Assefa Yirgu - አዋጅ ነጋሪው ጋዜጠኛ - አሰፋ ይርጉ

Ойын-сауық

Assefa Yirgu - አዋጅ ነጋሪው ጋዜጠኛ - አሰፋ ይርጉ - ስንክሳር - በመኮንን ወልደአረጋይ
አሁን ላይ ጋዜጠኛ አሰፋ ይርጉን ስንቶች ያውቁት ይሆን ? ብዙዎች በጆሮ ገብ ድምፁ የሚያውቁት አሰፋ ይርጉ የአብዮቱን ዘመን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ሌሎች የደርግ ዘመን አዋጆችን በማንበቡ ይታወቃል፡፡ አቶ አሰፋ ይርጉ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትንም በማቋቋሙ ይታወቃል…
መኮንን ወልደአረጋይ በስንክሳር መሰናዶው የእኚህን አንጋፋ ጋዜጠኛ ታሪክ ዳስሷል፡፡

Пікірлер: 12

  • @bluecandy6164
    @bluecandy61646 жыл бұрын

    ብሌን አሰፋ እባላለሁ የአሰፋ ይርጉ ልጅ ነኝ አባቴ አላሳደገኝም ነገር ግን ታሪኩ እንዲህ ለህዝብ ስለቀረበ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ሸገር ሁሌም የምትሰሩት ግሩም ነው መኮንን ወ/አረጋይ እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @siwadedumelyayet474

    @siwadedumelyayet474

    5 жыл бұрын

    Blen yigermal abet yehe sewye gena dimsu sisema degmo man gedelu yil neber abate.ye mot ye sika ye terror dimis lemehonu be hiwet ale yehe erkus.minw ehiten beraf lay gelew talut .enate ehud beteskayan lemesalem sitewta aytat bezaw erasuan satwek be ke wer behuala motech.esuanim kenun mulu sehay simtat wulo yetim wesdew ende wusha keberu.abtaem Eritrea berha mote.ere atastawishihn

  • @yohannesdk4332

    @yohannesdk4332

    5 жыл бұрын

    የአባትሽን ሙያ / ጋዜጠኛ/ የሆነ አለ ?በዚህ አጋጣሚ የአቶ አሰፋ ይርጉ ድምፅ እወደዋለሁ::

  • @Addis1625
    @Addis1625 Жыл бұрын

    Amazing electric guitar performance @ 27 min.

  • @tilethio
    @tilethio3 жыл бұрын

    It is rear to get such a voice for a radio program. Most of the radio journalsits today they read the news just like a talk which doesn't attract listneners. A jornalist should not say "eeee..." in a middle of his interview or speach which is a disease on some of our current journalists. Ato Aseffa was among the exceptional.

  • @berhanu2368
    @berhanu23685 ай бұрын

    ነፍሳቸውን ይማርና አቶ አሰፋ ይርጉን በልጅነቴ ብሔራዊ ትያትር አካባቢ በእግራቸው ሲሂዱ አጎቴ ነበር አሰፋ ይርጉ የሚባለው ዜና አንባቢው ይህ ሰው ነው ብሎ ያሳዬኝ ምንጊዜም አልረሳም። አሁን እንደሰማሁት አጠር ጠይም ያሉ ሳርያን ካኪ እጅጌ ጉርድ የለበሰው ፀጉራቸው አፍሮ መልከመልካም ሰው ሆነው ነበር ያየኋቸው። እስካሁን አለባበሳቸውና ገፅታቸው ይታየኛል። አሁንን እንዳጋጣሚ ስሰማው ብዙ መጠፎዎችንም ጥሩ ትዝታዎችን ቀስቅሶብኛል። አይ ያዘመን ከከፍታ ወደቁልቁልነት ጉዞ የጀመርነበት እስካሁንም የቀጠልነበት አስከፊ ጉዞ ሆኖ አግኘቼዋለሁ።

  • @nrvana1623
    @nrvana16236 жыл бұрын

    Thank you guys. Pls send this very interesting but very SAD story to MENGESTU h/m. Thank you again, keep this wonderful & educational program up!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi74225 жыл бұрын

    ANDE seem TIRU tastes bihonu yanebebut AWAJE bemetefo getse BAHEREY asferi adergoachewal. Yehe yegill heywetachewoun yegodaw YIMESLEGHANAL. Yasazenalu.

  • @faithmoore7486
    @faithmoore74866 жыл бұрын

    I wish if you tell us his life story when he born when he die how he die & so on & more of his unforgettable voice

  • @ermiasbubu9595
    @ermiasbubu95959 ай бұрын

    What year did he died

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Жыл бұрын

    የናንተን ቆርቆሮ ድምጽ ከምታሰሙ የርሳቸውን ብቻ

  • @remziremzi5829

    @remziremzi5829

    Жыл бұрын

    🐴👍🥂⁉️

Келесі