በ150 ሺ ብር ብቻ የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ ! በወር 45 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ያለው |small business idea |beuty salon business

Ойын-сауық

በ150 ሺ ብር ብቻ የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ ! በወር 45 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ያለው |small business idea |beuty salon business
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 32

  • @hebtam4966
    @hebtam49666 ай бұрын

    እኔ ሰልጠኘለሁ ሀገርቤት ሰገባ እደሁኔታው እጀምራለሁ

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    6 ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳን እህት

  • @Aminatkonbolchawa

    @Aminatkonbolchawa

    6 ай бұрын

    የት ነው የሰለጠንሽው ማለት ኦላይን ካለ

  • @hebtam4966

    @hebtam4966

    6 ай бұрын

    @@Aminatkonbolchawa ላብሊ ሰባተኛ ድሬ ህፃ አጠገብ

  • @Getaneh188
    @Getaneh1886 ай бұрын

    ቢዝነስ አላስጨነቀንም። አሁን እያስጨነቀን ያለው የሰላም እጦት ነው።

  • @amirthefuture-7213

    @amirthefuture-7213

    4 ай бұрын

    😂

  • @nesryutub5941
    @nesryutub59416 ай бұрын

    አላህየ ሰላሙን አምጣልን እናመሰግናለን

  • @betydereje3479
    @betydereje34796 ай бұрын

    ገበያ ሚድያ እናመሰግናለን 🙏

  • @challinggadissa9947
    @challinggadissa99476 ай бұрын

    Thanks gebaye media

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d6 ай бұрын

    በጣም ነወ እምናመሰግነወ ❤❤❤❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone17366 ай бұрын

    እስቲ የቡና ማሽን የባሬስታ የሚገኝበትን እና አነስተኛ ካፌ ከነቤት ኪራዩ አሳውቁን።

  • @janojanet5272

    @janojanet5272

    6 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @KeniLove-ww1wz

    @KeniLove-ww1wz

    6 ай бұрын

    አዎ ይሳራልን🙏

  • @zuzutube3698
    @zuzutube36986 ай бұрын

    የበያዎች እወዳቸዋለው

  • @andualem-400
    @andualem-4006 ай бұрын

    ትለያላቹ ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @testyab5774
    @testyab57746 ай бұрын

    👍

  • @lubajemal7251
    @lubajemal72515 ай бұрын

    ተባረኩ,እስቲ የቆሎ መቁያ ማሽን ካለ አሳዉቁን እባካችሁ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf6 ай бұрын

    ጥሩ ነው። ግን የመንግሥት ታክስና የእቃ እልቅና (depreciation ) ወጪዎች አልተካተቱም።

  • @rozalove7257
    @rozalove72576 ай бұрын

    ኢንሻአላ ሀገር ስገባ እማራለሁ

  • @anfalan798
    @anfalan7986 ай бұрын

    እስቲ የሊጥ ማቡኪያ ማሽን 1እስከ 5ሎ ዋጋ ጠይቁልን እባካቹ

  • @rozihanen1429
    @rozihanen14296 ай бұрын

    anemsgnalen ineshallah lewdafit amekorwalehu hager sigaba bertu 😊😊😊

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan85366 ай бұрын

    የንግድ ጉዞዎን በየጊዜው በማደግ ላይ ባለ የዲፕሎማቲክና የኢኮኖሚ ማዕከል በሆነችው ኢትዮጵያ ይጀምሩ።

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw53353 ай бұрын

    የጤፍና የእህሎች ማምርቻ ው ስንት ብር ነው ??????👈👈👈👈👈👈

  • @ayenulumaye3387
    @ayenulumaye33876 ай бұрын

    እሲኪ የፍርኖ ዱቄት አነስተኛ አቅርብልን በቻይናውስጥአለ

  • @BeharuAhmed
    @BeharuAhmed6 ай бұрын

    eski bewendoch stgur bet seruln

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa67776 ай бұрын

    የት ቦታ ተቀምጦ ነው የሚተረፈው ዛሬ ሲከፈት ነገ መንግሥት ይዘገዋል ሕጋዊ አይደለም ነው ምክኒያቱ

  • @selamatnafu4238

    @selamatnafu4238

    6 ай бұрын

    የመንግስት ታክስ የሚከፈለው ነው ችግሩ መፍትሄ ስለታክስ አቅርብልኝ ባለማወቅም ቢሆን ጀምረን እየዘጋን ነው የተቸገርነው

  • @yonistayle3776
    @yonistayle37766 ай бұрын

    ስለ መታቁት ስራ አታውሩ

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y6 ай бұрын

    ስንፅፋላቸው አይመልሱም

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    6 ай бұрын

    አልገባንም

  • @user-ix2re8lg9y

    @user-ix2re8lg9y

    6 ай бұрын

    @@gebeyamedia በ iom ሰንደውል አይመልሱም እቃ ለመግዛት// ይቅርታ ብዙ አማርኛ አልችልም//እናንተ የምታቅርባቸው ፕሮግራም በጣም ጠቂሚ ናቸው ቀጥሉበት እናመስግናለን //🙏🙏

  • @selamatnafu4238

    @selamatnafu4238

    6 ай бұрын

    ​@@gebeyamediaየመንግስት ታክስ የሚከፈለው ነው ችግሩ መፍትሄ ስለታክስ አቅርብልኝ ባለማወቅም ቢሆን ጀምረን እየዘጋን ነው የተቸገርነው

Келесі