Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q69

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 37

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x17 күн бұрын

    ዶ/ር የምክር ቃሎችህ፣ ሃሳቦችሁና አቀራረብህ የተቀመሙ መድኃኒቶች ናቸው። ይህም ከልብህ ስለሚመነጭ ነው። ዕድሜህና ጤናህ ይርዘም።

  • @asterwarga14
    @asterwarga1418 күн бұрын

    ዳክተር ምህረት , የማስተማር እድሜህን እግዚአብሔር ጨምሮ ያብዛልህ በእውነት ለምታረገው እርዳታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @abbyabunetizale7824

    @abbyabunetizale7824

    17 күн бұрын

    አሜን!!

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam427918 күн бұрын

    God help you be strong. You will be in my prayer .

  • @genetbekele515
    @genetbekele51518 күн бұрын

    አይዞሽ በርቺ እህቴ ከባድ ነው ግን በነገሩ ላይ ከማተኮር ወደመፍትሄው የሚመሩሽን ነገሮች ለማድረግ ሞክሪ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን Thank you DR ምህረት

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el18 күн бұрын

    ዶክተር እናመሰግናለን🙏🙏🙏 በጣም ከባድ ሁኔታዎቻችን መጥፎ ብቻ ሳይሆኑ ብዙ ብዙ የምንማርባቸውም ናቸው ትዕግስት, ፅናት,ደግሞም ጥንካሬ የሚኖረን በትልቅ በትንሹ የማንፈራ የምንሆነው ከበድ ባለው ቀናችን ውስጥ አልፈን ነው በዚህ ሁሉ ግን በዚህ መንገድ አምላክ ሁሌም መልካም ብቻ እንደሆነ ማወቅ ትልቅ ነገር ነው! በድጋሚ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale782417 күн бұрын

    My heart goes out for you and as the Lord enable me I am and will pray for you. Thank you Dr Mehret and all for providing this avenue and may God bless you measureless!!

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay964317 күн бұрын

    ድንቅ ባለ-ምጡቅ አእምሮ ነህና ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር!!!

  • @munatesfabiruk5478
    @munatesfabiruk547818 күн бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo772418 күн бұрын

    እይዞሽ በተቻለሽ ሁሉ ከእናትሽ ጋር ጥሩ ግዜ እሳልፊ ፈጣሪ ይርዳሽ😍😍😍

  • @negestqueen
    @negestqueen18 күн бұрын

    አይዞሽ ፈጣሪ ጥንካሬዉን ይሰጥሽ🙏🏻 ባለቤትሽን አስታምመሽ ተጨንቀሽ በመጨረሻ ላይ አሱ ዓረፈ. አሁን ደግሞ የእናትሽ መታመም , እሳቸዉን ማስታመም ወደ ኃላ ይመልስሽና እናቴንም ላጣት ነዉ ብለሽ ብዙ ፍረሀት , ድንጋጤ, ብቸኝነት ይሰማሻል! አንቺ ማሰታወሰ ያለብሽ ባለቤትሽን በምትችይዉ ሀቅም ለማሰታመም እና ለመርዳት ብዙ ጥረሻል። አሁንም እናትሽን ለመርዳት ብዙ እንደምትሰሪ አካፍለሽናል! ሁሉም ነገር በእጃችን አይደለም! የፈጣሪ ዉሳኔ ነዉ!!! እናትሽ ላደረጉልሽ ዉለታ ለመክፋል ጉልበትሸን ,ገንዘብሸን, ጊዜሽን የምትችይዉን ነገር በሙሉ ታደርጊያለሽ , (በኃላ አይፀፅትሽም).ይሄም መታደል እኮ ነዉ! ዶ/ር ምህረት የሰጠሽን ብዙ ምክሮች ተጠቀሚባቸዉ! እራስሽን ካልጠብቀሽ , እናትሽን ልትጠብቂ/ ልትረጂ አትችይም! ይቅናሽ🙏🏻 እናትሽን እግዛቢሄር ይማራቸዉ🙏🏻 (ይቅርታ ለአማረኛዬ😅)

  • @deehope9477

    @deehope9477

    18 күн бұрын

    Oh, why did you say sorry for your beautiful & encouraging comment? I said Amen on this one & agree with you in prayer to let God be with them throughput the whole process of His healing power on this family!😮

  • @frehiwotmembere1760
    @frehiwotmembere176018 күн бұрын

    🙏 God bless you Dr. በእውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጦቸው ከልብ በልካችን በኑሮችን ልክ እንዴት ችግራቸው እንዲይዙ Ethiopiawe የሆነ ምክርነው :: እግዚአብሔር አሁንም አሁንም አብዝቶ ይባርክልን🙏

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta224818 күн бұрын

    Dr,God bless you እህታችን እግዚአብሔር ይረዳል አይዞሽ የማንለውጠውን ችግር መቀበል እንዴት ፍተን መድሐኒት እንደሆነ እና ጋታ ይርዳሽ ፅፕጋው የማንችለውን እንድንችል ያደርገናል የጌታ ፀጋ ከአንቺ ጋር ይሁን እናትሽንም ምህረት ይብዛላቸው ሌላው እንደ እህት የቻልሽውን አድርጊ ሌላው በእግዚአብሔር እጅ ላይ ጣይው እግዚአብሔር ይችላል አይዞሽ ጌታ ያጀግንሽ ዶ/ር ምህረት እንዳለው ሕይወት ይቀጥላል ነገ ለብዙዎች ይጥንካሬ ምክንያት ትሆኛለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ! ተባረኪልን ❤

  • @elenikifle4315
    @elenikifle431514 күн бұрын

    May God bless you Dr. for your time and support it means a lot to many of us 🙏🏽

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q17 күн бұрын

    ተባረክ፡፡የተሰጠው መልስ ይረዳሻል ብዬ አምናለሁ፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳሽ፡፡

  • @ephremfekadublatenaw6475
    @ephremfekadublatenaw647518 күн бұрын

    Dr ብርክ በልልን ❤❤❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur15 күн бұрын

    Egziyabher bethn ybark zerh buzu ena bruk yhun ❤❤anchn geta beneger hulu yrdash geta buzu akm ystish semay ykefetlsh tebareki ❤❤ayzosh geta mechawn kefetenaw gar azgagtol

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo791918 күн бұрын

    እንዲህ አይነት ችግር ወደ አደባባይ መውጣት መቻላቸው ጥሩ ነው:: በጉድዩ ዙሪያ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች ሰብሰብ እያሉ ቢመክሩበት ሳፖርት ክሊንክም መክፈት ቢቻል ጠቃሚ ይሆናል:: እህታችን በጣም የሚራዳ ምክሮችን ነው የለገሰሽ ዶክተር:: አንቺ ግን በርቺ የአንቺ ብርታት አለሁልሽ ብሎ ከጎን መቆም ይጠቅማል እና በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @natitemam9997
    @natitemam999718 күн бұрын

    ምርጥ ሰው❤

  • @alem8640
    @alem864018 күн бұрын

    Dr Mehret enameseginalen

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab320318 күн бұрын

    🙏🏾ተባረኹ ❤

  • @teddyweldemariame701
    @teddyweldemariame70117 күн бұрын

    ALS is a complex disease, and we therefore recommend that ALS teams consist of people from various disciplines, eg doctor, nurse, psychologist, physiotherapist, occupational therapist, social worker, speech therapist and nutritionist - depending on the patient's needs.

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs98018 күн бұрын

    Thanks!

  • @tsegeredabeshah4744
    @tsegeredabeshah474418 күн бұрын

    Pray for healing in the name of Jesus. There is nothing God can not do.

  • @Anumma572
    @Anumma57218 күн бұрын

    Fetari Denk Sera Yesralesh

  • @oness159
    @oness15916 күн бұрын

    Thank You

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb15 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @negestqueen
    @negestqueen18 күн бұрын

    ጤና ይስጥልን🙏🏻

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe18 күн бұрын

    Le bzuu saw yetkemaL belo yasabawen tyakay yemseLanaL maLs mesataaw

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p17 күн бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet863818 күн бұрын

    Thank you so much

  • @abelamobil
    @abelamobil11 күн бұрын

    Docter edme ena tena yestelen

  • @zintonkbur
    @zintonkbur18 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @mariymola4921
    @mariymola492118 күн бұрын

  • @user-lp8if8uy3l
    @user-lp8if8uy3l17 күн бұрын

    አንቺ የሚያስፈልጉሽን የእርዳታ አይነቶች በጊዜያዊነትም ሆነ በዘላቂነት ለማሟላት ምን ያህል ጥንካሬና አቅም እንዳለኝ አላዉቅም:: የጤና ባለሙያም አይደለሁም , ካንቺ ወደአስር አመታት የምተልቅ ሴት ነኝ,:: ምንም አይነት የቤተሰብ ሀላፊነት የለብኝም, የግል ህይወቴም የተሰበሰበ ነዉ:: ጊዜና ጤንነት አለኝ:: ትልልቁን ነገር ልሞላልሽ ምንአልባት አልቾል ይሆናል:: ግን አንቺ የሚያስፈልግሽ, ልሰጥሽ የምችለዉ, ላግዝሽ የሚሆንልኝ ነገር ይኖር ይሆናል:: አንዳንዴ የሚላክ ሰዉም ይቸግራል:: ሀሳብሽን/የምትፈልጊዉን ፃፊልኝ:: አለሁ

  • @bety2338
    @bety233818 күн бұрын

    First, thank you so much for your service and time. ጥያቄዬ: ጥያቄዎች የሚመለሱበት መስፈርት ምንድን ነው? ጥያቄ ከላኩ አንድ ወር ሆነኝ። መስፈርቱን ባውቅ አስተካክዬ ልልከው ነዉ። አመሰግናለሁ

Келесі