በአብይ ፆም መያዣ እለት ቤቴን ያደመቁት ቤተሰቦቼ::

የአንድ ወቅት ፆም መያዣ???

Пікірлер: 14

  • @Beteymak
    @Beteymak4 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል vibe❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye85784 ай бұрын

    ገኒ እባክሸ እዳልክን አቅርቤልን መልካም ፆም🎉🎉

  • @haymanotaweke9248

    @haymanotaweke9248

    4 ай бұрын

    እንዳልክ የትኛዉ

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre6044 ай бұрын

    ውድ❤እሕቴ❤ገንዬ❤የሀገሬ❤ልጅ❤ታምራላችሁ❤ግን❤ግን❤ለምን ማማ ለምንድነው አሁንም በጥቁር ልብስ የባሰ ለማምጣት ዋአ❤ብሀላ❤ማጣፊያው ያጥራል❤ተው ❤❤❤

  • @izakhab
    @izakhab4 ай бұрын

    Woo Geny yehe video teze algn lol

  • @user-qe2ez7co1j
    @user-qe2ez7co1j4 ай бұрын

    እኔ የገባሁት የአባታቸው ፎቶ መግቢያ ላይ ሳይ ደስ ብሎኝ ነበር ግን የለም ምርጥ አባት ጋሽ መሉጌታ የቤታችሁ ድምቀት ነበር ለምን የለም????

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso4 ай бұрын

    እዚህ ቤት ሙልጌታ ጀዎሬ ብዙ ወንድሞቼ እንደለዉ አውቀዋለሁ ግን አንድ ቀን እዚህ ቤት መጥተው አይቼው አላውቅም አንድ ቀን ብዙነሸ እና እነትዮን አይቻዋላሁ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq4 ай бұрын

    ደስስስሲሉመታደልምናለየኛቤተሰቦችምእንዲህቢዋደዱ አባትየውግንአላየውም ሙቶነው

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    4 ай бұрын

    እረ ዓለ

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    4 ай бұрын

    የገኒ ዓባትን ከሆነ ብሂወት የሉም ያሉት ደስ ሲሉ ያቆያቸው!

  • @bmm3152
    @bmm31524 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gu4mf6pr9o
    @user-gu4mf6pr9o4 ай бұрын

    በናትሽ ገኒዬ መልሺልኝ ስጋ የምትቆርጠዋ ልጂ ቁድስ ቁርአን የሚባል ት/ቤት ናዝሬት አብረን ተምረናል ኢሊመንተሪ እሷ ናት አይደል አረጋግጪልኝ ጓደኛዬ ነበረች ሀረገወይን ይመስለኛል ስሞ ቤተሠቦቿ ክር ቤት ነበራቸው ውይ ሀገሬን አስታወስኩ

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amyamy5313
    @amyamy53134 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

Келесі