Arada daily news:ፑቲን ጋዛን አጥለቀለቃት ሃማስ በደስታ አበደ! ኔቶ እርስ በራሱ ተፋጀ የፈረንሳይ ጦር በቃኝ አለ

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 31

  • @user-ls5jo8ml7m
    @user-ls5jo8ml7m3 күн бұрын

    እስራኤል ጠል አይደለሁም ነገር ግን ለተጨቋኝ ነፃ እሻለው። እስራኤል ፍልስጤም የሀይማኖት ፀብ ሳይሆን የመሬት ( የነፃነት ጉዳይ ነው) ድል ለጠጨኮኑ ለፍልስጤማውያን ❤❤❤❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit93043 күн бұрын

    ❤❤❤ድል ለሩሲያ ❤❤❤

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan543 күн бұрын

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤❤

  • @user-tu4mz2zh3r
    @user-tu4mz2zh3r3 күн бұрын

    Hamasss❤❤❤❤❤❤

  • @AbderehmanMohammed-nj8qn
    @AbderehmanMohammed-nj8qn3 күн бұрын

    አሏህ ፊለስጢንን ከጭቆና ነፃ ያውጣት❤

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi26742 күн бұрын

    eseyee💪💪💪💪💪💪

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j3 күн бұрын

    ወሸከቴ😊

  • @AbdulhafizAliyyii
    @AbdulhafizAliyyii2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed3 күн бұрын

    ❤❤❤❤wow jegnaw putin gena mache ayut inzih dadaboch ❤❤❤dil la putin

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif98673 күн бұрын

    👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @salamtube2271
    @salamtube22713 күн бұрын

    ይህህህህህ አራዳ ደይሊ ነው የሚለው ቃል በጣም ነው የሚደብረኝ

  • @kebedekassa9743
    @kebedekassa97433 күн бұрын

    🎉

  • @minewjal
    @minewjal3 күн бұрын

    አንቴም ተጨምርበት እስራኤል ፍንክች!!!

  • @habibahabiba6849

    @habibahabiba6849

    3 күн бұрын

    ኣዬን ኡኮ ፍክች እዳ ማይል ክክክክክክ ዉርዳታም

  • @user-es2qp9gj5n
    @user-es2qp9gj5n3 күн бұрын

    ይህህህህህህህህህ ብጥረቃ ነው በጭራሽ የማይታመን ብጥረቃ ተሰማ

  • @zinet3501
    @zinet35012 күн бұрын

    ማክሮን እጉም ነው ድል ለሃማስ ድል ለሩሲያ ❤ፑቲን❤

  • @MohammedDini-rs6hs
    @MohammedDini-rs6hs3 күн бұрын

    ፑትን ሁሉ እጅ ወደ ላይ ልያርጋቸው ንው።

  • @MehbubaHpxjfif
    @MehbubaHpxjfif3 күн бұрын

    💪💪💪🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b3 күн бұрын

    ኢሄንን ዜና በእንግሊዝኛ ተርጉመህ ዘግበው ጉዳቸውን ይስሙ ነጮቹ ሌላ አለም ውስጥ ናቸው

  • @nurddinelaj
    @nurddinelaj3 күн бұрын

    ድል ለሩስያና ኢራን ❤

  • @user-iq1vz7jh9r
    @user-iq1vz7jh9r3 күн бұрын

    ማክሮን በሮ ለሳት የእርጎ ዝብ እንዳልክ ሠምቼ ነበር የሣኩት ግን አሁን ነዉ 😂

  • @user-mf6yy6pm5q
    @user-mf6yy6pm5q3 күн бұрын

    ❤❤❤❤😂

  • @husentirfu3454
    @husentirfu34543 күн бұрын

    ብሬ ለማክሮን ኪም ጁንግ እግር ስር ዉደቅና ከፑቲን ጋር አስታርቀኝ ብለህ ለምነዉ በልልኝ አሁን ላይ ፑቲን ከ ኪም ዉጭ ማንንም አይሰማም ኪምን ምዕራባዊያን እና አሜሪካ ለሽምግልና ቢጠይቁት ወርደቱን አስቡት

  • @user-tata8612
    @user-tata86123 күн бұрын

    ኤሬ ከተመሳሳይ ዜና ውጣ ይሰለቻል ።

  • @kebera
    @kebera3 күн бұрын

    እሺ የኔ ቡፋ😂😂😂

  • @MubarikReshad-qg1dq
    @MubarikReshad-qg1dq3 күн бұрын

    ድጋሚ የቀረበ ዜናን 28 ሰከንድ በፊት ትላለህ

  • @SelamalegnDesta-ui7gn
    @SelamalegnDesta-ui7gn3 күн бұрын

    Ye hamas degafe nehi ende koy

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    3 күн бұрын

    ይገርምሃል እኮ እንደዛ ነገር ነው

  • @LemlemTulu
    @LemlemTulu3 күн бұрын

    Turinafa ngr neh 😂

  • @sami_itech
    @sami_itech3 күн бұрын

    ዩክሬን፣ ለራሻ ወታደሮች መቅዘፍት ሲኦል ሄናለች። ከሰኣታት በፊት የፈረንሳይ ሚራዥ ጄት፣ የራሻን SU-57 በ ዩክሬን ሰማይ ላይ መትቶ ጥሏል።

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw58573 күн бұрын

    ኧረ አንተ ሰው ባክህ ሌለ ስራ ፈልግ በእውነት ነው የምልህ እንደዚህ ህሌናህን ሽጠህ ከምትዋሽ ምናልባትም በንፁህ ህሊና ሊስትሮ ብትሰራ አይሽላም በቃ 9 ወር አዳመጥኩህ በጨራሽ አሳፋሪ ሰው ነህ በርግጥ እስራኤል ጠል መሆንህ እርግጥ ነው ግን ውሽት በጣም አዋራጅ ነው😂

Келесі