Awtar TV - Rahel Getu - Sereq- New Ethiopian Music 2021 - ( Official Audio )

Музыка

Ethiopian Music 2021 | New Ethiopian Music 2021 | Amharic Music
New Ethiopian Music 2021 by Rahel Getu Sereq from brand new album Etemete
Etemete is available now on all digital stores
iTunes - apple.co/3gWagI0
Amazon - amzn.to/2WGt9I7
Spotify - spoti.fi/2X7jtpI
Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.
Download Awtar app: awtar-website.s3.ap-south-1.a...
Follow us on:-
Facebook - / awtarapp
Twitter - / awtarmultimedia

Пікірлер: 519

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne95002 жыл бұрын

    የነ ሂሩት በቀለ ፣ አስቴር እና ሌሎችም አንጋፋወች ጋሻ እንደምታነሽ ጥርጥር የለኝም በርች ራሄል ቆንጆ ድምፅ አለሽ!

  • @obiyya3372

    @obiyya3372

    2 жыл бұрын

    That's what I was thinking...

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew58462 жыл бұрын

    ወይ ሪች ይህ ዘፈን የኔ ነው ፡ የዛሬ አስር አመት በባሌ ፍቅር ያበድኩበትን ነው ያስታወሰኝ 🙏❤❤❤❤ , ድጋሚ ቀሰቀሰብኝ 🙈 ጉዴ ነው በቃ ፡ሰረቅ ሰረቅ 😘 .

  • @megidelawittadesse3543
    @megidelawittadesse35432 жыл бұрын

    ደጋግሜ ሰማሁት ደስ የሚል ዘፈን ነው ብራቮ ሪቾ

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.8882 жыл бұрын

    አቤት ድምፅ። የድሮ ሙዚቀኞች አልሞቱም ብዙ ተስፋ አለን

  • @sarasaraselamnhagereethopi5754

    @sarasaraselamnhagereethopi5754

    2 жыл бұрын

    🙃🙃🙃🙃

  • @user-mo4st1vh9d

    @user-mo4st1vh9d

    2 жыл бұрын

    @@sarasaraselamnhagereethopi5754 🙄😒🤔

  • @sarasaraselamnhagereethopi5754

    @sarasaraselamnhagereethopi5754

    2 жыл бұрын

    @@user-mo4st1vh9d 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @stanislavbozhikov9046

    @stanislavbozhikov9046

    5 ай бұрын

    አዎ

  • @curiousinfp4062
    @curiousinfp40622 жыл бұрын

    እኔም ዘፈኑን ሰረቅ ሰረቅ... ሰረቅ ሰረቅ... ሰረቅ ሰረቅ... እያደረኩ ሳደምጠው በጣም ወደድኩት፥ ሁሉንም ዘፈኖች ወድጃቸዋለሁ በርቺልኝ።

  • @enuka_1992
    @enuka_19922 жыл бұрын

    ተጋብዤ ነው የመጣሁት Rahel🙏 የኔፍቅር እኔም በጣም እወድሻለው

  • @user-tq9uo2wy3o
    @user-tq9uo2wy3o Жыл бұрын

    From Morocco beautiful song 💖

  • @hanantheshe501

    @hanantheshe501

    Жыл бұрын

    Thanks you are welcome everything

  • @user-tq9uo2wy3o

    @user-tq9uo2wy3o

    Жыл бұрын

    @@hanantheshe501 ♥️ you too

  • @MichaelTumzgi

    @MichaelTumzgi

    10 ай бұрын

    @@hanantheshe501😊😊😊😊😊

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d2 жыл бұрын

    ሰረቅ ሰረቅ😉እኔም ልቤን ተሰርቂለሁ🙈😍

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo4 ай бұрын

    RAHEL ...is beyond the ordinary! l have listend to eyut...it is ground breaking she chose The HAMEr hair style for eyut..esunim eyut. eshetu chabo yarbaminchuke london..INGLIZ

  • @rozalove7257
    @rozalove72572 жыл бұрын

    ሪች ዘፈኖችሽ ዋው ናቸው በተለይ ይሄ ዘፈንሽ ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ የምር ትራንስፖርት ላይ የጠቀሰኝን 🙄🙄🙄🙄😘😘😘😘

  • @user-bc3hx7kg3g

    @user-bc3hx7kg3g

    2 жыл бұрын

    🤪😁

  • @rozalove7257

    @rozalove7257

    2 жыл бұрын

    @@user-bc3hx7kg3g 🤣🤣🤣

  • @user-nx8zw8lk4r

    @user-nx8zw8lk4r

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @mikiyask8002

    @mikiyask8002

    2 жыл бұрын

    Tru tewesta honoshala bka zefenun kesmash esun nw metastawshew

  • @rozalove7257

    @rozalove7257

    2 жыл бұрын

    @@mikiyask8002 አወ 👍👍👍👍👍👍

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew58462 жыл бұрын

    ዋው ዘፈንሽው ነው ሚባለው በጣም ግሩም ነው ሪቾዬ ግዜው ያንቺ ነው ።❤😘

  • @enenegn5719
    @enenegn57192 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስስስ የሚል ነው። በርቺ። ዜማውም፣ ግጥሙም፣ ክላሲካሉ ሁሉ የአንጋፋዎቹን አይነት standard ጠብቆ የተሰራ ስራ ነው የሚመስለው። ቀጥይበት። ሁልጊዜም መነሻዎችሽ ሞዴሎችሽ የድሮዎቹ ዘፋኞች ከሆኑ በእርግጠኝነት የሰው ልብ ትርታ ውስጥ የሚገቡ ስራዎችን ሁልጊዜም ይዘሽ ትመጫለሽ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo2 жыл бұрын

    አሳምነሽናል 💚

  • @abenezermelkie5831
    @abenezermelkie58312 жыл бұрын

    የልቤ ንግሥት ፤ይህኛው ሥራሽ ልዩ ነው።ሁሌም ኑሪልኝ!!!

  • @asmare5631
    @asmare56312 жыл бұрын

    ስለ ብዙ ክስ አለበት መርማሪወች እና ከሳሶች ይመርመሩ ብለናል አሪፍ ስራ እንኳን አደረሳቹህ ሰላም እና ፍቅር ወገኖቸ

  • @mahnweyone7684
    @mahnweyone76842 жыл бұрын

    ርቾየ ኧረ ቃላት ኣጣሁልሽ በጣምኮ ነው ምትችው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @user-hb7jv3nz8p
    @user-hb7jv3nz8p2 жыл бұрын

    ዋዉ አሪፍ ነዉ ተመችቶናል ሃገራችን ሰላም ትሁን

  • @yehdgodaniel2179
    @yehdgodaniel21792 жыл бұрын

    ልብ ውሰጥ የሚገባ ሙዚቃ ነው 😍😍😍😍

  • @ddaba8569

    @ddaba8569

    2 жыл бұрын

    ረረ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie8722 жыл бұрын

    በጣም በጣም ቆንጆ ሜካፕ so beautiful

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew53562 жыл бұрын

    በእውነት ልቤ ተመስጦ ያዳመጥኩት ሙዚቃ ቢኖር ይሄ ብቻ ነው:: ትችያለሽ

  • @tilahuntsegay4376
    @tilahuntsegay43762 жыл бұрын

    ሰረቅ ሰረቅ ያውቅበታል ልጁ .......... ፈጣሪ ይባርክሽ ልዩነሽ

  • @samiart2989
    @samiart29892 жыл бұрын

    ድምጽ 👏 ዜማ👏ግጥም👏ሙዚቃ ቅንብር👏❤

  • @user-dc1qz9bx1k

    @user-dc1qz9bx1k

    2 жыл бұрын

    davy 1ga nw ya

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    ቅንብሩ የትነዉ

  • @amareeniy6239
    @amareeniy62392 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል መልካም ጊዜ ለኢትዮጵያውያን እና ለሀገራችን

  • @fkremariamasnake9015
    @fkremariamasnake90152 жыл бұрын

    ሰረቅ ሰረቅ ewnt just wwwooooooowww Rahelyee

  • @eyonadabmulatu4079
    @eyonadabmulatu40792 жыл бұрын

    ትኩስ ፍቅር ያዘኝ ከአልበምሽ፣ ሳልሰማሽ አልውልም viva 👏👏👏💪🙏

  • @wendemagegnehudesalegn8924
    @wendemagegnehudesalegn89242 жыл бұрын

    serk serk wow betam arif sira new rahel best

  • @jhoni2786
    @jhoni27862 жыл бұрын

    🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩 I'm Sudan

  • @user-me3in8xq6j
    @user-me3in8xq6j2 жыл бұрын

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!

  • @misrakmandefro6860

    @misrakmandefro6860

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @biniyammesfin6618
    @biniyammesfin66182 жыл бұрын

    የምር ዛሬ ገና ታክሲ ውስጥ ነው የሰማውት፣ እናም ቀኑን ሙሉ "ሰረቅ ሰረቅ " ስል ዋልኩኝ 😂 ይመችሽ ቆንጆ ሙዚቃ ነው

  • @ktube8920

    @ktube8920

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @jab_tb4583
    @jab_tb45832 жыл бұрын

    Hulum muzica des bilogn nw yesemahut 👏👏👏😘😘

  • @battykebede5485
    @battykebede54852 жыл бұрын

    I can’t stop listening this 🎶

  • @wollogerageru3100

    @wollogerageru3100

    2 жыл бұрын

    ኢሺ

  • @geni9154

    @geni9154

    2 жыл бұрын

    Me too

  • @Bethlehem777

    @Bethlehem777

    2 жыл бұрын

    me too

  • @ebrahimseraj
    @ebrahimseraj Жыл бұрын

    እኔ ሥራሔል መናገር የምፈልገዉ ፈጣሪ አሳምሮ ተፈጥሮ ለግሶሻል እጅግበጣም የማከብርሽ ነሽ አሀንሳይሆን ገና ከፊት ምግዜም ፍቅርናት ሳድያ ኢትዮጵያ ስለእዉነት!!!!❤

  • @intiderra3689
    @intiderra36892 жыл бұрын

    I really love Rahel Getu... she is an original singer with a very Ethiopian musical style, making her the direct heir to Aster Aweke and Aster Kebede ...

  • @Hageez2011
    @Hageez20112 жыл бұрын

    እራህል ፡ ቆንጁ ፡ ዘፈን ፡ ከቆንጆ ፡ ፈሸን ፡ አለባበሰ ፡ ጋር። እናመሰግናለን ፡ መልካም ፡ አመትባል ፡

  • @habtamubekele496
    @habtamubekele4962 жыл бұрын

    Beautiful music I can't stop listening this music ❤️

  • @senisenayt8034
    @senisenayt80342 жыл бұрын

    Rahela shikor lbey rekibkiya

  • @fasilterefe7739
    @fasilterefe77392 жыл бұрын

    Serek serek, saynekagn, be ejuu,be aynu bicha..... 👌👍😊. Yemechish Rich🙏🙏🙏

  • @hlinaayele4718
    @hlinaayele47182 жыл бұрын

    ye lbe sew berchilgh

  • @millionbrhanu8594
    @millionbrhanu85942 жыл бұрын

    Betammmmmm yamral yene 1 nesh gobez

  • @BirukWondimu-f2u
    @BirukWondimu-f2u11 күн бұрын

    ራሄልዬ፡ስወድሽ፡ከጥሎብኝ፡ጀምሮ፡በጣም፡ነዉ፡የምወድሽ፡ምርጥዬ

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless2 жыл бұрын

    አውታር ሚዲያ Please do not forget የግጥም እና የዜማ ደራሲዎችን። other than that it is a great music!

  • @redietmulat991

    @redietmulat991

    2 жыл бұрын

    ግጥም እና ዜማ ሀብታሙ ቦጋለ ቅንብር አቤል ጳውሎስ

  • @user-sl7hd2sw2i

    @user-sl7hd2sw2i

    2 жыл бұрын

    @@redietmulat991 . ኣክ.

  • @user-sl7hd2sw2i

    @user-sl7hd2sw2i

    2 жыл бұрын

    @@redietmulat991 ብ ።ልል.።ምል።ን.ን ም.ኣ።ምምም...ልን። ም። .ም። ህህምችን። ሽሽሻ.ምምንምንንም።ብሽ ሟን..ብብብ ።ልም

  • @amsalgetahun5574

    @amsalgetahun5574

    2 жыл бұрын

    @@user-sl7hd2sw2i z

  • @user-xv2ss8gw8z
    @user-xv2ss8gw8z2 жыл бұрын

    አይይይ በቃ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነው የማለቅሰው ወላሂ ራሴን ካጣሁት እዲ ባደ ሮጨ የትላመልጥ በምን ዘደ በቃ ፈላ ጉዴ ተመቸኝ ምንም አይነት ፍቅር ልቤ ላይ ሳይኖር ነገር ግን እዳለ ነው ሚሰማኝ

  • @abrahamgebru7073

    @abrahamgebru7073

    2 жыл бұрын

    ለይዝሽ ነዋ በቃ ሰረቅ ሰረቅ😍

  • @raiyohannes701
    @raiyohannes7012 жыл бұрын

    beautiful song and nice habesha clothes dressed by yohannes sister Couture

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g2 жыл бұрын

    ዋዉ የማይጠገብሙዚቃነዉ

  • @wondifrawfenta968
    @wondifrawfenta9682 жыл бұрын

    ሰረቅ!!! አንደኛ ግጥም እና ዜማ ነው በርቺ።

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi77312 жыл бұрын

    ገራሚ ዜማ👌

  • @ayalelwldemeslel9408
    @ayalelwldemeslel94082 жыл бұрын

    ርቾዬ ትችያለሽ ።

  • @amengebrehiwote3731
    @amengebrehiwote37312 жыл бұрын

    ነፍስ ዘርተሽበታል ሪች በርች የኔ ቅመም

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel83832 жыл бұрын

    ሰረቅ የተመቸኝ ወድጄዋለሁ! ወርወር ሲል አይኔ ከአይኑ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ሰረቅ አርጎ ሲያይ ድንገት ልጁን በማየቴ ሳልወድ አስገድዶኝ ተስቤ ወደእሱ ይኸዉ በሄድኩበት እኔ ማውራት ነው ስለእሱ ሰረቅ ሰረቅ ሳይነካኝ ሰረቅ ሰረቅ በእጁ ሰረቅ ሰረቅ በአይኑ ብቻ ያውቅበታል ልጁ ሰረቅ ሰረቅ ሳጣራ ሰረቅ ሰረቅ ሳውቅበት ሰረቅ ሰረቅ ለካ ልጁ ብዙ ክስ አለበት❤❤

  • @getanehasaye9318
    @getanehasaye93182 жыл бұрын

    የኔ አንደኛ ቆንጆ ስራ ነው ሪቾ

  • @ranyamindal7231
    @ranyamindal72312 жыл бұрын

    I have this song on 🔁 😍😍 I don’t understand a word but I still love it 🤗🤍

  • @amenalnadmasu9997
    @amenalnadmasu99972 жыл бұрын

    Ene Rasu bezih Album GUDE FELTUAL🔥🔥🔥😩 Richye Jegnit🥰💚💛❤️

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y2 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ አፈቅሮ ያጣ🥺🥺

  • @asieme3736
    @asieme37362 жыл бұрын

    Tearing up with multiple emotions. You took me to the past, present and the future. What a magnificent expression of art. Respect to the entire team for sharing your truth and GOD given talent.

  • @emebetyergaemebetyerga

    @emebetyergaemebetyerga

    2 жыл бұрын

    Jl

  • @aradabole7547
    @aradabole75472 жыл бұрын

    I can't stop listen this beautiful music. I proud of everyone participated this beautiful music

  • @eshetuayalew7836
    @eshetuayalew78362 жыл бұрын

    Rahel ድሮም በgroup ስራዎችሽ ድርሻሽን በሚገባ የተወጣሽ ጀግና ነሽ አሁንም የግል ዘፈኖችሽ ዘመን አይሽራቸውም:: keep up the good work እቱ!

  • @gizachwalemu4499
    @gizachwalemu44992 жыл бұрын

    i like all albemss yamral

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m2 жыл бұрын

    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ በ 2014 ሰላምን ያድለን

  • @helengetachew9380
    @helengetachew93802 жыл бұрын

    ራሄል የምወድሽ

  • @chalebayu6812
    @chalebayu68128 ай бұрын

    ውብ ነሽ የኔ ልዩ ማርያምን ልዩ ❤ግን ፍቅር ❤እንድነው❤ እኔ አልቻልኩ ማርያም ፍቅር ያዘኝ ❤😢

  • @mihrethailemickael7256
    @mihrethailemickael72562 жыл бұрын

    WOW NEW RICH

  • @tsionassefa401
    @tsionassefa4012 жыл бұрын

    የዘመኔ ምርጥ♥

  • @user-uh2mo5cn6p
    @user-uh2mo5cn6p12 күн бұрын

    From Rwanda hit different

  • @niguseambaye2858
    @niguseambaye28582 жыл бұрын

    You took back me to the time which I spent with real love and energy. Thanks

  • @yordanostilahun5970

    @yordanostilahun5970

    2 жыл бұрын

    0

  • @tarekegnfita3436

    @tarekegnfita3436

    2 жыл бұрын

    Yene konjo liju shufer new ende?

  • @asmiretamare7524
    @asmiretamare75242 жыл бұрын

    Oh my God, i love this music 🎶 i listen 5 times in a day, thank you Richo

  • @elazeshegeru6249
    @elazeshegeru62492 жыл бұрын

    Please release the full album in one video & lets hear it with out interruption. Thank you

  • @Ethiopianoldmusic
    @Ethiopianoldmusic2 жыл бұрын

    I can’t stop listening this song 🎧 what a masterpiece 😍👏🏽 good job Rahi 😍

  • @alemayheubekele1054

    @alemayheubekele1054

    2 жыл бұрын

    Z

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 Жыл бұрын

    Beka fela gude 😂✅✅🔥🔥

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret27462 жыл бұрын

    Betam new yewededekute mert nesh eko yene konjo

  • @Abducurry
    @Abducurry2 жыл бұрын

    "እራሂሎ"📸 በጣም የሚገርም ውዴታ ያለው ሙዚቃ ነው እማ 📹

  • @DawitGetu-f9q
    @DawitGetu-f9q5 күн бұрын

    you are super ethiopia singer you are so Blessed

  • @mekonnenwoldhana2014
    @mekonnenwoldhana20142 жыл бұрын

    እረ በስማም የሚገርም አልበም ነው 1ኛ

  • @yetnayettamru5405
    @yetnayettamru54052 жыл бұрын

    ቆንጆ ሙዚቃ የሚያምር ሜካፕ ነው

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis57662 жыл бұрын

    የኔ ምርጫ☝️

  • @zinashasresie7871
    @zinashasresie78712 жыл бұрын

    የልቤን ዘፈንሽልኝ። ምርጥ!

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe3352 жыл бұрын

    እሪችዬ አሳበድሽኝ ዋው ዋው

  • @lidyaaraya7883
    @lidyaaraya78832 жыл бұрын

    betam mirt zefene rahel mirt yemechishe wow......sayelu malefe yekebedale!!serek serek....

  • @zelalemmahammed63
    @zelalemmahammed63 Жыл бұрын

    Waw good job keep going me love 💖 you 🇲🇱🇪🇷🇦🇺

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu32452 жыл бұрын

    rahel you are one of the strong artist. You try my dear.

  • @user-vo4iq6mg3d
    @user-vo4iq6mg3d Жыл бұрын

    merte sera new rich 🤓🤓🤓

  • @brookgiez5700
    @brookgiez57002 жыл бұрын

    በጣም በጣም ምርጥ ነው ሪች በጣም እወድሻለው 👍👍👍👍👍

  • @krstinayes5945
    @krstinayes59452 жыл бұрын

    Wow yimaytegeb zemanewu

  • @user-bc1xz7wo1q
    @user-bc1xz7wo1q2 жыл бұрын

    ዋው 1ኛ ሪቾ

  • @saadamuhammed3636
    @saadamuhammed36362 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ጊዜው ያንቺ ነው

  • @elenimulatu4879
    @elenimulatu48792 жыл бұрын

    I can't stop listening great job

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73002 жыл бұрын

    ፍቅር ቢይዘኝ ብዬ እንድመኝ አረገኝ ይሄ ዘፈን

  • @ktube8920

    @ktube8920

    Жыл бұрын

    እንኳንም ያልያዘሽ 😂

  • @leulelimenih5920
    @leulelimenih59202 жыл бұрын

    What a sentimental gift 🎁 for your good people during this 👌 New Year

  • @zemenrae9193
    @zemenrae91932 жыл бұрын

    ኤርትራዊ ነኝ በጣም ምወድሽ ኣርትስት ነሽ።

  • @lekalf8471
    @lekalf84712 жыл бұрын

    Kezi sus yezognal 🥰🥰🥰

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe44712 жыл бұрын

    Hulum temchitognal gobez

  • @user-sy7pz4xz5e
    @user-sy7pz4xz5e2 жыл бұрын

    ዲስላይክ የሚያደርጉ አኪድ አኪድ ምቀኞቾ አርቴስቶች ናቸው 😏ህዝቡማ እንወድሻለን የኔ ቅመም

  • @eliasshimeles9337
    @eliasshimeles93372 жыл бұрын

    ወድጄዋለሁ እንካን ለአዲሱ ዓመት በሠላምና በጤና አደረሳችሁ

  • @roroba3455
    @roroba34552 жыл бұрын

    I don't stop this music because I like this music I love Rich 😍😍😍😍😍😍

  • @elkboy3553
    @elkboy35532 жыл бұрын

    Nice song for all Ethiopian happy new year...

  • @hailebelay680
    @hailebelay6802 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ሪቾ

  • @genetteshome2909
    @genetteshome29092 жыл бұрын

    Gobez berchi ye zemenachen meret muzikegna

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret27462 жыл бұрын

    Serk oh so lovely

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama18332 жыл бұрын

    የነ አስቴር አወቀን ግዜ አመጣሽው ልዩ ነው

  • @tadeleerken7263
    @tadeleerken72632 жыл бұрын

    Wow habtish touch really like with best singer rahael and I listen your best five and Abel mulugeta too and others

  • @yyll553
    @yyll5532 жыл бұрын

    ምርጥ የፍቅር ዘፈን በጣም ደስ ይላል

  • @yyll553

    @yyll553

    2 жыл бұрын

    እውነትሽ ነው ያልሽው ፍቅርን ገልፀሸዋል እናመሰግናል

Келесі