በአዲሱ የመሬት አዋጅ የወንጀል ተጠያቂነት፣ ማይክ ሃመር ከመረራና ዳወድ ጋር፣ ትላንት ሌላ፣ ዛሬ ሌላ

በአዲሱ የመሬት አዋጅ የወንጀል ተጠያቂነት፣
ማይክ ሃመር ከመረራና ዳወድ ጋር፣
ትላንት ሌላ፣ ዛሬ ሌላ
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Пікірлер: 27

  • @legessedinka1945
    @legessedinka194516 күн бұрын

    ወረኞች ከጥቅማቸዉ አንጻር እንደሚያናፍሱት ሳይሆን አሜሪካ በተጨባጭ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነች ፡፡ አሜሪካ ለዘላለም ትኑር

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata5317 күн бұрын

    Ermiyas, well done and it's very important views.

  • @yaarabbiyaaallah1361
    @yaarabbiyaaallah136117 күн бұрын

    Ine yemilawu inde ermias achiberbari yellem

  • @reflection9636
    @reflection963617 күн бұрын

    Both Amhara media in diaspora and leadership in Ethiopia have to unite and jell as one.

  • @user-ro7ek2bs2b
    @user-ro7ek2bs2b17 күн бұрын

    Machem ataregehum ye geli qonche nek

  • @mesfinzewude2992
    @mesfinzewude299217 күн бұрын

    MEN AGEBAH ANTE LEMKEFAFEL YEMTEMOKREW ARFEH TEKMETE

  • @G7000
    @G700016 күн бұрын

    ሕግ ፋቅዶ ይቅርና ሳይፋቅድም በዙዎች ባዶ እጃቸዉን ቀርቶዋል ኤርም

  • @meheretubirru7161
    @meheretubirru716117 күн бұрын

    መሬት የመንግሥት ነው ወይስ የግለ ሰብ ?

  • @desalegnanja5905
    @desalegnanja590517 күн бұрын

    መሬት የግል ቢሆን የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ከፍተኛ ለዉጥ ያመጣ ነበር።

  • @mza2884
    @mza288417 күн бұрын

    ገንዘብ ያለው መሬቱን ጠቅልሎ ይግዛና፣ ሌላውን ጭሰኛ ያርገው እያልከን ነው ? መሬት መሸጥ መለወጥ የለበትም፣ ምክንያቱም ገንዘብ ያለው ከደሃው ገበሬ እንድነጥቀው የፈለክ ይመስላል።

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed727117 күн бұрын

    የመሬት ይዞታ የግል መሆን አለበት "መንግሥት መሬቱን መጨቆኛ ና መበዝበሪያ ስለሆነ ነዉ በመንግሥት ቁጥጥር ሰር እንዲሆን የሚፈልገው

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu640116 күн бұрын

    እነ ዘመነ ካሴ እንኳ የነፍጥ ሰዎች እንጂ ስለመሬት ፓሊሲ የሚቀርፁ አይደሉም፡፡

  • @zekariasadugna4218
    @zekariasadugna421817 күн бұрын

    እኔም ከአንተ ሀሳብ ጋር አልስማማም አዎ የብሔር ፖለቲካ ደጋፊ ነኝ ነገር ግን የመወያያ ርዕሰ ሆኖ በሰፊው መቅረብ አለበት አመሠግናለሁ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey958217 күн бұрын

    ❤❤❤ልክ ""እዚህ መሽናት በህግ የተከለከለ ነው"" በተጻፈበት ሁላ ሰዎች እዛ እደምሸና ማለት ነው❤❤❤

  • @mergamerga4332
    @mergamerga433217 күн бұрын

    Oromia is for Oromo ONLY SIR! Ethnic politics continues, leave us alone, PLEASE. Thanks!

  • @denekealembo840
    @denekealembo84017 күн бұрын

    ሀይ ማይክ አመር ምነው ኢትዮጲያ ተመላለሰህ ሚስት አገባ እንዴ እዛ ወይስ ፍቅረኛ አለው

  • @samimikah3174
    @samimikah317416 күн бұрын

    መሬት ይሸጣል ይለል ባዶውን ነው መሸጥ የማይቻለው ዛፍ እንኳን ካለው.... ሙሉውን አንብበው

  • @junefirst500
    @junefirst50017 күн бұрын

    ኤርምያስ፤ አቢቹ፡ የኦነግና፡ የሕውሓትን፡ መገንጠል፡ ወይም፡ እኛ፡ ኢትዮጵያን፡ በኛ፡ ሥር፡ ማንበርከክ፡ ያሉትን፡ እቅድ፡ አፍርሷል! አሜሪካም፡ አምባሳደሮች፡ ይህን፡ ያውቃሉ!

  • @YA2O23
    @YA2O2317 күн бұрын

    Nonsense ኤርሚያስ ዋቅጅራ ማበድ::

  • @ESES783

    @ESES783

    17 күн бұрын

    የራስህን በሽታነው የምታወራው‼️⁉️⁉️⁉️⁉️ታዲምን እዚህ ምንትሰራለህ‼️‼️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @YA2O23

    @YA2O23

    17 күн бұрын

    @ESES783 you must be one of the blue on the ERIM 💙 Kemet!! mistu batfi batfi achule achule ESAT Habtamu endalaw endalchulaw. Keep doing that, ye Ermias mistakes (husband)

  • @ephar133
    @ephar13317 күн бұрын

    ኤርሚያስ መሬት መሬት መሬት ደከመን አይደለም መሬት አገሪትዋ ለምን ገደል አትገባም ተጸጽተህ ወደ ቀልብህ ተመለስክ እንጂ አንተም እኮ ከዋናዎቹ አንዱ አገሪትዋ እንዲ እንድትሆን እጅህ ያሳረፍክበት ነህ ባሁኑ ሰአት ሁሉም ጨልሞበት እሚበላ ሚጠጣ አጥቶ ነብሱ ልትወጣ እሚያቃስት ባገሪትዋ በዝቷል የት ሜዲያ ሄጄነው የለውጥ ዝማሬ እሚያቀነቅኑ እምሰማው ???

  • @junefirst500
    @junefirst50017 күн бұрын

    ኤርምያስ፤ ትክክል፡ ነህ፡ መሬት፡ የግል፡ መሆን፡ አለበት! እዚህ፡ ገበሬዎች፡ መሬታቸውን፡ ይሸጣሉ! መንግስትም፡ የሚቆጣጠራቸው፡ መሬቶች፡ አሉት!!!

  • @makamuupaartilee3860
    @makamuupaartilee386017 күн бұрын

    Ermias, please, Disclose your phone number!

Келесі