ብ/ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የፌስቡክ አርበኛ ነበር ፤ ከሰኔ 15 በፊት ካልቻለ ጥለህ ውጣ ብየው ነበር! - ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ -ክፍል 3

Пікірлер: 235

  • @user-zv2ei4uk4c
    @user-zv2ei4uk4c4 жыл бұрын

    ምንድን ነው ቁርራጭ ቪድው ምትለጣጥፉብን ሙሉ ቪድው ልቀቁልን በደንብ ሀሳቡን እንስማው ምን አልበም ይመስል የ10 ደቂቃ ቪድው ትሸነግሉናላችሁ ?

  • @yashenfalgena6247

    @yashenfalgena6247

    4 жыл бұрын

    Mene lemesmat and kumneger yelelew kesdeb betker. Maferya!

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq4 жыл бұрын

    Shame on you General! ያውም ጀነራል አሳምነው ፅጌን ያማሉ?

  • @aaabbb-xx1tq

    @aaabbb-xx1tq

    4 жыл бұрын

    @Dagmar እንደማይሰማውማ አውቃሎህ ያሳዘነኝም ለዛ ነው። ታድያ የሙት ወቃሽ አታድርገኝ ይባል የለ?

  • @tollachala4
    @tollachala44 жыл бұрын

    ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ የሚባለው ለዚህ ነው !!! ሁሉም ሰው ከራሱ ፍላጎት በመነሳት እንደፈለገው በመዘባረቅ የአማራን ህብ እያዛባ ወደ ጦርነት እና ወደ እርስ በርስ እልቂት መንዳት የለበትም !!! እውነታውን ከነበረው ሰው መረዳትን ሰከን ብሎ ማስተዋልን ይጠይቃል !!!

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu4 жыл бұрын

    ወይ ጄኔራልነት ይሄንን ሰውየ ማንም አይነካውም ምክንያቱም አንዳች ተጽዕኖ የሚያመጣ አቅምና ብቃት የለውም። ህወሃትን ስለሰደበ ብቻ ስልጣን ተሰጠው

  • @abebe7532

    @abebe7532

    4 жыл бұрын

    selam ,, sile Ethiopia Guday ayagebashim sele Generalum ayagebashim GO too Tigray !!!!

  • @King-tm9yu

    @King-tm9yu

    4 жыл бұрын

    ማሞ ቂሉ አንተ ነህ እንደ እሱ ትግራይን መስደብህ ነው?? ቀሽም

  • @setukassahun2058

    @setukassahun2058

    4 жыл бұрын

    by the way Ethiopia wust TPLF endeseraw gif eko altesedebemim altaseremin ewunet eninegager kalin malet new besiltan gizachew sayhon siltanun kelekeku bezh 2 amet wust letefaw hiwot, letefenakelew hizb hulu ejachew alebet....ahunim bota binorachew yenesu filagot Ethiopian ashebiro wede siltan memtat new...ehenin befitsum aliteraterim...andegnaw serachew demo kaleloch zaragnoch gar bemehon ye teklay ministrun sera bechifin matalshet new....wushoch yichohalu....gimaloch gn yiramedalu!!!!

  • @King-tm9yu

    @King-tm9yu

    4 жыл бұрын

    @@setukassahun2058 ፍየል ወዲያ ቁዝምዝም ወዲህ አሁን ስለ ህወሃት የተነገረ ነገር አለ ወይ?? አማራ በኢትዮጵያ ስም ይነግዳል ሲሉ ሰምቼ ተናድጄ ነበር እየዋለ ሲያድር ግን እውነት ነው። ህወሃትን መፍራት በራሱ ሞት ነው ዕድሜ ልክህን በቅዠት እንድትኖር ያደርግሃል ልክ እንደ ቫይረሱ ።ስለተጠላ ማሸነፍ ነው ማለት አይደለም።ይልቅንስ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም መጪው ኢትዮጵያ ላይ እንረባረብ። የቀደሙት ድንቅ የፖለቲካ መሩዎች በዚህ አስር አመት ውስጥ ያልፋሉ። አዲስ ትውልድን መገንባት የሁላችን ድርሻ ነው።

  • @setukassahun2058

    @setukassahun2058

    4 жыл бұрын

    @@King-tm9yu anchi sile TPLF Mn agebash

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh16114 жыл бұрын

    ያሳሰሩት እና ያስቀጠቀጡት ጋር ልምን ይቀመጣል

  • @hamh3998
    @hamh39982 жыл бұрын

    ወይኔ ጀረናል አሁን እኔም አሳምነው ነኝ ሲሉ ይሄን እረስተውት ነው?

  • @mamareaserese9498
    @mamareaserese94984 жыл бұрын

    ይህሰውየ በጣም የዋህ ነገርነው ስለፖለቲካብቻ ሳይሆን ስለወታደራዊም ጭምር ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ያው እንደ ሌሎች የክልሉ ባለስልጣናት ወያኔን ከመስሳደብ ውጭ ምንም የረባ እውቀት የለውም

  • @yosefetopia7711

    @yosefetopia7711

    4 жыл бұрын

    እስቲ የአንተን ዕውቀት አካፍለና!

  • @sweetrelaxingmusic5640

    @sweetrelaxingmusic5640

    4 жыл бұрын

    እንዳንተ በውሸታም አክቲቪስቶች ስላልተነዳ?

  • @abdulahimohamed221

    @abdulahimohamed221

    3 жыл бұрын

    Ante nigarana yihin ye mesele general tinikalek tebab nek ine irasu somale honye adenkuwalew ka bizu sewoch yishalal

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan795817 күн бұрын

    TY for wonderful Conversation!

  • @mesfinwelderufael1176
    @mesfinwelderufael11764 жыл бұрын

    Please post the full interview in sequential manner! Make it also a bit longer for each post

  • @user-xr3pp1ck1r

    @user-xr3pp1ck1r

    4 жыл бұрын

    ወልደሩፋኤል ....ግደፍ

  • @user-ly1bk6gu4d
    @user-ly1bk6gu4d3 жыл бұрын

    አሳምነው እግር ስር ሊደርስ የማይችል ቅቤ ነጋዴ ነው

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia67854 жыл бұрын

    ድንቄም ጄኔራል ምን አይነት አሳፋሪ ሰውዬ ነው የሰፈር ወሬ ??? በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት እንዳህ የወረደ ጄኔራል?? በሙሉ ለሞቱት ጀግኖቻችን ነፍስ ይማር ይሄ ሰውዬ ግን በቁሙ የሞተ ነው ያሳዝናል

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali47374 жыл бұрын

    አሣምነዉ ጀነራል ተፈራ መሞ ጀግና ናችሁ አሣምነዉ ቤሞትም አይረሣም ጀነራልተፈራማሞና ጀነራልማነዉ በርቱ

  • @gebreh8579
    @gebreh85794 жыл бұрын

    የሆነ ለሓሜት የተሰበሰቡ ሰዎች መስሎ የታየኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ

  • @galteshay3644

    @galteshay3644

    4 жыл бұрын

    LK,nesh

  • @ethiopia785
    @ethiopia7854 жыл бұрын

    Welcome Aweloyeee

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali47374 жыл бұрын

    ጀግናችንን ለምን ጠየክ አማራ መሥሎ ህዋት ነዉ የሜጠይቅህ እኛን አማራ ሊከፋፍል ነዉ

  • @siedhusen3758
    @siedhusen37584 жыл бұрын

    የሄስው በጣም ወረደ

  • @user-hh8pz8go7h
    @user-hh8pz8go7h4 жыл бұрын

    አተ ልጋጋም ከሀዲ በቃ አሳመነዉ የአማራዉ ጀግና ነዉ አተ እከፍ

  • @melesetrunh2321
    @melesetrunh23214 жыл бұрын

    ለማነኛውም ካሀዲ ብዬሃለሁ የሞተ ወቃሽ አሳፋሪ ቀሽም።

  • @yaredleo
    @yaredleo4 жыл бұрын

    በቃሉ ለጀነራል ተፈራ ያሳየሀውን ክብር አደንቃለሁ። ክብሩ ለአማራ ህዝብ እንደሰጠሀው አየዋለሁ። ሆኖም በዚህም ተባለ በሌላ ጀነራል አሳምነው Hero ወይም ጀግና ነው። ለምን? ያስፈጸመበት መንገድ ስህተት ይሁንም አይሁን ጀነራል እናንተና መሰሎቻችሁ የምትቋምጡለትን ስልጣን, v8 car , Villa and respect አሽቀንጥሮ ጥሎ የአማራን ክብር በማሰብ ያመነበትን ጀብዱ በነፍሱ የለወጠ ጀግና ነው።

  • @ethwt

    @ethwt

    4 жыл бұрын

    በትክክል ገልፀኸዋል ። አሳምነው እነሱን እንኳ በስህተት ገድሏቸው ቢሆን ለራሱ ዝና ወይም ስልጣን ሳይሆን የ አማራን ክብር በማስቀደም ነው። አሳምነውን ህዝብ እሚወደው ለኛ መቆሙ ስለገባን ነው ።

  • @helenh6930

    @helenh6930

    4 жыл бұрын

    Yared Kefyalew ጀነራል እስምነው ሽንታም ማፈሪያ ነው ነው እሱን ጀነራል ብለህ ከምጥራት ሚልሻው ብትል ይሻላል ሲሸሽ ሲያመልጥ እኮ ነው የተጉዱለው

  • @yaredleo

    @yaredleo

    4 жыл бұрын

    @@helenh6930 አይጥና ሸረሪት እይተሽ መግቢያ የምታጪ ሴት ጀነራልን ሽንታም ስትይ ከመሳቅ ውጭ ምን ይባላል።

  • @user-yv5sw4th5p

    @user-yv5sw4th5p

    3 жыл бұрын

    @@helenh6930 ዲቃላ ቅማላም ትግሬ ቅዘናም አሮጊት አይጥ ስታይ እማማ ድርሽ እምትይ ገልቱ ለሀጫም የውሻ ልጅ ሰለ አሳምነው የመናገር ሞራል የለሽም ጀግናችን ለአማራ ህዝብ ነው የሞተው አንቺ ብራሪ ወፍ ዘራሽ ቡሽቲ ጥፊ ከዚህ አይንሽ ይጥፋ

  • @peacewishes6627
    @peacewishes66274 жыл бұрын

    አለመግባባቶች ይኖራሉ ይህም ከአማራዉ ጠላት መብዛት ነው ግን ለጠላት ትግሬ ሚዲያ አይነገርም ለምን ጀኔራል አሳምነዉ ጀግናችን ነው

  • @ayesew4534

    @ayesew4534

    4 жыл бұрын

    Kkkkk ውይ እንደው ለስሙ ክርስትያን ነን ትላላቹ ኣይይይ?

  • @kingking-ji2wq

    @kingking-ji2wq

    4 жыл бұрын

    አንተ ደንቆሮ ከትግሬ ነው የተዋለድከው።ለማንኛውም የናንተ መድሀኒት ኦነግ ነው

  • @alexmedia1817

    @alexmedia1817

    4 жыл бұрын

    king king wediet wediet new manew tigre yefeterew yaleh abath gbre sedomu hwhat new liela tewow ena Adam ke gion mdr ena wha endetefetere atakm endie hzb sibal hwhat yefeterew new endie mimeslh kkk

  • @user-cc1yz8hk6w
    @user-cc1yz8hk6w4 жыл бұрын

    የኛ ጀግና👍💪💪

  • @eriboy2421
    @eriboy24214 жыл бұрын

    This man is a role model

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar80674 жыл бұрын

    👍ትክክ

  • @helenh6930
    @helenh69304 жыл бұрын

    ጀነራል መጫወቻ ሆነ እንዴ እንዴት ነው የሚያወረራው ባላገር ነው እንዴ ምንም የበስለትና ጥልቀት ያለው መልስ እይደለም የመለስው

  • @alemuale7216
    @alemuale72164 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ! ወንዘኝነት ሳያግድህ እንዲህ እውነቱን መናገርህ። በእርግጥ የወፈፌውን ገዳይነት ማንም ያውቃል። የሚሸመጥጡት ጎጠኞች በተለይ ከማንም በላይ ዝርዝር መረጃ አላቸው። ግን ሆን ብለው ዘገምተኛ ተከታዮቻቸውን ያነሆልላሉ።

  • @weldeyesabate3053

    @weldeyesabate3053

    4 жыл бұрын

    ምን ጅሉ ነህ እባክህ

  • @chainoflovechainfolove8235
    @chainoflovechainfolove82354 жыл бұрын

    የብኣዴን ተላላኪ ኣመራር ግን ጀግና ነበር ኣሉ! ኣይ ብኣዴን!

  • @user-kv5cr5gs5x
    @user-kv5cr5gs5x4 жыл бұрын

    ሳህ በትክክል

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia88444 жыл бұрын

    ተወዳጁን ጀነራል አሳምነውን ለማዋረድ ዳሽንን መውጣት አያስፈልግም : በስንት ብር ነው የራስህን አለቃ የሸጥከው እባክህ : ያልነቃ አማራ አሁንም አሉ ማለት ነው? ህዝብን የናቀ ሁላ እራሳቸውን ቢሰቅሉ ወይም ቢጠፉ ምን አለበት ?

  • @derejetadesse2415
    @derejetadesse24154 жыл бұрын

    የአማራ መሪዎች ለምንድነው ማይዋደዱት ሁሉም ሽፍታ ሆኖ እንዴት ህዝቡን መምራት

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali47374 жыл бұрын

    የኛ አማራዎችእርሥበርሥ መነቆቆር መከዳዳት የሞተን መክዳ ተዉ

  • @keepthisbetweenus3731
    @keepthisbetweenus37314 ай бұрын

    ኤድያ እቺ ፉከራና ቀረርቶ እንደው እባካችሁ ዝም በሉ ከሚድያው ራቅ በሉ:: ማረግ ከቻላቹ በተግባር አሳዩን

  • @user-ll2wk8wl6l
    @user-ll2wk8wl6l4 жыл бұрын

    ጀግናችን

  • @abdiali5151
    @abdiali51514 жыл бұрын

    why u every time u make short video ?

  • @abizewde336
    @abizewde3364 жыл бұрын

    Now, the time is not appropriate to describe all this secret.

  • @kukutube1550
    @kukutube15504 жыл бұрын

    Oooo my God በናትህ ዝም!!! የ Facebook አርበኛ አዘጋጀ የምትለዉ ይሄ ሁሉ ሰው አሳምነዉ ከሰማይ ቤት ተቆራጭ እያደረገለት ነዉ በለኛ???

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz80314 жыл бұрын

    ይኽ :ጋዜጠኛ:ለወያኔው:ሲሰራውሚዲያ:ከፍቶ:ውጥ:ውስጡን:ከወያኔ:ጋር:የሚሰራ:ነው በዚህ:ወውት:እንደዚህ:አይነት::ኢተርቪው:ማዘጋጀት:ተልዕኮ:ስላለው:ነው::ጄኔራል:ተፈራ:ለአማራ:ክብር:የቆመ:ቆራጥ:ወታደር:ቢሆንም:ስለ:ሰኔ15 የሴራ:ግድያ:ብዙ:የማያውቃቸው:ነገሮች:አሉ: ጊዜ:.ትክክለኛውን:ታሪክ:እስከከሚያወጣው:ድረስ:በትዕግስት:መጠበቅ:ነው::

  • @abeba2241
    @abeba22412 жыл бұрын

    ጀነራል ተፈራ ማሞ የምንግዜም ጀግና እስር ቤት አስገቡት 😰

  • @londonman3483
    @londonman34834 жыл бұрын

    Sad, look Waynes general.Anyway from now on I AM SHYEWA AMHARA period.

  • @alemwelela5777
    @alemwelela57774 жыл бұрын

    ሞኝ ኣንድ ዘፈኑ ኣንተ ትብሳለህ ይህንን ብቁሙ የሞተ ብጥላቻ የደነዘዘ ሰው ግዜ ሰተህ ማነጋገርህ እና በሱ ያጠፋኸው ግዜ ደህና ሰው ብትጋብዝበት ጥሩ ነበር

  • @aaabbb-xx1tq

    @aaabbb-xx1tq

    4 жыл бұрын

    መብቱ ነው።

  • @SH-mu4ci
    @SH-mu4ci4 жыл бұрын

    IS THIS GUY REALLY GENERAL I DON'T THINK SO

  • @hanahana6742
    @hanahana67424 жыл бұрын

    ግን ተምሮአል

  • @belaybelay7754
    @belaybelay77544 жыл бұрын

    ክሀዴ ምደረ ሸለምጥማጥ እሱ ለእዉነት የቆመነዉ አትበጥረቅ አወ ያማራን ጥያቄ ስላልመለሱ ምንብሎ ይስማቸዉ አባቸዉም መድረክላይ ነበር ድፋታዉ

  • @muchalove4984
    @muchalove49844 жыл бұрын

    It's hard Asamnew can't defend himself

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe68674 жыл бұрын

    OMG!!!!!! World, African, Ethiopian, Amara what ever are worried about Corona virus @ this time.

  • @bilatab1969
    @bilatab19694 жыл бұрын

    Tefie nurilin. Erasehin ttebik. Gifu wustt le wustt absilonal andim eyaderegen neew. It’s about time. Yaan yebekete bedin Bi’aden- ADP-PP ; ashikentirren laderesebin bedel tetteyaki enadergewaleen. Eskeza geen tewow yidafkibin.

  • @abel3188
    @abel31884 жыл бұрын

    Today the journalist is a listener 😄😄 no questions really .. oh I see he is an Amhara politician 😀😀

  • @henokgeorge5273

    @henokgeorge5273

    4 жыл бұрын

    እውነት መናገር ጥሩ ነው

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh52804 жыл бұрын

    አይ ሆዳም አማራ አፍር ብሉ በእውነት ግን እርግማንነው የራሱን መብላት አሁን በደዝህ አይነት ጀግና ላይ መዝመት እሂን የመስለ እንቁ ተከባክበህ ብትይዝ ይበጅሀል ካልሆነ ጨው ለራስህ ስትል ይሆናል እሂ ስው የአማራ ህዝብ ሙሴ ነው ተጠንቀን እንያዘው ነው ምክሪ እሂ ስው ጀግናነው

  • @user-gl3hr1ui1d
    @user-gl3hr1ui1d4 жыл бұрын

    *#የአጎው** ሸንጎ አመራሮች የታሰሩ ይፈቱ#*

  • @zdseed4880
    @zdseed48804 жыл бұрын

    አማራ መሥሚያ የለውም ኦሮሚያ ወጣት ተለቃቅሞ እየሠለጠነ የኛ ልዩሀይል ፈፋኖላይ ጦር መክፈት ምን ይባላል ድንቁርናእጅ

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa453 ай бұрын

    Melekemachu Ayikerim Satadamichiwum Satadamitewum Yemisetu Komentochim Yinoralu

  • @hailushmebrahtu7221
    @hailushmebrahtu72214 жыл бұрын

    i think the general deserves power cause he is insulting tplf

  • @setukassahun2058

    @setukassahun2058

    4 жыл бұрын

    by the way Ethiopia wust TPLF endeseraw gif eko altesedebemim altaseremin ewunet eninegager kalin malet new besiltan gizachew sayhon siltanun kelekeku bezh 2 amet wust letefaw hiwot, letefenakelew hizb hulu ejachew alebet....ahunim bota binorachew yenesu filagot Ethiopian ashebiro wede siltan memtat new...ehenin befitsum aliteraterim...andegnaw serachew demo kaleloch zaragnoch gar bemehon ye teklay ministrun sera bechifin matalshet new....wushoch yichohalu....gimaloch gn yiramedalu!!!!

  • @user-tj5zv2ts9d
    @user-tj5zv2ts9d4 жыл бұрын

    አውሎ ሚዲያ የሰጣችሁት ርእስ የማይሆን ነው "ብ/ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የፌስቡክ አርበኛ" እያሉ ይገመግሙታል ነው ያለው እናንተ ግን ጀነራል ተፈራን ለማስጠላት እሱ እንዳለው አድርጋችሁ አቀረባችሁት ያሳዝናል

  • @nahomtilahun4383

    @nahomtilahun4383

    4 жыл бұрын

    Ilm Ilf endet new ende mitsemaw! Liyastebabil alchalem malet mindinew!!

  • @aliyassolomon7195

    @aliyassolomon7195

    4 жыл бұрын

    Please ,Awlo media underlines what says general Tefera ,he says " Asaminew is not Facebook arbegna but others say u adjust Facebook arbegna

  • @user-tj5zv2ts9d

    @user-tj5zv2ts9d

    4 жыл бұрын

    @@aliyassolomon7195 ታዲያ ይሉት ነበር የሚል ቃል መጨመር አለብት ይህኮ ቀጥታ እንዲህ እንዳለው አስመስሎ ነው አርስት ያደረጉት

  • @user-dy3pe6gj5g
    @user-dy3pe6gj5g4 жыл бұрын

    እጅግ የማትረባ ስው ነህ ጀኔራል ተፍራ ማሞ ፖለቲካም እውቀትም የሌለህ መደዴ ነገር ነህ

  • @alg7524

    @alg7524

    4 жыл бұрын

    You said all in two sentences. At least we saw General Asaminew in several meetings addressing security issues in Amara. He explained things how he contained the kimant hooligans. TPLF every day accused him how he handled the kimant issue and here comes General Tefera' claiming General Asaminew doing nothing. I see General Tefera' a little bit green here. He has no political insightfulness at all.

  • @ziniq6590
    @ziniq65904 жыл бұрын

    ይፈታ እያልኩ ያለመታከት ላንተ የጮህኩት ቆጨኝ። አንተ ካሀዲ

  • @user-gl3hr1ui1d
    @user-gl3hr1ui1d4 жыл бұрын

    *#ክልል** 3 የ 9 ቤሄሮች ክልል እንጂ የአማራ የሚባል ቤሄር ማንነት ክልል አይደለም የለም አማራ የሚባል ቤሄር ማንነት#*

  • @alexmedia1817

    @alexmedia1817

    4 жыл бұрын

    yeman kadrie neh degmo ante lemin beglts tigre new atlm zerenga

  • @alg7524
    @alg75244 жыл бұрын

    Never come to any interview again. Rbanabis neh!!

  • @netsanetyechalale6570
    @netsanetyechalale65704 жыл бұрын

    ጀነራል የአማራ ኩራት ነህ የኢትዮጵያን ኩራት የሆነውን የአማራን ህዝብ የገደለና ያዋረደ ክልል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ የስራውን ያገኛል

  • @kassahunalemayehu8385
    @kassahunalemayehu83854 жыл бұрын

    አሳዛኝ ከሃዲ ሰው ነሕ.።........። ለዛውም አሳምነውን ትውቅሳለህ???????

  • @helenh6930

    @helenh6930

    4 жыл бұрын

    Kassahun Alemayehu ትክክል ነው እኮ የተናገረው እሳምነው ሲያመልጥ እኮነው የምተው እንዴ ያሳፍራል ሽንታም ነው

  • @MrGesesew
    @MrGesesew4 жыл бұрын

    Ayyyy... ante yaltadelh amara yihem leka andu gegema new.

  • @hailegebre1826
    @hailegebre18264 жыл бұрын

    Ante wushetam xelae kem tigrai eyes eyesedebk tnoraleh endye haku gin Amara ena tigrai wodmamoch new

  • @setukassahun2058

    @setukassahun2058

    4 жыл бұрын

    by the way Ethiopia wust TPLF endeseraw gif eko altesedebemim altaseremin ewunet eninegager kalin malet new besiltan gizachew sayhon siltanun kelekeku bezh 2 amet wust letefaw hiwot, letefenakelew hizb hulu ejachew alebet....ahunim bota binorachew yenesu filagot Ethiopian ashebiro wede siltan memtat new...ehenin befitsum aliteraterim...andegnaw serachew demo kaleloch zaragnoch gar bemehon ye teklay ministrun sera bechifin matalshet new....wushoch yichohalu....gimaloch gn yiramedalu!!!!

  • @girmabiru9372
    @girmabiru937211 күн бұрын

    ይህ ባንዳ እያኔ ይህን ያመጣው አማራውን ለመከፋፈል ነው!

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u4 жыл бұрын

    ውሽማህ እዴት አድርጋ ነው የሰጠችህ አንተ ከሀዲ መቸም ቢሆን እውነት ተደብቃ አትቀርም አታስመስል አንተ ጀዝባ 👎👎👎👎አላህ ይካድህ አንተ እርኩስ አሳምነው ጽጌ የጀግና ሞት ነው የሞተው 😢💔ዛሬም አሳምነውን ትወቅሳለህ አንተ ደነዝ ተዘቅዘቅ👎👎👎👎 ከቻልክ በሽተኛ ልጂህን አሳክም በደንብ አሳምነው ጽጌ ሙቶም ይበልጥሀል !!

  • @ahmedhaji9779

    @ahmedhaji9779

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @consuelosettembrini8301
    @consuelosettembrini83014 жыл бұрын

    Hewat Hewat iyalu gedel yigebalu

  • @abe4082
    @abe40824 жыл бұрын

    እስር ቤት አንድን ሰው ቂመኛ እንዲሁም አእምሮን የማወክ ባህሪው ከፍተኛ ነው ። ታስሮን የነበረ ሰው አይደለም የሰው ሃይል እና መሳሪያ ሰጥተህው ብቻውን ሆኖ ጀብድ እንድትሰራ ነው የሚያጋፍጥህ። It's what it's.

  • @yetkassa8782
    @yetkassa87824 жыл бұрын

    Ewonet yeminagre tegry lekas ale

  • @user-gl3hr1ui1d
    @user-gl3hr1ui1d4 жыл бұрын

    *#ፋኖ** ፥ - ዘራፉ ሽፍታ ፣ ሴት ባለትዳር ሳይቀር የሚደፍር ፥ ገጥ ወጥ ነው በስም ወልቃይት ወይ ራይ መተከል ወዘተ ይላል ግን ዘራፊ ነው#*

  • @user-dy3pe6gj5g
    @user-dy3pe6gj5g4 жыл бұрын

    የማትረባ ስው መሆንህን አስይተሃል ተፍራ ማሞ ተብዬው

  • @shumeteweldeyes7841

    @shumeteweldeyes7841

    4 жыл бұрын

    ውነት መናገር እናንተጋ ወንጀል ነው ? ባለገር ሁላ

  • @kibatuatsebaha6344
    @kibatuatsebaha63444 жыл бұрын

    የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ደነዝ ጀነሪል?

  • @balahunbalehun6862

    @balahunbalehun6862

    4 жыл бұрын

    ሥድብ ምን ጥቅም አለዉ ወድሜ

  • @milatbrehe3408

    @milatbrehe3408

    4 жыл бұрын

    ስድብ ልብስ አይቀድም

  • @oneworldonepeople2760

    @oneworldonepeople2760

    4 жыл бұрын

    ባንዳ ባርነት ስለሚወድለት ፋሽስት ጣሊያንን አብሮ ኢትዮጵያን ወጋ

  • @nahomtilahun4383

    @nahomtilahun4383

    4 жыл бұрын

    One World One People manin maletih new? Klip lilakilih ende abatochih yetalyanin bandera teshekimew sizemtu!!

  • @aliyassolomon7195

    @aliyassolomon7195

    4 жыл бұрын

    Please, Awlo media adjust mis information about Facebook arbegna

  • @gidaytsigab8489
    @gidaytsigab84894 жыл бұрын

    ጓደኛው(ብ/ጀኔራል አሳምነው ፅጌ) ያስገደለ ብቸኛ ጀነራል....

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs7 күн бұрын

    የቅማንትና ህዝቡን

  • @tamsterethio9941
    @tamsterethio99414 жыл бұрын

    Yess General ,, be eye kelelu mesary tatako eyeregete eyassaye Amara gin zembelo yemelket !!!! Hizbu zorbel malet alebet. Amara rasu yetatekal yess!!!! Welega Net work yetezegabet mikniat menem mereja be oneg lay endaltewesede social media weshitun endayagalet new ,,,, Amara Taglo enji ejun wede huala taro aymotm!!!!!!!!!!

  • @consuelosettembrini8301
    @consuelosettembrini83014 жыл бұрын

    Tigray mengist yalat kilel nat Hewat jegnoci nacow

  • @metumetu4404
    @metumetu44044 жыл бұрын

    jegena general

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m4 жыл бұрын

    የኣማራን ጉድ ኣወጣው!!!

  • @ytbareka.2978
    @ytbareka.29784 жыл бұрын

    በኣማራ ክልል ያለው ኣስተዳደር የተላላኪ ስብስብ ስለሆነ እስካሁን ድረስ ምንም ፋይዳ ያለው ስራ ወይም ውጤት ማስመዝገብ አልቻላችሁም። ቦታው ልቀቁና ለወጣቱ ትውልድ አስረክቡ። ኣሳፋሪዎች

  • @amankidane6105
    @amankidane61054 жыл бұрын

    The real picture of the old and young political elites of Amhara. This guy is still confused, even he doesn't understand the current political situation of Ethiopia. The only things he knows is hate of TPLF and Tigrians, and eventually Oromos. Sadly, he is a liability even for the Amhara people.

  • @sulmalet2131
    @sulmalet21314 жыл бұрын

    Kjkkk astenefesuh eko 2 gize fake general

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali47374 жыл бұрын

    ተፈራማሞ ተዉ ምነዉ የሞተሠዉ አታሣ ሥለሞተብለህ ተዉ እሡ አተም ታቀዋለህ ላማራነዉ የሞተዉ

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje78054 жыл бұрын

    አሳምነው ጽጌ የተረገመ ጠምዛዛ ምቀኛ የሆነ ስው ነው

  • @addis927

    @addis927

    4 жыл бұрын

    ደደብ እሱ እንደ እናንተ ማጎብደድ አይችልም ላመነበት እሚሞት እንጂ ይሄም አቃጣሪ እሚለፈልፈው አሳምነው በሂወት የለም ብሎ ነው አሳምነው ቢሞትም ብዙ አሳምነውን ተክቶ ነው የሄደው ብልፅግና እሚባል ፓርቲ የአብይ ተላላኪ ቦታ የለውም በአማራ ክልል

  • @chalachewdemisie6707
    @chalachewdemisie67072 жыл бұрын

    አፈር ብላ ስለ ሞት ካድከው መቸም አንተ አትነቃም አስምነውን መሆን አትችልም ምክንያቱም የሆዳሞች ታዛዥ ነህ እሱ የሞተው ለሁላችን ነው ገባህ አትቀባጥር

  • @siedhusen3758
    @siedhusen37584 жыл бұрын

    የሄስው በየት በኩል አልፎ ነው ጀኔራል የሆነው ማስብ ይቀራዋል በምንም መዘኛ አይገባውም

  • @richkalcher1212
    @richkalcher12124 жыл бұрын

    ዝም ብለን ዓለም ቀጥሎም እኛ ጋር እየሆነ ያለ ነገር ብንፀልይ አይሻልም ጎበዝ ያው የ ጀኔራል ጉዳይ ግን ይገርመኛል ለካ ከእውቀት ነፃ መሆንም አለ። leave it TPLF. du ur business general why u fear of ?????? ስላጣን ላይ ያላቹ ስትስገበገቡ ህዝቡም ጭምር መረዛቹት መርዝዎ ለራስዎ ጀኔራል ሙሉ አድምጬው አንደም ሚጠቅም ነገር አጣሁበት በ ጀኔራል ሃሳብ በግሌ 100% አልስማማም ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠.

  • @tamsterethio9941
    @tamsterethio99414 жыл бұрын

    Ye Amara Mehur = ye dukaet sibseb !!! They can't calculate risks,,, abenoch rasachew gojjam sebsebe becha Gen. Asamnew belache silu yeneberu . Ye shatrega gojjam sebeseb

  • @emawayeshkassa8502
    @emawayeshkassa85024 жыл бұрын

    የንግግር ችሎታ አለማወቅ የጠላ ቤት አረከው የሴት ወሬ ነው የሆብህ ሞት ከፍት ትቆሞለች ውነቱን ነው መናገር የጥላቻ ግንብ ገንብታቹ ይህን ህዝብ ታስፈጁት አላቹ ለወደፋቱ አስበት ከመናገርህ በፍት የወያኔ መሳቃ አማራ እያላቹ ኢትዮጵያ ለማጥፍት ነው የተነሳቹ እርስ በርሳቹ ትባላላቹ

  • @mulukenaddisu1123

    @mulukenaddisu1123

    4 жыл бұрын

    እኔ ለወያኔና እና የኦነግ መጥፋት አይቀሬነት ያሣዝነኛል

  • @mulukenaddisu1123

    @mulukenaddisu1123

    4 жыл бұрын

    አማራ የተከማቸ የደደረ የቂምና የበቀለኝነት ጥርሡን አነግንና ትህነግን በመፍጨት ይጀምራል!!!!!! ዘላለማዊ ሞት ለኦነግና ትህነግ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ሠኔ 15 የሀገሪቱ የበላይ ጀኔራልን ጀግናው አሣምነው ጽጌን ለገደሉቱ!!!!!

  • @dereyil4081
    @dereyil40814 жыл бұрын

    ?

  • @eeee6411
    @eeee64114 жыл бұрын

    ፋኖን አድኑት ጀነራል

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom78314 жыл бұрын

    enqan general asraleka enqan lihon aychlm mnm yemenager yhun ye polotica bkat yelewm kkkkk bezih bkat new ager mistedadew

  • @michealareaya1061
    @michealareaya10614 жыл бұрын

    ሲምቦዝየም 😂😂😂

  • @eliasyimam6781
    @eliasyimam67813 жыл бұрын

    በቄ ሰው ጠፋ

  • @user-ld7jy1gb6d
    @user-ld7jy1gb6d4 жыл бұрын

    ወራዳ ነህ በወድምህ ነው የምትጫወትበት ወይስ ይህ አባ ገነን መግስት ገዘብ ሰጥቶህ ነው ምትፖተልክ ፖትላኪ:በሞቱብነ መሪወች የልባችን ቁስል ሳይድን;አሳመነውን አታሳብኝ;ውድ ኢት የቁርጥ ቀን ልጅ ነበር;

  • @mekuriameless2894
    @mekuriameless28944 жыл бұрын

    Mutann kemewukes begizew yet nebere

  • @meghedessmeghedess7112
    @meghedessmeghedess71124 жыл бұрын

    Mnm yemaytekm were new yemiyaweraw ad sew edet yager alaftna yalew edi yale were yaweral amara kll mesariya metatekachew aydel ede lemayreba neger wedm wedmun eyegedele yalew ate blo jerenal tera wetaderm aymetnkm 21 kfle zemen kuch blo mefoker meshelel asamnew edi yale koshasha amelekaket yzo new en3zan yemeselu jegnochn bemot yenetekew yetenetekew kemot mnm trf edelelew lekerut wetat edemastemar yemaytekm shlela fukera yeyazkew mesriya ekon mnm edemaytekm wey demo wedmkn gelo edemiyabeka maseb yalchalk bedefenaw werek mnm fri alba new

  • @user-fb1sx9yj1d
    @user-fb1sx9yj1d4 жыл бұрын

    ጀነራል ማለተ እንደዚ ነው እንዴ?

  • @endalkachewmisganawabate4085
    @endalkachewmisganawabate40854 жыл бұрын

    G/Tefera..........AYimirowu chiger yalebet kehadi newu...erasun megiles yemayichil .Sile..G/Assaminew metechet...yamal...????G/Assiminewu enate ayinet denez gar mesiratu yamal...!!!hulachehunim defitouacheh bihon!!??

  • @hamdissak1687
    @hamdissak16874 жыл бұрын

    Arrogance to its finest

  • @user-gz3jb3jw4p
    @user-gz3jb3jw4p4 жыл бұрын

    ይህን ቃል ገብተህላቸዉ ነዉ የፈቱህ ጀነራል?ክልሉ ለረጅም ጊዜ ችግር ቢኖርበትም ከሰኔ 15ቡሗላ ወይም አንተ የፌስቡክ ጀነራል አሉት ምናምን የምትለዉ ጀነራል ከሞተ ቡሗላ ክልሉ ለከፋ ችግር ተጋልጧል;እየሆነ ያለዉም እሱ ሲያስቀምጠዉ እንደነበረዉ ነዉ#እጅግ ነዉ ግራ ያጋባኸን !!!

  • @sayedahmada9137

    @sayedahmada9137

    4 жыл бұрын

    ወርጛቅጠርጚ። በተግበርያሣየጀግናነው።አሣመነው።።ተዋርዲህ።በተግራብያሣየነጀግናችነው።አመትባልሞላሠርቶል።የሡሀሣብመከተል።ነውአማራየሚዲነው

  • @sayedahmada9137

    @sayedahmada9137

    4 жыл бұрын

    ያሣዘናልታሠመታናልህ።ብላችሁ።ተልጆቹነጠላችሁት።ብቻውንአሣቢሁኖ።አማራአማራሲል።ደመቀአደሥአበባሁኖአመሪካነእደገባአደርጎነው።ያሢገደው።ተላላኪሁኖአርሚዉነጨርሠው።።መነውሥራውነለቆለልጆቹኑሮላቸውቢሆነ።እሚሠራያለይመሠል።ላምሣመትዠተሤረበትክልል።ባደመትአሥተካክላለሁብሎ።ደፋቀናሥል።ተቀናጀተው።በሎቸው

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi38814 жыл бұрын

    ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ በርታል መላው የአማራ ህዝብ ከጎንህ ነን አይዞኝ አንገት ደፍተን አንቀርም አማራ ትግስቱንም ቁጣውንም ያውቅበታል:: በቃኝ(እንቢኝ) ያለ ግዜ “አማራን የሚያውቁት ያውቁታል”::

  • @rosa73425

    @rosa73425

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @ethiomusiclyrics5696

    @ethiomusiclyrics5696

    16 күн бұрын

    ይሄን የፃፍከው ሰው ትንቢትህ ተሳክቷል

  • @mlaaakahmad7157
    @mlaaakahmad71574 жыл бұрын

    Ante wesha leba kehadi ezaw eser bet besbeseh bekereh noro ye asamenew tsegen sem atansa ante ahobdaje

  • @setukassahun2058
    @setukassahun20584 жыл бұрын

    by the way Ethiopia wust TPLF endeseraw gif eko altesedebemim altaseremin ewunet eninegager kalin malet new besiltan gizachew sayhon siltanun kelekeku bezh 2 amet wust letefaw hiwot, letefenakelew hizb hulu ejachew alebet....ahunim bota binorachew yenesu filagot Ethiopian ashebiro wede siltan memtat new...ehenin befitsum aliteraterim...andegnaw serachew demo kaleloch zaragnoch gar bemehon ye teklay ministrun sera bechifin matalshet new....wushoch yichohalu....gimaloch gn yiramedalu!!!!

  • @rosa73425
    @rosa734254 жыл бұрын

    Gode endihem ayent sew ale?hoooo

Келесі