Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q70

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 77

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam8824 күн бұрын

    ዶክተር በጣም የተሻለ ማንነት እንዲኖረን እያገዝከን ነው።ኑርልን።

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x23 күн бұрын

    የአንድ ሰው ጥያቄ የብዙ ሺህ ሰዎች ጥያቄ ስለሆነ ጠያቂው እግዚአብሔር ይባርክዎት፣ የብዙ ሰው ድብቅና ሚስጢራዊ ስውርና ግልፅ ጥያቄ እንዲመለስ ምክንያት ስለሆኑ። ዶክተርም ተባረክ።

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet863823 күн бұрын

    እናመሰገናለን መንፈስህም ደስ ይላል ስለምትረዳን እናመሰግናለን

  • @derejesime6230
    @derejesime623023 күн бұрын

    I am addicted to this program , and keep it up Dr. Mehret!!!

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa988614 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle383322 күн бұрын

    ዶክተር ሰላም ነው? 24 ሰዓት አለፈ በሰላም ነው? ጤና ከሆናችሁ ችግር የለም። ሁሌም ደህንነታችሁን እመኛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @siforamamo7724
    @siforamamo772423 күн бұрын

    ዶ/ር ምችት ይበልህ ሲያምርብህ😍😍😍

  • @Fekadu283
    @Fekadu28323 күн бұрын

    I love 💕 💕💕 and respect you Dr.

  • @Negestatttt
    @Negestatttt23 күн бұрын

    Ow my god ለስንት ጊዜ ሲረብሸኝ የነበረው ጥያቄ ዛሬ ተመለሰ አመሰግናለው ዶክተር መከታተሌን ወደድኩት

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba224123 күн бұрын

    እውነት ነው ዶክተር ። Bless you more .

  • @BrktiBerhanu
    @BrktiBerhanu23 күн бұрын

    12gna kifl temari negn bezuryaye lale sew hulu ene betaam gobezina le high score mitebek sew negn ene gin endeza negn biye alasbm😢

  • @sofistube3028

    @sofistube3028

    23 күн бұрын

    Last year entrance tefeteagn nberku and if it helps you let me say something Tselot wesagn’u nger new amlakn endiredah/dash tsely….and believe me amlak yefekedew melkam nger yihonal….keftegnaa wtet litametam tchlaleh latametam tchlaleh…it’s okayy do ur best and leave the rest for God

  • @4babyo

    @4babyo

    23 күн бұрын

    Yhonkewn hun enjii bezuu atchenek betrefe Lee aymrok erft setew atchenanek

  • @Negestatttt

    @Negestatttt

    23 күн бұрын

    እመኝኝ ሰው የሚልሽን አይነት ልጅ ነሽ የምፈራልሽ ግን በፍርሀት ውስጥሽ ያለውን እውቀት ሳትጠቀሚበት እንዳትቀሪ ነው የእውነት ነው የምልሽ እንደምትችይ አምነሽ ወደ ፈተና ግቢ ደግሞ ሶሻል ሚዲያ ቀንሽ ቀኑ እየደረሰ ነውና የፈተናው የምታበዥ ከሆነ አምላክ ካንች ጋ ይሁን አሜን

  • @rihandire5814
    @rihandire581424 күн бұрын

    ጠያቂውንም ዶክተርንም በጣም አመሰግናለው ጥያቄው በትክክል የኔም ነበር😊

  • @userH78765
    @userH7876516 күн бұрын

    God bless you Dr.

  • @bezay9973
    @bezay997323 күн бұрын

    Just take the compliment

  • @tsionsiyum6216
    @tsionsiyum6216Күн бұрын

    Tanks ❤❤❤❤❤

  • @tsionsiyum6216
    @tsionsiyum6216Күн бұрын

    Tanks ❤❤❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur22 күн бұрын

    ❤❤we loved you Weta malet betam arif new

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna23 күн бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤ 🙏🙏🙏

  • @rabbitstationery1589
    @rabbitstationery158923 күн бұрын

    ተመስገን ዛሬም አንድ ጥያቄዬ ተመለሰልኝ። Tnx

  • @lilibini4870
    @lilibini487024 күн бұрын

    Thank you for sharing 🥰

  • @alem8640
    @alem864023 күн бұрын

    Betam enameseginalen Dr

  • @user-ss5in2ne9k
    @user-ss5in2ne9k24 күн бұрын

    Thanks Dr❤❤❤

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel563419 күн бұрын

    Great!!!

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed234423 күн бұрын

    ዶክተር ምሕረት ደበበ በጣም እምር ብሎብሐል አሏሕ ይጨምርልሕ በጣም ነው እምወድሕ ትሑት ደግሞም ምሑር❤ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ከነ ቤተሰብሕ ተመኘሑላችሑ።

  • @GNegasi
    @GNegasi16 күн бұрын

    Thanks

  • @oness159
    @oness15923 күн бұрын

    Thank You

  • @hawiroth9237
    @hawiroth923721 күн бұрын

    ጠቃሚ በምያ የተደገፈ ተምህርት ነው የበለጠ እድጠቀምበት ተጠቅምኛል ❤❤😊😊እናመሰግናለን

  • @EmebetAyele-tn7nh
    @EmebetAyele-tn7nh23 күн бұрын

    ዶከተር እዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይመሰገን ።ዘመንህ አሁንም ይለምልም።አንቱ እያልክ መመለስህ ልዩ ጥበብ ነው።ሴትንም ወንድንም ያማክላል ።በዚሁ ቀጥል

  • @user-jw6uf9un7h
    @user-jw6uf9un7h22 күн бұрын

    Thank you ❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga1423 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን, እናመሰግንሀለን ሁሌም , ዶክተር ❤❤❤

  • @abelamobil
    @abelamobil18 күн бұрын

    ሰለም ዶክተር ጤና ይሰጥልኝ አንዴት ነህ ሀሉ ሰላም ዶክተ የነፍሰም የሰገም ምግብ ከልብ አመሰግናለሁ አድሜና ጤናን ይሰህ l have sme quation ?

  • @ephrem19911
    @ephrem1991122 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @fikermekonnen4738
    @fikermekonnen473822 күн бұрын

    🙏

  • @makiabebe4211
    @makiabebe421122 күн бұрын

    ዳ/ር ምህረት በደህና ነው የጠፊት ? ስምንት ሰዓት ሲሄን እርስዎን ለማዳመጥ ብከፍትም የሉም በደህና እንደሚሆን ተስፋ አለኝ መልካም ቀን

  • @bety2338

    @bety2338

    21 күн бұрын

    ሰላም ዶር እና ትርሲት! ጠፋችሁብን

  • @thanksthe6613
    @thanksthe661323 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @Fullmovies1832
    @Fullmovies183218 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab320323 күн бұрын

    🙌🏾 ተባረኹ 😊

  • @user-ol6vt4px4d
    @user-ol6vt4px4d23 күн бұрын

    Dr አመሠግናለሁ ጌታ ይባርክክ

  • @user-jy7ql6uy4x
    @user-jy7ql6uy4x23 күн бұрын

    እናመሰግናለን❤❤ ደጅ ፀጥ ያለ ነዉ ደስ ይላል ❤❤ምክንያቱም ፀጥ ያለ ቦታ ናፍቆኝል 😢😢❤

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9du23 күн бұрын

    Tnxs doc

  • @Ermias-zz3xe
    @Ermias-zz3xe23 күн бұрын

    D/r tebarek betam enwedkalen

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed234423 күн бұрын

    MashaAlllah ttttttt beyalehu ❤

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el23 күн бұрын

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d23 күн бұрын

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle383323 күн бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏❤

  • @sultan8218
    @sultan821823 күн бұрын

    thanks Dr.

  • @FekirRoza
    @FekirRoza22 күн бұрын

    ❤❤❤❤ thank you Dr.Mihirt

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q23 күн бұрын

    ትልቅ ትምህርት፡ እናመሠግናለን፡፡❤❤❤

  • @Amanarage
    @Amanarage20 күн бұрын

    ጋዴም it was a crazy episode አብሬ ዉስጥ ሁኘ አያጨበቸብኩ ደግሞም እኔን የሚነካ ነገር ሳገኝ አሃ አያልኩ ነዉ የሰማሁት wow ግን በብዙ ጎን TG perspective የተጠና እና experience የተደረገ ነዉ ይሄን ያልኩትም ከኔ life experience እና እናንተን እያየሁ የማዉቃቸዉን የግንኙነት experience እየዳሰስኩ ነበር አብዛኛው ልክ ነዉ

  • @user-ys2gh8ii8h
    @user-ys2gh8ii8h23 күн бұрын

    betam des yemil amelales new

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye435623 күн бұрын

    አውነት ነው በጣም አስማማለሁ

  • @abrhamtoma1814
    @abrhamtoma181423 күн бұрын

    Thank you very much, Dr. for the constructive content you present.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941522 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @mariymola4921
    @mariymola492124 күн бұрын

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma761223 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenMokenen
    @HelenMokenen9 күн бұрын

    ዶክተር ጥያቄ ዬን አልመለስክም

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el23 күн бұрын

    ዶክተር በዛሬው ጥያቄ ላይ ሁለቴ comment ማረጌ ነው ከ 100 ቀን 100 ጥበብ ጀምሮ በጣም ስከታተልህ ነበር የ47ኛው ቀን መቼም ማልረሳው እና ትልቅ ትምህርት ለሕይወቴ ጥሎልኝ ያለፈ ነው እና አሁን ደግሞ በዚህኛው ዝግጅት ላይ ስፅፍ ነበር ጥያቄ እና እዚህ የምማርበት ሆስፒታል የጤና ሚንስቴር መጥታ ሳምንቱን እኔ ራሴ ግራ እስኪገባኝ የጀመርኩትን course ሳልጨርስ ሌላ ጀምሪ ሲሉኝ እንዳሉኝ አረኩ ግን በዚህ ሳምንት ጀምሪ ያሉኝ ደግሞም አለብኝ ጨነቀኝ ምን ይሻለኛል ግራ ቢገባኝ ከዚህ በፊት ከነበርኩበትም university በተመሳሳይ መንገድ ነው ትምርቴ የቆመው እና ዛሬ ሄድኩኝ በጣም አርፍጄ ነው የሄድኩት ሂጂ ለምን አረፈድሽ እንዲለኝ ሁሉ ፈልጌ ነበር ግን አላለኝም ዶክተር አብራኝ የተማረች አሁን ሀኪም ሆና በጣም ብዙ ነገር ስትሆን ነበር እዛው ከsenior ዶክተር ጋር አብራ የምታክም እና እምባዬ እየመጣ እንደምንም ችዬ ነበር ያ 1 ቀን በOPD ያለቀው እና ዛሬ በቃ ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ አሞኛል አስብዬ በቃ ወደቤት ወይም እንደለመድኩት every other year እየደገምኩ የተማርኩትን መጠበቅ ቢሆንም ማድረግ ነው which is betam kebad በቃ እንደዚህ ነው 😭 ከአይምሮዬ በላይ ሆነ,,,, ዛሬ አፃፃፌም ልክ አደለም በጣም እርብሽ ብያለው 🙏🙏🙏🙏

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi982124 күн бұрын

    ዶክተር አንተን ለማናገር በጣም ነው የጣርኩት ነገር ግን አልቻልኩም እባክህ በጣም ብዙ የሆነ ነገር አለኝ እህህ በጣም አስተማሪ ይሆናል እና እባክህ ላግኝህ በበአድ ሀገር ነኝ 🙏

  • @deehope9477

    @deehope9477

    23 күн бұрын

    Just call & leave a message or email your questions!! Is that help?😊 GBU!!

  • @amsalubizuneh14
    @amsalubizuneh1423 күн бұрын

    በሰዎችፊት ንግግር ማድረግ እንደት ኣንለማመድ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe24 күн бұрын

    Le mendenaው habasha ስለ ሠው በመገመት ሚሟሟተው። ?

  • @deehope9477

    @deehope9477

    23 күн бұрын

    Lol, that is how we grow up & we are the product of our society!!😄

  • @negestqueen
    @negestqueen23 күн бұрын

    ጥሩ ጥያቄ ነዉ! እድሜህን ብትጠቃስ ደግሞ በጣም ጥሩ ጥያቄ ይሆን ነበር! ለምሳሌ የ-16 ዓመት ወጣት ከሆንክ ለጥያቄህ መልሰ ይሆናል ብዬ የማሰበዉ “ ትንሽ ሰታድግ ይገባሀል! “ የ-30 ዓመት ከሆንክ ደግሞ , ሰዋች የሚያሞጉስህ በእዉነት ይገባሀል! አንተ ጥሩ ስዉ ነህ! በራስህ መተማማን ያሰፈልጋል! / ከአንተ ጥቅም ይፈልጋሉ/ ለወጉ ዝሞ ብለዉ ያሞጉስሀል 😅

  • @danie8559
    @danie855923 күн бұрын

    ❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mj4ig4gv7n
    @user-mj4ig4gv7n23 күн бұрын

    ዛሬ ስለመደመር ምንም አላልክምሳ? የመደመር መንፈስ በአገሪቱ የሰላም ጅረት እንዳፈሰሰ ስበከን እስቲ ዛሬ

  • @abelamobil
    @abelamobil18 күн бұрын

    ደክተር ፍቃደኘ ሆነው ቢያወሩኝ ወይም በ ቃል ፈ በጣም ያሰፈልጉኘል ትልቅ ጨንቀት ውሰጥ ነው ያለሁት ተማሪ ነኘ ተወልጄ የደኩት ድሀ ከሚባል በተሰብ ነው ነገር ግን ቤተሰብ በቻሉት መጥን አሰተምረውኘ አሁን ሀዋሳ ዩንበረሲቲ GIs and Remot sensing የመጀመሪያ ድግሪየን አየሰራሁ ነው, ነገር አንድ ቀን ቀን ሰጎድል ባለሰብኩት ባልጠበኩት ሰኣት አባቴ በሰዉ ተገደለ እኔም አልሰማሁም ወንድሜ ትንሼ ነው ደውሎ እሱም የድንገጩን አባ ሞተ ብሎ ነገረኝ እኔ አራሴን ሳትኩ ከትንሽ ደቂቃዎች ቡሀላም ነቃሁ ከዛም ተነሰቼ ሄድኩ አባቴን ቀበርኩ አሱ ከሞተ 11 ወር ሆነው ከዛ ይዞ ሂወቴ ተበላሽ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበረኩ አሁን ግን ጭቅላቴ አራሱ የኔ አይመሰለኝም ምንም ባነብ አይገባኝም ውሰጤ ይፈራል ይደነግጣል ለብቻየ ሰሆን ትንሽ ይሻለኘል ከሰው ጋ ሰሆን ላብድ አደረሳለሁ ደግሞ ውስጤ በጣም ይጨናነቃል። አልቅስ አልቅስ ይለኘል በጥቅሉ ውሰጤ ሰላም የለም በጣም አናደዳለሁ ላለመናደድ አሞክራለሁ ግን ግሬዴ ሲበላሽ ሂወቴ እንደጨለመ ይሰማኘል እና ምንም ነገር ቁጭ ብየ መስራት አልችልም ዶክተር ለነብስ አሆኖታለሁ ። መልስ ቢሰጡኝ በቢዶም ሆነ በጰሁፈ በተቿት ከልብ አመሰግናለሁ መልካም ግዜ እመኘለሁ

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo994823 күн бұрын

    Thanks

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna23 күн бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤ 🙏🙏🙏

  • @ethio_family6342
    @ethio_family634224 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha24 күн бұрын

    Thanks

  • @Rah0012
    @Rah001224 күн бұрын

    Thanks

  • @Fekadu283
    @Fekadu28323 күн бұрын

    Thanks

Келесі