በዐቢይ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉት እነማን ናቸው? የባህርዳሩ ስብሰባና ጀነራል ተፈራ! ውጊያው ተባብሶ ቀጥሏል!

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 149

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru78262 күн бұрын

    ዳግማዊ ጭራቅ አህመድ ተሸንፏል!!!የቀረው ስርዓተ-ቀብሩ ነው!!!!

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand932 күн бұрын

    ይሄ ጉረኛ ትፈነቀላለህ በአለም ላይ ህዝብን ያሸነፈ መንግስት የለም ድል ለፍኖ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy2 күн бұрын

    ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን ።

  • @DaniFkru
    @DaniFkru2 күн бұрын

    ❤❤❤ ድል ለፋኖ 🎉🎉

  • @tesfayebereka6645
    @tesfayebereka66452 күн бұрын

    መፈንቅለ መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ይሳካል ለመፈንቅለ መንግሥት አድርጊዎች ያደረከው ምክር እንዲገፉበት አንድ ሀይል ነው

  • @Yemane8757
    @Yemane87572 күн бұрын

    ቧቅቧቃ

  • @Yemane8757
    @Yemane87572 күн бұрын

    እንደ ጋዳፊ እሬሳህ ተጎትቶ....

  • @worededgier2604
    @worededgier26042 күн бұрын

    ስለ አብይ ስትዘግቡ ከቻላችሁ ፎቶውን አታሳዩን በእናታችሁ::

  • @user-ee2ri5tl4c

    @user-ee2ri5tl4c

    2 күн бұрын

    በትክክል እኔ እሱ ያለበትን ባርት አሳልፌ ነው እማየው

  • @yonatanteshome2121

    @yonatanteshome2121

    2 күн бұрын

    @@user-ee2ri5tl4c tikikil ehe nefse geday

  • @user-bv6ir1qc7u

    @user-bv6ir1qc7u

    2 күн бұрын

    ሳየዉ መልኩን ምግብ አልበለም

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    2 күн бұрын

    ትክክል እኔ ደሞ ብገለው ደስ ይለኛል ይህ ፋሽሽታም ጥቁር ጣሊያንናዊ ነው አብይ አህመድ ማለት ነው ❌❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru78262 күн бұрын

    ጭራቅ አህመድና አራዊት ሰራዊቱ ተሸንፏል!!!!የቀረው ስርዓተ-ቀብሩ ነው !!!

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet92302 күн бұрын

    በውየየት እንመን ታዲ ክርሰቲያ ለምን አሰርክ

  • @user-un3lm5jz3n
    @user-un3lm5jz3n2 күн бұрын

    አይሳካምን ምን አመጣው ?

  • @Yordanosambacew

    @Yordanosambacew

    2 күн бұрын

    Firacha😅

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x2 күн бұрын

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car2 күн бұрын

    ፋኖ ወደ ፉት💪💪💪

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander85162 күн бұрын

    እሄ በጭባጫ ፍርሃት እንቅልፍ እንደነሳው ነው እያንፀባረቀ ያለው

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela2 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጨዋነቱ ሁሉንም ይሻገራል

  • @romiooo0193
    @romiooo01932 күн бұрын

    Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @eshetumengstu373
    @eshetumengstu3732 күн бұрын

    ጥንብ ነገር ነፍሰገዳይ

  • @kopra6447
    @kopra64472 күн бұрын

    አድንለመናገር አሥር እሚቀባጣር ሠውየ ምን አላህ ሻብን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @romiooo0193
    @romiooo01932 күн бұрын

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @adbe5876
    @adbe58762 күн бұрын

    ማንም መፈንቅለ መንግስት አላደረገም.... ይሄን መናገር ያስፈለገው መፈንቅለ መንግስት አደረጉብኝ በሚል ሊገድል ያሰበው ሰው አለ ማለት ነው

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw2 күн бұрын

    እስካሁን አላመንኩም ነበር አብይ ማበዱን ዛሬ ግን አረጋግጫለው

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    2 күн бұрын

    አብይ አህመድ ማለት የጨለለ እብድ ወይም የሰው አውሬ ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen19192 күн бұрын

    ፋኖ የአባቶቹን ውርስም ረስትም የወስዳል! መውረስ ማለት መካፈል ማለት መሆኑን ለማያውቅ ደነዝ ማስዳት አይጠበቅብንም፤አማራነት አሸናፊነት ነው!!!ሁሌም አማራዬ❤❤❤❤❤❤"መነሻችንም መዳረሻችንም አማራነት ነው!!!!"ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u2 күн бұрын

    Abiye leadership talent yalam

  • @MadinaAlmadinah
    @MadinaAlmadinah2 күн бұрын

    ድል ለክደ ነበልባሉ ለጀግናው ለአማራ ፋኖ ያሸንፋል💚💛♥💪

  • @saidFeleke
    @saidFeleke2 күн бұрын

    ዘረኞች የሚቆምሩበት የዋህ የአማራ ወሎ ህዝብ ስንት ጊዜ ያታልሉሀል ?

  • @user-lw6gh8tx6p
    @user-lw6gh8tx6p2 күн бұрын

    አቢቹ ግን ትመችኝ አለሽ ምክር ልለግስ ትያለሽ ምክር እሚለግሱትን በቅጭላታቸው እየተከልሽ ምክር ልለግስ ትያለሽ አየ አቢቹ

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    2 күн бұрын

    ❌❌❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Everythin12
    @Everythin122 күн бұрын

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu92552 күн бұрын

    ውሸታም አፍህና ምላስህ አይሞትም እብድ አሁንማ ብሶብሀል መውደቂያህ ደረሰ መሰለኝ ቱቱ

  • @saidFeleke
    @saidFeleke2 күн бұрын

    መስሎሀል የከፋው ህዝብ ይፈነቅለሀል ህዝብ አሸናፊ መሆኑን ያልተረዳህ ደንቆሮ ህዝብን በጉልበት በአንተ ፍላጎት ልትገዛ አትችልም ፍትህ ያጣ በሀገሩ ላይ በዘርኞች እንዳይኖር የተግፋ ህዝብ ይፈነቅለሀል !!!

  • @user-ei6fs4yw4q
    @user-ei6fs4yw4q2 күн бұрын

    Victory for Fano Amhara

  • @mahinabo6070
    @mahinabo60702 күн бұрын

    ፈርቷል!!

  • @abdurahmankedir9214
    @abdurahmankedir92142 күн бұрын

    Hi meazi

  • @esayaslove5758
    @esayaslove57582 күн бұрын

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @Hiboux_yt

    @Hiboux_yt

    Күн бұрын

    ፍርረቱ ከፊቱ ያሥታውቅበታል።

  • @teotewodros39
    @teotewodros392 күн бұрын

    ከመቼ ነው ራዲዬ ተሽካሚና፣ መድፍ ተሽካሚ በጅምላ ወታደር የሚባሉት!?

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen21722 күн бұрын

    Wenaf

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe44102 күн бұрын

    Abiy forget that he become a prine minster by coup de eta

  • @makemehappy5229
    @makemehappy52292 күн бұрын

    ምሳሌህ ፒኮክ መሆን ነበረበት

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe44102 күн бұрын

    Ethiopia will never be Sudan because the situation and political chemistry is different.

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu57262 күн бұрын

    Keshim meri

  • @adbe5876
    @adbe58762 күн бұрын

    ፋሺስቱ አብይ በቅርቡ በራሱ ጠባቂ ይረሸናል

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    2 күн бұрын

    በተረሸነ እማ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር

  • @mz4290
    @mz42902 күн бұрын

    Too late Abiy Ahmed !

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio22772 күн бұрын

    እከኮች

  • @AdissSibhat
    @AdissSibhat2 күн бұрын

    የሱን ድምፅ አታሰሙን

  • @selam65030
    @selam650302 күн бұрын

    🎉🎉ሰዉየዉ ሸንቶል ምላሱ ብቻ ነዉ የቀረዉ🎉🎉

  • @HagereFisseha-ke8oo
    @HagereFisseha-ke8oo2 күн бұрын

    ወይ ፍርሃት 😂😂😂😂

  • @dinqtube3727
    @dinqtube37272 күн бұрын

    ድምፅ አይሰማም

  • @worededgier2604
    @worededgier26042 күн бұрын

    እሬሳህ ይገተታል በቅርቡ አንተ መሀይም ደንቆሮ

  • @user-gg4bb8ls5d
    @user-gg4bb8ls5d2 күн бұрын

    በእርግጥ ሰውየው ታሟል ጠቅላላ የሚያወራው በቅዠት ውስጥ እንዳለ ያሳያሉ የሀገራችን ዋና ችግር እሱ ነው ዘረኝነት እርስ በርስ ማጋጨት የሰልጣን ጥምና ጭካኔ የሱ መገለጫዎች ናቸው

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema98342 күн бұрын

    በእርግጠኝነት ታሟል ጤናው ተቃሷል መቅዘን ጀሯል

  • @user-ou5lh7os9g
    @user-ou5lh7os9g2 күн бұрын

    Kkkkk yesakal emengni gash ashagre

  • @user-rh8er5qg4d
    @user-rh8er5qg4d2 күн бұрын

    ጥፋ

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn2 күн бұрын

    ኑዛዜህን ሥታሰማ ከታች በጥሞና ላዳመጠ የሚያወራ እንደሚኖር ድርጊትህ ያሣያል ።

  • @user-hc8jr1yu7y
    @user-hc8jr1yu7y2 күн бұрын

    Deli lfano wow wow feeno

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal94772 күн бұрын

    አብቹ ትክክል ነው

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe2 күн бұрын

    አንድ እንሁን 😂😂😂

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh35652 күн бұрын

    እናተ ደሞ አበዛችሁት ዲስኩሩን ታሰሙናላችሁ እዴ???

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate81332 күн бұрын

    ማንም አንተን የሚፈነቅልህ የለም የሰማይ አምላክ እና ሴራህ ይፈንቅልሀል ?????እየሱስ ስለ ህዚቡ ይዋጋል ዲሀ አራጂ ???

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b2 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ምን አይነት እርግማን ቢኖርባት ነው በእንደዚህ አይነት ቀጣፊ ውሸታም፣ እብድ የምትመራው።

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared18972 күн бұрын

    አብይ አህመድ ወደ ኬንያ ሄዶ ከኬንያው መሪ ተምሮና ሰልጥኖ መምጣት አለበት ሰለ አገር መምራት እውቀት በጣም ባዶ ነው ሲናገር እንኳን ቨጣም ደሙ እየፈላ በድንፋታ ነው ሰውየው የጭንቅላት ተከላ ያሰፈልገዋል!!

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT7892 күн бұрын

    ስልጣንኑ እንደሚጣ እርግጠኛ የሆነው ሰዉዬ መድረክ ባገኘ ቁጥር ልመናዉን ተያይዞታል እባካችሁ እምወደዉን ስልጣኔን አትኩብኝ እያለ ነው

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut2 күн бұрын

    ድልፍኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha73872 күн бұрын

    Dedeb asmesay wushetam deha. Kante gar behail kaltefah selam atetebek beged teshgnaleh bekirb.

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem11792 күн бұрын

    Atafrum yerealeste shiyache mastaweqiya sitadergu.?

  • @kedirAhmed-h7o
    @kedirAhmed-h7o2 күн бұрын

    እንደሚሸነፍያወቀግዜነው😂😂😂😂

  • @user-tw7ej5oe7m
    @user-tw7ej5oe7m2 күн бұрын

    እንደሃይለማራምደሳለኝ ወበሩንለቀቅአሪግ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew2 күн бұрын

    Enchrstyan asreh sileytgnaw wiyiyt ymyaweraw?

  • @abushbelay-ln2oo
    @abushbelay-ln2oo2 күн бұрын

    አማራ ክልል ሸኔ ምን ይሰራል? ፋኖ ነው ያለው አይ ጨንቀት ገና የአዲስ አበባ ወጣት ይቀላቀላል እግዚአብሔርም ሰሜኑን ያበረታዋል

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw2 күн бұрын

    አበቹ እግዚያብሄር ይማርህ

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen86222 күн бұрын

    ካባና ዳባ ድርድር ገባ ይባላል እንዴት ነው ሸኔና ፋኖ የሚወዳደሩት? የሰው ስጋና ደም መጣጩን ብልጽግና ሸኔንና ለህልውና ለፍትህና ለነጻነት የሚታገለውን ፋኖ እንዴት ማወዳደር ተቻለ?

  • @user-kc1zb7oi7r
    @user-kc1zb7oi7r2 күн бұрын

    ለምን የሡን ንግግር ትደግማላችሁ

  • @meskineway4162
    @meskineway41622 күн бұрын

    ዳግማዊ ሰይጣን አብይ አህመድ ይፈረካከሳል

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    2 күн бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @eeea693
    @eeea6932 күн бұрын

    Mr. Abiy Ahmed Ali you said mefenkile mengist are you still joking you better go before too late is Otherweise you will be like Gaddafi if you have this Chance. You said you are a Soldier. You better go before too late nobody needs your discussion. GAME OVER.

  • @epll7127
    @epll71272 күн бұрын

    ሽንቱን እየሸነ ነው ይሄ ገዳይ😂

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni2 күн бұрын

    መንግስቱም ወታደር ነበር የማን ችል ነህ ሲጀመር አቅም የለህም መፈንቀል ብቻ ሳይሆን ትገደላ ለህ በጣም ሞኝነህ የማን ጅል ነህ በኢትዮጵያ አንተ ብቻ ነህ መንግስት ፍራት እኮነዉ የሜያስቀባጥርህ ሲጀመር አቅም የለህም በዘር የተሰጠኸ መሠለህ ወይ አትድከም ወደ ድክም ትለቃለህ ብዙ አትዘባዘብ

  • @workuderse893
    @workuderse8932 күн бұрын

    መሀይም፣ምኑን፣ታውቀዋለህ፣አንተ፣አጭበርባሪ፣በየትኛው፣ምሽግ፣ተዋግተህ፣ነው፣ስልጣን፣የያዝህው፣ወደህ፣ሳይሆን፣እጅህን፣ተይዘህ፣እንጅ፣ወደህ፣ነው፣አንተ፣ጭራቅ፣በአማራ፣ደም፣ነው፣የምበለፅገው፣

  • @Tulu07
    @Tulu072 күн бұрын

    ሰውዪ ከፍተኛ የመንፈስ መናጋትና መራወጥ እያዋከበው ነው። እግዚኦ እናትዎ በጥንቆላ ንጉስ ይሆናሉ ያሉዎት እራስዎ በራስዎ ቁጩ እነዳሰሩ እናውቃለን!!

  • @sm4670
    @sm46702 күн бұрын

    Abi Ahmed dedeb🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @user-bv6ir1qc7u
    @user-bv6ir1qc7u2 күн бұрын

    ማን አወረ ሰለመፈቀለመንግስት ያወራ

  • @yal1907
    @yal19072 күн бұрын

    የጨነቀ ለት አብይ እንካን ሰውን ይቅርና ጌታን የሚያምን አደለም በሆኑም እየበረገገ ነው ህወቱ የሚልፈው

  • @eshetumengstu373
    @eshetumengstu3732 күн бұрын

    ጋዳፊ እየጠበቅህነው

  • @user-zr8dc7ng7i
    @user-zr8dc7ng7i2 күн бұрын

    ጆሮህን ይዘው ፋኖች ያወጡሀል የጊዚ ጉዳይ ጋላ ዙፋን አረ ሞት ነው 😂😂😂

  • @melkamumekuanent6568
    @melkamumekuanent65682 күн бұрын

    😂😂ኡኡኡ ብሎ ጮኸሳ ማዲያታም ጋላ ገና ላንቃህ ይዘጋል

  • @user-iz2bk3fq6w
    @user-iz2bk3fq6w2 күн бұрын

    ሰይጣን ነው የሚመስለው

  • @reflection9636
    @reflection96362 күн бұрын

    So arrogant. Fano has openly announced they will kick him off his PM chair. Why not say it FANO.

  • @teotewodros39
    @teotewodros392 күн бұрын

    ምነው በቁሙ ቀዘነሳ!?

  • @MesertMossie
    @MesertMossie2 күн бұрын

    አብይ፡አብደሻል፡ለይምሰል፡ነውየምታወሪወ፡አልቆልሻል፡አዋ፡ፍኖ፡አበሳነዉ፡አማራክልል፡ያለው፡ፍኖ፡እንጂ፡ሸኒ፡አይደለም፡አተዝቃጭ፡አብይ

  • @user-zr8dc7ng7i
    @user-zr8dc7ng7i2 күн бұрын

    ይህን በጭባጫ እንደ ጆን ኬይነዲ እማይቀረው አለም መሸኘት ነው

  • @ewnethaile313
    @ewnethaile3132 күн бұрын

    መፈንቅለ፡መንግሥት፡ የሚባለው፡ ብሔራዊ፡ሀገረ፡መንግሥት፡ሲኖር፡ እኮ ፡ ነው ። ዐቢይ፡የመንጋ፡ወሮበላ፣ ዘረኛ፡ ዱርዬዎች፡አለቃ፡ነው። ኢትዮጵያና፡ሕዝቧን፡ባገኘው፡አጋጣሚ፡ አጥፍቶ፡ የቅዠት፡አገር፡ለመመሥረት፡የሚዳክር፡ልጅነቱን፡ያልጨረሰ፡ውርጋጥ፡ነው ። የተያዘው፡የኢትዮጵያውያን ፡ ትግል፡ይህንን፡የዱርዬ፡መንጋ፡አጥፍቶ፡የሰውነት ፤ የዜግነት ፡ እና ፡ የፖለቲካ፡ ነፃነት፡የሠፈነባት ፣ ሀገረ፡መንግሥት፡ለመመሥረት፡ ነው ። ኢትዮጵያን ፡ ወደ ፡ታላቅነቷና፡ ወደ ፡ አንድነቷ፡ ለመመለስ፡ነው ። እኒህን፡መንጋ፡ወሮበሎች፡ ለፍትህ፡ ለማቅረብ፡እንጂ፡ አንዱ፡ዱርዬ፡ሌላውን፡እንዲተካው፡ አይደለም ። የግፍ፡ፅዋ ፡ሞልቶ ፡ፈስሶ ፡ ከሰማይ ፡ አምላክ፡ደርሶ፡ የተመዘዘ፡ሠይፍ፡ነው፡እየበላህ፡ያለው ፤ ማሙሽ፡ዐቢይ ፣ መፈንቀል፡ ሳይሆን፡ሁላችሁም፡ትወገዳላችሁ ።

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn40182 күн бұрын

    አብይ የዛሬው ንዛዚ የመጨርሻው ነው ምነው እኔ ብቻ ነኝ ያለሁት ይለናል 120ሚሊየል ህዝብ አንድም መምራት የለም ማለቱ ነው!!?ወይስ በክፍት ተወዳዳሪ አይገኝም ከሆነ ያስማማናል ለምሳሌ እኔ ሱዳን ነው የምኖረው እኛ በነሱ ሀገረ እደልባችን አደዜጓች እየኖርን ነው ጦርነት የለም ማለቶ አይደለም ቢሆንም ሱዳን ምሳሌ ማድረጉ አይቻልም አብይ ከማጭበርበር አይወጣም ለማለት ነው

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty2 күн бұрын

    ውሸት ነው ለማሠር ያሠባቸው ሠወች ይኖራሉ

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye28662 күн бұрын

    እኔ ሚገርመኝ ከዚህ ዱንቆሮ ጋር ቁጭ ብሎ የሱን ትርክት የሚስማ ፓርላማ ተብዬ ናቸው ያሳዝናል። አገርን የምትፈልጉ ከሆነ ጥላችሁት አትወጡም

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu2 күн бұрын

    🤟👎😎🤔🙂💪✍️🙄🤣

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 күн бұрын

    😂😂😂😂 አረ የአማራ ሸኔ የለም ፋኖ ነው ያለው ትክክለኛው ሸኔ አተነህ ምንታስመስላለህ አስመሳይ እባብ ነህ አብይ

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye28662 күн бұрын

    አረ ይሄን ስውዬ ድምፁን እታስሙን

  • @woldegeorgisashagre9972
    @woldegeorgisashagre99722 күн бұрын

    ኢትዬዮጽያ ሄዶ አብይ እያለ ቤት የሚገዛ አለ? እባካችሁ ቤት ግዙ የሚለዉን ማስታወቂያ ወደዚያ አንሱት።

  • @letustalkfacttruth2431
    @letustalkfacttruth24312 күн бұрын

    This so call leader is restless. He is very nervous. Will have heart attack soon.

  • @alemayehubersomaa5163
    @alemayehubersomaa51632 күн бұрын

    አዘጋገባችሁ ለጨዋታው ድምቀተ አሪፍ እሱ ከሚተውነው የናንተ መጠቅ አለ ምክር ቤት ብሎ ነገር የለም የእሽታ ኮሚቴ አባቱ መለስ በሰራው ሕግ መሰረት አስር ቀን አጥንቶ ጠይቁኝ ብሎ የሰጣቸውነ ጥያቄ ሲተውን እውነቱ! እከሌ ጠየቀ ምናምን የሰራችሁን ሽውሽው ወደ እኛ ማጋባት ነው ጠያቂምተጠያቂም እሱ ነው!እንዳው ቢሆን እንኳ ምክር ቤት ምርመራ አካሂያጅ ከሥልጣን አውራጅ አልነበር እንዴ ራሱ ምክር ቤት ተብየው ተጨያቂ ነው !

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l2 күн бұрын

    ጭንቅላትህ እንደዚህ ሰልሎ ማየታችንና ደንግጠህ ማየታችን በራሱ ድንቅ ነው።ሌላውን ለኛ ተወው አብሽር ይሄ ድንፋታ ቅርብ ነው አፈር ይግጣል

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 күн бұрын

    😂😂😂😂አተወታደርነህ የወሬ የውሸት የትወና ወታደር ለነገሩ አተምታደደርግ እንድትጫወትበት የፈቀ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ጥፋተኛው !!!!!!!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni2 күн бұрын

    አብይ ጭንቅላቱ መታመ ሙን ያስመሠከረ አሁን ነዉ

Келесі