Alemneh Wasse ሰበር!ሰበር!!የአውሮፓ ህብረት የወቅቱ ፕሬዚደንት ሞስኮ ውስጥ ከሩሲያው ቭ.ፑቲን ጋር

Фильм және анимация

Пікірлер: 70

  • @denekealembo840
    @denekealembo8403 күн бұрын

    ጌታ ይርዳው የአንጋሪ ፕረዝዳንትን🎉❤

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no3 күн бұрын

    አንደበተ ርቱዕ አሌ ሁሌም እንወድሀለን ጥሩ ዘገባ ነው አለምን በአለም ውስጥ እንመለከታለን

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c3 күн бұрын

    Alemneh Wase enwedhalen❤ edmena Amlak Tena ysirik❤

  • @user-tt2id7ow9m
    @user-tt2id7ow9m3 күн бұрын

    በተለይ ዓለም ዛሬ በቡድን ጡዘት ውስጥ ባለችበት ሠዓት ምራቅን ዋጥ አድርጎ እንደ ሃንጋሪው መሪ ከመንጋው የተለየ መሆን መታደል ነው፤ዓለም እናመሠግናለን።

  • @AyframDerb
    @AyframDerb3 күн бұрын

    ደስ የሚል ነው ሰላምን የመሰለ የለም

  • @user-bg3hu4wz6g
    @user-bg3hu4wz6g3 күн бұрын

    ድል ለሩሲያ

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu86803 күн бұрын

    ይህ የእርቁ መንገድ እዝጋብሔር የሚወደው ቅዱሥ ሐሣብ ነወ ሠላምና ጤና ሠላም ማለት የሠላም ሥልጣን ዋና ቁልፍ ነው

  • @AbebayehuMekuria-bz8kt
    @AbebayehuMekuria-bz8kt3 күн бұрын

    ቸር ያሠማህ።

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469Күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏❤ president Orban may God with you ❤❤🙏🙏🙏

  • @AddisuWorana
    @AddisuWorana3 күн бұрын

    WONDER ALEMNEH .

  • @leulgidey5517
    @leulgidey55173 күн бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ አቦ።

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o3 күн бұрын

    ኣወን በጣም ደስ ይምል ነው እናም በ eritrea መንገድይ ማርያም መሕለፊ ግደፍ እንላለን ይህች ካደረጉ ብህዋላ ሌላው ቀላልል ይሆናል. እኛ በጣም ደስ ብሎኛል.

  • @fikaduararsa2051
    @fikaduararsa20513 күн бұрын

    ተመስገን እንደ ቪክተር ኦርቫን አይነት መሪ አለ ለካ

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha9813 күн бұрын

    Thank you for keeping us updated ❤🙏🙌❤️

  • @ghmajk23
    @ghmajk233 күн бұрын

    የፑቲንና የሐንጋሪ ወዳጅነት አዲስ ነገር አይደለም

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b3 күн бұрын

    ስለዘገባህና ስለትንታኔ አመሠግናለሁ ስለሀንጋሪው መሪ የሰጠህውን አስተያየት ሁሉንም ገዝቼዋለሁ thanks once again

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria86983 күн бұрын

    I pray tnx

  • @user-pj4zt1ml4r
    @user-pj4zt1ml4r3 күн бұрын

    Alemneh zare gena asdesetkegn!

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde79963 күн бұрын

    Vravo European union President for peace making in between Russia 🇷🇺 and Ukraine 🇺🇦.

  • @afomibelen8123
    @afomibelen81233 күн бұрын

    ስለ እንግሊዙ ምርጫ ዘግብልን አለሜ

  • @show8133
    @show81333 күн бұрын

    ወዝዋዜ ❤❤❤❤

  • @teferitaye3408
    @teferitaye34083 күн бұрын

    ታላቅ ጉዳይ ነው !

  • @geremewbeyene956
    @geremewbeyene9563 күн бұрын

    Amen le alem hulu selamun yamta fetari yezarew begowun eske mechreshaw yarglen !!!

  • @hitadengineering1978
    @hitadengineering19783 күн бұрын

    Amen

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete82303 күн бұрын

    Great news

  • @derejedagne3731
    @derejedagne37313 күн бұрын

    አለም በጣም እናመሰግናለን

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x3 күн бұрын

    አለምነህ ዋሴ❤

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz3 күн бұрын

    The man is doing a great job for peace. This war had been stooped a year ago if the international community supported Turkish mediation. Viva Hungary, president, for your efforts for peace. I think the war is not dictated by Zelenski and Ukranians. Some scholars coined it "Proxy War".😮

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @nurkassim9458
    @nurkassim94583 күн бұрын

    ታላቅ ሰው ነው በአሁኑ ሰዐት አለም የሚያስፈልጋት ከነፈሰው ጋር በመንጋ አብሮ የሚነፍስ መሪ ሳይሆን እነደ ሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስተር/የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ፕረዝዳንት ያለ ምክንያታዊና optimist የሆነ መሪ ነው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21683 күн бұрын

    አይሁድ ይውደም

  • @w.h167

    @w.h167

    3 күн бұрын

    አንተ ምንም ጥቅም የሌለህ ውደም😂😂😂

  • @nejibemuhammed1573

    @nejibemuhammed1573

    3 күн бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @cheramlakwolde8955
    @cheramlakwolde89553 күн бұрын

    አለምነህ ጥሩ ዘገባ ነው።አንድ ሐሳብ መስጠት እፈልጋለሁ ይኸውም የሩሲያና የምዕራባውያኑ ፍጥጫ እየተካሄደባት ስላለችው አፍሪካዊቷ አገር ስለ ቡሩኪናፋሶ ብትዘግብ በጣም ገራሚ የሆነ ነገር ስላለ pls የነገዋን ነፃ አፍሪካ የሚያስናፍቅ ሂደት ላይ ስለሆነች ነው

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile91573 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21683 күн бұрын

    አውሮፓ በራሱ ጌ ነው

  • @MulluTesfaye-pw7qo
    @MulluTesfaye-pw7qo3 күн бұрын

    ሰላም የሆነ ፕሬስዳንት ቪክተር ኦርባን❤🇷🇺🇭🇺😍🙏

  • @seadsalik813
    @seadsalik8133 күн бұрын

    እነዚሕ ክፉዎች ሊያዘናጉት ነው

  • @abazesrael1026
    @abazesrael10263 күн бұрын

    ዩክሬን የአሜሪካና አውሮፓ ሰለባ ሆነች እንጂ በሩሲያ ፍላጎት አልሆነችም የሀንጋሪው መሪ በቅንነት ከሆነ ይሳካል።ፑቲን ስለሶቭየት ህብረት መበታተንና መጥፋት ያስባልና።አለምነህ ተባረክ።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie97403 күн бұрын

    አቶ ዓለምነህ ዋሴ ራሽያ የያዘችው መሬት አንድ አምስተኛ ወይም 20% ነው ።

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052Күн бұрын

    10/08/2016 - 01/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia50363 күн бұрын

    JESUS COMING SOON 🔜🔜🔜

  • @user-pl9zd2hf5g
    @user-pl9zd2hf5g3 күн бұрын

    Truth is Ukraine was part of Russia Federation .They are brothers.Work for peace by your own

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21683 күн бұрын

    አውሮፓ ትራንፒን መረጠ ግን ጌ ናቸው አትሳሳት

  • @w.h167

    @w.h167

    3 күн бұрын

    ጌዮች ከአንተይሻላሉ ! አገር አላቸው! እገራቸው ለመሄድ በህይወትህ ፈርደህ አይደለም የመጣኸው??😂😂

  • @lizabella-bk3od8ip1j

    @lizabella-bk3od8ip1j

    3 күн бұрын

    ​@@w.h167 ጌታይቅር ይበልክ ከብት የመያደርገዉን ተመሣሣይ ፃታ መደገፍ ልክፍትነዉ

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia50363 күн бұрын

    Can you report about the Kenya conflict please

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren40463 күн бұрын

    1/5gna(20bmeto)

  • @johnwoldemicheal1874
    @johnwoldemicheal18743 күн бұрын

    Xorinet le manim aybegim

  • @Hallo.134
    @Hallo.1343 күн бұрын

    ግሩም ትንተና ነዉ ግን ይችኑ ገለፃ የሀገራችሁን ፓለቲካ ብተነትኑበት ኢትዬጲያ በመንጋ ፓለቲከኞች መዳፍ ወድቃ ከመንጋዉ ተነጥለዉ የተሻለ ሀሳብ ያላቸዉ የሚታሰሩበት የሚባረራበት የሚገደሉበት ይሄ ማብቂያዉ መቼ ነዉ ማነዉ ለኢትዬጲያ የሀንጋሪን ፕሬዝዳንት አርዓያነትን የሚወስድ ቆራጥ

  • @wagayetiruneh5343
    @wagayetiruneh53433 күн бұрын

    አለምነህ ጆሴፍ ቦሬል ብለህ ጥራ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21683 күн бұрын

    ኦስትርያ የሁለተኛውን አለም ጦርነት ያስነሱ ሀገራት ናቸው ኦሽት እስር ቤት ናቸው አይሁዳውያን የተፈጁት

  • @befrehotyisere2488
    @befrehotyisere24883 күн бұрын

    ዋሴ ድምፀ ነጎድጓዱም

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi92153 күн бұрын

    አለም አንተ ጂኦፓለቲካውን ስለምታስኮመኩመን እናመሰግናለን #ጆባይደን ግን በሰባዊነት ያልፈጠረባቸው ናቸው @እንዴት ክቡር ፑቲኒን ማውራት እንደ እኩያ ያስቆጥረብኛል ይላል? we have alright to p.putin

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru23233 күн бұрын

    Dele Leruseya puten 😮😮😮

  • @solsh6467
    @solsh64673 күн бұрын

    Disgrace to journalism. When did you guys learn to be selective in what to report and what not to? Is that not to confront the genocider in addis that you opted silence?

  • @user-gf8eo5kl7z
    @user-gf8eo5kl7z3 күн бұрын

    በእውቃት የምተናትን ጋዜጠኛ

  • @user-gf8eo5kl7z
    @user-gf8eo5kl7z3 күн бұрын

    ፊት አውራርየዋ

  • @Amhara.A.Mohamed
    @Amhara.A.Mohamed2 күн бұрын

    ጉረኛ!

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b3 күн бұрын

    የሠይጣን ዎያኔ ትግራይ የጋላ ኦሮሞ ዘመን ትውልድ ይህችን ዓለም አያውቃትም የባልካን ሀገሮች ግማሽ ሙሉ ቼኮዝላቫኪያ ለሁለት የተከፈሉ ዬጎዝላቪያ አሁን የተበታተኑት ጠቅላላ የሩስያ ደም ዘሮች ናቸው አህያ ትውልዶች😂😂😂 ጣሊያን እንግልዝ ጀርመን ብቻ ከሩሲያ ጋር አይገናኙም 😂😂😂

  • @merhabatube219
    @merhabatube2193 күн бұрын

    Why U don't report about our internal issues...peace deal ... Putin can handle the rest

  • @abiy7750

    @abiy7750

    2 күн бұрын

    That one you know it. You can cook for yourself. I know you're a good chef.

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk3 күн бұрын

    በኒኩለር እንዋጋለን ያለው ወራሪው ነው ግን ወሬ ብቻ።አንተ የወራሪ ቡድን ደጋፊ ነህ።እስራኤል ስትጨፈጭፍ ደግፈህ ስታወራ ነበር አሁንም መንፈሣዊ ጓደኛህን ደግፈህ ማውራት ስራህ ነው።

Келесі