Alemneh Wasse "ባሌ በ90 ደቂቃ

Фильм және анимация

Пікірлер: 72

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas88012 күн бұрын

    ባይደን አሁን ሳይሆን በፊት ነበር ከፖለቲካው መውጣት የነበረበት አለምን ከመቼውም ጊዜ በላይ ለኒውክሬ አደጋ የጣለ መሪ ።

  • @YacobHailu
    @YacobHailu11 күн бұрын

    ይህንን ጥያቄ የጠየቀ ሰው ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ይህ ነው ችግር እየፈጠረ ያለ!This guy is doing his best to help the generation of this country to bring up the world view of it to global prespective standard.

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j12 күн бұрын

    wow አለምሻ ይህ አገላለፅክ አይለወጥ እየሣቅን እዉቀት excellent ጋዜጠኛ ከነጠያቂክ ባለደረባህ wow ናችሁ

  • @fitawrari307
    @fitawrari30712 күн бұрын

    አለም አያቴን አስታወስከኝ በዚህ ተረት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር

  • @moonsun3417
    @moonsun341712 күн бұрын

    አለምዪ እስቲ ወደ ጎረቤት ሀገር ኬንያ ሮቶ ለጋዜጠኞቹ የስጡትን ጥያቄና መልስ ብታቀርበው ምን ያህል ከኞ ሀገር ርቀው እንደሄዱማሳያ ነው 😢ከቻልክ ጋዜጠኞነት ምን ያህል የፈለገውን የመጠየቅ መብቱን ያሳያል

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos12 күн бұрын

    ትራምፕ በአፉ ነዉ የተናገረዉ ። ጆባይደን ካስወጣን አግዋ ሳያስመለረሰን ሊወጣ ነው። ትራምፕ አሳስተዉት ነው።

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv12 күн бұрын

    Excellent !!!❤❤❤

  • @YohannesWorku-d4y
    @YohannesWorku-d4y12 күн бұрын

    የአለምን ዜና አታሰሙን የሚል አስተሳሰብ የአለምን አንድ መሆን ያለመረዳት ይመስለኛል ብዙ ጀሮ መስጠት የሚያስፈልግ አይመስለኝም ፡፡

  • @user-ot8nk3iq7j
    @user-ot8nk3iq7j12 күн бұрын

    Lovely comment Alemneh

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu12 күн бұрын

    We are not American, Russian, Palestine or Jewish, we have hundred problems every day

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j12 күн бұрын

    አልሻና ባልደረባህ ይተንትኑ አቤት ጌታሆይ ዜናካደመጡ እዚ wow

  • @user-ss2og3fg3j
    @user-ss2og3fg3j12 күн бұрын

    አዋዜ : የፕሬዝዳንቱ ሐኪም ብቁ ናቸው ማለታቸው ያጠያይቃል ማለት ነው ?

  • @godsheknows3792
    @godsheknows379212 күн бұрын

    I love your show ❤️

  • @user-sw2hz1xf4d
    @user-sw2hz1xf4d12 күн бұрын

    በቂም, በጥላቻ‼️የሚወስን ህግ መጨረሻው…………!!!!

  • @alexbekele87
    @alexbekele8710 күн бұрын

    ትራንፕ አባይን አፈርሳለው አለ ባይደን ደሞ እርስ በእርስ ደም አቃባን:: የምታወራውን በማስተዋል አድርገ እርስ በእርስ አዋግተውን ሲያበቁ ይህንን አለመናገር ትልቅ አጢያት ነው::

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke640412 күн бұрын

    በጣም ያስገርማል "የአሜሪካ ምርጫ ለኢትዮጵያ ምን ፋይዳ አለው ለምን አብዝታችሁ ትነግሩናላችሁ " የሚል ካለ በእርግጥም ገና አልተፈጠረም ይህችን ዓለም ገና አላወቃትም ማለት ነው ። ቢያንስ የድሮውን አይወቅ በትራንፐ እና በባይደን ዘመን በፕሬዝደንቶቹ ፊርማ ያጣናቸውን የደረሠብንን ፈተና እንዴት አላወቀውም ? እንኳን የአሜሪካ አይደለም የዩክሬን እና የሩሲያ : በፍልስጤም እስራኤል ምክንያት እነ ሁቲ ጉሮሮአችን ላይ እንዴት እንደቆሙ ማወቅ ግድ ነው ። እኔ የፋኖ ወይ የሸኔ ከመንግስት ጋር ያላቸው እርግጫ ሳይሆን በሕይወት በህልውና ለመኖር መሸሺያ አግኝቼ በልቼ ለመኖር የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነትም የሚያመጣው የእልቂት መዘዝም ነው የሚያሳስበኝ ።

  • @behailubelay1621

    @behailubelay1621

    12 күн бұрын

    ያጋነንሸ አይመስልሽም???

  • @aloaloaloo3497

    @aloaloaloo3497

    12 күн бұрын

    ትክክል የተማረ ይረዳል ይሄንን ሃሳብ 🎉🎉🎉

  • @user-tn3cd9cl8w

    @user-tn3cd9cl8w

    12 күн бұрын

    መጀመሪያ አንቺም ስለ አገርሽ እወቂ የሌላዉን ከመቀባጠር ።ፋኖ እና ሸኔን ማመሳሰልሽ ምንም አለማወቅሽ ነዉ ፈኖ እንዳንቺ የአፍ እርግጫ ሳይሆን የያዘዉ ከመጥፋት እራሱን እየተከላከለ ነዉ ።እናስብ ።

  • @simretuzeleke6404

    @simretuzeleke6404

    8 күн бұрын

    @@user-tn3cd9cl8w በሌለች በጠፋች ዓለም የት ቦታ :ከማን ገር : በምን ምክንያት :ምን ይዘህ ትዋጋለህ ? ለመዋጋት መጀመርያ ሁለት ተፋላሚ ኃይል ሊኖር ይገባል ። አሜሪካ/ኔቶ/ እና ሩስያ ወደ ኒዩክለር ጦርነት ቢገቡ : ማን የሚተርፍ ይመሥልሀል ? ስለዚህ የነሱ ጉዳይ ነው የሚያሳስበን : እንድንኖርም እንድንጠፋም የሚወስኑት እነሱ ስለሆኑ ። አነሱ ከሌሉ እኛ የለንም ይሄ እውነት ነው።

  • @ZaharaMahamed-j9n
    @ZaharaMahamed-j9n12 күн бұрын

    Wow

  • @show8133
    @show813312 күн бұрын

    ወዝዋዜ ስትመች❤❤❤❤❤

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste30269 күн бұрын

    ALEM please Biniam has winner tour de France stage 8 today. I would be happy when you are reporting right now. Because your voice Super

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa275712 күн бұрын

    manim wededim tela America ye Alem mira nat

  • @elsabethmekuria6897
    @elsabethmekuria689712 күн бұрын

    Alem ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z12 күн бұрын

    እንደዚህ አይነት ጥያቄ የቀረበው ሰው እራሱ ኢትዮጵያዊ ነው ወይ ??ትራምፕ ለኢትዮጵያ ምን እንደዛቱት የመያቃዉ ባይደን ምን አይነት በደል እያደረሰ እንዳለ የጠፋበት ኢትዮጵያዊ ከለ እኔ እንጃ !!!!

  • @53067
    @5306712 күн бұрын

    እጣፈንታችን አሁን በጣም እያሳሰበኝ ነው😢

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d12 күн бұрын

    አለም ጠንካራና አንጋፋ ጋዜጤኛ እድሜ ይስጥህ።

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia503612 күн бұрын

    ወንድሜ ሀዋዜ ስለ :ኬንያ ፕሮቴስት ዝግብ ል ን ፡ በፍቅር እጠይቃለሁ ዝግ በህ ከሆነ ይቅርታ

  • @dawitkifle8602
    @dawitkifle860212 күн бұрын

    Ye hululum mierabaweyan wechi policy and new keng mevezat beketitam hon betezewawari

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso279712 күн бұрын

    Zibelochew lemerbesh silpeligu edezih nachew ye kilili wore editaworulachew new zeregnoche nachu alamachew yigebanali.

  • @tsegayewoldemariam9754
    @tsegayewoldemariam975412 күн бұрын

    መቼም ብዙ ጊዜ የአለምነህን ትንተና እከታተላለሁ የዛሬው ግን በጣም የሚያሳፍር ነው ግን የአንድ አቅጣጫ ተፅዕኖ ያስከተለው ነው ብዬ ወስጀዋለሁ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas88012 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣ዲሞክራቶች እራሱ እንደዚህ ለ ባይደን ከቨር አልሰሩለትም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alefmedia1537
    @alefmedia153712 күн бұрын

    የሚላት ኩሩኩድ ንው

  • @detimengistu8642
    @detimengistu864212 күн бұрын

    አለም ስወድህ

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam146912 күн бұрын

    May be California governor will be a president

  • @Dh_jon
    @Dh_jon12 күн бұрын

    ስለ ትንታኔህ እና መስግናለን!....ነገር ግን የኢትዮጵያዊያኑን "አረቦችን " ስድብና ዛቻ ፈርተህ ስለ እስራኤልና ፊልስጤም መዘገብ ማቆምህ ይገርማልም እንደ አንድ ብቁ የሆነ ባለሞያ ደግሞ በጣም ያሳፍራል! ሞያህን ማክበርና ለሞያህና ለእውነት ደግሞ እራስህን አሳልፈህ መስጠት ደግሞ ያስከብርሃል እንጂ አያዋርድህም! ከቅርብ ግዜ ወዲህ እውነተኛና ትክክለኛ ትንታኔ ከመስጠት "የአረቦቹን" ስድብ በመፍራት ለመናገር እየከበደህና መሳቅቅ መጀመርህን አስተውያለሁ ይሄ አሁን ደግሞ ሁሉንም ጣጥለህ ስለ ሽማግሌዎቹ በመተንተን ላይ ግዜህን ስጥተሃል,........አንተ የሚያምርብህ ስለ መሃከለኛው ምስራቅን ስለ ዩክሬንና ሩሲያ ስትተነትን ነው የምትታወቀውም በዚህ ነው ስለዚህ ሞያህንም አድማጮችህንም አክብረህ ካንተ መስማት ወደምንፈልገው ቦታህ ተመለስ :: with big respect!

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa12 күн бұрын

    ለቅሶ ደራሽ ወደል አህዮች ፡- "ምን ጥቁር ቢበሉ ነጭ ነው ኩስዎ፡ ያንን ጋራ ዞሮ ይሰማል ድምጥዎ፡ እንደው የርስዎን ልጅ ምን አገኘብዎ? " ሃዘነተኛው ለቅሶ ተደራሽ አያ ጅቦ ፡- "ማልቀስ ማልቀሱን ጥሩ አልቅሰሻል፡ ይህ ሁሉ ሃዘንተኛ ምን ይብላ ብለሻል? " 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lideteabteklegiorgis8528

    @lideteabteklegiorgis8528

    12 күн бұрын

    ብታስረጂኝ ደስ ይለኝል

  • @behailubelay1621
    @behailubelay162112 күн бұрын

    ይሁዲዉ አለምነህ ዋሴ በርግጥ የኢትዮጵያን ወይስ የእስራኤልን ጥቅም የምታጎነዉ??? ይሁዲ ፈላሻ መሆንን ተቀብለህ የትንታኔህ አስኳል እስራኤልን ማእከል አያደርግም ብለን እንድናስብ መቼም አትጠብቅም!!! ሀይፐር ሪያሊቲ!!! ዘ ትሩዝ ኢዝ ቢሀይንድ!!!

  • @w.h167

    @w.h167

    12 күн бұрын

    በአንተ ቤት ተናግረህ ሞተሃል! ከአለም ላይ ወረድ በል! የምትፅፈውን ካላወክ አንብብ ! ለማወቅ አይረፍድም

  • @lizabella-bk3od8ip1j

    @lizabella-bk3od8ip1j

    12 күн бұрын

    ምንዘርላይአንጠለጠለክ ትንሸ ራሥ

  • @behailubelay1621

    @behailubelay1621

    12 күн бұрын

    የኛ ትንሽ ከሆነ ያንቺ ዮዶ ቂ* መሆኑ ነዋ! ይሁዲ ማንነት ወይስ ዘር ፈላሻዋ???

  • @lizabella-bk3od8ip1j

    @lizabella-bk3od8ip1j

    12 күн бұрын

    @@behailubelay1621 ወንድም ጌታ እየሱስ ክብር ለሥሙ የምንም ሠዉሠራሸ ሃይማኖት ተከታይ ባለመሆኔ ሠዉን የሚያፀድቀዉ ሃይማኖት ሣይሆን እምነት ነዉ ደግሞሥ አይሁድ ምንአረጉህ እንዲህ የምታሣዱዳቸዉ ሠዉ ናቸዉ ህዝብናቸዉ ሃገር ናቸዉ ሣይነኩአቸዉ አይነኩም ምድሩንም ቢሆን የሠጣቸዉ የአለምፈጣሪነዉ አትድክ በመርገም እነሡን ድራሸሢያጠፋ እንጂ ሢጠፋ በታሪከ አልታየምና

  • @w.h167

    @w.h167

    12 күн бұрын

    @@behailubelay1621 ኮሜንት ተሰጠህ እኮ! የምትፅፈውን ስለማታውቅ አንብብ ተማር! ከአወክ በሗላ እስተያየት ምን ተብሎ እንደሚፃፍ ይገባሃል እሺ! በርታ ለትምህርት ለማወቅ አይረፍድም

Келесі