በብርቱኳን እስፖንጅ የሆነ የኬክ አሰራር || Orange Cake || @EthioTastyFood

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የብርቱኳን ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* 3 ብርቱኳን
* 2 ኩባያ ዱቄት
* 3 እንቁላል
* 1/2 ኩባያ ስኳር
* 1/2 ኩባያ ዘይት
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #OrangeCake #የብርትኳንኬክ #ኬክ

Пікірлер: 17

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    የብርቱኳን ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኳቸው * 3 ብርቱኳን * 2 ኩባያ ዱቄት * 3 እንቁላል * 1/2 ኩባያ ስኳር * 1/2 ኩባያ ዘይት

  • @rahmetmurad1559

    @rahmetmurad1559

    Жыл бұрын

    በርች ከመሞከሬ በፊት ግ በሚበላ ግዜ ልጭጩ አይቆመጥጥም እንዴ

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 Жыл бұрын

    Enamesegenalene betam konjo newe tebarke

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Жыл бұрын

    ሰላም የኔ ዉድ በጣም ምርጥ አሰራር ልዬ ነዉ ላይክ ሼር ይገባዋል በርቺልኝ👌👌👍👍👍❤🙏

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለው ውዴ!

  • @achutube1688
    @achutube1688 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለው ውዴ!

  • @martabiru444
    @martabiru444 Жыл бұрын

    የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው በርቺልን 💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿💛👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለው የኔውድ!

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ አሠራርነው ቀለል ያለ👍👍👍

  • @ayeletilahun958
    @ayeletilahun958 Жыл бұрын

    🤣😃😃😃😃

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Жыл бұрын

    bravoo God bless you.

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለው ውዴ!

  • @huluoershtekela8348
    @huluoershtekela8348 Жыл бұрын

    Doha

  • @sekina1543
    @sekina1543 Жыл бұрын

    Serashen mayet des yelal balemoya

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለው

Келесі