ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ተሾሙ.....ጳጳሳቱ የተመረጡበት ምክንያት ይፋ ሆነ። ዕለታዊ ዜና ሰኔ 30/2015 ዓ.ም

Ойын-сауық

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 58

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Жыл бұрын

    ማንም ጉልበተኛ ቢሾም አይደንቀኝም።የአምላክ ይበልጣል ጊዜ አለውና።

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 Жыл бұрын

    እኔ ሳዉሪዎስ የሚባል አባት አልፈልግም በጃቸዉ ላይ ብዙ ደም አለ በነሱ ምክንያቱ ስንት ነገር ከደረሰብን ቡሀላ የምን መሸፋፈን ነዉ አንድ አባት ከመመረጡ በፊት ምንም አይነተ እንከን ሊኖረዉ አይገባም ባደባባይ ምን ሲሉ ነበረና ነዉ

  • @fikirugaroma2636

    @fikirugaroma2636

    Жыл бұрын

    atifereji. bati felegim min tamatalesh

  • @edenteshome7065

    @edenteshome7065

    Жыл бұрын

    @@fikirugaroma2636 እረ ባክህ ምን እንደምናመጣ እኛ እናዉቃለን ዘረኛ እኛ ፖለቲከኛ አንፈልግም ከፈለክ አዝለከዉ ዙር

  • @photography6969

    @photography6969

    Жыл бұрын

    Seman terachu lay hedachu nurua enga minagban kalflgachu kelale naweko

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    Жыл бұрын

    ያሳዝናል! 😢 ቀኖናው እንዴት ተደርጎ ይሆን

  • @misa6924
    @misa6924 Жыл бұрын

    ሀይማኖታችንንባለቤቱ ያፅዳልንያሳዝናል

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын

    እኛ ጉዳያችን ከእግዚአብሔር ጋር ነው

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Жыл бұрын

    እደዚ ሊያዋርዱን ስንቱ ሕዝብ በእስር ማቀቀ እኛን አይወክሉንም የፈሰሰው የወገኖቻችን ደም ይፋረዳቸው

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Жыл бұрын

    እግዚኦ ሀገሬ እግዚኦ ሀይማኖቴ ህዝቤን ያፈናቀለች በዘር የተከለለችን ሸገር ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተቀብላ ሀገረ ስብከት መድባ ልታስተዳድር እኮ ማንን?? ኢትዮጵያን ክርስቲያኖች እየተሳደዱ ተዋህዶ እኮ ለማን ልታገለግል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ተመልከተው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dy5sl1vh7y
    @user-dy5sl1vh7y Жыл бұрын

    ስራቸው ይውጣቸው እኛ አናውቅም

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Жыл бұрын

    ያኮሩንን ያሕል አሳፈሩን አንገት አስደፉን ግን እሩቅ አይደለም እግዚአብሔር አሁን ቀና ያደርገናል

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 Жыл бұрын

    አባቶች ላይ አትቆጡ። ይቅር እንድንል ታዘናል።

  • @sarasara9141
    @sarasara9141 Жыл бұрын

    ያስተማሩን ሌላ የሚሰሩት ሌላ በጣም ያሳዝናል ምእመናንን እያስገደሉ እነሱ ይሿሿሙ 😢

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Жыл бұрын

    እግዚኦ አይ ቅዱስ ሲኖዶስ ገዳይ አስገዳዩን ሳቢሮስ ስትሾሙ ግን አታፍሩም ህዝቡ በናተ ጥሪ መስዋአት ነው የሆነው ይብላኝ ሻሸመኔ ለተሰውት ህዝብና በእናተ ጥሪ ጥቁር ልብስ ለብሰው ከሰራ ለተባበሩት ህዝባችን ያሳዝናል በህዝብም በ እግዚአብሔርም ፊት ትጠየቃላችሁ ስሙንም ቅዱስ ሲኖዶስ ከምትሉ የብሄረ ሰብ ፓርቲ ብትሉት ይሻላል።

  • @hanna9502
    @hanna9502 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ያሳዝናል ግን.

  • @paleto3640
    @paleto3640 Жыл бұрын

    እኛ እንደነዚህ አይነት አባቶች የለንም

  • @abutube6506
    @abutube6506 Жыл бұрын

    ብፁሑ አላችሁ😢😢😢

  • @serkeeserkee136

    @serkeeserkee136

    Жыл бұрын

    ብፁእ አሪዎስ

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Жыл бұрын

    እነ ሳዊሮስ የተመረጡት የምርጫው መስፈርት አመፅና እብሪት ነወይ ? ጌታሆይ ያፈሰሱትን የንፁሀን ምእመን ደም እዳ አርግባቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetkebede1628

    @genetkebede1628

    Жыл бұрын

    አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Жыл бұрын

    ምነው ኢቲ አርቶች ዜና አለቀባችሁ እኛ ስለአስገዳዮቻችን የሚያገባን ነገር የለም

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Жыл бұрын

    ያሳዝናል!😢

  • @mulug5598
    @mulug5598 Жыл бұрын

    እነዚ ጳጳስ የሰው ደም አለባቸው ሌላ ቢቀር እግዛቤርን ፍሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @photography6969

    @photography6969

    Жыл бұрын

    Anchi fetarishin tiferiyaleshi afeshi aymaselim

  • @efratatube286
    @efratatube286 Жыл бұрын

    ተመስገን እንኳን ሀሰት ሆነ በእውነት ልቤ አዝኖ ነበር እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልን 🤲😢😢 እንደው የዘንድሮው ለቅሶ እና ጭንቀት መች ይሆን እሚያልቀው 😢

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Жыл бұрын

    ለምን ጀነመሮንስ አትሾሟቸውም

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 Жыл бұрын

    Amen

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Жыл бұрын

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Жыл бұрын

    ይህ ሳዊሮስ የተባሉ አባት እኮ የእህቶቻችን የወንድሞቻችን መሞት እና አካለ ጎዶሎ የመሆናቸው መንስኤ ነው ስለዚህ እጃቸው በደም የታጠበ ነው ግዴቴ ሰይፍ አንቆ ካልገደለ ተብሎ ነውዴ😢😢😢😢😢😢😢ነገ ያሉቱን ቤተሰቦቻችንን ያስጨርሱብናል😢😢😢

  • @genetkelemu1748
    @genetkelemu1748 Жыл бұрын

    ጊዜው የአርዮስ ነውና አይደንቀንም ጊዜው ሲደርስ እንደጉም ይተናል ይህም አይቆይም በስመ ስላሴ ሁሉ ነገር ሲይውል ሲያድር ይከሽፋል አልክ አይንም ጆሮም አለው ቢዘገይም ቤቱን ለእርኩሳን አሳልፎ አይሰጥም። ነገር ግን የአባቶችና የክርስትያኖችን ፅናት ለማየወቅ እየፈተነን ነውና ልናስተውል ይገባል። ምንም አያመጡ ቤቱን እሱ ይጠብቃል ጥበብ አለው ከኛ የሚጠበቅ ፀሎትና ትእግስት ብቻ ነው።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын

    በጎቻቸው እየገደሉ ደም እጄቸውን ሳያነፁ የወንድሞቻችን ደም አለባቸው ለምን ሁሉንም አምርጡም ታዳ መምራት ካልቺላቸሁ ሁላቸሁም ወረዱ የድንግል ማርያም ልጅ ይመራናል🙏

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    በጣም እሚያሳዝን እሚያስፍር ኦርቶዶክስ ድምፅ አልባ መሆንዋ ያሳዝናል ከአሁን ወዲያ ኦርቶዶክስ መቀጠልዋንም እርግጠኛ መሆን ያዳግታል!!!

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Жыл бұрын

    ድሮሞ ጫካ ሄደው እራሳችውን ሽሞዋል እሁን እብቶች እፅደቅውላችዋል እሳፋሪ ግዜ ።

  • @user-ko6oe5rb2j
    @user-ko6oe5rb2j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳን ግልጽ አደረጋችሁት ። በፓትርያርካችን ላይ የሚነዛውን ወሬ ማጥራታችሁ መልካም ነው።

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ያሳዝናል አሪዎስን መምረጥ መንግሰትን ፈርታቹ ነው ወይስ ? ከእንግዳህ እናንተን ትቶ ታቦታችንን አውጥተን ብንችል እውነተኛውን መ/ቅዲስ ካገኘን እያነበብን መቀጠል ነው ያለብን ግን አ/አ እንዴይመጡ ችግር እንዳይፈጠር እዛው በአደጉበት የሸገር ልጅ ይታገሳል ትእግሰቱ ካለቀ ግን የሚመልሰው የለምና ይችን ነገር አሰቡበት። 👉(የሕዝቡን ሃሳብ እንዴንዴ እንኳን ሰሙ )

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Жыл бұрын

    ይሄን መቀበል አልችልም!!! መቼም😮

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Жыл бұрын

    This does mean "Hunduma keegna" of Oromuma of OLF.

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Жыл бұрын

    ይህ ሹመት ከመንፈስ ቅዱስ ነው ብዬ አላምንም ። ኢግዚኦ 😂 አንድ እንኩዋን ከእውነት ጋር የሚቆም አባት እንጣ? እናዝናለን በቅብብል ከክርስቶስ በሐዋርያት በኩል በቅብብሎሽ የመጣው የመንፈስ ቅዱስ ስልጣን ተቋረጠ ማለት ነው። በፍርሃት ከስጋ ሞት እኛን ለመጠበቅ ከሆነ ይህንን ያደረጋችሁ ፣ የበለጠ ሞት እንደሚመጣ አትጠራጠሩ ። በስጋ ሞተን ነብሳችን እንዳይድን በአመንናችሁ ክብራችሁን ጥላችሁ ዳግም እንድንሞት በተናችሁን ። በሻሸመኔ እና በየ ቤተመቅደሱ የታረዱት የምህመናን ደም ሳይደርግ በዚህ ፍጥነት ይገርማል ።

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Жыл бұрын

    እሶቸውን እንዴ ለማለት ባይገባኝም ከመሰሎቻቸው ጋር ለመንጋቸው የማይረሶ ጠባሶ አስቀምጠዋል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @q8kuwaiti107

    @q8kuwaiti107

    Жыл бұрын

    እኮ ይገርማል ድግ ሹሙኝ የሚይል አባት ብፁህ ተባለ ወዮ

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    ​@@frehiwot27ትክክክክል፣ሁሉንም ፣እግዚአብሔር ፣እንደይስራቸዉ፣ይስጣቸው 😢😢☝️☝️

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 Жыл бұрын

    ብፁእ አቡነ አሪዎስ ሳይሮስ ሳይሆን

  • @photography6969

    @photography6969

    Жыл бұрын

    Bomarim wat argut wat

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Жыл бұрын

    በስመአም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ!!!! ወይ ሀይማኖቴ!!! ጭራሽ ሳዊሮስ????? ዋው ምንድነው እንዲህ የተዘበራረቀው!!!

  • @kidestbelay9253
    @kidestbelay9253 Жыл бұрын

    YeAmlak kuta sijemir esachewun mayet new edime ysiten.

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Жыл бұрын

    ወይ አቡነ ሳዊሮስ እንደው ግን ግንባራቸውን አይታችኋል??? የዲያቢሎስ ምልክት የሆነው ቀንድ ግንባራቸው ላይ አይታያችሁም? ከአፍንጫቸው ጀምሮ የሆነ ሆረር አለ ብቻ። ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ🙏

  • @addisa7408
    @addisa7408 Жыл бұрын

    አዬ ፈራጅ እስቲ የየራሳችንን ኃጢአት ቆም ብለን እናስብ ነብዩ ኤልያስ እንኳን ፃድቅ ሆኖ ሳለ እኔ ከአባቶቸ አልበልጥም ግደለኝ ብሏልና ከአባቶች ትበልጣላችሁ ማለት ነው ደግሞ አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለውን አላነበባችሁትም፣ የሰውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ መጀመሪያ በዓይንህ ያለውን ምሰሶ አውጣ በዚያን ሰዓት አጥርተህ ታያለህ ይላል የእግዚአብሔር ቃል የራሱን ኃጢአት የሚገልጽ እሱ ፃድቅ ነው

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Жыл бұрын

    በድርጊቱ የፈሰሰው ደምስ

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Жыл бұрын

    After this diabolic act we gonna declare only pure Amhara Orthodox Church. We've nothing to do either with herathen Galls or savage Beja Tigre settlers in Ethiopia.

  • @etagegnhaile
    @etagegnhaile Жыл бұрын

    ምነው አሳልፎ ስጡ በቃ

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Жыл бұрын

    OLF'f cadre named Haile Micheal Tadesse, a friend of Belay Mekonen, Merara Gudena and Jawar Mohamed , has said yesterdaay in an interview with Prime Tv moderator Jawar Adem: We' ve to get the share EOTC's property in accordance with number of all Oromo population and the area of Oromia regional state. This mean heathen Gallaes," Muslims, Catholica and Protestants" are to be counted,

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 Жыл бұрын

    እሺ እኛስ አንሳተፍ ፍትሐ ነገሥት አለ እኮ እንዴት እሱ ኡይከበርም??? 2) የሐዋርያት ሲኖዶስ አብጥሊስ ፳፯ " ባደረገው በደል ከቤተክርስቲያን ያስወጡት ኤጲስ ቆጶስ___ በግድም ያለ ፍርሀት የቤተክርስቲያንን አገልግሎት ቢፈጽም እስከመጨረሻው ከቤተክርስቲያን ይሰናበት"። ሦስቱ ጳጳሳት በግልጽ የተቀመጠውን ፓትርያርኩ ሳይፈቅዱ መሾምን ስላደረጉ ተወግዘው ሳለ እንኳ አስኬማቸውን እንደለበሱ መስቀል እንደያዙ ከቤተክርስቲያን እየገቡ የክህነት ሥራ እየሰሩ ነበር። (ያውም ደግሞ ሰው እያስገደሉ)። እንደነዚህ ዓይነቶቹ ደግሞ እስከመጨረሻው ይሰናበቱ ብለው ሐዋርያት ሰርተዋል። ይህ ሥርዓት ወዴት ተጣለ?! ።

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 Жыл бұрын

    ማፈሪያ የሆነ ፓፓስ ቱ አናንተን ከእንግዲህ ማን ያምናል

  • @abebaize
    @abebaize Жыл бұрын

    Please stop calling him Bitsu, we all know that he is not religious, our religion became collection of politician and their media is reflecting the same! Stop it. Live Christian life until death!

  • @fikirugaroma2636

    @fikirugaroma2636

    Жыл бұрын

    you are not above the Holy Synod. You cannot remove the name " Holiness". yes, As you said, in fact, our religion became the collection of Fano religious political fathers; who are extremely ethno- centrist; including this media (TMC).

  • @adisalemetsegaye8395
    @adisalemetsegaye8395 Жыл бұрын

    አረ ተዉን ግብረገብነት ያላቸው ትላላችሁ ሳዊሮስ ግብረገብ ያውቃል ያስጨረሰውን ሕዝብ እረሳችሁት በድንግል ማርያም ተዉን ደክሞናል ።

Келесі