Arada daily news:ጉድ ፑቲን ምንነቱ የማይታወቅ አቶሚክ ተኮሱ! የኔቶ መከታ ተገረሰሰ ዩክሬን ድረሱልኝ አለች!
Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
Пікірлер: 24
❤❤❤❤❤❤❤❤አራዳ ዴሊ ናው❤❤❤❤❤❤
የውነት እስራኤል እና ኢራን የምትለው ነገር በጣም ነው የሚሰለቸው
ከልኩ በላይ አታጋንነዉ። በልኩ አቅርብ።
Arada daily tekekelenga zegabe ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
Glid bomb!!!
Dl leneziya dèmachew begf lefesesew filstiin yhun
ጡሩምባ ጥሩምባ
er atagan le folower bleh benath
Le bale qey gider kehadiyanu ye Abraham amlak Elohim ye ijachewin yisetachewal
ምንነቱ ካልታወቀ አቶሚክ መሆኑ በምን ታወቀ?
ይህን ይ,,,,,,,,,, የሚል ማቃሰት ብትተወው ስልችት አለን
@user-or3hn8ew6s
15 күн бұрын
Ewenet belehal endet endemiyastela
@AbdiFatax-pz5ot
13 күн бұрын
Ene gin Des ilegnali
Eski atzeberark zem belab awra delllllle la nea hamas mote la israil ena ladagafiwochwa
Ante eraseh ye eran buchila neh: ye israel telatoch gena kemidr yitefalu antem chimr: demo zim beleh were kemetelekakem sera ateseram?
Ante nehe 5th genbar
ውሸት የማያልቅበት
ወንድሜ ወሬህ ደጋገምከው
@user-op8xm9bx4b
15 күн бұрын
ወረኛ ወይአትሲራ ወይአታሰራ
አንተ ስለ ሌሎች ስትዘግብ እንደው አማረኛ እያወራህ ቢያንስ ሀገርህ ስላለችበት ሁኔታ ድምፅ መሆን አትችልም?😢
አታካብድ
በነገራችን ላይ ሁሌ ነበር የምከታተልህ አሁን አሁን ግን የምታቀርባቸው ዜናዎች ሁሉ ውሸት ይበዛቸዋል ለምን እንደዚ ታረጋለክ ሲጀመር ይሄ ካንተ አይጠበቅም ሁለተኛ ነገር ደሞ ሀገራችን ላይ ስላለው ነገር ለምን መዘገብ አትፈልግም ኢትዮጲያ ውስጥ ይሄ ሁሉ ህዝብ ሲፈናቀል ሲገደል ሲታሰር አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ እየሆንክ ነው ለምን በጣም ነው የምታሳፍረው እሺ ራስህን ብታስተካክል ደስ ይለኛል
በጣም አጋነህ የዉሸት ዜና ማቅረብ ያሳዝናል ቆርጦ ቀጥል