በ7አመቱ ተሰርቆ እረኛ የተደረገው ወጣት! እናት እና ወንድም ነበሩኝ አሁን ግን የት እንዳሉ አላውቅም!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 000

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen66877 ай бұрын

    ይህ ልጂ እናቱን አግኝቶ ደስ ብሎት የምናይበት ቀን ቅርብ ይሁን

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye29048 ай бұрын

    እናትና ልጅ ተገናኙ የሚባል ቸር ወሬ ያስማን 🙏🙏🙏ይቅናክ የኔ አባት 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @yeshimebetfeyisa6232
    @yeshimebetfeyisa62328 ай бұрын

    ምን አይነት ጥሩ ልብ ነው ያለክ ❤ ለእናትክ ያለህ ቦታ ❤❤ ብዙ የተደረገለት ልጅ እንኳን ያንተን ያህል እሩቦን የለውም ተባረክ ውስጤ ነው የገባህው ❤💝💖

  • @abdurhmanwariwo6557

    @abdurhmanwariwo6557

    8 ай бұрын

    betam andandi abate waga yelachewuum

  • @gamezonebysamuel3711
    @gamezonebysamuel37118 ай бұрын

    መምህርቷ ልዩ ልብ ያላት ግሩም እህት ናት እግዚአብሔር ብድራትሽን አይረሳም

  • @Ethio_Cinema_

    @Ethio_Cinema_

    8 ай бұрын

    አስደናቂ የእናት ፍቅር ታሪክ kzread.info/dash/bejne/a4SD182Gg7TRnag.htmlsi=yNSqRq_1ZON93QTr

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin60638 ай бұрын

    አይ አባቶች....መቼ ይሆን የልጆቻችሁን ሀላፊነት ምትቀበሉት የኔ ጌታ እናትህን የአንድ ልጅ እናት እመብርሐን በሰላም ታገናኝህ የኔ አባት💔💔💔🙏😢😢

  • @jimmatube6844

    @jimmatube6844

    8 ай бұрын

    Amen❤

  • @bizubekele7737
    @bizubekele77378 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልሰማነዉ እንጂ ያልተሰራ ግፍ እና በደል የለም ' በተለይ ምንም በማያዉቁ ህፃናት ላይ ግፍ እና በደል ማድረስ አረመኔነት ነዉ ። እግዚአብሔር አምላክ ከእናትህ ጋር ያገናኝህ ዘንድ እመኛለሁ !

  • @susutube2726

    @susutube2726

    8 ай бұрын

    በጣም🥹🥹🥹🥹🥹

  • @tarikenew2614

    @tarikenew2614

    8 ай бұрын

    በጣም

  • @ZenbecheAsefaw

    @ZenbecheAsefaw

    7 ай бұрын

    ​@@susutube2726Xbox F😊

  • @marthahidego7902
    @marthahidego79028 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭 እንዴት ሆድ እንዳሰባሰከኝ እግዛብሔር ከእናትህ ያገናኝህ አይዞህ ታገኛታለህ ወንድ ልጅ ለእናቱ ያለው ፋቅር በተገኙለት ፀሎት አደርግልሀለሁ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50228 ай бұрын

    " አሁንም ቢሆን ትፈልገኛለች " 😭 መሪር ለቅሶ አለቀስኩ😭 አንተን ግን እናትና ወንድምህን አግኝተህ ስቀህ ባይ😭

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym8 ай бұрын

    እግዚአብሔር እናትህን እና ወንድምህን በሰላም ለመገናኘት ያብቃህ። እንደ እምነትህ ይሁንልህ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.8 ай бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    8 ай бұрын

    አሚን

  • @zemzem9136

    @zemzem9136

    8 ай бұрын

    አሚን ።

  • @fereweynitewolde

    @fereweynitewolde

    8 ай бұрын

    Amen

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    8 ай бұрын

    Amen Amen Amen🙏

  • @seidanuri3783

    @seidanuri3783

    8 ай бұрын

    Amen

  • @user-lp7ib1mq1j
    @user-lp7ib1mq1j8 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ ያማል 😢

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    8 ай бұрын

    በጣም ለካ ከድሮም ክፋት በዝቶዋል እኔ አሁን አሁን ይመስለኘ ነበር እፍ

  • @gunatube12
    @gunatube128 ай бұрын

    የትዳር መፍረስ ነው ሁሉ ችግር በልጆቹ ስነልቦና እና ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ ይዳርጋል። እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም አስገራሚ ታሪክ

  • @ranakan7783

    @ranakan7783

    7 ай бұрын

    ,

  • @godislove1776
    @godislove17768 ай бұрын

    የህይወት ታሪክህ እጅግ ልብ ይነካል። እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ

  • @ummlky1994
    @ummlky19948 ай бұрын

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ በሰላም ያገናኝህ ምስኪን እህህ ስቱ እየተሰረቀ አቤተሰብ ተለያይቶ ቀረ አይዞህ በርታ እናትህን ፈልገህ ለማግኘት ያብቃህ 🙏🙏🙏❤️

  • @user-gi8vb9jz8i

    @user-gi8vb9jz8i

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ummlky1994

    @ummlky1994

    8 ай бұрын

    @@user-gi8vb9jz8i ይቅርታ ምን ያስቃል እእ ?? ሚያስቅ ነገር አልተናገርኩም እዴ የሚያስቅ ነገርን እንምረጥ እጅ

  • @ganatali-fx2sx

    @ganatali-fx2sx

    8 ай бұрын

    ​@@user-gi8vb9jz8i ayasekem eshi lek nat min yasekal

  • @myoutube1806
    @myoutube18068 ай бұрын

    አላህ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ወይ ሀገሬ የንፁሀን የመገፋት የበደል ብዛት እንባ እና የንፁሀን ደም ጎርፍ ሆኖ እንዳወስደን ፈራሁኝ ከቀን ወደ ቀን የምንስማው ነገር ጆሮ ያጮሀል ምን ጉድ ነው የምንስማው ይሄኔ ቤተሰቦቹ እናቱ በሀዝን በትካዜ በንደት በሺተኛ ሁነዋል ሚስኪን አላህ ሀዘኖን ጪንቀቶን በደስታ ይቀይርላት አንተንም ካለህበት ትካዜ ያውጣህ አይ እናት አንድ ሆነች😢

  • @sirgutamera4806

    @sirgutamera4806

    8 ай бұрын

    ከዚህ በላይ ምን ይምጣ አልቆልናል እኮ

  • @nahobitanja2956
    @nahobitanja29568 ай бұрын

    ኡፈ በጣም ያሳዝናል የኔ የዋህ አነጋገሩ እራሱ ከ ፈገግታ ጋር ነው አይዞህ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማህ ይቅናህ። መሲዬ አዲስ ነገር ካለ ቤተሰቡን ካገኘ አቅርቢልን 🙏🏼🥹🥹🥹🥹

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe8 ай бұрын

    እኔ በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር እንደዚህ ትወድህ የነበረችን እናትህን በሰላም ያገናኝህ እንደዚህ ያሳዘነኝ ልጅ የለም ከልቤ ነው ያስለቀሰኝ ሳይውል ሳያድር እናትህን ጌታ እንዲያገናኝህ በፀሎት ሁልግዜ አምላኬን እለምናለሁ አይዞህ አነረተ የምትፈልገውን ሙያ ተማር እኛ እናስተምርሀለን አይዞህ የኔጌታ በጣም ታምራለህ እናትህን አግኝተህ በደስታ እንደምትመለስ እርግጠኛ ነኝ የምታመልከው ጌታ ያስደንቅህ የኔ አባት🙏

  • @user-mw8dr8cg4p
    @user-mw8dr8cg4p8 ай бұрын

    ልብ የሚነካ ታሪክ ምናልባት ብትሞኩሩ የሚል ሀሳብ አዋሽ አርባ ይህንን ታሪክ የሚሰሙ ይኖራሉ አባቱም ወታደር ነው ወታደር ደግሞ ዶክሜንት ዳታ ስለሚኖር በርግጠኝነት ቤተሰቡን ያገኛል ነገር ግን እስከ አዋሽ አርባ በአካል ተደግፎ መረጃ ቢጠየቅ መፉትሄ አይጠፋም የፈጠረን ፈጣሪ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ

  • @freykahsay8738
    @freykahsay87388 ай бұрын

    ሞን አይነት ጥሩ ልብ ነው ያለክ ለእናትክ ያለህ ቦታ እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ በስላም ያገናኝህ❤❤❤ 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal41028 ай бұрын

    እመቤታችን ከእናትህም ከወንድሞችህም ታገናኝህ አይዞህ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ እነኛ ክፉ ሰዎችን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው። ኡፍ እንዴት ያማል ስንት ጨካኝ አለ

  • @hirut139
    @hirut1398 ай бұрын

    የእናትህን ማግኘት እጅግ ከልቤ እመኘልሀለው ፈጣሪ ይርዳህ የእናት ፈቅር የእሳት እርመጥ ነውና አይዞህ የፈቅር አምላክ ይረድሀል ታገኛታለህ ቢረዝምም ይሆናል

  • @meseretabebe71
    @meseretabebe718 ай бұрын

    የኔ ልጅ አይዞህ እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz5258 ай бұрын

    እውይ ለእናቱ ያለው ፍቅር 🥰Allah yagenagnachihu🤲

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x8 ай бұрын

    አንዳንድ ሰው ግን ምን አይነት ልብ ነው ያላቸው የሰውን ልጅ እየሰረቁ ከእናት ጉያ እረኛ እና የቤት ሰራተኛ የሚያደርጉ ጌታ ይይላቹ የስራቹን ይስጣቹ በልጃቹ አግኙ

  • @Fetiya224
    @Fetiya2248 ай бұрын

    ኢሻ አላህ እናትክ ተገኝታ በደሰታ ልናያቹ ያብቃን በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው እሷ እሰከ ዛሬ ጥሩ እንቅልፍ አትተኛም የበላችውም ሰውነት አይሆናትም ባንተ ሀሳብ ሞተ ብላ አልቀበረች አለ ብላ አላረፈች ሰውም አትሆንም ወላሂ አላህ ያሰገኝሸና ልብሽ ይረፍ ያረብ

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar26238 ай бұрын

    ጠንካራና ብርቱ ወጣት ነህ ። ፈገግታህ፣ ቀለል ማድረግህ፣ ተስፋህ እጅግ ይገርማል። እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር አገናኝቶህ ጥሩ ዜናን ያሰማን።

  • @liyatengda6062
    @liyatengda60628 ай бұрын

    😭😭😭😭 ይሄ ነው ጉዲፈቻ ጥሩ ባህላችን የሚባለው ወላጅ የሌለው ልጅ ለረኝነት እየወሰዱ እያሰቃዩ በዛው ልጁ ማንነቱን እረስቶ እዛው ይቀራል ለማንኛውም እግዚአብሄር ይርዳህ😢

  • @yoditamare-yp8jr

    @yoditamare-yp8jr

    8 ай бұрын

    Exactly

  • @kefyalewaynadis7191

    @kefyalewaynadis7191

    8 ай бұрын

    በትክክል እንዝህ እንሲሶች

  • @Ethio491

    @Ethio491

    8 ай бұрын

    Exactly this means mogasa malate nawe

  • @user-dn1pt3id9y

    @user-dn1pt3id9y

    8 ай бұрын

    አቃፊ ነን ይሉናል #ድንቄምአቃፊ#

  • @netsib3805

    @netsib3805

    8 ай бұрын

    Gudefecha eyalu ye mewosedachew, le agelegayinet new

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt8 ай бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ገራገር ልጅ እመብርሃን ትርዳህ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu42888 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ በሰላም ያገናኝህ ምስኪን ፣ እግዚአብሄር ዘመድ ወዳጅ ይሁንልህ፣ መጨረሻሀን ያሳምረው መምህርት የእውነት ከፊደል ማስቆጠር ባሻገር የተማሪውን የውስጥ ስሜት ለመረዳት የምታደርጊው ጥረት ደስ ይላል በርቺልን !

  • @sewmehon9860
    @sewmehon98608 ай бұрын

    እመብርሃን በሰላም ከናትህ ጋር በሰላም ታገናኝህ መድሃኒአለም ይርዳህ አይዞህ ታገኛታለህ 😢መምህርት እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ሰው ነሽ ብድርሽን እሱ ይክፈልሽ !

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59578 ай бұрын

    ወድሜ አይዞክ አባቴ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግነው እህት ወድምም እሆንካለን አይዞክ አይክፋክ አባቴ😢😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይዳክና ለቤተሰቦችክ አይነስጋ ያብቃክ😢😢😢😢😢

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx2018 ай бұрын

    የኔ እናት ስትጠፋት እንዴት ሁና ይሆን አይ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r8 ай бұрын

    እግዝአብሔር ከአናትህ ያገናኝህ።አባትህን ለፍረድ ያቅርበው ።የሰረቀህ ሰው ቤተሰቦቹን አግዚአብሄር አምላክ በልጆቻቸው ይቅጣቸው አቃፊ ነን የምትሉ ገና ብዙ የተሰረቁ ይመጣሉ እግዚአብሔር ይፍረድ ግዜውን እድሜውን ያጠፍችውን ጌታ ይፋረዳችሁ።አንተ ግን የካሳ ዘመን ይሁንልህ ።

  • @selamf1101

    @selamf1101

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢😢ይሁንለት

  • @netsanetgebremariam8410

    @netsanetgebremariam8410

    8 ай бұрын

    Amen

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67638 ай бұрын

    እግዚአብሄር ከእናትህ ከወንድምህ ጋር ያገናኛችሁ ።

  • @godlover7602
    @godlover76028 ай бұрын

    ኦ የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳውና እናቱን ያግኚ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul8 ай бұрын

    የኔ ጌታ ለናቱ ያለዉ ፍቅር እመቤቴ ከናትህ ጋር በሠላም ያገናኝህ አቤት ፈተና 😢

  • @Helu460
    @Helu4608 ай бұрын

    እንኳን አይንህን አላጠፉብህ እንኳን አካለ ጎዶሎ አላደረጉህ አይዞህ አምላክ ይርዳህ እናትህን በአይን ለማየት ያብቃህ 😢❤🙏

  • @saharm119
    @saharm1198 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜዋ እውነትነው ታሬኩን በሣቅ በፈገግታ ያሣልፋዋል የኔጌታ እመብረሀን የልቦናህን ትፈጼምልህ ነገ የተሻለ ይሆናል ትገናኛለህ❤መሤየ ሠውን አክብረሺ ሁሉን በፈግታ ትቀበይዋለሺ❤❤

  • @almaze214
    @almaze2148 ай бұрын

    የኔ ወንድም ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳህ ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣህ አምላክ ያቃል

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu47018 ай бұрын

    ቅድስት ሃና እሷ የድንግል ማርያም እናት በእልቷ 🙏🏾🙏🏾የድንግል ልጅ ጌታቺን መዳሃኒታቺን እየሱስ ክርስቶስ ብጅህ ያስገቡልህ ድንግል እሷ ትጠብቅህ🙏🏾 እናትህንም በእጅህ ታስገባልህ 🙏🏾🙏🏾😭😭🙏🏾🙏🏾

  • @dinkeydebesay3079
    @dinkeydebesay30798 ай бұрын

    እግዚአብሄር ከእናትህ ጋር ያገናኝህ እድሜህን ያርዝመው ጏበዝ በርታ

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie87928 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ እባካችሁ የናዝሬት ልጆች ሼር አደርጉለትና ለቤተሰቦቻቹ ያውቋት እንደሆን ሃሳቡን አካፍሏቸው

  • @zemzem9136
    @zemzem91368 ай бұрын

    ልጄ አንጀቴን በላኸው ገን እንኳንምአይንህን አጥፍቶ መለመኛ አላደረገህ ።አላህ ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ ።

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj8 ай бұрын

    የኔም ወንድም በ7 አመቱ ጠፍቶ ከ7 አመት በኃላ ካቶሊኮች ጋር (ማዘር ትሬዛ) ማሳደጊያ ውስጥ ተገኘ ነገር ግን ከተገኘ በኃላ አይምሮው ትክክል አልነበረም በጣም ድንጉጥና ፈሪ ሆኖ ነበር የተገኘው ከቤተሰብ ርቆ ማደግ ስነ ልቦናን ይጎዳል በጣም

  • @nigusgedamu

    @nigusgedamu

    8 ай бұрын

    DD kkkkljkkkMN NMMZ

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    8 ай бұрын

    Wow yoromo kifat kedirom new malet new. Lezerachew gif yasikemitalu gudachew.

  • @SamriBaba-fz3oj

    @SamriBaba-fz3oj

    8 ай бұрын

    @@nejatali7088 ኸረ እናቱ የኔ ወንድም ራሱ ነው ሌላ ቦታ ሲጫወት ሄዶ በዛው የጠፋው እነሱ አልሰረቁትም ደግሞም እውነት ለመናገር ደግ ህዝቦች ናቸው እመቤቴን

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    8 ай бұрын

    @@nejatali7088@ ይሄ ነው አንዱ ባጠፍው በጅምላ ስድብ አገራችንን እያመሳት ያለው እንደመጣልሽ አፍሽን አትክፈቺ ባለጌ 😡

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    8 ай бұрын

    @@bethelehem4989 ene afen alkefetikum hibrtesebu bakababi yalut hulu 3 lijoch teserkew beyekenu eyetedebedebu zim kale tilik chigir ale Anda anchi nesh meselegn.

  • @hanacell5845
    @hanacell58458 ай бұрын

    ምነዉ ያንተ ታሪክ አይተዉ ትምርት በዉሰድ ምንም ሳይጎልባቸዉ ያጨናንቆኛል የኔግታ ጌታ ያገናኛቹ ካላገኘህ እኔ እናት እሆናለዉ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij80768 ай бұрын

    የኔ ልዩ ዴሞ ሲያምር አይዞህ ለናቱ ያለው ፍቅር ፈጣሪ ያገናኝህ 😢😢😢😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g8 ай бұрын

    የሰው ዘር አይጠፋም ግን ኢቢስ ቢሆን የትሻለ እናቶች ያዩታል

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    8 ай бұрын

    Yes

  • @fetihajilalutube6339

    @fetihajilalutube6339

    8 ай бұрын

    ትክክል

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns26718 ай бұрын

    የኔአባት አይዞህ ከድቀን እናትህን ታገኛታለህ እግዚአብሔር ያዉቃል ❤❤❤❤❤

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf92388 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እርጋታህ ፈገግታህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እናትህን ያገናኝህ ማመልካም ምኞቴ ነው❤

  • @almasbh6100
    @almasbh61008 ай бұрын

    ልብ ብላቹሀል ልጁ የናቱ ፍቅር በውሥጡ ነው ምክንያቱም እናቱ እሥከቻለች ከጎኑ ነበረች ብር ብቻውን ለልጅ ዋጋ የለውም የቤተሠብ ፍቅር እና እንክብካቤ ይፈልጋሉ ከምንም በላይ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c8 ай бұрын

    ፈጣሪእናትክን ያገናኝክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @senaitjira209
    @senaitjira2098 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ ያገናኝህ አይዞህ በርታ

  • @wubieg.
    @wubieg.8 ай бұрын

    በጣም ልብ ይሰብራል፡፡ የኔጌታ ሲያሳዝን፡፡😭 እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ በህጻናት ህይወት የምትጫወቱ፡፡ አይዞህ ታገኛታለህ እናትህን፡፡

  • @helugjoy81
    @helugjoy818 ай бұрын

    ልኡል እግዚሐብሄረ በሰላም በጤና ከቤተሰብ ከናትህ ጋረ ያገናኝህ !

  • @ZerihunTadesse
    @ZerihunTadesse8 ай бұрын

    እውነት እላቹዋለው ይሄ የኔም ታሪክ ነው ወንድሜ ያልፍል

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay53768 ай бұрын

    የኔ ማር ኪዳነምህረት ትረደሃለች እመነኝ ቆንጆ ውብ ጠንካራ ፈተና ተፈትነህ ያለፉክ ወርቅ ነህ በምንም ታኣምር ብቸኘት እንዳይሰማህ ሁሉ ለበጎ ነው ደሞ ኣነጋገርህ ደስ ሲል

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t8 ай бұрын

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ለመገናኘት እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን

  • @lidiyamichael2377
    @lidiyamichael23778 ай бұрын

    He loves his mom so much I hope he finds his family

  • @abeshaleykune4262

    @abeshaleykune4262

    8 ай бұрын

    I can’t stop crying 😭

  • @WondersUnveiled-Tube
    @WondersUnveiled-Tube8 ай бұрын

    ጐሽ ለልጆችዋ ስትል ተወጋች። ያቺ ጥሩዋን እናትህን በህወት ኖራ በሰላም ያገናኝህ።

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete42348 ай бұрын

    ሚካኤል አባቴ ከ እናትህ ያገናኘህ🙏

  • @user-jv5lh3gb5f
    @user-jv5lh3gb5f8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ደስታህን የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልህ ውይ በልጅነትህ ስንቱን መከራ አሳለፍከው አይዞህ እግዚአብሔር ይክስሀል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50228 ай бұрын

    ተክላይንማ😭 ፈጣሪ በአፉ ተክሎት ያሰማን እንጂ 😭

  • @AfOMIY4938
    @AfOMIY49388 ай бұрын

    በጣም ውስጤን ነው የተነካው እመብርሀን እናትህ ጋር ታገናኝህ መስዬ እምችለውን የአቅሜን ባግዘው ደስ ይለኛል በጣም ያሳዝናል።

  • @meronmeron9834

    @meronmeron9834

    8 ай бұрын

    ተባረኩ ለነብስ ይሆናችሀል

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in8 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክሽ 💜💜💜🙏

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn67788 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር ያገናኝህ🙏

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan29658 ай бұрын

    አላህ ከእናትህና ከወንድምህ ያገናኝህ 😢😢😢

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe97328 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኛቹሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa55698 ай бұрын

    መሲ ይህ ታሪክ እኔም ላይ ደርሶ ነበር !በኦሮሚያ ክልል በጂዶ ኮምቦልቻ ከተማ ይህ ከተማ በቡልቡላና በሚቶ ወረዳ መኻከል የሚገኝ ከተማ ነበር እና ያኔ የ10እድሜ እሆናለሁ !አንድ የነበሩ የከተማው ነዋሪ የብዙ ቤተሰብ አባል የነበሩ ባልሳሳት ኡላጋ ዳንቤ ለሚኖሩ ወጣት ተጋቢዎች የአንድ ህፃን ልጅ ቤተሰብ የነበሩ ጋር ከብት ለመጠበቅ ተሠጢቼ ነበር !ነገር ግን ለእኔ የህፃኑ እናት ከልጅዋ በላይ ትንከባከበኝ ነበር !ወተቱም ይሁን ምግብ ችግር አልነበረብኝም ነበር!!! የኋላ ግን እንዴት ወጥቼ ወደ ጂዶ ከተማ እንደ ተመለስኩ ባላስታውሰውም እስከ አሁን ያንን ቤተሰብ ለማየትና ለማመስገን እለት አለት እናፍቃለሁ !!!! ይህም ዘመን በኢትዮጵያ አመት አቆጣጠር በ1978አከባቢ ነበር!! እና በጣምም ሰው የሆኑ ሰዎች አሉና ..😘😘❤😍❤😍😍!!!

  • @user-qv3pj6dp4q

    @user-qv3pj6dp4q

    8 ай бұрын

    እኔም ኦሮምያ ክልል ያደጉት በእክብካቤ እኔምስክርነኝ እህቴ❤

  • @user-cy5xn5fi4r
    @user-cy5xn5fi4r8 ай бұрын

    አላህየ ልጆቸን ልጆቸን እዳፈትንብኝ ለነሱ ስትል አኑረኝ እደት እዳሳዘነኝ 😭

  • @melukongio5148

    @melukongio5148

    8 ай бұрын

    እናት ምንም አትሁን ኡፍ ያማል

  • @user-oh9zb9en9y
    @user-oh9zb9en9y8 ай бұрын

    ያየን የለም እንጅ ያላየነው የለም 😢 ! ፈጣሪ ይርዳህ ወንድምየ ።

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe36718 ай бұрын

    ወይኔ ልጄ ኣይዞህ እግዝአብሔር ያግዝህ 🙏🙏🙏

  • @eyerusgebreslasea
    @eyerusgebreslasea8 ай бұрын

    ፈጣሪ እናትህን ያጋናኝህ ለምን እንደሆነ ልቤ በጣም እየደነገጠ ነው አላቅም ብቻ እምብርሃን ትርዳህ ወንድሜ 😢❤🙏

  • @hanaalemayehu8057
    @hanaalemayehu80578 ай бұрын

    የኔ ጌታ ፈጣሪ የልጅነት ጉዳትህን በጉልምስናህ ይካስህ ከእናትህጋ ያገናኝህ በደስታ ያኑራችሁ

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu8 ай бұрын

    መሲ በናትሽ ebs ላይ አቅርቢው ናዝሪቶች ተባበሩት

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke34068 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ እናትህን እንድታገኝ ጌታ እንዲረዳህ እፀልያለው።

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm72818 ай бұрын

    የኔወድምእግዚአብሔር እናትህን ያገናኝህ መሲም እህታችን መህምሯም እግዚአብሔርይስጣችሁ🥰🥰😥😥

  • @haha8349
    @haha83498 ай бұрын

    የኔ አባት አላህ ያገናኝህ

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k8 ай бұрын

    ማርያምን የወንድሜ ታሪክነው ልጁ የሚያወራው ወንድሜን ስርቀውት እረኛ አድረገውት ለስድስት አመት ማርያምን ውሻ መስሎ ተገኘ😢😢😢😢😢😢😢 እግዛቤሔር ፍዱን ይስጣቸዋል አንተን በህዪውት መትረፉም ትልቅ ነገርነው

  • @hanaayele7113

    @hanaayele7113

    8 ай бұрын

    Gin lemin sew zim yilal enem gorebetachin abrogn yadege lij endeza neber yegetemew kemefgatu yetenesa liju 5 amet koyto kulkul neber yadegew ketegegne bewala gin beteseb alkesesem.

  • @mulubirara7956
    @mulubirara79568 ай бұрын

    መሲ እኮ ስጦታችን ናት እድሜና ጤና ብቻ ነው የሚ ያስፈልጋት ሰጪው እግዝያብሄር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezer7052
    @abenezer70528 ай бұрын

    ሸገር እንፎ ይሔን እናቱን የምፈልገውን ልጅ አራሱን እንድያቋቅም ለምን ለባለሓብቶች ጥሪ አለደረግሽም ትክክል አይደለም እንደገና አሰጠሪና ቤተሰቡን አንኳን አሰከምያገኘ የገንዘብ እርዳታ ይደረግለት ጌታ ይባርክሽ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15438 ай бұрын

    አላህ ከናትህ ጋር ከናፈቅካት ያገናኝህ አላህ ይርዳህ ይገዝህ🎉

  • @zahara2701
    @zahara27018 ай бұрын

    መሲየ ባንችም ቢሳካለት ደስ ይላል ግን ይሄ ዩትብ ብቻ ነው ኢቢየስ ይሂድ

  • @user-fy1ft2jb5h
    @user-fy1ft2jb5h7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የመሰለ ድንቅ ልጅ ከእናቱ ጋር አገናኘው በክርስቶስ ደም ተሸፈን ወንድምዬ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet88028 ай бұрын

    ebs ላይ ቅረብ ታገኛታለሕ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር አምላክ እናትሕ ጋር ያገናኝሕ ጥያቄሕን ሁሉ ይፍታልሕ

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni17038 ай бұрын

    እኔን ልጄ እግዚአብሔር ከእናትህ ጋ ያገናኝህ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif21128 ай бұрын

    ወይኔ አምላክ ከእናትህ ያገናኝህ የኔ ወንድም።አምላክ ምን ይሳነዋል? Good luck my bro.

  • @conney5854
    @conney58548 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ከእናቱ ጋር በሰላም አገናኝው 😭😭😭😭

  • @ajebushmamo2593

    @ajebushmamo2593

    7 ай бұрын

    ❤❤❤Amen 😢😢

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis69898 ай бұрын

    አንተንማ ፈጣሪ ከእናትህ ጋር ያገናኝህ አግኝተህ ለማየት ያብቃን ውይ እንዴት እንደሚያሳዝን😢😢😢

  • @user-wi6ng5vu5o
    @user-wi6ng5vu5o8 ай бұрын

    የኔወወንድም አይዛክ እናትክን ታገኛታለክ እኛም እእቶችክ ነን

  • @helanhelan50
    @helanhelan508 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለአይነስጋ ያብቃችሁ ወድሜ በጣም ልብ ይነካል የሰውልጅ ጭካኔው 😢😢😢😢😢

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta32648 ай бұрын

    አረ ኡኡኡኡኡ የኔ ቆንጆ አረ በንባ አጠብከን ፈጣሪ እናቱን እርዳው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59208 ай бұрын

    አይዞህ አባቴ ፈጣሪ፡እናትህ፡ኖራት፡ተገናኝታቹሁ፡አብራቹሁ፡ለመኖር፡ያብቃቹሁ

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l8 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ከነዚህ አይነት ማህበረሰብ ጋር መቆጠር ያማል

  • @hayatedris919
    @hayatedris9198 ай бұрын

    ይህታሪክ የሰማሁት እና እናቱን በቅርብ የማውቃት ያህል ድሰማኛል ማስታወስ አልቻልኩም

  • @taduselamtt6332

    @taduselamtt6332

    8 ай бұрын

    ኧረ በደንብ አስተውሽ እባክሽ ታውቅያት ይሆናል ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50228 ай бұрын

    በአንተ ልክ የሚያስብልህ እግዚአብሔር አለ❤ ❤❤

  • @suzankassa9719
    @suzankassa97198 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ታገኛታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @heralassefa8955
    @heralassefa89558 ай бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ቤተሰቡክን ያገናኝክ ህልምክን የሚሳካልክ ያርግልክ እውነት ፈጣሪ ይጠብቅክ ውይ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @aklilferda4853
    @aklilferda48538 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኛቹ ቸር ወሬ ያሰማን ።

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s7 ай бұрын

    አላህ እናትህ ጋር ያገናኝህ በጣም ከባድ ነው አባትህ ግን ምን አይነት ጨካኝ ነው አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @wubealemayuyemiru
    @wubealemayuyemiru8 ай бұрын

    አላህ ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ ታሪክህ ልብ ይሰብራል

Келесі