Arada daily news:አለም ጉድ ሰማ KGB አሜሪካን በቁም አደረቀ!ሩሲያ የሳይበር ጥቃት ፈጸመች አውሮፓ ተበላየ

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 24

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet405217 күн бұрын

    10/08/2016 - 02/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @user-mp4ji8sk4q
    @user-mp4ji8sk4q17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun496917 күн бұрын

    ፎ ፎ ፎ ፎ

  • @AddisZinaw

    @AddisZinaw

    16 күн бұрын

    😊vc

  • @user-ky8gh6pu6w
    @user-ky8gh6pu6w17 күн бұрын

    በረርታልኝ አንበሳየ

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d16 күн бұрын

    ሳይበር ብቻ አይበቃትም የአላህ እኔ ጁባይድንን የሚመስሉ ሁሉን ባጠፋቸው ደስ ባለኝ

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen452616 күн бұрын

    ይህ ይህበማለት መጃጃልህን አቁመህነበር አንድ ጊዜ ይህ ካልክ በቂ ነዉ

  • @JibrilGudeta
    @JibrilGudeta17 күн бұрын

    1. የዚ የዩቱብ ተከታይ ቤተሰቦች ከመስደብ ይልቅ ችግሩን በመንገር እንዲያስተካክል መንገርና ማስተካከል ይቻላል 2. ብናበረታታው ደሞ የተሻለ ነገር እንዲሰራ ይጥራል በርታ ወንድሜ!!

  • @nasirabdu533
    @nasirabdu53317 күн бұрын

    ሳምቴናል ግን ንገረን

  • @biki3498
    @biki349817 күн бұрын

    ይህ ቃዳዳው ነው

  • @DeseFikado
    @DeseFikado17 күн бұрын

    k .j .b ያለፉት 50 አመት አለምን በመሰለል በእጁ መዳፍ አስገብቷት ነበር

  • @user-ly2eg1ko1f
    @user-ly2eg1ko1f17 күн бұрын

    ሰለ ሊባኖስ እያወራክ አይደለም ???

  • @jemalFeleke-fw2oi
    @jemalFeleke-fw2oi17 күн бұрын

    ስለ አኒባል ለምን አታወራም እስራኤል የራሳን ወታደር እና ዜጎጅ የገደለችበት ዜና ዛሬ ስበር ዜና ነው ለምን ዝም አልክ

  • @Easttube-jr7up
    @Easttube-jr7up17 күн бұрын

    የምትቀባጥሩ ደግሞ ቱቦ ነገር ናቹ

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani407417 күн бұрын

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ወየውላቸው፡ውሸታም፡ሴረኛ፡እብሪተኛ፡ግፈኞች።

  • @TewodrosHailu-kg5cu
    @TewodrosHailu-kg5cu17 күн бұрын

    አትቀደድ

  • @EsayasMamo-t9x
    @EsayasMamo-t9x16 күн бұрын

    😂😂😂😂 ኬጂቢ የሚባል የስለላ ተቋም አሁንም አለ ???? 😂😂 እረ ባካችሁ በሀፍረት አታሸማቁን ስለማታውቁት ነገር አትቀባጥሩ ። አሁን ያለው የራሺያ የስለላ ተቋም ምን በሚል ምህፃረ ቃል እንደሚጠራ ለማወቅ ለምን ጎግል ሰርች አታደርጉም ?? እናንተም ከትዝብት እኛም በእናንተ ከመሸማቀቅ እንድን ነበር !!

  • @joburfbirghh4536
    @joburfbirghh453617 күн бұрын

    ለፑቲን ለምን አትወልድለትም

  • @Antu.K
    @Antu.K16 күн бұрын

    አንተ ከማን ሰማህ ?

  • @mezmurgodyoutube3115
    @mezmurgodyoutube311516 күн бұрын

    እዚጋ ክርስቲያኖች የዋህ ናቹ ጦርነት በቅንነት ነው የተመለከታቹ ጉዳዩ ግን ሐይማኖታዊ ነው ጠቅላላ አረቦች እስራኤል እንድትጠፋና የክርስታናዊ ሐይማኖታዊ ታሪካዊ የሆነችው እስራኤል እንድትወድም ይፈልጋሉ።በሌላ በኩል ደግሞ ሩስያ ክርስቲያናዊ አገር ብትሆንም ከአሜሪካ ጋር በተጋባች ሰጠገባ ከአረቦቹጋር መሰለፍ ፈልጋለች መጨረሻ ግን ሙስሊሞቹ ሩስያን ልክ እንደእስራኤል ተረባርበው ያጠፏታል ምክንያቱም የኑሱ አላማ ክርስቲያኖች ማጥፋት ነው ። እውነታው ይህነው

  • @Feyuka_Ked

    @Feyuka_Ked

    8 күн бұрын

    አሪፍ እይታ ደደብ ነህ ባክህ ማነው ኢየሩሳሌም እኮ ለሙስሊምም ታሪካዊ ከተማ ናት

  • @jemalFeleke-fw2oi
    @jemalFeleke-fw2oi17 күн бұрын

    አማስ ገደለ የተባለው ለካ እራሳ ነው የገደለቻቻው ስበር ዜና ነው አውራ ቀዳዳ ብሎክ

  • @user-mp4ji8sk4q
    @user-mp4ji8sk4q17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі