Atronos with Dr. Dagnachew Asefa: Part 2 of 5

Ойын-сауық

እነሆ ከዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ጋር ካካሄድነው ተከታታይ ጭውውት ተከታዩን ክፍል አድምጡ፡፡ ዳኛቸው በ1964 አ.ም እንደኢትዮጲያ አቆጣጠር ከሀገሩ ከመውጣቱ አስቀድሞ በተማሪዎች እንቅስቃሴ ጊዜ እና ሁኔታው በፈቀደለት ልክ የተካፈለ፣ ኋላም ለ30
አመታት በዩናይትድ እስቴትስ በኖረበት ጊዜ መጀመሪያ ከኖርዝኢስተርን ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካል ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪውን፣ ለጥቆም ከቦስተን ካቶሊክ ኮሌጅ በፍልስፍና ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪውን ያገኘ ኢትዮጲያዊ ምሁር ነው፡፡ዶክተር ዳኛቸው
ከረዥም የስደት ዘመን በኋላ ወደሀገሩ ተመልሶ ለአመታት በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ትምህርት ክፍል በመምህርነት ቢያገለግልም፣ አቋሞቹን በግልጽ በልዩ ልዩ መንገድ በመግለጹያለአግባብ እና ፍትህ በጎደለው ሁኔታ የምርምር እና የቀደሙ ሀሳቦች
ማእከል ሊሆን ይገባው ከነበረው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተሰናብቷል፡፡ ሆኖም ዳኛቸው አሁንም የአደባባይ ምሁር ሊወጣ የሚገባውን ድርሻ ማበርከቱን ቀጥሏል፡፡

Пікірлер: 21

  • @endalkyidenekal8878
    @endalkyidenekal88782 жыл бұрын

    Amazing insight Dr.

  • @yoyow9617
    @yoyow96177 жыл бұрын

    Dr. Dagnachew Asefa a true intellectual in every sense of the word! Reyot keep up the good work!

  • @zinabutebeje6178
    @zinabutebeje61787 жыл бұрын

    Teddy I have no words, how I appreciate your potential, keep up the good job

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    የምታስደምም ምርጥ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያነ ነህ በርታልን

  • @KidusFita
    @KidusFita9 ай бұрын

    በጣም አክባሪህ ነኝ ቴድዬ አንድ አስተያት አለኝ የሚጠቀሱት books screen shat ተደርጎ ቪዲዮ ላይ ቢገባ የማምበብ ልማዳችን ይዳብራል ምክንያቱም ብዙ ተመሳሳይ book አለ በተረፈ በርቱ..❤❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    ቴዲ አስደማ ጋዜጠኛ እንግዶችህን ውስጣቸው ያለውን እንዲያወጡ የምታበረታታ ምርጥ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያ ነህ በርታልን

  • @eleneatchenko9093
    @eleneatchenko90935 жыл бұрын

    Tederos wonderful interviwe & keep' up

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    ቴዲ አስደማ ጋዜጠኛ እንግዶችህን ውስጣቸው ያለውን እንዲያወጡ የምታበረታታ ምርህ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያ ነህ በርታልን

  • @offensiveforjoy
    @offensiveforjoy7 жыл бұрын

    TEDY, its the right thing to put your programmes on the internet. your show in the radio was one of the few programs that looked Ethiopian in the media. i would very much reccomend it if u post your interview with endalegeta kebede.

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile54066 жыл бұрын

    የሚጣፍጥ ጨዋታ!

  • @arsoader7677
    @arsoader76775 жыл бұрын

    Tiru Program new yemitazegajew. Berta

  • @zelalemhailu9866
    @zelalemhailu98665 жыл бұрын

    Great!

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke26595 жыл бұрын

    Dr Dagnachew what is right what is wrong how do I know what I am doing or acting is right or wrong

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu61887 жыл бұрын

    finally 😆

  • @tadessewoldehanna6646

    @tadessewoldehanna6646

    5 жыл бұрын

    What surprise me is the real knowledge of the the so called abo sebat's groups and Dr.Dagachew which the former look their own daily bread.and the later looks the real world in its entirety.

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re4 жыл бұрын

    Dagnachew his voice even like hodam

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    የምታስደምም ምርጥ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያነ ነህ በርታልን

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    ቴዲ አስደማ ጋዜጠኛ እንግዶችህን ውስጣቸው ያለውን እንዲያወጡ የምታበረታታ ምርጥ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያ ነህ በርታልን

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    ቴዲ አስደማ ጋዜጠኛ እንግዶችህን ውስጣቸው ያለውን እንዲያወጡ የምታበረታታ ምርህ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያ ነህ በርታልን

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    የምታስደምም ምርጥ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያነ ነህ በርታልን

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86387 жыл бұрын

    የምታስደምም ምርጥ ጋዜጠኛ ና የህግ ባለሙያነ ነህ በርታልን

Келесі