የታፈነው እውነት!በ 7 ዓመታቸው ተሰርቀው እረኛ የነበሩት ኪያ እና ሀይሌ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 300

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t8 ай бұрын

    አነዚ ልጆች አንድላይ መሆን አለባቸው የስነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልጋቸዋል በጣም ያሳዝናሉ መሲዬ እርጃቸው ደጋግ ኢትዮጵያዊ አሉና

  • @RahmetYimer

    @RahmetYimer

    8 ай бұрын

    አወ አብረዉ ቢሆኑ ጡሩ ነዉ😢😢

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal72958 ай бұрын

    እነኚህ ልጆች በጣም እርዳታ ያስፈልጋቸዋል በተለይ አሁን ላይ የዘመድ ክፋት ከቀጠለባቸው ሂወት እጥፍ ስቃይ ነው የስነ ልቦና የገንዘብ የፍትህ ድጋፍ እጅግ ያስፈልጋቸዋል😢

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    8 ай бұрын

    ሱቅ ተፍፍቶለት ንግድ ቢጀምር ጥሩ ገጎደኛ ጋር

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia86838 ай бұрын

    አንደበቱ ደስ ሲል እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳህ 🙏 ካሁን በኃላ እንዳትለያዩ እናንተ ወንድማማች ናችሁ

  • @alinaalina212
    @alinaalina2128 ай бұрын

    ቅዳሜን ከሠአት ቅረብ እናትሕ እድትገኝልሕ ዩቱብ ብዙም ሠዉ ኢቲዮ ሥለማይከታተሉ አላሕ ያገናኝሕ

  • @TheBex2007
    @TheBex20078 ай бұрын

    He is a hero. አይዞህ ወንድም በዚህ ሁኔታ ላይ እያለህ ከራስህ አልፈህ ለጏደኛ ማሰብ እኔ ነፃ ከወጣሁ ምናገብትኝ ሳትል ፖሊስ ይዘህ ተመልሰህ ምስኪኖቹን ማስፈታትህ የሚገርም ስብዕና እንዳለህ ያሳያል:: ይሄ ልጅ በስነልቦናም በገንዘብም ቢረዳ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ጅግና ነው::

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed39848 ай бұрын

    መሲ ወላሂ ቀለል አርገው ቢያወሩትም ጉዳዮ ከባድ ነው እኔ ካንቺ ብዙ ጠብቃለው ጉዳዮን ወደሚመለከተው ቦታ አድርሺው በሰው ልጅነት ሚጫወቱ ሰዎች መቀጣት አለባቸው😢😢😢

  • @user-yf4sr5re3q
    @user-yf4sr5re3q8 ай бұрын

    አርብ አገር ያለን ልጆች እግዚ አብሔርን እናመስግን ቋንቋ ሳንችል ደመወዝ ከፈለው እንዳንቆሽሽ ልብስ ፅዳት መጠበቅያ ገዝተው ምግባችንን በሰአት መግበው እር ስንቱ ይወራላቸው በገዛ ወገንህ ይህን ያክል ጭካኔ ፈርዱን ከፈጣሪ ያግኙት😢😢😢😢😢

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    8 ай бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @MeremalyuAlyuahmed

    @MeremalyuAlyuahmed

    8 ай бұрын

    በጣም ከምንም በላይ ክብር ግገባቸዋል ለአረቦች

  • @tayiba4872

    @tayiba4872

    8 ай бұрын

    በጣም

  • @user-bv9xz7cn1i

    @user-bv9xz7cn1i

    8 ай бұрын

    Habibeti Areb Hagerat eko Abzanyawochu Fexariyachewn yemiferu 2tya yesew haqe yemiferu Sewoche nachew Eko Enyahager sew beteley wede Gexeru yalut Eko Keawera bemenem yemayshalu nachew eko bexam yemiyasferu fexuroch selhonu kenasu gar Arebochin mawedader yikebedal beyanew eshi

  • @halimahhh-fl9bo

    @halimahhh-fl9bo

    8 ай бұрын

    ትክክል፣እሕት፣አለም ለአረቦች፣ክብር፣እንስጥ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo70808 ай бұрын

    ሁለቱም ቆንጆ ቅልጥፍ ያሉ ልጆች ናቸው እራሳቸውን የሚችሉበት ስራ የሚያሰራቸው ሰው ቢያገኙ ጥሩ ነበር ሁለቱም ያሳዝናሉ አንደኛው ቤተሰቡን ባለማግኘቱ ተጎድቷል አንደኛው ቤተሰቦቹ ኖረውም ከመንከራተት ስላልዳነ ተጎድቷል አላህ ይርዳቹ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube4858 ай бұрын

    የኔ ወንድሞች ስቃያችሁ ይዘገንናል😢 የኢትዮ ህዝብ እንርዳቸው ስቃያቸው አሁንም አለ😢😢

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij80768 ай бұрын

    ሰራቂወቹ እያዩ ይሆን በፍረሃት ሞቱ ይገርማል ድሞ ሁለቱንም ወዴድኳቸው ርግት ያሉ ቆንጆወች እናትህን አላህ ያስገኝልህ ሀይልየ ❤❤❤

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours8 ай бұрын

    እንኳንም ተገናኛችሁ መዋለድ ቋንቋ ነው ሁለታችሁ ወንድማማቾች ናችሁ። እኛ አገር ልጅ መውለድ እንጂ ስሜቱን ማዳመጥ ምናምን ብዙም የለም ስንገርም። ኪያ የትልቅ ሰው ሥራ ነው እኮ የሠራኸው በዚህ ልትኮራ ይገባሃል። አይዟችሁ ሁለታችሁ ትልቅ ትሆናላችሁ።

  • @wswd5859
    @wswd58598 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ልጆችህን ጠብቅ ስው ሁሉ አውሬ ሆኖል 😢😢😢

  • @saraaliey6867
    @saraaliey68678 ай бұрын

    መሲ እባክሽ ይህን ጉዳይ ለህግ አካላት አቅርቢውና ሰዎቹ ያሉበት ቦታ እንደገና ይፈተሽ ሌላ የተሰረቁ ህፃናቶች ይገኛሉ

  • @MebaMulunesh

    @MebaMulunesh

    8 ай бұрын

    EWNET NEW

  • @selamawitgebretsadik3097

    @selamawitgebretsadik3097

    8 ай бұрын

    እነሱ ብቻ አይደሉም ኦሮሚያ ክልል ብዙ ልጆች የተሰረቁ አሉ የጎረቤታችን ልጅ በ5 አመቷ ተሰርቃ አርሲ በቆጂ የሚባል ቦታ ጎረቤቶቻቸው አማራዎችና ጉራጌዎች ነበሩ ተከታትለው ልጅቱን ፖሊስ ጣቢያ ሰጡ ።

  • @HayimFiker

    @HayimFiker

    8 ай бұрын

    ጎንዴ ቦሩ ኤቴያ ቦሩ ጃዊ በደብ መጠናት አለበት እኔ የአሰላ ልጅ ነኝ በጣም ነዉ ያዘንኩት

  • @michaelnigussie1933
    @michaelnigussie19338 ай бұрын

    This story should be on a movie, I’m really sorry about these young boys. Their lives stole by evil people, they deserve justice.

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta8 ай бұрын

    እስኪ ከነዚህ ልጆች ፍቅር እንማር ኪያ ሙስሊም ሀይሌ ክርስቲያን ምንም ቢለያዮ በልባቸው እየተፈላለጉ ይህው መጨርሻ ተጉናኝ ሰው መሆናቸው ተበዳይ መሆነቸው ነው ያዮት እንጂ ክርስቲያን ነው የራሱ ጉዳይ አላለም ሙስሊም ነው የራሱ ጉዳይ ሳይባባሉ በመገናኘታቸው የተደሱቱ ወንድሞቼ መጨርሻቹ ያማር ዬድርግላቹ ልዑል እግዚአብሔር😢😢❤❤❤

  • @Ethiopi134

    @Ethiopi134

    7 ай бұрын

    በጣም ነው የገረመኝ ሰራቂው ደግሞ ሙስሊም ነው ግን ጨካኝ ሰውዬ ነው አይገርምም የኛ አካባቢ ሙስሊሞች ደግሞ ገራገር ናቸው የዚህ አይነት ጨካኝ የለም ስንት አይነት ክፉ ግን አለ በፈጣሪ

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    7 ай бұрын

    @@Ethiopi134 ማሬ የበፊት ሙስሊሞች ተከባብርው ነው የኖሩ ያሁኖቹ በብዛት ልዮነት ነው ሚሰብኩ ብቻ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle55668 ай бұрын

    አይ ከድሀና ከኀላቀር ሀገር መፈጠራችን ከባድ ፈተና ነው ህግ ቤት በልፋቱ ደርሶ ትሬት እንደመደረግ መልሶ ሌላ ጭንቀት ወንድሞቼ በጉዳት ያለፋችሁትን ዘመን ፈጣሪ ይካሳቹሁ 😢

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p8 ай бұрын

    ከህግ አንጻር ሰዎቹን መክሰስ፡ፍትህ ያስፈልጋቸው ነበር ግን ምንዋጋለው ኢትዮጵያ እራሷ ፍትህ ያስፈልጋታል 😢

  • @hanajebesa7975

    @hanajebesa7975

    8 ай бұрын

    በዛ ላይ ይህንን አረመኔ ድርጊት ያደረጉት ባለጊዜዎቹ ናቸው ማን ሊጠይቃቸው ምን ህግ ኖሮ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @LawofGod

    @LawofGod

    7 ай бұрын

    @@hanajebesa7975this is committed before seven years ! Do not make everything politics! Ethiopia never had a governmental system in the country ! The kings used to slaughter children 👦🏿, but no system charged them ! Ethiopia lacks humanity ! As nation you all are disgusting 🤢

  • @mikimiki7194
    @mikimiki71948 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናሉ ሰዎቹ ግን ለፍርድ ይቅረቡ የሌሎችም ልጆች ህይወት ከመበላሸቱ በፊት።

  • @hanaayele7113

    @hanaayele7113

    7 ай бұрын

    Ere yebizu lijoch hiwot new yetebelashew migermish beteseb lijoch ketegegnu bwala aykesum esu neger yanadidal ene ke 1m 2 sew akalew endezi aynet neger yederesebachew

  • @aishaalkuban838
    @aishaalkuban8388 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጎበዝ ጠቃራ ነዉ ልጅቹን ታደግሀቸዉ❤

  • @askaletesema8057
    @askaletesema80578 ай бұрын

    እነዚህ ልጆች የሚናገረት ነገር በጣም ያሳዝናል እንዲህ ህጻናትን እየሰረቁ ከብት እረኛ የሚያደርጉ እንዳሉና በሌላ በኩል እኛ ጉዱፌቻ ልጆችን እናሳድጋለን ይላሉ ግን እውነታውን ከነዚህ ልጆች ንግግር ማወቅ ይቻላል ሌላዎችም ይኸን አይተው በየቦታው ያሉት የሚወጡበት መንገድ ቢፈለግ ይኸ ከፍተኛ ወንጀል ነው።

  • @newworld1212

    @newworld1212

    8 ай бұрын

    Yeade Galesb tark wesdesh leand beher setesh yegeremal yezsregnent lekefet

  • @rahellasahel9520

    @rahellasahel9520

    8 ай бұрын

    @@newworld1212መቼ ዘር ጠራች?

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji8 ай бұрын

    ከሀይልዬ ይልቅ ይሄ ልጅ በጣም ተጎድቷል ቤተሰብ አካባቢም የተረዱት ትሪት ያደረጉት አይመስልም መከፋቱ ፊቱ ላይ ይነበባል ውስጡ ደስታ አጥቷል መስዬ እርጅው የስነልቦና አማካሪዎችን በማገናኘት።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu47018 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ ወንድሞቼ

  • @zemzemzd9409
    @zemzemzd94098 ай бұрын

    ውይ በጉጉት ነበር ምጠብቀው ክፍል2

  • @hanademelash6673
    @hanademelash66738 ай бұрын

    መሲ የኔ ቆንጆ ስታውሪ አንዴት አንድምውሽ ብታውቂልኝ አንዴት ደስ ይለኝ ነበር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sarahcarpio3250
    @sarahcarpio32508 ай бұрын

    የኔ አባት ለበጎነዉ አላህ የሚወደዉን ይፈትናል ተስፋይኑርህ የኔ ጀግና አላህ ያግዝህ

  • @genetmeles
    @genetmeles8 ай бұрын

    ጌታ ይርዳችሁ እንዴት እንዳሳዘኑኝ አይዛችሁ ወጣቶች ናችሁ እጅ እንዳትሰጡ በርቱ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m8 ай бұрын

    የሀገራችን ህግ ለተገደለም ቦታ የለው እንኳን ለተመታ እንጂ ለህግ ቀርበው መቀጣት ነበረባቸው እነዚህ አረመኔ አላህ ይፈርዳል አይዞን ።

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold29558 ай бұрын

    የሚገርም ነው የሚያስፈራ ፊልም የመሰለ ግን እውነት😢 ያልጠፋነው በአንተ ቸርነት ነው ጌታ 😢 ጉድፈቻ እናሳድጋለን ያሉን ይሄ ነው እውነቱ

  • @newworld1212

    @newworld1212

    8 ай бұрын

    Yeande sew kefatin endet leand beher elzb tesechalesh wey Telacha sew telekefwale bezergnenet

  • @HayimFiker
    @HayimFiker8 ай бұрын

    ያአ ሰፈር በደብ መፈተሽ አለበት የብዙ ወላጆች ልጆች እንደወጡ የቀሩ አሉ።

  • @betty4950
    @betty49508 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ እነዚህ ልጆች ተዋቶላቸው የራሳቸውን ስራ እየሰሩ ማየት ምኞቴ ነው በጣም ያሳዝናል ታሪካቸው

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2858 ай бұрын

    ሁለታቹም ጀግኖች ናቹ በተለይ ኪያ ሁላቹምዛሬን ለማየት ያተጥረት ከፍተኛ ነው ነገር ግን የኢቲዮጲያ ህዝብ እነዚህን ልጆችን መርዳትና የስነልቦናም ጫና እዳለባቸው ሁላ በባለሞያም ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ❤

  • @user-cw3er8rc2q
    @user-cw3er8rc2q8 ай бұрын

    እሚገርም ነው በእውነት ፊልም ነው የሚመስለው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam45998 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዟችሁ የዛሁሉ ግፍ መልካም ነገር ላይ እንደምትደርሱ ተስፍ አለኝ መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi69398 ай бұрын

    ፈጣሪ ይቅጣዉ ሰዉዬ አፈር ይብላ ጠቃራ ናቹ

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin63468 ай бұрын

    እንዴት ያሳዝንሉ ሌቦች ለፍርድ መቅረብ እለባቸው ፍትህ ልነዚህ ወጣቶች 😭😭😭

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago24848 ай бұрын

    የስነ ልቦና ምክር ይሰጣቸው መሲ ተባበሪው😢

  • @hawanurye4977
    @hawanurye49778 ай бұрын

    የኔ ወድሞች ❤❤❤❤

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k8 ай бұрын

    ስንት አመት ልንኖር ይሄ ሁሉ ክፋት በእምባ ነው አይቸ የጨረስኩት የሰው ክፋት

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta8968 ай бұрын

    ወይኔ የኔውዶች በጣም ነው የምታሣዝኑት አይዟቹሕ አላሕ ያግዛቹሕ ካሊድየ ቁራአን አዳምጥ ቀልብሕ እዲረጋጋ

  • @negutube
    @negutube8 ай бұрын

    የኔ ውዶች ወላሂ አሳዘናችሁኝ😢😢😢😢

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef8 ай бұрын

    አይዞን የልጅነት ጠባሳ አይረሳም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89498 ай бұрын

    ሀይለኢየሱስ በእግዚአብሔር የተወደድክ ነህ በርታ የእግዚአብሔር አይን በአንተ ላይ ነዉ

  • @genettadesse2986
    @genettadesse29868 ай бұрын

    የሚገርም ታረክ ነው ።በዚህ እድሜያቸው ያሳለፉት ሰቃይ መጠንከር አለባቸዉ ነገ አዲስ ቀን ነው።ሌላ መልካም የተሻለ የህይወት ጉዞ እግዚአብሔር ይሳካላቸዋል እያነባሁ ነው የሠማኋቸው ሃይለየሱስን አዋሽ አርባ የምትገኙ የሠራዊት አባላት በእግዚአብሔር ቤተሰቡን አፈላልጉለት ኪያ ዳግመኛ አትለያዩ መወለድ ቋንቋ ነው።መሲ ይህን በማቅረብሽ ዘመንሽ ይባረክ ።

  • @mesitube9880
    @mesitube98808 ай бұрын

    ግሩም ነው ህልም ይመስላል😢

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63348 ай бұрын

    እነሱ ሲያወሩ ለአዳማጭ ቀላል ይመስላል ያሳለፉት ስቃይና መከራ ግን እንዲህ በቃል ብቻ የሚነገር አይደለም እጅግ በጣም ያማል እንኳን እግዚአብሔር በሕይወት አተረፋችሁ ወንድሞቼ 😢😢😢😢

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ስንት አረመኔ ሰዉ አለ በፈጣሪ ነገበኒ ይደርሳልብሎ የሚያስበ ሰዉ የለም ፈጣሪ እደስራቸዉ ይስጣቸዉ

  • @muludemile9020
    @muludemile90208 ай бұрын

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እህት እናመሰግናለን 😢

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c8 ай бұрын

    አሁን እነዚህ አይዴለም ሊመቱ ሲታዪ የሚያሳዝኑ ያረቢ ምን ጉድ ነዉ አገራችን ያለ ጉድ ጭካኔ አይዟችሁ ወንድሞች ሀይለየሱሰ አላህ ቤተሰቦችህ ጋር አላህ ያገናኝህ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c8 ай бұрын

    ኪያ ልቡ አሁንም ልቡ ዉሰጡ በጣም ተጎድቷለ ቤተሰቦቹም ትሪት አላረጉትም አይዞህ ጠክር እሺ ከሀይለየሱሰ ደግሞ ጓደኝነታችሁን ቀጥሉ አብራችሁ ለመሰራት ሞክሩ አይዟችሁ ያለፈዉ አለፈ ኪያ በጣም ጎበዝ ና ጠካራ ነህ ያረከዉ ሁሉ ፓሊሰ የወሰድክበት ሁሉ ልፍትህ ያሳዝናል😢😢 ፍትህ የለም አገራችን ምን ዋጋ ለዉ

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv7 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን በሂወት አተረፋቹህ አይ የሰው ልጅ ክፋት 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸው

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j8 ай бұрын

    ውይ እኔን ልጆቼን አይ የስውልጅ ጭኮኔ ኪያ በጣም ጎብዝ ነክ እግዚያአብሔር የጃቸውን ይሥጣቸው

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye4278 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችሁ በልጆቿቸው ያገኙታል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አይዟችሁ መሲ ግየሕክምና ባለሙያ ብታናግሪላቸው ትራፒ ያስፈልግጋቸዋል 😢😢 😢😢😢😢😢

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji8 ай бұрын

    እሚገርም ነው ሰው የተጨካከነበት እግዚአብሄር ይርዳችሁ ያማል

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot16468 ай бұрын

    እነዝህ ልጆች ነገ ቂም በቀል ይዘው 😢ይዘው እነዝህ ሰዎች ይብላኝላቸው ከስቃይ ወደ ስቃይ ልጅ እንክብካቤ ሊደረግ ሲገባው እንደ ገና ጉልበትን መበዝበዝ ያሳዝናል

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair8 ай бұрын

    I can't even stop crying, it's really crazy

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre95328 ай бұрын

    ኪያ ግን ልቡ በጣም ተሰብሯል የሰረቀው ሰውዬ ግን እግዚሀብሄር ይፍረድብህ

  • @ziyadaakmel6598
    @ziyadaakmel65987 ай бұрын

    እንኳን በህይወት ቆያቹ ይህንን ለመናገር አላህ አበቃቹ።

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w8 ай бұрын

    ኦፍፍፍፍፍፍ ስታሳዝኑ የኔ ውዶች ካሊዲ የኔ ቅን ኦፍ የኔመልካም

  • @hhgggt8883
    @hhgggt88838 ай бұрын

    ልጁ ግን ጀግና ነው ማሻአለህ ኻሊድ ለጓደኞቹ ብሎ እዛ ቦታ መመለሱ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርሳችሁ ሁለታችሁንም

  • @munatube7030
    @munatube70308 ай бұрын

    በጣም ክፉ ሰዎች ናቸው እውነት ከቃል በላይ 😢😢😢ሌሎች በእናተ ልክ የተሰረቁ ልጆች ይኖራሉ ያ ቤት ድጋሜ መፈተሽ አለበት በእውነት ስንቱን ካለቤተሰቡ ያስቀሩ አሉ በየቤቱ ቤቱ ይቁጠረው በእውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢 ችግር ባይፈጥርህብ ነበር ሚገርመው እርዳታ ያሰሰፈልጋቸውል

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt8 ай бұрын

    ሌላው አለም ቢሆን ይህ ከባድ ወንጀል ተድበስብሶ አይቀርም ነበር ይህን ጉዳይ እባክሽ መስመር አስይዥው

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu8 ай бұрын

    እነዚህ ሰወች ግን መቀጣት አለባቸው የእነዚህን ልጆች ጉልበት ብዝበዛ አይምሮአቸእን ተጫውተውበታል የሰው ልጅ ግን ምን አይነት በጭካኔ የተሞላን ነን በተለይ ኦሮሞ በስመአብ ይቅርታ ግን ሁሉም አይደሉም እንዳትቀየሙኝ የተሰማኝን ነው ስንት መልካሞችም አሉ ከዛ ውስጥ በሌላ እንዳታስቡብኝ ይቅርታ የሰወቹ ጭካኔ ስላናደደኝ ነው አረመኔወች ናቸው እግዚአብሔር በልጆቻቸው ይደርሳል ግፍ መጥፎ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim77058 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ አቃፊ የሚባለው ጉድፈቻ ያሳድጋሉ የሚባለው ነገር እደዝክ ልጅ እየሰረቁ ነው አረ ስደት ጉድ አለ

  • @RUKIYATube485

    @RUKIYATube485

    8 ай бұрын

    ይገርማል ድሮም የሠውን ልጅ ያሠቃያሉ ማለት ነው አየ ኦሮሞ

  • @user-gf5vo9ny4o

    @user-gf5vo9ny4o

    8 ай бұрын

    ሰርቆ ለባርነት መዉሰድና በጉድፈቻ መዉሰድ ምን አገናኘዉ የእናንተስ ጥላቻ ቅጥ አጣ ኤጭ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf7 ай бұрын

    የነዚህን ልጆች እድገትና ሳቅ ማየት ናፈቀኝ ያአላህ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24248 ай бұрын

    ሚስቶቻቸውም በላይ በላይ የሚወልዱት በተለይ ወንዶች ከሆኑ ያው ለእረኝነት ነው።

  • @user-cb7sz5ro1m
    @user-cb7sz5ro1m8 ай бұрын

    በባ ጀምራ በባ ጨረስኩት ምክንያቱም የኔ ታሪክ ነው ከሀያ ሁለት አመት በፊት አክስቴ ሀዲም የሚበል አገር ወስዳ ፍየል ጠባቂ ነበረ የረገቺኝ ቡዙ ስቃይን አልፋለው ግን ዛሬ ልበቀላት ፈልጌ ግን ፈጣሪ ተበቀላት አብዳ ለች ግን ያመኛል ሳስበው

  • @emmandahailusherar2623

    @emmandahailusherar2623

    8 ай бұрын

    በቀል የእግዚአብሔር ነው።

  • @Hirut-teshome

    @Hirut-teshome

    8 ай бұрын

    አይዞሽ እኔም በስቃይ ነው ያደኩት አይዞሽ

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis78838 ай бұрын

    እኔ አልቻልኩም ጥቃታቸው ያማል እንዴት መከራ ይልቀቀን ኡፍ

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak87715 ай бұрын

    Thanks for you and your media

  • @Abdulf280
    @Abdulf2808 ай бұрын

    አብሽር ወንድሜ በጣም ጠናካራ ናችሁ ግን ስው የዚህን ያህል በሀገር ሰው ይከፋል ጥሩ ደረጃ እንደምደርሱ አልጠራጠርም ኢንሻ አላህ

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair8 ай бұрын

    Hi Messi, i always like your amazing video and interview, specially these young people, they hurt a lot, please try to help them, they need therapy, they need financial help and they need lowyer, great job messie

  • @Yene_Elshaday
    @Yene_Elshaday6 ай бұрын

    Omg ምን ኣይነት ታሪክ ነው ይገርማል ጀግኖች ራሳቹን ኣድናቹዋል ለብዙዎች ትምህርት ትሆናል

  • @helanhelan50
    @helanhelan508 ай бұрын

    አጀቴን በሉት 😢😢😢😢😢 ህግ የለምእኛሀገር

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab2488 ай бұрын

    እግዛብሄር ካልሞቱ ይገናኛሉ ሁለቱ ባንድላይ የሚሰሩበት ቢገኝ ችግርን ኣብረው ባሽነፉ

  • @beetyube
    @beetyube6 ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ መሲዬ 😢 እፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም😢

  • @zabibaali9087
    @zabibaali90878 ай бұрын

    መሢዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ቀጥይበት የድሀ ጠበቃ መሆን ቀላል አይደለም ይኸ ሁሉ የመንግስትና የህጉ መላላት ነው ለዚህ ያበቃቸው

  • @mamimama8697
    @mamimama86978 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናለ እክምና ማድረግ አለባቸው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed5638 ай бұрын

    እህህህ😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቃችሁ የዚህንም ቤተሰብያስገኝለት

  • @fjf7535
    @fjf75358 ай бұрын

    እደው መሲየ አች ዝም እዳትይ እገዠው መያዝ አለባቸው ወጀለኞቹ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele65898 ай бұрын

    እንኳን ተገናኛችው ግን ያ አውሬ ሰውዬ እንዴት ለፈትህ አልቀረበም ሰንት ህፃናት ሰርቀ ይሆን አውንም እነዚህ ወጣቶች የሰነልቦና አገልግሎት መሲ ከቻልሸ አሸጫቸው ያማል ሰው በሀገሩ ሰው እንዲህ ሲጨከንበት የኪያ ወላጆቹም ባለጌ ናቸው ልጃቸውን አይፈልጉትም መሰለኝ ከተገኝ በዋላ ራሱ እየጠፋ ዝም ይሉት ነበር ቤተሰብ ከወለዳችው አሳደጉ ካላሳደጋችው አትውለዱ ያማል

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete52988 ай бұрын

    ወይ ሀገራችን እኔምኖርበት ሀገር የራሴን ልጆች እንኩዋን መቆንጠጥ ወንጀል ነው ያሳሰራል ለብዙ አመት እነ ዚህ ሰዎች መታሰር አለባቸው።

  • @jameelatube782
    @jameelatube7828 ай бұрын

    እዉነትያሳዝናል😢😢😢

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne36328 ай бұрын

    ውይ ዩዋሆች ናችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d7 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ ሲል ደስ ማለቱ ማሻአሏህ

  • @user-yf4ni8bh6e
    @user-yf4ni8bh6e8 ай бұрын

    እንኳን ከሰው ጨካኛ አዳናቹ የሰሩት ግፍ ለዘራቸው ያድርገው

  • @user-vj1jb2sx5s
    @user-vj1jb2sx5s5 ай бұрын

    ፍትህ የሚሰረቁ ህጻናት ሰዎቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha19988 ай бұрын

    ዑፍፍፍ በጣም ያሳዝናሉ 😢

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew20768 ай бұрын

    ኪያ ጅግና ነህ ለነጳነትን ያደረከው ነገር በጣም የሚገርም ነው በርታ ቤተሰቦችህ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @MekaMeka-re8bd
    @MekaMeka-re8bd7 ай бұрын

    አላህ ዪፈቲኔል ዉንድሚቸ ዪልፈል አብሺሪ እንሻአላህ ፈትነዉህዪሪይህኒል አብሺሪዎ

  • @senialemu7030
    @senialemu70308 ай бұрын

    ጀግናነህ🙏🙏🙏

  • @Anumma572
    @Anumma5728 ай бұрын

    Chru Egziabeher Ymesgn

  • @abayabay690
    @abayabay6908 ай бұрын

    ኧረ መሲ እንዚህ ክፉ ሰዎች ተገኝተው የሚቀጡበትን መንገድ መፈለግ ያስፈልጋል:: ይሄኔ ሌላ ልጆችም ሰርቀው እያሰቃዩ ይሆናል!!

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung97818 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ ይገርማል😢😢😢😢😢😢

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid83338 ай бұрын

    ሰራቂውም ተረካቢውም ለፍርድ በቅረብ አለባቸው

  • @AldaWerkye

    @AldaWerkye

    8 ай бұрын

    ሰው በሚታረድበት ሃገር ፍርድ ከየት ይመጣል እህቴ

  • @user-kl5oo1go9g
    @user-kl5oo1go9g7 ай бұрын

    አንተ ጀግና ነህ ኪያ ❤

  • @tsehaybeyene8953
    @tsehaybeyene89538 ай бұрын

    ተመስገን❤

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik8 ай бұрын

    መሲዬ ወዴት እየሄድሽ ነው ውፍረት ብዙ ጣጣ አለው

  • @RUKIYATube485

    @RUKIYATube485

    8 ай бұрын

    😂በኢትዮ ኑሮ ውድነት ውፍረት መታደል ነው😋

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube198 ай бұрын

    እመቤቴን ጅግና ልጅ ለሌሎችም ወንድምና እህቶችህ ከባርነት ለመውጣት ምክኒያት ሆንክ ❤

  • @selemawitberhe615
    @selemawitberhe6157 ай бұрын

    ኪያ ጀግና በጣም ቃል የለኝም የ ብዙ ሰዉ ሂወት አድነሃል

  • @selam7643
    @selam76438 ай бұрын

    ደሞ ያሳስሩና ብለው እንዳያጠቋቸው

  • @gameoverweyani.3026
    @gameoverweyani.30268 ай бұрын

    ካሁን ቡኃላ ወንድማሞች ናችሁ አትለያዩ የሆነ ነገር አብረው ስራ ቢፈጠርላቸው

Келесі