጡ ነው !! ኢንግሊዝ ስደተኞች ማስወጣት ጀመረች !! የመታወቂያ ቅጣት ተጀመረ !! የቡና ንግድ በኮንትሮባንድ ሆነ !! Business Informatioአስንጋጭ መረጃ !! ከ1 ሚሊዮን ብሔራዊ ባንክ አዲስ አሰራር ጀመረ !! ቤት የፈረሰባችሁ አቤቱታ ተጀመረ !! ራይድ መኪና አቀረበ !! ብዙ የውጭ ዜጎች ንክ ላይ !! ሴቶች በግብር ሊደገፉ ነው!! Black Market Informationተወሰነ የአዲስ አበባ ሰራተኞች ጉዳይ !! ከተማ አስተዳደሩ ሳያውቅ አፈረሰ !! የብሔራዊ ባንክ ፈተና !! ብድር ተራዘመ Addis Ababa House Infoመንግሥት ብድር መክፈል ከበደው !! ከቀረጥ ነፃ የምታመጡ ተጠንቀቁ !! ጉምሩክ አመረረ !! Ethiopian International News / Tax Infoመሬት ቤት የምትገዙ ተጠንቀቁ !! የጨረቃ ቤቶች ይመዘገባል ወይ ???? የመሬት ስም ማዛወር ተከለከለ !! Adsis Ababa House Informationቤት በሚሊዮን ቀነሰ !! በካሬ ከ 40ሺ በላይ ቀነሰ !! ቤት ለምትገዙ አስደሳች መረጃ !!Addis Ababa House Priceየብርሃን ባንክ ሙስና እና ኪሳራ !! በዕጅ የሚታሰር ካርድ መጣ !! አካውንት መክፈት ሊቀር ነው !! Ethiopian Bank Informationአሀዱ ባንክ በጣም ብዙ ከሰረ !! ኢትዮጵያ በይፋ ወደብ ጠየቀች !! Bank Information / Red Sea Polticsየምንዛሬ መረጃ !! ኢሚግሬሽን በጉቦ ብቻ ሆነ !! Black Market Informationአዲስ አሰራር መጣ !! ከ20ሺ በታች ዕቃ ማስመጣት ታገደ !! ብሔራዊ ባንክ አመረረ !! Dollar Informationውጭ የምትኖሩ ዕድሉን ተጠቀሙ !! መኪና ከቀረጥ ነፃ ለምትፈልጉ !! ሙሉ መረጃ !! Duty Free Cars Information / The Whole Processመኪና የምታስመጡ ተጠንቀቁ !! ከስደት ተመላሾች መኪና ተወረሰ !! ጉምሩክ ብዙ መኪኖች ጨረታ አወጣ !!Ethiopian Car Informationአዲሱ የመኪና ህግ !! ከ2ሺ ሞዴል ጀምሮ ሊወገድ ነው !! መኪና ሊቀንስ ነው !! Ethiopian Car Informationመንግሥት ጥቁር ገበያ ከበደው !! ብዙ ቤቶች ተመረቁ !! የወደብ ነገር አሳሳቢ ሆነ !! Black Market Information የልማት ባንክ ሰራተኞች ተደበደቡ !! የፓስፖርት መረጃ !! Ethiopian Informationውጭ ላላችሁ !! የማህበር ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ ኦንላይን ክፍያ ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationየኮንደምንየም መረጃ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ !! Addis Ababa House Informationባንክ ብር ለምታስቀምጡ !! አዲስ አሰራር መጣ /ከ 100ሺ በላይ ለምታስቀምጡ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ ምንዛሬን ሊቆጣጠር ነው !! ጥቁር ገበያ አሳሳቢ ሆነ ! Informationጥቁር ገበያ ከቁጥጥር ወጣ !! ቻይና የኢትዮጵያን ዶላር ያዘች !! ከቻይና ባንክ ጋር ድርድር ተጀመረ !! Black Market Informationጥቁር ገበያ ጨመረ !! አዲሱ የምንዛሬ ፖሊሲ !! Black Market Informationበጣም ቅናሽ ቤት !! በካሬ 46ሺ ብር !! አዲስ አበባ ውስጥ !! Addis Ababa House Informationየማህበር መሬት ዕጣ ወጣ !! 1226 ፋብሪካዎች ተዘጉ !! ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationበኢስራኤል ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ !! 500 ሺ ሰው ውጭ ሊላክ ነው !! በአለማቀፍ ነዳጅ ጨመረ !! Work Visa Informationጥቁር ገበያ እጥፍ ሆነ !! የምንዛሬ መረጃ !! Black Market Informationከክልል ብር ማስወጣት ቆመ !! የገቢዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House ሰበር መረጃ! ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ
Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው
ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a hou
አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollarጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት
Пікірлер: 207
ክብሯን አድማጭ ተመልካቾቻችን በጉዳዩ ዙሪያ የሚወጡ ሪፖርቶችና መግለጫዎች እንደደረሰን የምናቀርብ ይሆናል::
@gebregziabheraberash4121
5 күн бұрын
10q brother BERTALENE 🙏🙏🙏🤲
ይህንን ጉድ ለዓለም: እናለአፍሪካ ህብረት ማሳወቅ ያስፈልጋል....😢😢😢😢
@Virtues162
7 күн бұрын
አለምግ ምን ወስደህ __ መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
@user-gf1ys2ue9t
6 күн бұрын
ትክክል
@user-zv3ut1yy7w
6 күн бұрын
Tikikil
@seifeselassiealemu7252
6 күн бұрын
በትክክል
@User1-qp3vq
4 күн бұрын
Don’t need do that, because that is a law everywhere maybe no in Africa cose in Africa there are not this kind of law they used to work with corrupt!!!!
መንግስት ወጥ እረገጠ የሀገራችን ህዝብ አሁን ገና አንድ ላይ የለየለት ጦርነት ውስጥ ሊገባ ነው መንግስት ቆም ብሎ ብያስብ ይሻላል በየ አለሙላይ ተሰዶ 24 ሰዓት ለፍቶ ያገኝውን ቤት ንብረት እወርሳለሁ ማለት ህዝብን መናቅ ብቻ ሳይሆን በቁም መግደል ነው 😢😢😢
@Virtues162
7 күн бұрын
ህዝቡን የናቀው እኮ ህዝቡ እሪሳ ስለሆነ ነው _ ህዝቡ አናቱ ላይ ቢያሩበት ምንም አይልም __ መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
የውጭ አገራት ከአገራቸው የሚወጣውን ገንዘብ ይከታተላሉ ብዙብር ከአገራቸው እንዳይወጣ የኢትዮጵያ መንግስት ግን አገር ውስጥ ብዙ ብር እንዳይገባ ይከታተላል ማሀይምነት ነው
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ይሄ በጪራሽ ተሰምቶ የማይታመን ነው ከመንግስት የማይጠበቅ ነገር ነው አሳዛኝና አሳፈሪ ድርጊት ነው 😔
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ሕጉ በስራ ላይ ከዋለ አገሪቱና ሕዝቡ ዋጋ የሚያሰከፍለው ይሆናል። ዲያስፖራው እጎዳለሁ ብለው ራሳቸው ላይ ገመድ እያጠበቁ ነው።
@rasayifat5726
7 күн бұрын
እነሱ ቤቱን ይወርሱና ከብቶቹን እየነዱ ይገቡበታል
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ማለቃቀስ አይፈልግም በስደት 14አመት ወንድሜን አጣሁ በቤተሰብ ናፍቅወት እዬተሰቃዬሁ የሰራሁትን አይነካትም ይህን መንግስት መጣል ነው ያለብን
አማራጩ ! መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖን መደገፍ! ፋኖን መቀላቀል ! ሌላ ምርጫ የለም ! በቃቃቃ!!
@Virtues162
7 күн бұрын
ልክ ነህ ግ ን ፋኖን መጠበቅ አያስፈልግም __መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨቅላውን ጎትቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
@user-hb3tw3de7r
6 күн бұрын
ቁና ነህ አንተ ደሞ ይሄን መሃይም ዘረኛ እንደ መፍትሄ ታወራለህ?
@Virtues162
6 күн бұрын
@@user-hb3tw3de7r መሃይም የሚለው ምናልባት ልክ ይሆናል __ ግን ዘረኛ የሚለው ፍጹም የተሳሳተ ንግግር ነው! ፋኖ በፍጹም ዘረኛ አይደለም _ ፋኖ ዘረኞች ሊያጠፉት ስለወሰኑ እራሱን ከመጥፋት ለማዳን የሚታገል ሃይል ነው !!!
@user-cw4zv5mn2i
5 күн бұрын
ፋኖ ብቻ መፍትሄው። እኔ አሁን እነሱ ይሻሉኛል። ፌር ናቸው
አይን ያወጣ ዝርፊያ ሰሀን አጥበን ያፈራነው ንብረት
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ከፍ ሲጀመር እኛ ነን እንጂ በሀሩርና በበረዶ ሰርተን መንግስትን አምነን አገራችን ላይ invest ያደረግን እንጂ ሙሰኞቹማ ቤት የገዙት ዱባይና አውሮፖ ከኢትዮጲያ ውጪ ነው እኛ ምስኪኖቹ ነን የምናሳዝነው ዛሬ እኮ ዱባይ ላይ ቤት የሌለው ባለ ሀብት አለ ይሄ እኩ የአደባባይ ሚስጢር ነው ብቻ ጌታ ይድረስን
@lopesohadiso
7 күн бұрын
በለሐብታ ብቻ አይዶሌም የመንግሥት በላሰልጣኖዎች ቤታቸው ዉጭ ነው አብይ ከዳያስፖራው ዘራፎ ቤት መንግስት ልሰራ ነው
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
@seifeselassiealemu7252
6 күн бұрын
በትክክል
ከአሁን በኋላ ብሎ ህግ ማውጣት አይቀልም 10 ዓመት ወደኋላ ሄዶ ህዝብን ከማሸበር
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ማፈሪያዎች ልጁ ቀማኛ አባቱ ዳኛ እናንተው ህግ አውጭዎቹ ናችው !! ዳያስፓራውማ ላቡን አንጠፍጥፎ ነው የሚያገኘው 😢ወይ ኢትዮጵያ ምነው የሌላውን አገር ዲያስፓራ ብታዩ መንግስታቸው እንዴት እንደሚንከባከባቸው ንብረት ወደ አገራቸው እንዲያስገቡ
እረእግዚብሔርን ብትፈሩ ጥሩንው ስውአገሬገብቼ። ማረፌያ አንዲሆነኝብሎ እንቅልፍአቶ። መከራውንአይቶ የለፋበትን። መውረስ ከባድንው። የስውሀቅግፍአለው እረንውርነው አምላክይቅርበለን። ልብላጡም ልብስጣቸው።
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
እንቃወማለን፡በሚዲያ፡በሁሉም፡አቅጣጫ፡ተቃውሞ፡እናነሳለን፡ፍትህ፡ለምን፡ይዘርፈናል፡አብይ፡አህመድ፡በዜጎች፡መብት፡ለምን፡ይፀዳዳል፣!!!!!!!!
መርጠው የሚፈልጉትን ደሀ ለማድረግ ፈልገው ያመጡት ዘዴ ነው ።
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አብይ አህመድ አረርን ባንተ
@Virtues162
7 күн бұрын
ሰይጣን ነው ብለን ነበር ጨቅላው አብይ አህመድ _ መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
መጀመሪያ ሠላም ወቶ የማይገባበት ሀገር ሌላ ታሪክ
መልሱ፣መታገል፣ነው።
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
Petition .. Petition please ለአለም የማያልቅ ጉዱን አሳዉቀን ዝርፊያዉን ማሰቆም አለብን ማንነታችን ያቀዋል እኮ ጠንቅቆ
የአሜሪካ መንግስት ይሄን ማድረግ አይችልም ይሄን ካደረጉ የአሜሪካ መንግስት ምንም አይነት እርዳታ እንደማያደርግ ገልጿል
እንቃወማለን፡ዜጎች፡ዝጎችን፡ለምን፡ያሰቃያል፡አቶ፡አብይ፡አህመድ
መንግሶት ሌብነት ጀመረ ወይ ይሄ ሌብነት ነው የሰው ንብረት ዝረፉ ማለት አራ ዬትም ሀገር ሰው ያሳፍራል ወላሂ እንዴት የሰው ሀገር ለፍቶ ያገኛውን ንብረት ዝረፉ ይባላል 😡😡😔
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው
Egezyabhare melse alew 🙏
ለዚ 20'000'000 ሰዉ ሊወረሰ ማለት ከሆነም 10 አመት የበላነዉን የጠጣነዉን መንግሰት ከሸንት ቤት አዉጥቶ ይመልሰልን
መንግስት ተብየው በራሡ ላይ ገመድ አጠለቀ. ...ቀሪውን ...ጨርሱት
አረ መንግስት የ አረብ ሀገር ሴቶችን አስብ መቼስ ድካም አና ልፋታቸውን አታውቅም ብዬ አላስብም!!!!!
አረ ታመናል ጭንቀት ሊገለ ነው
@Virtues162
7 күн бұрын
መጨነቅ አያስፈልግም ___መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ገና ብዙ አምባገነን መሇናቸወን ያሳየናል ።
መውደቂያውን እያመቻቸ ነው ብልፅግና ይውደም
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ከስው ሀገር እኮ ለፍቶ የሚያመጣው ሀገሬ ብሎ ነው አይ ሀገር
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
አንድ ሕግ ከወጣ ልዩነት ሳያደርግ በጥፋተኛው ላይ ሁሉ በእኩል ደረጃ ሥራ ላይ መዋል አለበት። ይህ ረቂቅ ሕግ ከፀደቀ ወደ ተግባር ሲመጣ ልዩነት በመፍጠር ሕዝብን አሁን ካለበት የበለጠ የሚያናክስ እንደሚሆን መገመት አስቸጋሪ አይሆንም። ወደ ማጣራት የሚኬደው በጥቆማ፣ በጥርጣሬ፣ ወይም በሌላ በተመሳሳይ መንገድ ስለሚሆን ዘረኝነት መሣሪያ ስለሚሆን አገሪቷ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይጨምራት ጥንቃቄ ይፈልጋል። ምንጩ በግልፅ ያልታወቀ ሀብት ማካበት በግልፅ የሚታየው በኃላፊነት በተቀመጡ የመንግሥት ሠራተኞች እጅ ነው። መንግሥት ወደ ራሱ ኃላፊዎች ቢመለከትና ከዚህ በፊት በወጣው የሙስና ሕግ መሠረት ሠራተኛው ንብረቱ እንዲያስመዘግብ ማድረግ ከዚህ ውስብስ ሕግ ትግበራ በብዙ ይቀላል። ጥቁር ገበያ የሚጠፋው ለሥራ የሚፈለገውን ያህል የውጭ ምንዛሪ (ዶላር) ባንኮች ማቅረብ ሲችሉ እና ዶላር በጥቁር ገበያ በሚመነዘርበት መጠን በባንክ ሲመነዝ ነው። ይህን ለማድረግ መንግሥት ሰፊት ብድር ማግኘት ይጠበቅበታል።ፐ
ንብረት ማስመለስ ማለት ምን ማለት ነው .......የሰው ንብረት መውረስ ነው እንጂ እቅዳቸው ሰው ለፍቶ ባፈራው
@seifeselassiealemu7252
6 күн бұрын
የሚገርም እኳ ነው መቼ የተወሰደበትን እንደሆነ የሚስመልሰው ወንበዴ መንግሥት
ሁሉም ተመርምሮ መድረስ አስቸጋሪ ነው ፈጣሪ ይያዛቸው በብዙ መከራ ውስጥ አልፈው ፈጣሪም የረዳቸው ይኖራሉ ሁሉ ም እይድለም በደምብ ቢታይ መልካም ነው
ለግድቡ የተዋጣው መዋጮ ከግማሽ በላይ በጥቁር ገበያ በተመነዘረ ገንዘብ እኮ ነው መንግስት እንግሊዝ አገር ቦንድ ሲሸጥ ከእንግሊዝ መንግስት እውቅና ውጪ ነበር በኋላ ሲነቃበት ነው ያቆመው መጀመሪያ እራሳቸውን ይፈትሹ ዲያሰፖራው የለፋበትን ለመቀማት ከማሰፍሰፍ በፊት
መለዝ።መለስ።ማርን።አባታችን
ኦር ሁላችንም አሞናል እንደት ያለፈ ግዜን እንደት እንድህ ይደርጋል ግን ለሰው የሚያስብ ሰው እንድህ አይደርግም ለወደፊት እጅ ወደሆላ መሄድ አያስፍልግም
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
እያስመረን፡ነው፡አብይ፡አህመድ፡ሊዘርፈን፡አይገባም፡እንቃወማለን፡ጋ
ዲያስፖራው የወረፈዉ በልቶ መስሎታል በጭንቀት እና በእንቅልፍ ማጣት እንዲሁም በማዳበሪያ የበለፀገ ለጤናዉ ሳይመርጥ በልቶ እንደሆነ አልተረዳም አረብ ሀገር ያሉትም ዉሻ እየተባሉ መከራ አይተዉ ነዉ ያመጡት የትኛዉ እዉነተኛ ፖልስ የትኛዉስ ዳኛ ነዉ በእዉነት የሚፈርደዉ የትኛዉስ ሀቃቤ ህግ ነዉ ብቻ በአጭሩ ብልግና ነዉ ህዝብን ለመጨረስ የተነሣ ነዉ ደግሞስ ይሂ ይመጣል ብሎ ማነዉደረሰኝ የሚያስቀመጥዉ😭😭😭😭😭😭😭😭
እንደዚህ ከሆነማ እሱም የሰራበትን ፖርኮችና ሌላም የሰራበት ደረሰኝ ልህዝቡ ማሳየት አለበት ከመንግስት ይጀመር መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር አምላክ ይቀድማል አንቸኩል ይሄ መንግስት እንኮን ለንብረት ይቅርና ለሰው ህይወት ግድ የለውም ጸልዩ ተንበርከኩ አትጨነቁ ለተጨነቅነው ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስ ልብ
@AsSa-xp7bl
3 күн бұрын
ትክክል ሀሳብ እልህ ያንሳው ወላሂ
The most blind Gov't in the history of Ethiopia.
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
እኔ በኩሌ በእሳት አጋየዋለሁ እንጂ ቤተሰቤን በትኘ አጨብጭቤ አልቀመጥም ከዛ ፋኖን እቀላቀላለሁ እንጂ በሰው ሐገር እንደ ጧፍ ነድጄ ያፈራሁትን ንብረት አይወርስም
@meronfisseha9999
7 күн бұрын
I agree with you 👍
@Virtues162
7 күн бұрын
ፋኖን መጠበቅ አያስፈልግም ++መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
@user-ut9uk2lr6v
6 күн бұрын
እኔም አንዳንተ ነዉ ያሰብኩት ሸኔን አቀላቀላለሁ
@seifeselassiealemu7252
6 күн бұрын
በትክክል
ይህ ከአአምሮ በላይ ነው!!!!
ንብረት ከማን ለማን ነዉ ተመላሽ የሚሆነዉ? የገማ የዘር ፖለቲካ ዉጤት ነዉ::
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
@almasbh6100
6 күн бұрын
😭😭😭😭
@AsSa-xp7bl
3 күн бұрын
ከባለቤቱ ወደመንግስት ግን ተምሯል ዥሄሰው ገገማነው የምር
እህቴ ልክነሽ በንፁ ስርቶ ያገኘውም በብዙ መከራ አልፈው ያፈሩ አሉ አንዳንዱ ደግሞ ባንክ ዘርፈው ወደ ውጭ ወተው እንደገና ወደ ኢትዮጵያ እየላኩ ፎቅ የሰሩም አሉ ማጣራት መለየት ያስፈልጋል
ይሄየሰዉደምያጨለለዉ ሰዉየ, ለየለት 😢😢😢😢ኸረበቃበለን በስቱእንጨነቅ
በእንግሊዝኛ ይተርጎምና ይህን አሳፋሪ ጉዳይ አለም ይስማው። ማንም ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ንብረት እንዳይገዛ ወይም ኢንቬስት እንዳያደርግ። ድል ለፋኖ።
በዚህ ዘመን ሶሻሊዝም አይዲዮሎጂ አይሰራም፣ ውጪ አፈር ግጠን የገነባነውን ንብረት እዘርፋችኋለው እያለን ከዚህ በኋላ እንዴት ነው አምነን አገራችን ላይ invest ልናረግ የምንችለው? ይሔ ሀገሪቷን ወደኋላ የሚያስቀር ሕግ ነው፣ በበኩሌ የውጭ ኑሮዬን ጨርሼ ሐገሬ ላይ ጠቅልዬ ገብቼ invest ለማድረግ እያሰብኩ ነበር አሁን ሀሳቤን ቀየርኩ፣ ይሄ እብድ መንግስት ነው ማመን ይከብዳል
ታይቶ ተሰምቶ የማያውቅ የቀማኛ አስተሳሰብ ከአንድ ሺፍታ እንኳ የማይጠበቅ ድርጊት ነው በዚህ ከቀጠለ ከዚህ ወዲያ አንድ ዘለላ ዶላር ወደ ሀገሩ የሚልክ ሞኝ ስደተኛ የለም ዶላር ይናፍቀዋል!!!
ትክክል
Wendime tebarek tiru behon melku new yakerebikew❤❤❤
ፋኖን፣ ተቀላቀሉና፣ ይህንን አረመኔ፣ማሰወገድ፣ብቻ፣ነው፣መልሱ።
@Virtues162
7 күн бұрын
ፋኖን መጠበቅ አያስፈልግም መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
@samsonabraha9536
7 күн бұрын
ትክክል አንድና መልሱ ፋኖን መቀላቀል ብቻ ነዉ ንብረታቸዉን ማዳን ከፈለጉ :መሄጃቸዉ ስለሆነ ንብሰት ወርሰዉ ሕዝብን ድሐ አድርገዉ ማምለጥ ነዉ ሃሳባቸዉ ግን መደበቂያ ቦታ የለም ባሉበት ይለቀማሉ :ድል ለፋኖ 💚💛❤👍
EWEKETE YELEHZLE YEHE NEWE👏🏿👏🏿👏🏿ANBESAWE ETHIOPIAWE i am prude of y brother..🙏🙏🙏
Betam yeewnet new yetenagerkew. Mengest mejemerya ke erasu ser yaluten jiboch sayswegd hizb lemezref tenesa.
አይናቹ እያየ ልትዘረፉ ነው ጉድ ነው
እኔ ምለው ዘመናዊ ቤቶችን የሚገነባው ከተማን የሚያሳድገው የዲያስፓራ ብር አይደል እንዴ በብላክስ ቢልኩ ባንኮች እራሱ ዶላር የሚገዙት ከጥቁር ገበያ አይደል እንዴ እንግዲ የሰውን ንብረት የሚዘርፍበትን ህግ ማፅደቅ ማለት የራሱ አንገት ላይ ገመድ መጠምጠም ማለት ነው ሁሉ ነገር ቀጥ ሲለት እሱን ነው ማየት የዛኔ
በየበረዉ በመቀት ላቡን ጠባርጎ በሰዉ አገር ሳተኛ ቤተሰብ በትኖ ያፈራዉ ሀብት እነሱ ወበርላይ ቁጭ ብሎ የሰዉ ላብ መዝረፋ ተወከልቱ አላህ😭😭😭😭😭😭😭
ይህ ህግ ፈፅሞ መፅደቅ የለበትም አለበለዚያ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ጉዳት ላይ የሚጥል ብሎም ከፍተኛ አለመረጋጋት የሚፈጥር ነው!
ለምንግ ለምን ይረብሽትእያጠብን እስተመቸ😢😢😢😢😢😢😢😢
😢7 አመቴ ነው በስደት አውን አለፈልኝ ብዬ መሬት ልገዛ ብል ብሬንም ምልክበት አጣው ምን ይሻለኛል ደክሞኛል የእወነት 😢
@AsSa-xp7bl
3 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያግዝሽ
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም 😂😂😂
እኛ የሰው ፍት አይታን እንደዚህ ከሆነ ምን አገር አልን 😢 በተላይ የማዳም ቅማሞች
@AsSa-xp7bl
3 күн бұрын
አታስቡ እህቶች እልህ ያነሳልናል አዋቂው ጌታ ዱአአድርጉ
If they talk about black market, they need to eliminate that and increase the bank rate. That way we will use bank rate .
አስር አመት ወደሃላ የተባለው ነገር ጉድ አፈላ እር ሰው በሽታ ላይ እንዳይወድቅ ?
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
No more 💔💔💔💔😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
ግልፅ ጦርነት ተጀምሮዋል በየ ክለቡ ብር እንደ ቄጤሜ የሚበትነውን ቼክ አታደርጉም
ወይ ዘመን?
This is one of the reasons why I refuse to invest in Ethiopia, The government can change anything at any time as they wish. Now I know my decision is right.
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
Diaspora bihonim be Ken and gize eyebela gojo bite biseram bageru yiteyek yiweres malet Tilk tifat new
መቶ ሺ የለወስ😢
Ethiopia government so sad
What Abiy property in UAE Dubai ?
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
አቦ ይመችህ አንዲህ ነው በቃ!!!
እልልልል የድሀ አምላክ
Werso balefabet bet tezinaniche noralewin yemilewin be bomb agayto maskemet new ebelalehu selu mebelatim ale megedadel yametal betasebibet Melkam new
እኔ ምንም አልገባኝም😢
❤
ይትናት።ናውም።ይለኔ።።እንኪን።ያሰራማት።።አብይ።አላህ።ይይልህ
Anchi tenagariwa derbaba ena Fitch le dekeme meteyekish tiru sew nesh
Hagerin eyalema yalewu eko diasiporawu new yediasiporawu mebit kaltebekachu Bado meretachun takifachu tinoralachu
Burden of proof is on the plaintiff, so in this case the government is the plaintiff therefore the government has to prove it first.
Please also address the issue of the Purpose black Ethiopia to the prime minister of Ethiopia Dr. Abiy Ahmed because many Ethiopian paid money for buying house from Purpose black real estate.
ጥሩ አደረገ። ሆዳሞች። ዳር ቁጭ ብለህ ሰው ሲጨፈጭፍ ኢሰይ ያልክው ሴጣን እየመጣልህ ነው። ጥርግርግ ያድርጋው። ጥሩዎችን ፈጣሪ ይከላከላል
አሸባሬ
Self government mercy
Menigisitachi befeterek leyitek mita behitsanat amilak yizenikal lijochachinin enasadigibet bezi reha bezia demo torinet esu sayanisen demo behiwotachin ena bemoralachin metak manewus kengidi behagerulay metemamen yemiadiribet manis new hagere bilo ededirow hagere nafekishign yemilew yesewun bet hulu new chigar yemiakukawu akuwakutuwalim inji getahoy tolo kidikin ansa hizibik techenkuwal ena😭😭😭😭😭
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
10አመቲ።እቅልፉ።አጥች።ልት።ቀን።።
አቢቾ እያላቹ የምታሸቃብጡ ለሁሉም አይተኛም አንተአ የተረገምክ የሰው ደም አልበቃ ሲእሊእክ ሰውን ለታሳብድ ነው ይንቀልእክ
Hulum sayhon ke deasfora lebochen achebrbrwhoce alu tense sartwe zarfwe mehade yemflgu.
ያልበሰለ አስተዳደር.
በአገሪቱ መሪ መንግስትና ተመሪ ሕዝብ ሲኖር ነው ሕግ የሚተገበረው። የኢትዮጵያ መንግስት የሚባለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ነው።
Please don’t confuse the government talking about hashes money .
When there is uncertainty like this all the time, I think diaspora needs to invest somewhere else or hold on to their money. Or invest in neighboring countries such as kenya and uganda. You as a foreigner have rights to buy land, houses etc, and rent it out. And the price is also much cheaper than the insane prices in ethiopia. Diaspora often go for the black market because of the inflation and that properties are out of their price range in Ethiopia. And the artificial price gauging in ethiopian properties is also related with government policy that uses land sale for its budget, this doenot happen in other countires. So instead of this kind of insanity, the government needs to respect property rights and get out of the land sale business.
Ehe mengst zerefa new yeyazew Amaran ena ortodoxn le matfat sletefelege new
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !
ኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ህግ መከበር ሚያስብ ሰው ጤነኛ ነው? ፖርላማው እኮ አንድን ዘር ለማጥፋት የወሰነ እኮ ነው።
@user-cw4zv5mn2i
5 күн бұрын
ትክክል። የት ተኝተው ነበር። የትኛው አለም ውስጥ ነው ሲኖሩ የነበረው። መንግስት ሲሉ አያፍሩም ግን። የአንድ ዘር ጠባቂ ነኝ ብሎ እየጨፍጨፈ ያለ ወንበዴ😂
IT IS ONLY FOR CRIMINALS NOT ALL DIASPORA!
@seifeselassiealemu7252
6 күн бұрын
ህጉ ማንንም ነው የሚለው
@SakuraMo1844
5 күн бұрын
This reasoning does not work, anyone can be targeted. And it can also be used to intimidate people.
@eg1890
4 күн бұрын
@@SakuraMo1844 it just doesn’t make sense for any other diaspora who work hard to invest in home country, including myself.. I feel like they already have a Target of individuals or groups of people they know who are diaspora or local criminals who massively accumulate illegally.
@eg1890
4 күн бұрын
@@seifeselassiealemu7252 I doubt it is for all diaspora who uses black market. I feel like they already targeted criminals… diaspora or locals who invested heavily and illegally.
የት፣ነበራችሁ፣ሰንት፣ አማራ፣ሲጨፈጨፍ፣???
Balebet hagere menor megemer aleben mane new genzebun terfon news sanenor eyelaken menegest eskiwerd anelekm eziew ende felege enaregewaln
Salme bakedemeya amsagenalho yehinen canal Sakaxele mangeste hega mangeston eyataktal aydalme awajo endagan badanbe yetaye Amsagenalho
1$mekenese mebete yeleweme mejemerya beltsgena yale leba fetshute dedeboche
የቺ፣ የምትናገረው፣ሴትዮ፣ መንግሰት፣ የምትለው፣ የወንበዴ፣ሰብሰብ፣ነው፣ኢትዮጵያን፣የሚመራት። የህ፣ ካልገባችሁ፣ ገና፣ብዙ፣ ታያላችሁ። መለማመጥ፣ የትም፣አያደርሰም።
@Virtues162
7 күн бұрын
መቶ ሚልዮን ህዝብ ቤተ መንግስት ሄዶ ጨላውን ጎታቶ ማውጣት ጀሊዎቹን ማሰር _ ሃይል የህዝብ ነው !