Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q59

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 38

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179Ай бұрын

    ዶ ር ምህረት ደበበ ሰለምትጠን ገንቢ እና ጠቃሚ ሃሳቦች ከልብ አመስግንሃልሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ 💐

  • @rabbitstationery1589
    @rabbitstationery1589Ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን። አጠያየቁን ሳለደንቅ አላልፍም 😂😂😂

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179Ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 💐💕

  • @BLelaw.giorgis2937
    @BLelaw.giorgis2937Ай бұрын

    Dr.አስታውሳለሁ ብልድርብስ ይከተባል ብለውኝ ፡ ጠቅልዬ ወደ ቢሮ የሄድኩበት ጊዜ አስታውሳለሁ።

  • @user-zd2nc7jn4p
    @user-zd2nc7jn4pАй бұрын

    ዶ/ር ስለ ምትሰጠው ምክር አመሠግናለሁ 🙏 ሌላው ልጆቼ ነው ብዙ ግዜ የአዲስ አበባ ልጆች ሁሉን ነገር ያውቃሉ ብሎ ነው ማህበረሰቡ የሚረዳን ግን አይደላችሁም በርግጥ ዶር በቂ ምክር ሰጥቷችኋል እንዳትሸወዱ የወንድ ጓደኛ ስለሌላችሁ ወደ ኋሏ የቀራችሁ እንዳይመስላችሁ ሲጋራ መጠጥ ጭፈራ እነዚህ ሁሉ የስልጣኔ ምልክቶች አይደሉም

  • @fikermekonnen4738
    @fikermekonnen4738Ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስለአንተ

  • @socb5642
    @socb5642Ай бұрын

    Thank you doc

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2qАй бұрын

    ለወጣቶች ድንቅ ምክር ነው፡ ተጠቀሙበት፡ መካሪያችን እናመሠግናለን፣፣❤❤❤

  • @negestqueen
    @negestqueenАй бұрын

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ! ወደ አዲሰ ቦታ ትምህርት/ ሰራ/ መኖሪያ ቦት/ዉጭ ሀገረ ወ.ዘ.ተ…እንደዚህ ዓይነት ስሜቶች ይሰማናል: እናንተ የተሰማቹህ ሰሜት ኖርማል ሰሜት ነዉ! ሁሉ ነገር አዲሰ ሆኖባቹህ! ግራ ያጋባል, ከዚህ በፊት ወላጆቻቹህ ነበር ሀላፊነት ወሰደዉ ፈላጭ ቆራጭ ነበሩ! አሁን ከእናንተ የሚጠበቀዉ ሀላፊነት መዉሰድ! ዉሳኔ መወሰንወ.ዘ.ተ… ያሰፈራል!! እንኳን በሰላም ለዚህ ደረጃ አደረሳቹህ! አይዞቹህ! ሁሉም ይሄን step አልፈዉ ነዉ ወደ ሌላ ዉ ደረጃ የሚያልፋት። ይቅናቹህ🙏🏻

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    Yes, & Amen!🙏

  • @geme0927
    @geme092727 күн бұрын

    Thanks doctor

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse6687Ай бұрын

    Dr. betam yigermal. Sewoch kemiteyekut teyake west abzagnaw lay yegan teyakem enagegnalen. Egziabher yakbrln betam bzu bzu temehert eyagegen new.

  • @bamlaktadesse8252
    @bamlaktadesse8252Ай бұрын

    Thanks Doctor

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    አይ! ልክ ናችሁ ! ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ያለንበት ሁኔታ ግራ ያጋባል ! በተለይ በ ውጪው አለም ያለው ኢትዮጵያዊነት ለኢትዮጵያዊ የሚሠጠውም ቦታ አነሥተኛ ነው። በጣም የሚያሣዝን አዲሥ identity ነው የመጣው drዬ እኔ አረብኛ እና እንግሊዘኛ 💯አቀላጥፌ እናገራለው መልኬም ኢትዮጵያዊ አል መሥልም ዜግነቴን ቀይሬ ስነግራችው ግን ውሥጤ መጥፎ ሥሜት ይሠማኛል በሁን ሠአት ለኢትዮጵያዊ ከሚሠጠው ቦታ አንፃር ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ ለመናገር ይከብደኛል ዶክተርዬ አንተ የአይምሮ ሀኪም ስለሆንክ ትረረዳኛለህ እንደ ሀገር የሥነ ምግባር ማሽቆልቆል ምክኒያት ምንድነው አንድ ቪዲዬ ብትሠራልን ደሞ አልፎ አልፎ ለኮሜንት መልሥ ብትሠጥ 🙏

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    Wow! That by itself is a full-time job. Why not we do.. like & share more than ever? When MindseTube gets a million or more viewers the big boss send $$ to the owner then they can hire the 3rd person till baby girl gets teenage to help them for her daily allowance!😅

  • @bethelwolde6662
    @bethelwolde6662Ай бұрын

    😊 dess yemil teyake na melesw!🙏

  • @alemkiru2012
    @alemkiru2012Ай бұрын

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ ለጠያቂዎች የመለስከው መልስ እጅግ በጣም አስደስቶኛል ስህተት ውስጥ እንዳይገቡ ይረዳቸዋል ለወጣቶቹም የምላቸው ነገር ምክሩን ተግባራዊ አድርጉት ነው የምለው

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    Lol, 👋 freshmen, did you hear that?? Good luck & GBU too!!

  • @bizualemalemu1508
    @bizualemalemu1508Ай бұрын

    🎉🎉🎉 Great one

  • @feziielias4009
    @feziielias4009Ай бұрын

    Thanks ❤❤❤

  • @oness159
    @oness159Ай бұрын

    Thank You

  • @senteaschalew7625
    @senteaschalew7625Ай бұрын

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8elАй бұрын

    በጣም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @wegf6808
    @wegf6808Ай бұрын

    ዶክተር ለአብዛኛው በእውቀትም በእድሜም ላልበሰሉ ሰዎች የሰጠሀው ሙያዊ ምክር ትክክለኛ ነው

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203Ай бұрын

    😊 ተባረኹ ❤

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qbАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241Ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ዶክተር ለሁሉም ስለምትሰጣቸው መልሶችና ትምህርቶች ሳናመሰግንህ አናልፍም ።

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638Ай бұрын

    thank you so much

  • @kiyagudina3982
    @kiyagudina3982Ай бұрын

    እኔ አለው አይደል ሰራ አለም ላይ ሁኜ የሆነ ያልኖርኩት እድሜ ያመለጠኝ ህይወት ክፍል እንዳለ የሚሰማኝ የዩኒቨርስቲ ምን እገርማል

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9duАй бұрын

    Tnx doc ❤

  • @aklilualemu
    @aklilualemuАй бұрын

    የተጎዳሁበት ጉዳይ ነው

  • @KhalidoScope-hv9oj
    @KhalidoScope-hv9ojАй бұрын

    Dr equalizer❤❤❤

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980Ай бұрын

    Thanks Dr! Best contributions!

  • @Guta1
    @Guta1Ай бұрын

    Thank you🙏🙏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998Ай бұрын

    በዘመነ AI አንዴት ? Chat GPT እየሳቀ ነው።

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qbАй бұрын

    ጥያቄ ማቅረብ ፈልጌ ነበር በምን መልኩ ነው?

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    Oh, welcome to the channel!😂 & just go back to the beginning of the show, & then you can find all the info. email, voice message, etc.

Келесі