በባለቤቷ ትዕግስት የዳነችና በትህትና የተሸነፈው መንፈስ!ክፍል 100።

Пікірлер: 80

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera8354 ай бұрын

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የሚካሄደው የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ የጸበልና የቅብዐ ቅዱስ አገልግሎት ቀናቶች ዘወትር እሮብ፣ሐሙስ፣ቅዳሜ፣እሁድ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ዕለቶች ከጠዋቱ 12:00-3:00 ሰዓት ይካሄዳል። አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን። የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86 የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቻናል ሊንክ፦ t.me/kesishenoktefera

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha78854 ай бұрын

    የመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬዎችን ያበዛልን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው! ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ! ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጣችሁ! አሜን አሜን አሜን

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ባል ትግስት የሚገርም ነው ሴጣንን በትግስቱ አሸነፈው ትዳሩን ከመፍረስ በትግስቱ ታደገው ለሁሉም ባሎች እግዚአብሔር እንደአንት ትግስትን ይስጣቸው የእናንተን ትዳር ከመፍረስ የታደገ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሁሉንም ትዳር በአጋንንት በእርኩሳን መናፍስት በመተት በአይነጥላ ከፍረስ ይታደግልን

  • @GhGh-tu7dr

    @GhGh-tu7dr

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu4 ай бұрын

    አባቴ ድምፆትን ስሰማ ና ሰይዎት ሰላም ይሰኛል ፅጌማሪያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ፣🙏

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet53524 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ላይክ እና ሼል እናድርግ እህት ወንድሞቼ አመሰግናለው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22114 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን 😢በዕድል መተት ስንቱ ተስቃዬ እግዚአብሔር ይድርስልን ኡፍፍፍ 😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22114 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር የአጋልግሎት ዘመኑት ይብርክላች 😢በጸሎት አስቡን ወልት መስቀል 😢

  • @amanuel5687
    @amanuel56874 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን በእወነት ላአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65783 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @misraktigistu7158
    @misraktigistu71583 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን!! በረከቶ ይድረሰን🥰

  • @yoyoas2939
    @yoyoas29393 ай бұрын

    Thank God!!! Abatachen edeme yestewote

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2504 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @Seya709
    @Seya7094 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባ

  • @amiraomar8754
    @amiraomar87544 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚያብሄር ይሰጥልን

  • @user-wp6mq2zz9i
    @user-wp6mq2zz9i4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናንተ የደርሰው ቅዱሰ እግዚአብሔር ለሁቸን ይድረስ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam37174 ай бұрын

    Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ትእግስት
    @ትእግስት4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya86234 ай бұрын

    ማረን ይቅር በለን አማኑኤል ማሥተዋልን መልካምነትን ትእግሥቱን ሥጠን🙏🙏🙏

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi42864 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    4 ай бұрын

    Egzbhaer Amleaki ASEBES Eheath Amean Amean Amean Amean Amean

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢😢አባታችን ፀጋዎት ይብዛ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa12134 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @torrastiti
    @torrastiti4 ай бұрын

    የኔስ መዳኛየ መቸ ነው 😭😭😭😭😭

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    4 ай бұрын

    አይዞን አድቀን ይሆናል ለሱ ምንሳነዋል

  • @Kalkal21898
    @Kalkal218984 ай бұрын

    Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k3 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @Eyob797
    @Eyob7973 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh87094 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረሰች እመ ብራሃን ለኝም ትድረስ ❤❤❤

  • @MaryamenataKrstosabata-hn9sm
    @MaryamenataKrstosabata-hn9sm3 ай бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ባዉናት አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይፅቶት 😢😢😢😢

  • @Yayeshe
    @Yayeshe3 ай бұрын

    አባታችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥል ያገልግሎት ዘመኖት የረዘመ የተባረከ ይሁን

  • @Tsi541
    @Tsi5414 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር ዳበሰሽ እህቴ ቀሲስዬ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @HanauNew
    @HanauNew4 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታች❤❤❤❤

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre91184 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጦት አምላካችን ኑሩልን

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w3 ай бұрын

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg4 ай бұрын

    መምሐር ቓል ሐወት የስማልና 🙏🏾😢😢😢

  • @ephramedebele
    @ephramedebele3 ай бұрын

    አባቴ በረከቶ ይድረሰኝ በፀሎቴ አስቡኝ ተክለ ማርቆስ ነኝ

  • @user-rk3ll9eq3e
    @user-rk3ll9eq3e4 ай бұрын

    Welcome memhir

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun83334 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr4 ай бұрын

    አባታችን ክብረ ለእርሶ ረጅም እድሜ ኑሩልን እንኘም ለበረከት የብቀን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv3 ай бұрын

    Long life papa 💓🙏🙏🙏🙏

  • @zmzm4577
    @zmzm45774 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ለናተየደረሴ ለኔም ይድረስስልኝ ከስደት ተመልሸ ይሄን እድል እንዳገኝ እመቤቴ ትርዳኝ ሂወቴ ሁሉ ዝብርቅርቅ ብሎብኛል 😢😭

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    4 ай бұрын

    Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23864 ай бұрын

    .እንኳን አደረሳችሁ ለሠመአቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሐዊ ክብረበአል በፀሎታ ችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላ ችሁ በማርያም አባቴም 1አይኑ ተይዟል ገብረእየሡስ ብላችሁ አስቡት

  • @user-rg6bp7up8b
    @user-rg6bp7up8b4 ай бұрын

    ላንች የደረሠአምላክ ለኔም ይድረስልኝ አባበፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴብለው

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp4 ай бұрын

    አይይይይይ እኛ

  • @askask1300
    @askask13003 ай бұрын

    Ameeenn Ameennn Ameeenn

  • @SiifaanA-pb6ur
    @SiifaanA-pb6ur3 ай бұрын

    አባታችን ሰላም ለናንቴ ይሁ በረከታቹ ይደርብን፣ ወለቴ ኪዳን፣ወልደ ሥላሴ፣እህቴ ዮሐንስን በፀሎቶ አስቡን ከቦታህ እንዳልመጣህ ስደተኛ ነኝ😭🤲🤲

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደረሰች ለኛም ይድረስልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh4 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤❤ልልልልልልልልል

  • @user-eq6ee8mv6h
    @user-eq6ee8mv6h4 ай бұрын

    Yet new benatachehu

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha24824 ай бұрын

    የኔ የመዳን ቀን መቸ ይሆን በፆሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @gentsisay6670
    @gentsisay66704 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔ ለደካማይቱም ለወለተ ሰንበት አስቡኝ 😢😢

  • @abc12452
    @abc124524 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግር ላይ ወድቆ ይቅርታ መጠየቅ መታደል ነዉ😢😢😢😢ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d4 ай бұрын

    እንኳን ደና መጡልኝ

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    4 ай бұрын

    Ameann Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata4844 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባልየው ትዳራችሁ ይባረክ አንቺም ወደሽ አልነበረም ተባረኩ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ

  • @otteralshehri07
    @otteralshehri073 ай бұрын

    ❤❤❤😢😢😢

  • @weinihannes869
    @weinihannes8694 ай бұрын

    ❤❤❤❤🌿🌾

  • @Biniamfutsum6861
    @Biniamfutsum68614 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @marthahagos1762
    @marthahagos17624 ай бұрын

    😢😢

  • @HisheAregawi
    @HisheAregawi4 ай бұрын

    ❤️🙏🏻😘

  • @SarahSarah-vn8uy
    @SarahSarah-vn8uy4 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c4 ай бұрын

    እባካችሁ በፀሎት አስብኝ አስካለ ማሮያም ብላችሁ😢

  • @saronisrael752

    @saronisrael752

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-oe6dn4qt4i
    @user-oe6dn4qt4i4 ай бұрын

    lasew yaderasesh langam derashilen

  • @abebawandualem3815
    @abebawandualem38153 ай бұрын

    yet new abatachin yalut nigrun ebakachu

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay81023 ай бұрын

    Egziabiher ymesgen ellllllllllll ellllllllllll ellllllllllll enkan des alachuw leante yederes amlake gebrial amlake yohans lenam Lehulachum ydres abaye bsegana betina slase nzelalem ynurlen bexelot hasbuni Absera Mehretab Gebretatyos Yohanns Lidya

  • @user-zs8lw6oq5c
    @user-zs8lw6oq5c3 ай бұрын

    Mekutriya yet agnglew

  • @hi-kt1uh
    @hi-kt1uh4 ай бұрын

    ለፕሮሞሽን ነው ባጋንት ማስተማር ቢቀርባቹህ በያን በእድሜና በጸጋ ከፍ ያሉት እንደ መምህር ግርማ ያሉት ቢያስተምሩ ሞገሱ አላቸው አዳዲሶች ከተጋደላቹህ በኋላ ስትበቁ ሚዲያ ላይ ብትወጡ

  • @ashe8263

    @ashe8263

    3 ай бұрын

    ምንም ማለት ነዉ ፅጋ በወጣትነት አይገኝም እንዴ ?

  • @Terefeelsa1

    @Terefeelsa1

    3 ай бұрын

    አይ ተይዘህ ነው እግዚአብሔር ይፍታህ

  • @TigstKebede-gr4ql

    @TigstKebede-gr4ql

    3 ай бұрын

    ሁለቱም አንድ ናቸዉ ጠንቆይ የሚገርመው የሚሄደው ሰው

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    3 ай бұрын

    ​@@TigstKebede-gr4qlyou talk too much instead of complaining look young generation did you know people are watching porno movies and addicted mastiribition you have no Idea only talking the generation is gone far to GOO we have committed so many sinn no buddy no knows how suffering the young generation if you watch porno movies and do mastiribition you will gate in your body so many sitain and then if you don't gate like mimihiri girima and this young priest you will dies ang go hell you will dies two times

  • @tinbite6022

    @tinbite6022

    3 ай бұрын

    ​@@TigstKebede-gr4qlselam nesh ye egzihabher sim eytetera tenkola ale weys endet new metasebew lemn rega belachew atasbum be menga kemtasebu

  • @lidacall9142
    @lidacall91424 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі