በብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ የተጻፈው "ሸማቂው ኮማንዶ" የተሰኘ መፅሐፍ ተመረቀ።

Фильм және анимация

በብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ የተጻፈው "ሸማቂው ኮማንዶ" የተሰኘ መፅሐፍ ተመረቀ።

Пікірлер: 13

  • @arjanoabay8077
    @arjanoabay80773 жыл бұрын

    መፅሃፉን አማዞን ላይ ይውጣና ውጭ ያለነው እንድንገዛ አርጉ እባካችሁ! ብዙ ትዝታ አለብን::

  • @solaking2111
    @solaking21113 жыл бұрын

    እንደ ጀነራል ተፈራ አይነት የጦር አዋቂ እያለ አማራ በመተከል ማለቁ ያሳዝናል

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d3 жыл бұрын

    እኛ አማራወች ብ/ ጀ/ ተፈራ ማሙን በስራው እድአገልግለን እእንፈልጋለን. ወደ ቀድማው ስራው ይመልስልን ያን የውሀልማ ሰረ ሰውየ ይነሳልን. የአሳምነው ፅጌን ልዩሃይሎች ከስራ አባሮብናል አንፈልገውም ብ/ጀ/ ተፈራ ማሙን ነው የምንፈልገው አበረ አዳሙ ያሳሰርካቸውን ልዩ ሃይሎች እና ፋኔን ፍቱልን አቶ አገኘሁ ያሰርካቸውን የአማራ ልዩ ሃይል እና ፋኖ ይፈቱልን እናተ ለአማራ ጥላት ናችሁ አማራው በመተከል በኦሮምያ ክልል በጅምላ ይገደላን. እናተ ሆዳችሁን ከሽመልስ አብደሳ ጋር ትማላላችሁ. ሽመልስ ገዳይ ነው. እናተ ካህዳን ሆዳማች. አማራን እያስገደላችሁ ወድሞቻችንን አስራችሁ እፍፍፍፍ

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade91603 жыл бұрын

    Mutachihon gin nefis alachihu mesakiyawech hizb yalkal ende koshsha tesebsbo yikeberal ere niku .. New yetetefewu yibekal bilachihu new endemiterfs ergtegn nachihu aye ager sewu siaylk jart yaferal

  • @foziahmed9736
    @foziahmed97363 жыл бұрын

    አፍር ብሉ ሚስኪኑ በርሀብ እየተግድል ያልቃል እናት መፅሀፍ ትላላችሁ

  • @arjanoabay8077
    @arjanoabay80773 жыл бұрын

    አደራ በሰማይ አደራ በምድር አንድ ሁኑ! አትቸኩሉ! ተናበቡ! የታይታ ግልብ ሥራ አትስሩ! ለሰው ልጅ ትልቁ ሃብት ታሪኩ ነው! ልጆቹም፣ ወላጅ ዘመዶቹም እንዲሁም ኢትዮጵያና ህዝቧ እኩል የሚወርሱት የሰውን ልጅ ታሪክ ነው! የጀግናን ታሪክ ነው! ወገኑን በጭንቅና ፈተና ጊዜ ሲታደግ ነው! በዛቲ ቀን፣ በዛች ክፉ ቀን ወገኑን ከመከራ፣ ችግርና ሰቆቃ ሲታደግ ነው! “ሰው ማለት ስው የጠፋ እለት ሰው ሆኖ መገኘት ነው! ደጃዝማች በላይ ዘለቀ:: እንደ አገው አርበኛ ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ 9 ልብ ይኑራችሁ:- ጀግንነት አስተዋይነት ርህራሄነት ሀገር ወዳድነት የህዝብ ወገንተኝነት ንዋይ ፅዩፍነት ጠቢብነት ፍትሃዊነት ፈሪሃ እግዚአብሄርነት ይኑራችሁ ወንድሞቸና ልጆቸ! ይህች ቀን ታልፋለች! ድራጎኑም እንጦርጦስ ይወርዳል! አትጠራጠሩ! ቀሪዎች እናንተና ታሪካችሁ ናቸው:: እግዚአብሄር ከደጋጎቹ ጎን ይሆናል! አሳቲው ሰይጣንም እንደአመሉ ደንብሮ ገደል ይገባል! ወደ እንጦርጦስ ይወርዳል! አይዞነ!!! አይዞነ!!! አይዞነ!!! ስብሃት ለእግዚአብሄር!!!

  • @ethiopiainethiopiasflageth8564
    @ethiopiainethiopiasflageth85643 жыл бұрын

    V ✍ Kalitetsiafe Ayitsiedam Kalikosheshe Ayitsiedam Tsiafu Tsiafi ✍ V Ethiopia IN [Ethiopian's]

  • @ethiopiainethiopiasflageth8564

    @ethiopiainethiopiasflageth8564

    3 жыл бұрын

    27 Haq HAQ Kehone Be Haq Wusit Sitetin Fitesha Lemareg Atakuaritu Atakuarchi IN Ethiopia Ethiopia 72

  • @ethiopiainethiopiasflageth8564

    @ethiopiainethiopiasflageth8564

    3 жыл бұрын

    Melikam Bahal Ke Muslim Hibrtseb Ethiopia IN Ethiopia

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    ጉድ አማራ መተክል ደሐው ይጨፈጨፍል እናንተ እንደመሪያችሑ ታወሪላችሑ ሥለመጸሐፍ ወይ ጌታ ለወገኖቻችን ፍትሕ ለመተክል

  • @mulemac4169
    @mulemac41693 жыл бұрын

    Old news

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f3 жыл бұрын

    አማራ እየታረደ እናንተ ደልቁ ምናለባችሁ

  • @semirahussen4162

    @semirahussen4162

    3 жыл бұрын

    አፈርብሉ

Келесі