B❤ 93ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የድንግልናዋን ደም ወስዶ ለስልብና የተጠቀመባት እህት የህይወት ምስቅልቅል

Пікірлер: 238

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    እንዃን ለአቡ ነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር አይነ ልቦናችን ያብሩልን አሜን

  • @emufikerfamily214

    @emufikerfamily214

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይግስፀዉ ቅዱስ ገብርኤል በይ

  • @almajaber2074

    @almajaber2074

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ እህታችን

  • @chinach4522

    @chinach4522

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Жыл бұрын

    A. ና B ን አዳመጥኩት ያልተወን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስክ በርታልን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    እንደ ሀጥያታችን እንደበደላችን ያልፈረደብን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Жыл бұрын

    በጣም ይግረማል ከ A B ያለው ታሪክ የእኔ ህይወት ነው ለአንች የደረስ ቅድስ ግብር ኤል ለአንች የደረስች ድንግል ማረያም ለእኔም ይድረሱልኝ 🙏🙏🙏 በፅሎታችሁ አስቡኝ ምመናን ወለተ ኪዳን ብላችሁ እህት ወንድሞች 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ያስብሽ

  • @mareah8016

    @mareah8016

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Жыл бұрын

    ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሥቶስ መምህር ብዙ ተምረናል ደግሞም አንዳ አንድ ነገሮቿ የኔ ሒወት አለበት

  • @twehidowet8234

    @twehidowet8234

    Жыл бұрын

    ልቦና ይስጣቸው እንደ ማአዶት ሜድያ የወጣው ደብተራ

  • @rakrkv7423

    @rakrkv7423

    Жыл бұрын

    እኔንም ጉድ ሰርቶኛል ደብተራ ተመቃቴበፍት 😢😢😢

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአንቺ የደረሰሽ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ለሀጥኛ ይድርሰኝ❤❤❤

  • @yemariamlej106

    @yemariamlej106

    Жыл бұрын

    Selam nesh Ehete ebakish eftah mezmur bet yet endehone adrashawu tekumegn weym Ye memehir tesfaye selk kuter

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @alemeneshtaye
    @alemeneshtaye Жыл бұрын

    መዳኒአለም ላንቺ ያደርገውን ለሁላችን ያድርግ ላንቺ ስለሆነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 Жыл бұрын

    ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር ማህርና ታጋሽ ነው በፀሎት እንበርታ ክርስቲያኖች

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    *_በጣም የሚገርም የህይወት ፈተና ነው እንካንም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ጠራሽ እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ትዳር ይስጥሽ_*

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጣብቅን ቅዱሰ ቅዱሰሩፈኤል ከክፈ ያጣብቅን😢😢😢

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    እውነት በናንተ ትምርት ባንነቃ ኖሮ ህይወታችንን መመርመር አንጀምርም ነበር መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ በመጀመሪያ ላይክ ሼር በማረግ ጀምሩ ሼር ሼር ሼር ትውልድ ይዳን የጠፋው ይመለስ

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Жыл бұрын

    በእውነት እህቴ እሄንን ትምህርት በእንባ ነው ያዳመጥኩት የህይወቴን ነው የነገርሽኝ ወንድሜ አንተንም በጣም ነው የማመሰግነው የእውነት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው ተባረክልን👏👏👏👏💒↩ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛ የደረሰውን ለተቸገሩ ሰዎች እና እህቶቻችን ይድረስላቸው በእውነት ተባረኩልን👏👏👏

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርትነው በተለይ አረብ አገር ላለንው በጣም የሚያንቃ ድወልነው ገብርሄል የኛ አባት በሁላችን ሂወት ገብቶ ያብስረን መምህር አንተም ኑርልን በዙቻችን አንቀህተህናል እመብርሃን ትጥብቅህ ከነቤተስቦቹህ

  • @fkreskekeranyo
    @fkreskekeranyo Жыл бұрын

    ቡዙ ነገር ከኔጋ አንድ ሆነብኝ በተለይ ሆድ ቁርጠት የዝሙቱና እድል መታሰሩ ቅዱስ ገብርኤል መጥላቱ መስተፋቀሩ ጭምር 😢😢

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    በጣም እናመሰገናለን መምህር ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын

    ግማሹ የኔታሪክነው ኦፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን አተን የስጠን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ😢😢😢

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p Жыл бұрын

    በጣም ተመስጬ እያዳመጥኩት ነበር በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እህታችን ህይወትሽን እንድንማርበት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏 እህታችን በርቺ🙏🙏

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Жыл бұрын

    ሁሉም አዳመጥኩት እግዚአብሔር ከጥፋት መንገድ ይጠብቀን🙏😭

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ የተረዳች ግንዛቤ ያለት ሴት ሚስት በጣም እፈልጋለሁ። ምክንያቱም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ የተረዳች ሴት ዓለምንየተረዳች ትሆናለች። ሀይማኖታዊ ጥንካሬዋ የመናፍስትን ሴራ በደንብ የተረዳች ፖለቲካውንም በአግባቡ ከሰውጋር ለመኖር ለመግባባት ይችላሉ የገንዘብ አያያዝ የምትችል ትሆናለች ከዚህ አንፃር የምትፈልግልሴት እድሜ 22-30

  • @user-mo3em6dq8z

    @user-mo3em6dq8z

    Жыл бұрын

    👍

  • @guhatsewenmaryam1273

    @guhatsewenmaryam1273

    Жыл бұрын

    @@user-mo3em6dq8z ይህንን ትምህርት በደንብ ትከታተያለሺ ?

  • @user-mo3em6dq8z

    @user-mo3em6dq8z

    Жыл бұрын

    አዎ በቅርብ ነው የጀመርኩት ካሰብኩት በላይ ነው👌

  • @tg234

    @tg234

    Жыл бұрын

    የእውነት መምህር 1አመት ሁንኛ ግን ሱሲ ነው የሚሁንኛ በቀን ብዙ ገጠመኛ ነው ስድምጣ የምውል ግንመምህር በስልክ ማገኛት አልቹልኩም

  • @user-mo3em6dq8z

    @user-mo3em6dq8z

    Жыл бұрын

    @@tg234 ጎበዝ በርቺ😍

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Жыл бұрын

    እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቤተሰብን ሁሉ ይጠብቅልን

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ላቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እኛማ በየሰገዱ ሀጥያት የምንሰራ ሰዉ ነን

  • @genitube3039
    @genitube3039 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ በጣም ይገርማል የኔ እና ያንቺ ታሪክ በጣም ተመሳሳይ ነው በተለይ B ላይ ያለው ምንም የሚለየን ነገር የለም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ 🙏🙏🙏አሁን ያለሁት በስደት ነው እስቲ በፀሎታቺሁ አስቡኝ ፀዳ ለማርያም ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    Жыл бұрын

    እመብርሀን ታስብሽ

  • @qalkidan642
    @qalkidan642 Жыл бұрын

    እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ይኸ ታርክ የኔም ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሂወቴን አስተክክልልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @munaweshuyoutoup5031
    @munaweshuyoutoup5031 Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነዉ ይተማርነው የህ የኔ ይህወት ታሪክም ነዉ ትንሽ ብልወጥም ግና ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢😢

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን አባዬ እህታችን እጀግ በጣም ይገርማል አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አባዬ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር አዳምጬ እመለሳለሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እጅግ ይጠቅመናል

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Жыл бұрын

    በስላሴ ስም እሚገርም ነዉ እህቴ ታሪክሽ 😢😢😢😢❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 Жыл бұрын

    እሚገረም ታሪክ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው የተከታተልኩት የሚገረም ነው አይዞሸ በረች እራሳችንን እንድናይ አድረጎናል መምህረ አንተንም እመብረሀን እቅፈ ድግፈ አድረጋ ከክፎ ነገረ ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i8 ай бұрын

    ❤😢😢በእውነት ደስይላል እህታችን ፅናት ተስፋ አለመቁረጥንነው የተማርኩበት በርች ሀያሉ መላእክ ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ይጠብቅሽ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын

    እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የጠበቀን እግዚአብሔር ዛሬም ከኛ ጋር ነው

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын

    ❤መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤አሜኔ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ሂወቴን አገኘውት ካች እኔና አችን ያለያየን ልጆች መውለዴነው ትምህርት እሰማለሁ መቀየር እቢ አለኝ ያሳደከኝ ቅዱስ ገብርኤል ከችግሬ አውጣኝ

  • @bizutube6441
    @bizutube6441 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁላችንም እርኩስ መንፈስን ይግለጥን መምህር እናመሰግናለን A_B አድምጬዋለው 🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Жыл бұрын

    እግዚአብሔረ ሀጢያትን ነው እንጂ ሚጠላው ሀጢያተኞችን አይጠላም ይባላል በእውነት በጣም ከባድ ነገረ ውሰጥ ነበረ እያሥገባት የነበረው መንፈሱ ይህ ታድያ ሀኪም ቤት ያቅዋል⁉️መንፍሰ መታወቂያ ነው እንዲ ሚታደሠው ብላችሁ የምትጃጃሉ ይድረሣችሁ😭😭ቅዱሰ ገብረኤል አባቴ በረከትህ ረዲኤት አማላጅነቱ ጥበቃው አይለየን የኔ አባት🤲🤲

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቀን

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi52882 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእወነት ቃለሄወት ያሰማልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። ብቻ በጣም ያሳዝናል ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    ላኝች የደረሰልሽ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይድረስልኝ🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ እህታችን ቅዱስ ገብርኤል ላንቺ የደርስው ለእኛንም ይደርስልን

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Жыл бұрын

    እንዴት ሰነበትክ መምህርየ እንኳን ለአብነ እስትንፋስ ክርሰቶስ ወርሀዊ በአል አደረስን አደረሰህ በረከታቸው ረድኤታቸው በያለነበት ይደርብን መምህርየ የሚገርም ነው አምላክ ከማንኛውም ወጥመድ ይጠብቅን አሜን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሃን አትለየሽ ምገርም ነው ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋል ልቦና ይስጠን በመንገዱ ይምራን አሜን፫❤ በጸሎትሽ አስብኝ መምህርም እንዳትረሳኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ አምላክ 🤲🥰😍

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ያስብሽ

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Жыл бұрын

    እህታችን ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ አይዞሽ ትረግጪዋለሽ በርቺ

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x Жыл бұрын

    መምህር በጣም ብዙነገር ተምሬ አለሁ ካንተ መምህር ከብዙገጠመኝ ጋር ህይወቴ ይመሣሠላል እኔም ማድረግ ያለብኝን በጥቂቱ እያደረግሁነው መምህር እውነት ግን ይሄንን ደግሞ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ ሃገሬ መግባት ሣሥብ በጣም ይጨንቀኛል የሆነሠው አሥገድዶኝ እገባ ይመሥለኛል በራሤ ወሥኜ መግባት በጣም ይከብደኛል መምህር አረ በመቤቴ አውራኝ ህይወቴ በጣም ብዙ ውጣውረድ አለው አምላኬሆይ ኤፍታህበለኝ

  • @dbxh8862
    @dbxh8862 Жыл бұрын

    ❤❤❤ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት የእኛ እንቁዎች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ላንች የደረሰ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን👏👏👏👏

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወትን ትለቅ ትምህራት ነወ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ እመብርሃን አንቺ ጋር ትሁን🙏❤🙏

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ይገርማል እህታችን መምህራችን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ እንድንማርበት ስለ ኣቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Жыл бұрын

    መር የዚህች ልጅ ታሪክ ከእኔ ጋር አንድ ዓይነት ነው። ከጋብቻ በፊት አይሆንም ስላቸው ተቀብለው አብረን ብዙ ጊዜ እናድራለን እንቆያለን ፍጹም ግንኙነት አንፈጽምም። ቁም ነገር ሽማግሌ የመላክ ነገር ሲያነሱ ያለምንም ምክንያት እጠላቸዋለሁ እርቃቸዋለሁ።

  • @tiztamekuria8831
    @tiztamekuria8831Ай бұрын

    ምእመህር እግዚአብሔር እዴሜ ክጤናጋ ይስእጥህ ❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын

    እውነት በጣም ገራሚ የህይወት ታሪክ ነው አይ ካልነቃን እድሟችነን መሉ ነው እምንባዝነው ከዛ ከርታታው እድሌ እያልክ ሁሌ ማማረ ይሆናን እህታችን እውነት እኳን ነቃሽ አሁንም በርች እና ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ በእዉነት በጣም የምገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ከዚ ይሰዉረን ያሣዝናል 17 ከንቱ የሰንቶቻችን ህይወት ነው የባከነዉ እመ ብራሃን ዘመናችንን ትባርክልኝ 👏😢

  • @yube2405
    @yube2405 Жыл бұрын

    መምህርየ እንዴት ነህልን ❤ ትንሽ የኔ ህይወት አግኘቸዋለሁ ብዙ ትምህርት ስጭ ነው እናመስግናለን እህታችን መምህር እመብርሀን ፈቅዳ ከሀገር ስገባ ህይወቴን እንደማካፈል ተስፋ አለኝ ። ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝንልህ ለኛ ብለ እንደዚህ እንደምትተጋልን እመ ብርሀን በሁሉ ነገር ከፊትህ ትቅደም 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @trahasgideyi4595
    @trahasgideyi4595 Жыл бұрын

    ፅጋዉን ያብዛልህ መምህራችን የተስጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የምያመስግን ልብ ይስጠን አምላከ ቁዱሳን የቅዱስ ገብርኤል ሰራ አሁን ሰልሰማዉ በፊት ገጠመኙ ስልኪ እምቢ ብሎን ወደ ቤተስቦቼ ልደዉል እንዲሰራ አድርገዉ ብየ ሰርቶልን እያመስገንኩ ይሀንንም ሰሰማዉ እንዴት ደስ እንዳለን🙏👏💖

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut Жыл бұрын

    ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል💔😢

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын

    አኔም ሲበዛ ዝምተኛ ነበርኩ ዝምተኝነቴ የጎዳኝ ነገር ኤለ የጠቀመኝ ነገር ኣለ😢😢 ብቻ ሰለ ዝምተኛ ሰው ታሪክ ሲሰማ ብዙ ነገር ኣሰታውሳሉ አግዚኣቢሄር አንዴት አንደ ተበቀኝም ኣሰባለው ብቻ ክብር ይሰፋ ኣህቴ የገጠመሸ የሂወት ፈተና ልንማርበት ብለሸ ከተሞኩሮ ሂወትሰ ሰለተናገርሸ አናመሰግናለን ቀሪ ዘመንሰ አግዚኣቢሄር ይባርክሸ ከነቤተሰቦችሸ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን❤❤😊😊😊

  • @user-xj8bt8cq7c
    @user-xj8bt8cq7c Жыл бұрын

    መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን ህይወት የሚዳስስ ትምህርት ሰለሆነ ብዙ ሰው ድኖአል ብዙ ሰው አውቆአለ መምህር እድሜአችሁን ያርዝመው በእውነት የስንቱ ቤት መሰላች የተዘጋው

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p Жыл бұрын

    መጀመሪያ ነው የጀመርኩት ግን በግዴ ጨርስኩ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሺ በርቺ❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын

    ከእህታችን ብዙ ተማርኩኝ በእውነት ጎበዝ ኔሽ አሁንም በርች እኛንም አስብን❤

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለንአቺ የደረስሽ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለሀጥኛ ይድረስልኝ🙏🥰🥰🥰

  • @user-ll8vm4hc7h
    @user-ll8vm4hc7h Жыл бұрын

    የኔ ታርክ ነው በከፍል. እህህህ. በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሓንስ ብላችህ

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር😊😊

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay55038 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ስራ ላይ እየነዳሁ ነው ሁሌ ምሰማህ ለዚ ነው አጭር ኮሜንት ምልክልህ አይመቸኝም ተባረክ

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Жыл бұрын

    እየንን እደስማ ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን እይ ተሪክ ግማሹ እኔን ይወክላል እደማርበት አስምቶኛ ትግባር ላይ እዳ ውል የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይርዳን በሉኝ በፀሎት አስብኝ ወለት ሠማያት

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Жыл бұрын

    +++ይገርማል ይሄ ማለት የአስተዳደጋችን ውጤት ነው።የቤተሰቦቻችን ችግር ስለሆነ በኛ ይብቃ ብለን መጪውን ትውልድ እናድን እህቴ አሁንም የ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከት አይለይሽ አይለየን።+++

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Жыл бұрын

    በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት እድለኛ ነሽ ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እርሱ የወደደውን ይልድርጋል ዋናው ጠላትሽን ማወቅሽ ነው አንቺን የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም እንዲረዳን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ።

  • @jumanajumana4123
    @jumanajumana41239 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቅር በለኝ እንደአጣቴ ሳያሆን እንደበደሌ አትቁጠርብኝ

  • @worketafraa5222
    @worketafraa5222 Жыл бұрын

    Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen

  • @ganettganett
    @ganettganett Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ሒወት ነው እኅታችን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ያክበርልን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    እህታችን ጥሩ። ነገር ኬካንች ህይወት ተምረአለው መምልራችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤ የእግዚአብሔር ስራ

  • @user-wq9nm8ul7c
    @user-wq9nm8ul7c Жыл бұрын

    እውነት የኔን ታርክ የምታወራ ነው የመሰለኝ በጣም ይገርማል መምህር እኔ አሁን ላይ ያለሁበት ሁኔታ ተስፋ ቆርጨ መኖር ሁሉ አስጠልቶኛል ወለተ ሰማያት እያላቹሁ በፆለታቹሁ አስቡኝ መምህር ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን የስጤን አምላክ እኔም ተነግሮ የመያልቅ ተርክ አለኝ አንድ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፊቃድ ለአላም እመስክርላሁ

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር እጂግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው🙏 እህታችን ቅድስ ገብርኤል ላንች እንደደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን❤🙏

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын

    እህቴ ህይወትሽ በጣም በጣም አስተማሪ ነው። ብዙዎች ሴቶች ሳያውቁት ሀጥያቱን ይኖሩበታል ። ግን መንፈሱን አሳስረሽ አስወጭው , ያለ እንቅፋት ለመጓዝ በሱባኤ አስወጭው ! እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን !!!

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Жыл бұрын

    መምህር በእውነት የዝች ልጅ ታርክ እኔ ጋር ነዉ ያለው እኔ አሁን ዋጋ የለሽም ተስፋ ቁረጭ ይለኛል በውስጤ ሁኖ 7አመቴ ከወጣሁ አሁን ለመግባት ሳስብ እፈራለሁ ይጨንቀኛል ከጭራሹ ልጨምር እያልኩ ነዉ ከመጨነቅ የተነሳ በማርያም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ ከኔ ቤተሰቦች 😭በጣም ደክሞኛል

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @meniliktayetu7987

    @meniliktayetu7987

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺ

  • @JtbGcc-ih9ei
    @JtbGcc-ih9ei Жыл бұрын

    የኔ እህት መጨረሻላይ ስለወድምሽ ስታወሪ የኔ ወድም ልክ እዳች ወድም ነው በጣም ያሳዝነኛን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እንዴት ነህ መምህር ክፍል አንድን አዳምጨ እመለሳለሁ 🚶‍♀️

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Жыл бұрын

    😢😢😢በእውነቱ በእዚህ የሕይወት ታሪክ እኔም አለሁበት ስራ አለኝ ግን እድሌ ይወሰደው ትዳር ይሚባልው ዘግቶብኛል የታናሼ ታናሽ ወንድሜም እንድ ወንድምሽ ነው

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወንዴሜችን መ ምህርን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁልን እህታችን በርች ከግዲህ በዋላ በፀሎት በስግደት መበርታት አለብሽ እማ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን በጣም ቡዙ ትምህርት ነው የተማርነው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Жыл бұрын

    ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብረሄል ለኔም ለሀጣኗ ይድረስልኝ መምህርዬ ዘመንህ ይትረፉረፉ ስወድህ

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын

    በጣም ኣስተማሪ ነው እህታቸን እግዚብሔ ይስጥልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @natansium3110
    @natansium3110 Жыл бұрын

    በስመአብ ይሄ ታሪክ የኔን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ አብዛኛውን ታሪክሽን ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Жыл бұрын

    ❤💚💛🙏🙏🙏🙏 እህትየ እኔም በጣም አመራር ነበር ግን አሁን ገብቶኛል አመሰግናለሁ መምሪይ እድሜ ላንተ አመሰግናለሁ አመስጋኝ ሆኛለው እህትየ ለወንድምሽ ተሳይ ለቅዱስ ገብርኤል መጠጡን ይተዋል ርግጠኛ ነኝ ገብርኤል ይፈውስ ዋለ እህቴ ቁርጥ አላማ ወስኘ የመለጠ በመንፈሳዊው ሂወት ጠንክር ❤ ገጠመኝ በብዛት ኣዳምጡ ብዙ መፍቴሄ አለዉ መምህር አንተን የሰጠና አምላክ ክብር ምስጋና ይግብኦ እየሱስ ክርስቶስ ❤

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣችሁ መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከህታችንም ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን በግማሽ የኔን ህይወት ይመስላል እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃው ቸርነቱ አይለየን እኛማ ምን አቅም ኖሮን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ይግርማል እህታችን አለማወቅ እንጎዳልን ማስትዋል ይስጥን

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын

    መምህር ተስፍ የቀርጠችውን ነፍሴን ምን ላድርጋት በሰው ሀገር በጭንቀት በሀሳብ እንቅልፍ እንኳን የለኝም. በምን ላግኝህ መምህር ተሰፍየ አበራ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ባውራህ ደስ ይለኝ ነበር 😭

  • @alamhabash6268

    @alamhabash6268

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ስገጅ ሰይፈ ሥላሴ ፀልይ እኔም እንዳንች ነበርኩ

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 Жыл бұрын

    አሁን ያለሁበት ሁሌ ነው የማልቅሰው እቅልፍ እራሱ አልተኛም

  • @astera3589
    @astera3589 Жыл бұрын

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    እኔ ብዙ የምነግርህ አለኝ ግን ስልክህ እንቢ አለኝ

  • @eftahtesfasilase4230

    @eftahtesfasilase4230

    Жыл бұрын

    የስልክሽን የመጨረሻ 3 ቁጥሮች አሁን ቴክስት አድርጊና የቴሌግራም ስምሽን ሀኒ ደምሰው በይው ከዛም ፈልጌ እደውላለሁ ስደውል ግን የኔ የመጨረሻው ቁጥሬ 668 ካልሆነ ለማንም ታሪክሽን እኔ መስዬሽ እንዳትዘረግፊው

  • @tg234

    @tg234

    Жыл бұрын

    በማርያም መምህር እኔ ከዚች እህቴ ጋር የትመሰል ኑሪ ነው የሚኑር እባክህ ብዙ ችግር አለብኛ እራደታህ እፍልገለሁ ቴሌግርም ላይ ስድውል አታንስማ

  • @meniliktayetu7987

    @meniliktayetu7987

    Жыл бұрын

    ሀኒ ዛሬ ደውለሽ የተቋረጠብሽ አንቺ ነሽ

  • @mareah8016

    @mareah8016

    Жыл бұрын

    @@eftahtesfasilase4230 ስላም ነህ መምህር እንደምን ነህ እኔም በዙ ታሪክ ነበር ኝ ግን እንዳልናገር ይጋረደኝል ፍሪያት ፍሪያ ያኛል

  • @sabagebra5662

    @sabagebra5662

    10 ай бұрын

    ​@@eftahtesfasilase4230 465 saba

Келесі