Azeb Hailu 5

Музыка

Azeb Hailu Official ©
አዜብ ኃይሉ ቁጥር አምስት ሙሉ አልበም
00:00 በመጀመሪያ
6:24 እናመልክሃለን
11:48 በዙፋኑ ላይ
16:45 ሰላም ነው
23:11 በስምህ ውስጥ
29:30 አንተ ትልቅ ነህ
33:55 መድኅኔ
40:59 ተነሳ
45:08 እረኛዬ
50:32 ምስጋናው ይታወጅ
54:49 ላምልክህ
1:00:33 ለምን እፈራለሁ?
1:05:01 በርታ

Пікірлер: 146

  • @bezabihl.kebede7844
    @bezabihl.kebede78448 ай бұрын

    ይህ ከጌታ ተነድሎ የተሰሠሽ የዝማሬ ምንጭ አሁንም እንደ ቡዙ ጅረት ምድሪቱን ያጥለቀልቅ ጌታ ይባረክ።

  • @alemayehugarsamo6638
    @alemayehugarsamo66383 ай бұрын

    ልዩ ቅባት የሰጠሽ ጌታ ይባረክ!! ተባረኪ።

  • @tigistbirru560
    @tigistbirru56011 ай бұрын

    አንቺን የሰጠንን እና የፀጋሽ ባለቤት የሆነውን ጌታ እባርከዋለው አዜብዬ እወድሻለሁ❤

  • @godlovesyouthroughjesus4541
    @godlovesyouthroughjesus4541 Жыл бұрын

    አሜን መጀመሪያና መጨረሻ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛና ኋለኛ ለሆነው ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ክብር ይሁን። የከበረው ስላከበርሽው ጌታ ዘመንሽ ይባርክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Жыл бұрын

    አዜብየ መዝሙር መሳይ ጭፈራ በዝቶ ጌታችን እየተስደበ እኛም እየተሽማቀቅን ባለበት ጊዜ በዘመናች ካሉ ጥቂት ቅሬታወች አንዷ ነሽ አሁንም ጸጋ ይብዛልሽ።

  • @meazitesfaye57

    @meazitesfaye57

    Жыл бұрын

    P P P

  • @meazitesfaye57

    @meazitesfaye57

    Жыл бұрын

    P

  • @meazitesfaye57

    @meazitesfaye57

    Жыл бұрын

    P

  • @frehiwotteshome1333

    @frehiwotteshome1333

    Жыл бұрын

    Chifera lealem yalew manaew God worship in spirit and truth.If we given our life to Jesus eny action should surrender to him chifranim yakatatital!!!!!

  • @ZolaTemesgen-hn1fy

    @ZolaTemesgen-hn1fy

    8 ай бұрын

    ​@@meazitesfaye57`😊`

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Жыл бұрын

    እህቴ አዜብ የአንቺ መዝሙር ሁሌም ጌታ እየሱስን እንድናይ ና ለእርሱ እንድንገዛ የሚያበረታታን የተቀባ ዝማሬ ነው ዘመን አይሽረውም ሁሌም አዲስ አዲስ ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይባርክሽ

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ፥ ይጠብቅሽም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ፥ ይራራልሽም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንቺ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥሽ። ዘኍል 6:24 በዝማሬሽን ሁሉ ትውልድ ሁሉ እየታነፀበት ነው።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Жыл бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው አንች እና የአንች የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ 💗

  • @solomonbeyene1644
    @solomonbeyene1644 Жыл бұрын

    አዝት የንችን መዝሙሪ ስሰማ ዉስጤ እረካታ ይሰመኛል ዘመነሽ የተበረከ ይሁን

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v23 күн бұрын

    * ALL THE MIGHTY OF THE LORD FOREVER WITH ALL THE JOYFUL WITH ALL THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @abebechkolbaye402
    @abebechkolbaye4025 ай бұрын

    አዘብ ውድድድድድ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስግናለው ስለ አንች!!!

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M Жыл бұрын

    ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ድንቅ ስም! ለሁሉም መልስ የሆነኝ ስም! ጌታዬ ሆይ ተባረክልኝ!

  • @SimretBogale-nu8pe
    @SimretBogale-nu8pe3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ልኡል እግዚአብሔር ይሁን ከብዙ ከማቀዉ ከማላዉቀዉ የክፉዎች ወጥመድ ተጠነቀቀልኝ ጠበቀኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-pv2qb5ef5h
    @user-pv2qb5ef5h6 ай бұрын

    ወደጌታ ያመጣኝ የአዜብ ዝማሬ ነው ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @saday1261
    @saday12616 ай бұрын

    በብዙ ተባረኪ እህቴ ጌታ ይባረክ አንችን በረከት የሰጠን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke Enen konjo ❤❤❤❤

  • @godblessethiopia5893
    @godblessethiopia5893 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ። በአንቺ ውስጥ ስላለው የእግዚአብሄር ፀጋ እኔ እና ቤቴ ጌታን አብዝተን ሁሌ እናመሰግናለን🙏 እንወድሻለን 👌

  • @amen-ri9zq
    @amen-ri9zq7 ай бұрын

    አዙቲ አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር ተባረኪልን

  • @destamulugeta5151
    @destamulugeta5151 Жыл бұрын

    የረዳሽ ጌታ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5vКүн бұрын

    * AFTER I KNOWN MYSELF, I KNEW ALL OF YOU PRAYING FOR ME ! I HOPE THE LORD IS WITH ME ALL THE TIMES AND SUROUDED ME FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY APPRECIATE ALL OF YOU AND I KNEW NOW YOU ARE WITH ME AND PRAYING FOR ME !!! * MAY THE TRUE GOD BLESS, GIVES THEM A PEACEFUL FOREVER, PROTECT ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v16 күн бұрын

    * I AM SO THANKFUL TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING !!! * MAY THE LORD OF JESUS IS BLESSING, PROTECTING ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! * I GREATLY THANKFUL FOR ALL OF THE ETHIOPIA 🇪🇹 ✌️ FOREVER !!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @medinabassa3368
    @medinabassa33683 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤ዝማሬዎችሽን ደጋግሜ ሲሰማ እባረክበታለሁ።በጣም ነው የሚወድሽ ተባረኪ🎉🎉

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v16 күн бұрын

    * I SAY, AMEN TO GLORY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @user-zr7kl7gn6w
    @user-zr7kl7gn6w3 ай бұрын

    Tabaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v16 күн бұрын

    * I AM SATISFIED AND I SAY AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER,, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *,FROM HOUSTON !!! * MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST BLESS FOR ALL OF THE ETHIOPIA 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!!

  • @tamenekuma8363
    @tamenekuma83633 ай бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፡፡እግዚአብሔር ከፍ ማድረግ ከፍታችንን ይጨምራል አዜብዬ ዘመንሽን እንዳከበርሽው ጨርሽ፡፡

  • @dddrrr6565
    @dddrrr65658 ай бұрын

    አዜብዬ ዘመንሽን ጌታ ይባርከው ባንቺ ጌታ የገለጠውን ክብሩን እንደገና ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥልሽ ባንቺ አገልግሎት ህይወቴ ተባርኳል ስፊ ብዢ ምድርን ውረሺ

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤

  • @user-vq1gi9xp6b
    @user-vq1gi9xp6b3 ай бұрын

    AMEN ZEMENSH YETEBAREKE YIHUNSH

  • @kebeneteressa8110
    @kebeneteressa8110 Жыл бұрын

    Nigarulign mardo latalate yemelew mezmurish wadageta simata lmajamaria yesamahut new. Anchi birk yeEgzabher Set Lij Tabaraki!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ተባረኪ አዝዬ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5vКүн бұрын

    * AMEN AND AMEN TO THE TRUE GOD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @hannaatena7844
    @hannaatena78449 ай бұрын

    Sister Azeb, God bless you 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 Жыл бұрын

    ነፍሴ የእግዚአብሔርን ክብርና ታላቅነት ፥ ስለምህረቱና ፍቅሩ የሚናገሩ ዝማሬዎች አብዝታ ናፍቃ ነበር ፤ ይኸው አገኘሁ ፥ ደስም አለኝ ፥ ተባረኩ። አምልኮንም ፥ ከሚወዱት ጋር ለክብሩ ለማቅረብ ዕድልን አገኘሁ። ሃሌ ሉያ ❤️❤️❤️ ዘማሪት አዜብ ፥ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፥ በተሰጠሽ ጸጋ እግዚአብሔርን በኃል በማገልገል ተባርከሻል ፤ አሁንም ጸጋውን ጌታ ያብዛልሽ ፥ የኢየሱስ ክርስቶስን ታላቅነት ፥ ጌትነቱን፥ ፍቅሩን፥ ምሕረቱን ለትውልዱ በመዝሙሮችሽ አውጀሻል። በእውነት ጌታ ይባርክሽ ❤️❤️❤️

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v6 күн бұрын

    * AMEN AND AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v6 күн бұрын

    * ABSOLUTELY YES ! THE LORD OF JESUS CHRIST IN THE HEAVEN PRESENT FOREVER, AMEN !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5vКүн бұрын

    * JESUS IS THE MIGHTY OF NAME OF THE LORD WAS LIFTED UP ME AND HERE I AM THANKFUL FOR HIM FOREVER,!!!

  • @getinetkindinew4008
    @getinetkindinew4008 Жыл бұрын

    Ke mar yetafete Mezmur, Zemenish yibarek AZEBIYE !!!!

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 Жыл бұрын

    Eseyyy ezebye ke lejeneti jemero mewdedh mezemur yalanchi alakem geta zemeneshn yibarek😍😍😍😍

  • @RamroumRamroum-oj7fw
    @RamroumRamroum-oj7fw6 ай бұрын

    Amen.amen.amen.azebiye.tebarki

  • @mursidaumer9961
    @mursidaumer9961 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ ሽ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v16 күн бұрын

    * I AM NOT FEAR ANYTHING ABOUT MY LIFE NOW AND THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v6 күн бұрын

    * I THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @tigeadam7606
    @tigeadam7606 Жыл бұрын

    ልዑለ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ ፀጋው ለይ ፀጋ ይጨምሪልሽ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v23 күн бұрын

    * AMEN AND AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 Жыл бұрын

    አዜብዬ ጌታ ይባርክሽ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Жыл бұрын

    እዚብዩ መዝሙርሸ ወደእግዚአብሔር በደሰታ ይመልሳል። Thanks 🙏 ❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v23 күн бұрын

    * THE TRUE AND THE OMEGA OF THE JESUS CHRIST RETURNED ME WITH ALL THE JOYFUL OF THE MIGHTY MERCY OF THE LORD OF JESUS, AMEN TO GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY THANKFUL TO THE LORD BY MIGHTY GRACE AND MERCY FOR SHOWS ME ABOUT THE GREATEST OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND THE GRATEFUL OF IT !!! * I THANK TO THE TRUE LORD FOR HE HIS MERCY AND GRACE FOREVER FOR HE MAKING FOR ME FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! *MAY BY MIGHTY GRACE AND MERCY WITH ALL OF THEM THOSE WHO WERE SAVED ME !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v6 күн бұрын

    * YES ! I WAS NOT ABLE TO DO ANYTHING AND NOW I AM WELL COME TO CONTACT YOU ON PHONE AND HERE BY THE LORD OF MIGHTY MERCY AND PEACE I AM THANK YOU FOR ALL THINGS FOR HIM FOREVER, AMEN !!! * GOD BLESS YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v16 күн бұрын

    *AMEN TO ALL THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in6 ай бұрын

    Blessed blessed ❤❤❤ Aziti ❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v23 күн бұрын

    * O ALLELUIA OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @abdellateka9835
    @abdellateka9835 Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ሰው ሁሉ ጌታ ለአገልግሎት ጠራኝ በምል ሰበብ የዘይት እና የውሃ ነጋዴ ሆነዋል ብዙ የምናከብራቸው አገልጋዮችም ገንዘብ እና ስም ለማግኘት ሲሉ እነርሱን መቀውም ትተው የእነርሱ ተከታይ ሆነዋል አንቺ ጌታ የሰጣሽን ፀጋ ከውሃ እና ከዘይት ሽያጭ ለምገኘው ገንዘብ ሰለአልሸጥሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ እግዚአብሔር እንደአከበረሽ በክብር ዘመንሽ ይለቅ በነፃ የተቀበልሽን በሽያጭ መልክ ሳይሆን በነፃ ተቀብለናል የእግዚአብሔር ውድ ሴት

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw8347 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባር አዝዬ

  • @yimegnushalalemayehu591
    @yimegnushalalemayehu591 Жыл бұрын

    Aziye white tebareki

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 Жыл бұрын

    አዜብሻ ውድድ እናደርግሻለን!!! ተባረኪ

  • @workinehhailemariam1638
    @workinehhailemariam1638 Жыл бұрын

    U are real & God Bless you all the time.

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Жыл бұрын

    Amen and amen 🙏 God bless you ❤

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle9624 Жыл бұрын

    Endanchi legetaye eyezemerkulet edmeye biyalkilign mignote new ewedishalew ❤🙏 Banchi yemiseraw geta kibru lersu yhun...

  • @0lliMedessa-xf4ut
    @0lliMedessa-xf4ut3 ай бұрын

    God Blesse You

  • @Yanakeeraw
    @Yanakeeraw Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ፥ ይጠብቅሽም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ፥ ይራራልሽም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንቺ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥሽ። ዘኍል 6:24

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 Жыл бұрын

    My lord more bless you azeb.....you the example of us.....again keep up it......the end of GOD with you

  • @brktiadhanom242
    @brktiadhanom242 Жыл бұрын

    Tebarek Agzabher ybarkch

  • @user-xn9xm9ry5f
    @user-xn9xm9ry5f4 ай бұрын

    Amen Amen tebarek

  • @ababatesfaye4426
    @ababatesfaye4426 Жыл бұрын

    Amen God bless you

  • @user-ub5eh5md3w
    @user-ub5eh5md3w9 ай бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ። መዝሙርሽን ከልቤ እወደዋለሁ።

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын

    Hulem be mezemurovhiesh ebarekaleu aunem tsegaw yebzalesh tebarekesh ketiye yanchie yehonew hulu bedemu yeshefen

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 Жыл бұрын

    ሊዑል እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክሽ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Жыл бұрын

    Egzabher Yebarekise

  • @ebsaabera1149
    @ebsaabera1149 Жыл бұрын

    First Comment Tebarekubet😍😍

  • @hamelmalmekonnen8061
    @hamelmalmekonnen8061 Жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v23 күн бұрын

    * AMEN TO THE JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 Жыл бұрын

    Zemensh ylemlm ❤😍❤

  • @user-po7et3of8t
    @user-po7et3of8t7 ай бұрын

    zemenish ybare

  • @rosaj3485
    @rosaj3485 Жыл бұрын

    Silemayitegebu mezmurochish Egziabiher yimesgen 🤲🤲🙏💚💛❤️

  • @abrahamfiory8978
    @abrahamfiory8978 Жыл бұрын

    Goyta ybarke Azeba🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕💯👍❤️👑🤍👐🤲🙌🙏👍♥️

  • @amharicmezmurcollections3796
    @amharicmezmurcollections3796 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን አዚቲ 🙏🙏 እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርክሽ !

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Жыл бұрын

    Thank you my beloved sister and God Bless you All 🙏❤️👍✝️🙏❗️

  • @samriredi792
    @samriredi7927 ай бұрын

    አዜብዬ በረከታችን ነሽ ተባረኪ ፍፃሜሽ በጌታ ፊት ያማረ ይሁን እወድሻለሁ የኔ እህት።

  • @yordanosmeles1506
    @yordanosmeles1506 Жыл бұрын

    Amennnn thank you Lord 🙏🙏🙏

  • @abrehamtaye1644
    @abrehamtaye1644 Жыл бұрын

    አዜብዬ ተባረኬ አከታትለሽ አጠገብሽን መጀመሪያ እግዛብሔር አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @dudum9358
    @dudum9358 Жыл бұрын

    Zemenish yebarek yelemilim 🙏🙏🙏❤️ Tebarekilig 😘😘 ewenet new egziyabher yelewem mesay semu yebarek 🙏🙏🙏❤️

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Жыл бұрын

    መዝሙርሸ ልብ ይነካል ወደ እግዚአብሔር ይመልሳል❤😊🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @asratasfawdabula1016
    @asratasfawdabula1016 Жыл бұрын

    ተባረኪ፣ ፀጋው ይብዛልሸ፣ ይጨምርልሸ።

  • @0911617971
    @0911617971 Жыл бұрын

    አዜብዬ ተባረኪ እግዚያብሄር ይክበር

  • @its38bby62
    @its38bby62 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @elisakonjo2390
    @elisakonjo2390 Жыл бұрын

    አሜንንንን አሜንንንን

  • @atkiltmech5905
    @atkiltmech59055 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @selamethio7252
    @selamethio7252 Жыл бұрын

    😘😘😘😘ብርክ በይልን፡፡ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ፡፡

  • @user-xx2ic8ei4b
    @user-xx2ic8ei4b Жыл бұрын

    እውነት ስላች የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋው ተባረኩ

  • @tsegeredda624
    @tsegeredda624 Жыл бұрын

    Azeb, you for praising God with new anointing. Thank you for making Christians worship alive again. Thank you also to show the very gentle young generation true worship. Love❤

  • @adanechayesse9033
    @adanechayesse9033 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክሽ

  • @haimanotdebebe2675
    @haimanotdebebe2675 Жыл бұрын

    🤩🤩😍😍😍

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር

  • @user-up5xs3wi2i
    @user-up5xs3wi2i Жыл бұрын

    Zemensh ybarek ❤

  • @Mimi-kr9ft
    @Mimi-kr9ft6 ай бұрын

    Esay aziti tebareki❤❤❤❤❤❤

  • @denk_tube2292
    @denk_tube2292 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @desumegra4419
    @desumegra4419 Жыл бұрын

    "Baka yihe nw iwnetu"!! Taberaki!

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 Жыл бұрын

    Huliye mezmurishin sisema libiye letselot ynesal ewunet bereketachin nesh ybzalish lemilimlng

Келесі