Amazing Story Cute Lovely and Heart Touching Love

Пікірлер: 586

  • @beteletheaserat7383
    @beteletheaserat73838 жыл бұрын

    አይዞህ ወድሜ እጅግ በጣም ጠካራ ሰው ነህ ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም ተስፋህ አሁንም በሕ/ግር ላይ ጣል መጨረሻህ ሕ/ር ያሳምረዋል እሽ

  • @user-jy9jo7gg7z
    @user-jy9jo7gg7z8 жыл бұрын

    ወን ድል ጅ። ሲከፍው አል ወድም አላህ ይረዳህ ወንድም

  • @madenamohammed3858

    @madenamohammed3858

    4 жыл бұрын

    مدينه محمود እኔም

  • @user-pt3er4fm3s
    @user-pt3er4fm3s4 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ለ መኖር ፍቅር ብቻ በቂ ነው ሁሉም ፍቅር ያሸንፋል አምላክ ለ ሁላቸንም የአማያለቅ ፍቅር ይስጠን የመኖር መሰረቱ ፍቅር ብቻበቂ ነው አናማሳግናለን ሰላም ለ ኢትዮጵያ🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐

  • @user-md7mo6eq5o
    @user-md7mo6eq5o7 жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምኖ ሚወድቅ የለው ያልፍል ወንድሜ በርታ

  • @geteambesa4729

    @geteambesa4729

    5 жыл бұрын

    ቲና የገብርኤል ልጅ ቲና Hulume.,. Lebegonewe yalefal😂☺️

  • @solefeker6297
    @solefeker62978 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር በጣም የሚያስልዝን ታሪክ ነው ወንድ በርታበፍቅር ብዙ መከራ ስቃይ ይኖራል ነገር ግን በትግስት መቆየታችሁ የሁለታችሁም ፅናትና ትጋት እጅግ በጣም ደስ ያሰኛል በርቱ ሳሚ ምንድነው ይህን የመሰለ የፍቅር ታሪክ መጨረሻ የለውም እረ ይደብራል በል መጨረሻውን ማወቅ እፈልጋለሁ ጠቁመኝ እናመሰግናለን ወንድ ሳሚ

  • @jjjcncjcjcj5767
    @jjjcncjcjcj57678 жыл бұрын

    ፍቅር እስከ መቃብር ይሉሀል እሄ ነው ዋው !!

  • @hanilove3421

    @hanilove3421

    4 жыл бұрын

    አው ይህ ነው

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale6214 жыл бұрын

    ምስኪን በጣም ያሳዝናል አይ ድህነት ሳሪ አረብ አገር ተሰደሽ ብትረጂዉ የት የሚደርስ ልጅ ነበር እንደዉ እሱን እንኮ የሚያበድር ቢገኝ አይደል ጌታ ይርዳችዉ።

  • @burtelaka3706
    @burtelaka37068 жыл бұрын

    አይዞክ የኔ ወብድም ሁሉም ያልፋል ደሞም አልፏል እግዚአብሔር ቸሩ አምላክ መዳኒአለም ጥሎ አይጥልም ሁሉም ያልፋል በተስፋና በትግስት መጠበቅ መልካም ነዉ ፍቅር ማለት እኛ እንደ ምናስበዉ ቀላል ባይሆንም ተስፋ መቁረጥ የለብንም ብዙ አይታል የላሰም አለ ፍቅርና ስደት አንድ ቢሆንም መዉጫና መጊቢያ ግን ብዙነዉ ወንዲሜ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @mariamibraheem7930

    @mariamibraheem7930

    5 жыл бұрын

    Ok

  • @doryghorayeb3662

    @doryghorayeb3662

    5 жыл бұрын

    The

  • @fozyaali4723
    @fozyaali47238 жыл бұрын

    ወይኔ እንደዚህ አይነት ፍቅር ወደየት ነው የሚገኝ ያረብብብ

  • @user-jo4bb3wt8p

    @user-jo4bb3wt8p

    7 жыл бұрын

    fozya ማ ali አላህንስንቀርብ.

  • @ameenyarebinaja2552

    @ameenyarebinaja2552

    7 жыл бұрын

    asazankagggg ayizok

  • @nathanaelbamenaw3489

    @nathanaelbamenaw3489

    6 жыл бұрын

    fozya ማ ali du

  • @fatumainderis6381

    @fatumainderis6381

    6 жыл бұрын

    fozya ማ ali 

  • @alio1765

    @alio1765

    6 жыл бұрын

    yene miskin ayxazin

  • @heysweeti6684
    @heysweeti66846 жыл бұрын

    ከምንም በላይ የእጊዚሐቢሄር ትልቅ ስጦታና ሀብት ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ፍቅር ከለሌ ሽህ ሀብት ቢኖር ፍቅር ከለሌ ሁሉም ባዶኖ

  • @salamalain9361

    @salamalain9361

    5 жыл бұрын

    እህለታም እግዚአብሔር በይ እሽ

  • @user-zd5fy6yz5d

    @user-zd5fy6yz5d

    5 жыл бұрын

    We need his phone number please.

  • @bizuborhano8541
    @bizuborhano85418 жыл бұрын

    አይዞኪ ወድሜ እግዚአብሄ ታላቅ ነዉለዳህናት አትእዛን የልፋል ንግ በነገረችን ግማሹን ታሪክ በህወት አልፌበታሎ የአንተ ስሜት በደንብ ይገባኛል ምክናቱ እኔም በልጅናተ ብዙ ፋታና አይቻሎ አለአባት አላእናት ብዙ ፋታና አይቻሎ የልጅናት እድሜ ብዙ ነገረ አይቻሎ ዳህናት አይቶ ማላፍ ደስ ይላል አይክፍኪ እምናትኪ በእግዚአብሄር አድረግ አሁንም አላፋልኝ ማለት ሳይሆን እግዚአብሄር እመስገን እራሴን ችያሎ አረብ አገረ ናኝ የለዉ እና በጣም ደስ ይላል ዳህናት ማየት ከእላታት አንድ ቀን እግዚአብሄር ከማሬት ያናሳል አትእዛን ወድሜ አይዞኪ ክሪስቶ ይረዳኪ እምናትክ ለፋጣሪ ስጥ አሁንም ለስራ የለኪ ፍላጎት አታጉድል በሪታ እሄን ኮሜንት ስሳጥ እያላቀስኩት ነበረ የኔ ስሜት ታሰማኝ ግን ወድ ልጅ እንድ ስሆን በተለይ የሰዝናል ግን በፍቅራቹ ደስ ይላል አይዞኪ የልፋል አትእዛን ወድሜ

  • @yeresulwedaji9360
    @yeresulwedaji93604 жыл бұрын

    😭😭😭 በእርግጥ ከችግር ጋር ምቾት አለ አሏህየ አንተው ታውቃለህ የኔ ጌታ እማያልቅ ትግስ ለግሰን ወንደም አይዞህ እማያልፍ የለም

  • @mahomedsied4465

    @mahomedsied4465

    4 жыл бұрын

    Alhamdulillah Yareb 0

  • @engochaarega9410
    @engochaarega94107 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እንድህ አይነት ንፁህ በድህነት ውስጥ ደስታ የተሞላበት ህይወት ይስጠን ፍቅር ማለት እንድህ ነው

  • @yeneyelibesigatyeneyelibes3597

    @yeneyelibesigatyeneyelibes3597

    5 жыл бұрын

    Yigermal betam

  • @freeabalumy3815

    @freeabalumy3815

    5 жыл бұрын

    Saya

  • @gigi_shebabbawfan

    @gigi_shebabbawfan

    4 жыл бұрын

    Betam

  • @seadaendris1850
    @seadaendris18506 жыл бұрын

    በጣም የሚገረም ነዉ ብዙ ነገረ ነዉ የተማረኩት ፅኑ ሰዉ ናችሁ ፍቅረ ማለት ትክክለኛዉ የህ ነዉ ወላሂ የምትገረሚ ሴት ነሽ አላህ የተሻለ ነገረ የሰጣችኀል ከፈጣሪ ተስፋ አትቁረጡ

  • @user-vc1ok7kx6g
    @user-vc1ok7kx6g7 жыл бұрын

    በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @marakitameru3105
    @marakitameru31055 жыл бұрын

    ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስልኩን እንዴት ይገኛል

  • @endalkassa4063

    @endalkassa4063

    4 жыл бұрын

    Maraki Tameru call me

  • @kokobiegetachew6437

    @kokobiegetachew6437

    4 жыл бұрын

    ስልካቸዉን ስጡኝ

  • @user-xh2jx4fi5f
    @user-xh2jx4fi5f7 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነዉ በአሁን ጊዜማ እደዚህ አይነት ፍቅር የለም

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x7 жыл бұрын

    ወይኔ እንደዝህ አይነት ፍቅር የት ነው አይዞህ ወድምሁሉም ለበጎ ነው እሚገኝ እግዚብሔር ሆይ እረ እባካችሁ መጨረሻውን አቅርብልን

  • @egzaberfekrnaw7734
    @egzaberfekrnaw77348 жыл бұрын

    አይዞክ ወንድም ሁሉም ለበጎ ነው። እባካቹ ስልኩን ስጡን

  • @sadiyajewar4815

    @sadiyajewar4815

    6 жыл бұрын

    Egzaber Fekrnaw ሥሥሥሥሥሥ

  • @selambayu5682

    @selambayu5682

    5 жыл бұрын

    Thanks

  • @vfvfdh8941
    @vfvfdh89418 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ አንድ ቀን ያልፋል ሁላችንም የየራሳችን ታሪክ አለ ሕይወት ውጣ ውረድ ብዙ ብዙ አለባት አላህ ይርዳቹሁ ሁሉም ለኸየር ነው አይዛቹሁ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq5 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚሀቤር ከናንተ ጋር ይሁን ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ታሪክን ቀያሪ እግዚሀቤር አለ

  • @atakilttsegaye2865
    @atakilttsegaye28654 жыл бұрын

    አይዞህ ውንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አንድ ቀን አለ በርታ

  • @asterberihun8777
    @asterberihun87778 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ደስ ይላል አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያውቃል እንድ ቀን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ።

  • @firahyewotyilema7628
    @firahyewotyilema76288 жыл бұрын

    weyiiii yene wenedim ayizogn meneme enquwan betam yimeyasazen behonem tiru negru be egizeabiher metamenachihu new ayizogn wenedim halem kitagisuti hulume yalefalem yitamenachihubeti amelaki egizeabiher kinaneti gari new kidiseti dinegile mariyame hiyiwetachihune tatafitilachihu godoloachihune.timulalachihu hulam kigonachihu atileyachihu alehu tibilachihu kitayune entibekalen enamseginalen

  • @user-bl5iv5qq6j
    @user-bl5iv5qq6j6 жыл бұрын

    የኔ ማር የኔ ቢጤ ናት ሀብታም ንቆ ድሃ ማግባት ግን ከበተሰብም ሳንሆን እሱም ካላዋጣን ትልቅ የስነ ልቦና ችግር ይፈጠርብናል ልጅ ግን ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው አለቀሰ የኔው ግን ያንን ሁሉ ፈተና አብረን አልፈን ሀብት ሲገኝ ዛሬ ኮፊደሱን ለበተሰቦቸ ማሳየት ይፈልጋል አይይይይይ

  • @eliesaikaly6163
    @eliesaikaly61637 жыл бұрын

    በእውነት. በጣም ይሳዝናል። አስለቅስኝ ውይ። ሁሉም ይልፍል አይዞህ ውንድሜ። እግዚብኤር። ይርደህ።

  • @loveu4ever960
    @loveu4ever9607 жыл бұрын

    በጣም ኣሳዘንከኝ እፍፍ... ለማንኛውም ኣይዞህ ያልፍል እግዛብሄር ከ ዛሬ ነገ የተሻለ ያድርግላቹ

  • @user-ih5nd8qj6b

    @user-ih5nd8qj6b

    6 жыл бұрын

    ነፂ ጓል ትግራይ love u 4 ever የኢትዮ ልጆች

  • @user-kw5rt5eo4i
    @user-kw5rt5eo4i8 жыл бұрын

    እመቤት ትግዝህ ወንድሚ

  • @user-rs6zk4em6l
    @user-rs6zk4em6l5 жыл бұрын

    አይዛቹ ፍቅርካ ሁሉ ነገር በቂ ነው እግዛብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ አይለያያቹ ፈጣሪ ያግዛቹ

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove2605 жыл бұрын

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል አይዟችሁ ሀብት ሀላፊ ጠፊ ነው ዋናው ሰላም እና ፍቅር ነው

  • @segedagedu492
    @segedagedu4927 жыл бұрын

    እኔንም አስለቀሰኝ በጣም ልብ ይነካል ሁሉም ያልፋል

  • @sarahbrham5661
    @sarahbrham56618 жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ያዛዝናል የህይወት ታሪካችሁ። ቢሆንምግን የሰው እንጅ የቀን ክፉ የለውማ።ያልፋል ብቻ ትግስትህን ቀጥል።እህት ድምፅሺን ባንሰማም በጣም ጥሩና ጠንካራሴትነሽ እር መጨረሻችሁን ያሳምረው ከሁን በኋላ ግን ምንምችግር ቢፈጠር እንዳትለያዬ ።የዛሬው ጨለማ ነገ ብርሀን ይሆናል። ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም። ቤተሰብግን ለምን ይጨክናል በልጁ ይህ የእር ትዛዝነው።ወንድም ስልክህን ልክልን ወይም የባለቤትህን??????እመብርሀን ለልጃችሁስትል መልካም ስራ ትስጥህ። ቀናብላችሁ የምትሄዱበት ስዓት ይምጣላችሁ። እር ሆይ አንተ ጎብኛቸው።

  • @huae9457
    @huae94575 жыл бұрын

    የኔወዲም አይዞህ ሁሉምለበጎነው ያልፍል

  • @baletdarnegnliyawumyemaram2604
    @baletdarnegnliyawumyemaram26047 жыл бұрын

    yanegagerk Lezau betam des ylal Ayzo wendme Hulum Sew Hiwet wust Wuta bured Ale

  • @seadasaeed8428

    @seadasaeed8428

    5 жыл бұрын

    ሥንትወንድ.አለ.በተለይ.በዛሬሠአት.የዛሬሤት.ቤተሠብ.ሣያጣላትበፍቅር.አምና.መቀመጧ.እሡ.አሥደሠተኝ.ወላሂ.ረፍቅር.እንደዝህነው

  • @haymanotiyam3872
    @haymanotiyam38727 жыл бұрын

    እኔ የምለው ግን ባሁን ሰዓት እውነተኛ አፍቃሪ አለ ሰው ሁሉ ፍቅርን እርስቶ ለጥቅም ሆኖ ነው የሚታይ የድሮ ፍቅር የት ይገኛል አይ ዘመን እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን እንጂ አሁን ይህን የሚመስል የለም

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655

    @hayatmekonenealhumeiniasal6655

    7 жыл бұрын

    Haymanot Iyam Ewountishen newu mare Ammien

  • @hahamhamde941

    @hahamhamde941

    6 жыл бұрын

    Haymanot Iyam እዴት ነው ልስማው መሰለኝ

  • @aminahasenahamed5704

    @aminahasenahamed5704

    6 жыл бұрын

    Ayizok wondime ye mayalf yellem

  • @user-jv9ox5ff4v

    @user-jv9ox5ff4v

    6 жыл бұрын

    Haymanot Iyam ትክክል

  • @hamlaydeset8943

    @hamlaydeset8943

    6 жыл бұрын

    Haymanot Iyam p O O L

  • @user-zr8it8zp4j
    @user-zr8it8zp4j8 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሄት ቀን አለው በርታ

  • @kokobiegetachew6437

    @kokobiegetachew6437

    4 жыл бұрын

    በእናታችሀ ስልካቸዉን

  • @eyerusalaem2051
    @eyerusalaem20516 жыл бұрын

    ወየኔ ምን እንደምል ቃላት ያጥርኛል የዶኪማስን ጔዳ የጒበኘች እመ በርከት የብርሀን እናት ህይወትህን ትጔብኝልህ ወንድማለም አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፍል

  • @fazlamohammedadxds1716
    @fazlamohammedadxds17166 жыл бұрын

    ፍቅር ልብን ነውየማፈትሸው እንጂ ኪስን አይፈትሽም

  • @speedcall3698
    @speedcall36987 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድማችን ህይወት ላንዱ ቸር ላንዱ ደግሞ ፈተና ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-zq8zv1kf1p

    @user-zq8zv1kf1p

    7 жыл бұрын

    ብጣም ያሳዝናል እግአብሄር መልካም ነወ

  • @user-sn5fz3ie7z
    @user-sn5fz3ie7z8 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ያውቃል አድ ቀን ለሁሉም መልስ አለው በርታ ጠንክር ተስፋ አትቁረጥ ዋናው ጤና ነው በዚላይ ጤና ባይኖር ምን ይደረጋል ተስፋ አትቁረጥ ድህነት መች ቶሎ ይለቃል ያለፋል እና በርታ ወድም ያጣን ማን ይወዳል ቢኖርህ ኑሮ ይወዱህ ነበር ..እርግጠኛ ነኝ...

  • @user-ij3jg6co7d
    @user-ij3jg6co7d8 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሄር ታሪክን ቀያሪ ነው ሁሉም።ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል የፍቅር ክሊኒክ እባካችሁ አድሬሱን ስጡን ስልኩ ያላችሁ እህቶች ስጡን

  • @user-kx8tx9su4e
    @user-kx8tx9su4e5 жыл бұрын

    Ygermal maryamn endezih aynet Fekr be film bcha ymeslgineber💓💓

  • @asterteshome2527
    @asterteshome25278 жыл бұрын

    ሳሚ በናትክ ከሀገር ውጪ ላለን እንዴት አርገን የፍቅር ታርካችንን እናስተላልፍ እባክክ አግዘን

  • @user-lj1ul9xd3s
    @user-lj1ul9xd3s8 жыл бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፍል የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @achayenigatu7582
    @achayenigatu75824 жыл бұрын

    Uuuuffffaa eske zare kesemahut hulu yileyal wuyyyy embete mariyam endihim ale ende 😭😭😭uufff mariyamin aslekeseng

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n6 жыл бұрын

    ወይኔ ሲያሳዝን እኔን እህትህ ለካ እንደዚ አይነት እውነተኛ ፍቅር አለ አረ ምነኛ የታደለ ነው እውነተኛ ፍቅርን የሚያገኝ

  • @fatimabagem2655
    @fatimabagem26558 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ዋናው ፍቅር ነውእግዛብሄር ይረዳህ

  • @bfbfbfbf2771
    @bfbfbfbf27716 жыл бұрын

    O M G +++ Ayizoh wendem alem uhlu yalefal +++ hulun chayi yehinew Egziabher yideresleh! Amen

  • @negashgeto1444
    @negashgeto14447 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል በጣም አስለቀሠኝ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ምንም ነገር አይሣነውም

  • @sofiyayimam2709

    @sofiyayimam2709

    7 жыл бұрын

    አብሽሩ ወንድማችን

  • @adebabaygebre3616
    @adebabaygebre36166 жыл бұрын

    ንፁህ ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ አይ ኢትዮጵያ የምር ታዳያለሽ አንዱን የፋብሪካ ባለቤት ስታደርጊ አንዱን ጎዳና ላይ ትጥያለሽ

  • @user-xv6fr2tt7t
    @user-xv6fr2tt7t5 жыл бұрын

    የዚህ አይነት ፍቅር ስጠን የአረቢ

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim27245 жыл бұрын

    Wwwwwww fiqirachew biyasasin dasiyilal bexam 😢😢😍 Hulum laa bogo new

  • @robajira794
    @robajira7948 жыл бұрын

    Btame ymigerm fiker libe yminka ymaykoteru ethiopiawian ye nuro huneta ymyasay Egzyabher hagerachenen ygobegn! Amen last part pls

  • @user-kn7om3vy8w
    @user-kn7om3vy8w7 жыл бұрын

    እኔን ወድሜን አይዞክ በርታ ይሄም ያልፋል በድህነት ላይ ትስቃልህ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @tesfamekonen3684

    @tesfamekonen3684

    7 жыл бұрын

    We

  • @fazlamohammedadxds1716
    @fazlamohammedadxds17166 жыл бұрын

    ወይኔ ልብየሚነካ ታሪክ ነው አይዞህ ወንድም አለም

  • @tedroskifle5506
    @tedroskifle55065 жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው በጥቂት ሰዎች ብቻ የሚታይ፡፡ የቀረ ህይወታችሁን እግዚኣብሔር ይባርክላችሁ፡፡

  • @mimimimiz6800
    @mimimimiz68007 жыл бұрын

    እንድም ወንድ አለ ወይ ጉድ ሊላው ጥሉህ ይሄዳል ምን ልበልህ አሁንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር ይመጣል አይዞህ ወንድሜ

  • @fatefatuma7547
    @fatefatuma75475 жыл бұрын

    አረ በአላህ አድራሻ ውን ሰጡኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ አላህ ይድረሰልክ እሰቲ ያለንን እንርዳው ያሳዝናል

  • @kerstynakersetyna407
    @kerstynakersetyna4078 жыл бұрын

    እግዝያብሄር ታረክ ቀያረ ነው አይዞክ ታገስ ወንድሜ

  • @mediethiopiawi266
    @mediethiopiawi2667 жыл бұрын

    እህህህ ህ!!! ወላሂ በጣም ነዉ የተሰማኝ አላህ ይርዳህ ወድሜ!! መጨረሻዉ ምን እደሆነ ፣አላወኩም

  • @user-cc3fl2ig7v
    @user-cc3fl2ig7v5 жыл бұрын

    በጣም ውስጤን የነካ ታሪክ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እንደ ታሪኩ እዚህ ላይ ከሽንኖ እንዳወራው አይነት ልጅ አይደለም ነዚህ ልጅ ምክንያት ብዙ ሰዎችን ጠላው!!!

  • @keriyahamid3815
    @keriyahamid38158 жыл бұрын

    betam yasazinal 😢😢

  • @gentteferi4860

    @gentteferi4860

    7 жыл бұрын

    Bet am lebe yeme me Neka mechreshawe menehno

  • @ayouymariym9975
    @ayouymariym99757 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ብርታቱን ያደልህ፡ ዎድም።

  • @mesarathmessi4124
    @mesarathmessi41248 жыл бұрын

    wowow betam leiy fker gobez set kersten tesfa ayekorxem egzibhere hiwotacehuen yekerew fekracehuen adzalacehu ayezokacehu yalefale

  • @zamzzammsu2067
    @zamzzammsu20678 жыл бұрын

    Yallh Betam libe Yenkale Mechershawu allhe Ysamerwe Bertu

  • @zebibakasaw2528
    @zebibakasaw25285 жыл бұрын

    አይዞህ ፈጣሪያግዝህ በጣም የሚገርም ፍቅር ነው እሷን እንደሰጠህ ሀብትም ይስጥህ

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa16034 жыл бұрын

    Dihinet zeru yitifa ,ebdezih yeminoru bizu sew awikalhu .allah hulunim yirda .

  • @anzjdnd3879
    @anzjdnd38797 жыл бұрын

    ወለሂ በጠም የሰዝነል እብሽሪ የኔ ውድም የልፈል የምየሰዝን ተረክነው የእለሀ ውሰኔ ብዙነው።

  • @faif6542
    @faif65426 жыл бұрын

    ያፍቅርከው ለካብቸኛ ስለሆክነው ቡዙቤተሰብ ያለውማ ጥቁሩዋን ቀይዋን ጠይሙዋን እያፈራረቁ የሚያስለቅሱት አተደግሞ እድለቤስንህ አፍቃሬ አጣህ አይዞህ ላተያላትትመጣለች

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann94575 жыл бұрын

    Yene konjo betam asznkegi

  • @cristygamer5487
    @cristygamer54875 жыл бұрын

    ኦፍ ፍፍፍ የምር አንጀት የሚበላ ፍቅር ግን መጨርሻው ለምን ተቆረጠ

  • @ayeleburugde4452
    @ayeleburugde44526 жыл бұрын

    life is full of problem and how to challenge. how to guide life in the unity . family is keep

  • @bizayuhutigistbelacheukonj3363
    @bizayuhutigistbelacheukonj33637 жыл бұрын

    አይዞህ* ፍቅር* መሠናክ ነው እለፈው፡እቆቅልሽ ነው ፍታው ፡ሸክም ነው ተሸከመው፡ታሪክነው አድቀው ፡ጦርነት ነው ተፋለመው ፡የወሬ መፈራረቅ ሣይበግረው የሚያብብ፡፡ ብቸኛ አበባ ነው

  • @ethegy614

    @ethegy614

    5 жыл бұрын

    ስልኩን አስቀምጡልን ለመኛ ፍቃዱ እን ተባበራለን እኒን ወንድሜ ሁሉም ሀይወት በትግል ነው የምናሳልፈው ባለበትህና ትዳርህ ላይ አሁንም ልጅ ጨምሮ ያብዘለቹ ፍቅሩን ካተ የበለጠ አሳልፈን ሊሆን ይችላል ሀይዞክ ሆዴ ስልክህን ኬት ላግኝ

  • @seadaargaw5736
    @seadaargaw57368 жыл бұрын

    አብሺር ወንዲሜ፡ ያልፍል አትጨነቅ

  • @hewanyohannes6340
    @hewanyohannes63407 жыл бұрын

    አይዙህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እቺን ቀን ያልፋል

  • @asdfzxcv7126
    @asdfzxcv71266 жыл бұрын

    በስማም ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ ምንድነው የምሰማው እውነት ቸሩመዳኒያለም ይድረስልህ በጣምነው ልብየሚነካው እግዛብሄር ይድረስልህ ወድሜ

  • @yerotesfaye2446
    @yerotesfaye24465 жыл бұрын

    Omg መጥፎ ሥሜት ውስጥ ከተተኝ ግን እኮ ፍቅር ምንም አይፈልግም ታሪኩን ሠምቼ አልጨረስኩም ግን ውስጤ ስፍስፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አለ። 😥😥

  • @cekk8332
    @cekk83326 жыл бұрын

    አይዞህ። ወንድሜ ከሀብተም ይልቅ እንደናተ አይነቱ ደሀ አስር እጥፍ ይሻላል። በያንስ ፍቅር አላቹ

  • @kalikidanbelete9206
    @kalikidanbelete92068 жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር ምንም ነገር ያሸንፋል ቤተሰቦቿን አሸንፋ ላንተ ሆነች ደስ ይላል ግን ውስጤ ተሰበረ ሰው ሰርቶ አያልፍለትም ማለት ነው ?አይዞህ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የነጌን ማን ያውቃል

  • @abebayergalem5781

    @abebayergalem5781

    8 жыл бұрын

    በቃ ልቤን ነካሃው የኔ ወድም እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @user-yq4yn8kc6l
    @user-yq4yn8kc6l8 жыл бұрын

    ፍቅራቹ በጣም ደሥ ይላል አይዞክ አንድ ቀን ያልፋል

  • @FneishCell

    @FneishCell

    7 жыл бұрын

    ሀጀረ ሀጀረ Ayzoshii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etutefera9979
    @etutefera99797 жыл бұрын

    uuuuufffff betam yemsazen new egzaberha yerdakii

  • @kasutube8310
    @kasutube83108 жыл бұрын

    አይዞክ እሺ ነገ ሌላ ቀን ነው መፈተን ጥሩ ነው ወንድሜ

  • @wubalemlegess5526
    @wubalemlegess55267 жыл бұрын

    wey betam asazenkege mewedede endehe new gen tagese ena tefatehen amenahe balebatehen teredat ayzohe geta ale he fetar yerdahe wey

  • @bultukanbayu2337
    @bultukanbayu23378 жыл бұрын

    ውይይይይይ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አሁንም በርቱ እግዛብሄር የማይቀይረው ነገር የለምና ታገሱ

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft15002 жыл бұрын

    ዋው ደስ የምል ስቃይ

  • @bayushdemelash8453
    @bayushdemelash84535 жыл бұрын

    Liju yene aynet hewot new yasalefkewu gin yalfalwedme enem edate neberku gin temerbetalewu tsely yalfal wedmi

  • @hanajoana1879
    @hanajoana18798 жыл бұрын

    ፍቅርቻሁ ደስ ይላል አይዙችሁ እግዚያብሔር ይርዳችሁ አይዙን .....ግን ይህንን ነገር ከዚ በፈት ስምቼዋለው ልበል?

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n5 жыл бұрын

    😭😭እኔም ብዙ ውጣውረድ አይቿለው ሚስኪን

  • @rahimafazalmifta4197
    @rahimafazalmifta41975 жыл бұрын

    የሳራ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው እኔ 14 አመቴ ነው ፍቅርን የጀመርኩት ለፍቅር 7 አመት ሙሉ መሰዋትነት ከፍያለው

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw95377 жыл бұрын

    Oh my god this guy history touch my heart it is so sad my God help u

  • @ghffhf7735

    @ghffhf7735

    7 жыл бұрын

    betam yasazinali

  • @wOoOoOw19
    @wOoOoOw198 жыл бұрын

    Ayzoh Egzihaber tariken yiqeyiral wendime yeselk quxurun lakulign merdat ifeliga

  • @zozoreda8687
    @zozoreda86878 жыл бұрын

    አይዞክ ወንደም እግዚአብሄር ይርዳክ በፍቅር ያፀናችሁ ነገ ላይ ታሪክ ይቀየራል በተቻላችሁ መጠን ግን ሥልክ ቁጥሩን ይፉ በታደርጉት ጥሩ ይመሥላል አንድ አንድ ሠው ሊረድት ሥለሚችሉ እኔ እራሤ ልረዳው እፈልጋለሁ

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n6 жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር እስከ መቃብር የሚባል ልክ እንደነዚ አይነቶች ነው በእውነት

  • @jalal1560
    @jalal15608 жыл бұрын

    ለበጎ ነው እግዚያብሔር ቀን አለው አይዞክ

  • @yeshitsegaye8893
    @yeshitsegaye88935 жыл бұрын

    እኔ አላምንም ፍቅር ገንዘብ ማጭበርበር ሴትን ማታለል በተለይ አረብ ያላቹ እንደኔ እንዳትሸወዱ በምላስ ነው ፍቅራቸው ፍቅር እንደፊልም ቢሆን ደስ ይል ነበር

  • @munamezgebu153
    @munamezgebu1536 жыл бұрын

    Bxm yasazinal Uffffff Gin mecereshawu nafekegn

  • @elsashumat5348
    @elsashumat53486 жыл бұрын

    እፍፍፍ በጣም ነው የሚአሳዝነው እግዚአብሔር ይርዳክ ነገም አድስ ቀን ነው ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነው

  • @meryk2402
    @meryk24026 жыл бұрын

    በእውነት ህይወትን ከባድ ናት

  • @tesfamichaelyigzaw7568
    @tesfamichaelyigzaw75687 жыл бұрын

    hi egziabeher kant yehun ena lesu merdat efelegaleh

  • @tesfamichaelyigzaw7568

    @tesfamichaelyigzaw7568

    7 жыл бұрын

    telephone kalew lerdaw

  • @selamyemareyamlej2784
    @selamyemareyamlej27848 жыл бұрын

    Weyeni betam yasazenale hulum lebegonaw ayezoke yemayelawet yelam Kefel 2 yelaw

Келесі