በአብርሃም ማርልኝ ሁሌም ዳኞች ይደነቃሉ! ለምን?

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 5

  • @user-ku2rq8mw3n
    @user-ku2rq8mw3n23 күн бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-in8sr5rn8x
    @user-in8sr5rn8xАй бұрын

    እንደበረከት ጎበዝ አንበሣ ዘፍኝነህ እያሉ በሆላ ላይ እንዳይጥሉህ ተጠንቀቅ ዳኞቸን አትመናቸው😅😢😂

  • @muhammedsanihussen817

    @muhammedsanihussen817

    28 күн бұрын

    ጠቃሚ ምክር ነው። ማንም ቢሆን መሻሻል እንጂ መዘናጋት የለበትም።

  • @user-in8sr5rn8x

    @user-in8sr5rn8x

    28 күн бұрын

    @@muhammedsanihussen817 ልክ ብለሀል መሀመድ በረከት የጣሉት ቀን ልቤ እንዴት እንዳዘነ ከነበሩት በጣም ችሎታው እንደሚበልጥ ነበር የማውቀው 😥😪😭😢

  • @muhammedsanihussen817

    @muhammedsanihussen817

    28 күн бұрын

    @@user-in8sr5rn8x : በረከት ከመሻሻል ይልቅ ያለው ነገር ላይ መቆሙ ጎድቶታል። በተለይ የሀብታሙ ይሄነው እና የሴቷ ልጅ አስደናቂ ለውጥ ማሳየት በረከት ተራ ሆኖ እንዲታይ አድርጎታል። ከዳኞቹ ይልቅ የእርሱ ራሱ ላይ አለመስራት የጎዳው ይመስለኛል።

Келесі