Arada daily news:ፑቲን ምህረት የለሹን ሱ-35 ለኢራን ሊሰጡ ነው! በመጨረሻም የአሜሪካ ጦር ወገቤን አለ ኔቶ ታመሰ!

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 14

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit93043 күн бұрын

    ❤❤❤ ድል ለሩሲያ ❤❤❤

  • @user-um8xi3ho3f
    @user-um8xi3ho3f3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tofahusen4924
    @tofahusen49242 күн бұрын

    ትክክለኛ እምነቱን የሚወድ ሰው ፑቲን አይጠላም ምከንያት ከተባለ ለዬትኛውም ሀይማኖት ክብር ስላለው ነው❤😢

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif98673 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-tu4mz2zh3r
    @user-tu4mz2zh3r3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saved1580
    @saved15802 күн бұрын

    2ኛ ቆሮ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አብረንም እየሠራን የእግዚአብሔርን ጸጋ በከንቱ እንዳትቀበሉ ደግሞ እንለምናለን፤ ² በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። ³ አገልግሎታችንም እንዳይነቀፍ በአንዳች ነገር ማሰናከያ ከቶ አንሰጥም። ⁴ ነገር ግን በሁሉ እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ራሳችንን እናማጥናለን፤ ⁵ በብዙ መጽናት፥ በመከራ፥ በችግር፥ በጭንቀት፥ በመገረፍ፥ በወኅኒ፥ በሁከት፥ በድካም፥ እንቅልፍ በማጣት፥ ⁶ በመጦም፥ በንጽህና፥ በእውቀት፥ በትዕግሥት፥ በቸርነት፥ በመንፈስ ቅዱስ፥ ግብዝነት በሌለው ፍቅር፥ በእውነት ቃል፥ ⁷ በእግዚአብሔር ኃይል፥ ለቀኝና ለግራ በሚሆን በጽድቅ የጦር ዕቃ፥ በክብርና በውርደት፥ ⁸ በክፉ ወሬና በመልካም ወሬ ራሳችንን እናማጥናለን፤ አሳቾች ስንባል እውነተኞች ነን፤

  • @fekeremareyamegirema6538
    @fekeremareyamegirema65383 күн бұрын

    Arad daily ❤❤❤

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet40522 күн бұрын

    10/08/2016 - 20/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw58572 күн бұрын

    እስኪ ሰለ ሀገርህ ትንሽ ዘግብ😂

  • @solomonemekonone7085
    @solomonemekonone70852 күн бұрын

    . ይ ህ አራ ዳ አ ት ድ ገ መ ው | ጊዜ ይ በ ቃ ል

  • @sami_itech
    @sami_itech3 күн бұрын

    የ ፑቲን ቅዘን እየጠጣ ያደገ ስው

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw58572 күн бұрын

    አንተ ሰው አላማህ ምን እንደሆነ ባላቅም ግን አሳፋሪ ሰው ነሀህ

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo21823 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @umasam6820
    @umasam68203 күн бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі