ዓለማየሁ ገላጋይ - አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት | Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru

SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9A...
SUBSCRIBE: / @shegeronline
አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት
ደራሲና ሀያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር ስለ አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት ውይይት
Alemayehu Gelagay on Sheger Café on Sheger FM

Пікірлер: 18

  • @just_psg1006
    @just_psg10064 жыл бұрын

    ልዮ ትንታኔ የማስተማር እይታ ነው እናመሰግናለንደራሲና ሀያሲ አለማየው ገላጋይ እናመሰግናለን።

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe53082 ай бұрын

    Almyhue you have Excllent anlytical mind you can teach Any bodies with great knowledge and Wisdoms well done Sir .

  • @mesaygashaw8192
    @mesaygashaw819210 күн бұрын

    መዓዝዬ እና አሌክስዬ - ምንም እንኳን ብዙ ተመልካች ለግዜው ባያገኝም የሁለታችሁን ይህንን የመሰለ አስተማሪ - አገርህን፣ ማንነትህን፣ የነበርክበትን፣ የተጓዝክበትን፣ የደረስክበትን...ወዘተ እወቅ በሚል መልኩ ፍፁም ጨዋነት፣ ጆሮ ገብ ተደርጎ የተሰተሩትን ምልሳችሁን ግዜ እና ሁኔታ እንደ ፈቀደልኝ ከአመታት በኃላም ቢሆን እያዳመጥኳቸው ብዙ ቁምነገሮችን እየገበየሁባቸው ነው። እናም ገንቢ አስተያዬትን ሳልሰጥ በቁጥር የበዙትን ማዕዳችሀንን እየታደምኩ በመሄዴ - እንደምንም ቃላቶቼን አሳክቼ መልክት ለመተው ተገደድኩ። ይበል፣ ይቀጥል፣ አስተምሩን፣ ታሪክ አቆዩልን...አሻራችሁን በትውልድ ላይ አሳርፉልን❤🎉

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j2 жыл бұрын

    ኡፍ ስወድህኮ አሌክስዬ

  • @hasata6204
    @hasata62044 жыл бұрын

    Alemayehu yematawuqew atzebarq, Qohayto Eritrea wust new tgray aydelem.

  • @fekadu.woldesenbet8563
    @fekadu.woldesenbet85637 ай бұрын

    ድንቅ ታሪክ፣ ምርጥ ተራኪ፣ አሪፍ አቅራቢ ። በጣም አዝናኝ፣ አስተማሪ ፣ልብ አንንጠልጣይ ። ደስ የምትሉ አሪፎች!!

  • @solomongetahun8386
    @solomongetahun8386 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር እንዳተ ያሉትን አብዝቶ ይፍጠር! በተለይ ለኢትዯጵያውያን

  • @4mood
    @4mood4 жыл бұрын

    Though most of the history telling sounds interesting, the false prophecy mentioned at 23:00 is laughabe! How on earth can one refer to debtera fabricated myth?

  • @JAsperEudaimonia

    @JAsperEudaimonia

    4 жыл бұрын

    That is the power of a myth.

  • @Neelofer112

    @Neelofer112

    4 жыл бұрын

    Okay parrot! Are you time traver?

  • @sudsodi9271
    @sudsodi92713 жыл бұрын

    before name there is no name???? bro

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Жыл бұрын

    Ruralization = ኢትዮጵያዊነት ሲሆን ዕውቅና የተገኘው ከመካከለኛው ምስራቅ፣ ከግሪክ እና ከሮማውየን ነበር።

  • @AA-114
    @AA-114 Жыл бұрын

    Azmari ፃዲቄ was not only village name but club. The tallest drum major name was Belihu Abakoro and was killed by fascist Italians. Hi is pictured in the book Ethiopia Photographed by Richard Parkhurst and Denis Gerard. Go Arat Kilo.

  • @tulu027
    @tulu0272 жыл бұрын

    አለማየሁ ገላጋይ "5" ኪሎ አምስት የመንገድ አቅጣጫ አለው ልብ ባትለው እንጂ ይሔው አምስት አቅጣጫ - ከአራት ኪሎ ወደ ስድስት ኪሎ ሽቅብ የሚያልፈው ( ኪንግ ጆርጅ 6ኛ ጎዳና) -ከኪንግ ጆርጅ 6ኛ መንገድ በስተቀኝከኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፊት ለፊት ጀምሮ በስተቀኝ አድርጎ የአንበሳ ቤቱን በስተግራ አቅጣጫ የሚዘልቀው አስፋልት መንገድ: - ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ትራፊክ መብራት ጀምሮ በአፄ ናኦድ የህዝብ ት/ቤት አድርጎ ወደ ጃን ሜዳ የሚዘልቀው አስፋልት መንገድ -ከቅድስት ማርያም ወደ አራት ኪሎ ያለው የመንገድ አቅጣጫ - ከቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን ጀምሮ ቁልቁል ወደ 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ የሚያሽቆለቁለው መንገድ ( ወይዘሮ ወለተዮሐንስ መንገድ)

  • @nanibeti9762
    @nanibeti97624 жыл бұрын

    Keskese ena kohayto eritrean new yalew tigray aydelem .yetnt frsrash yalkew malete new

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Жыл бұрын

    Urbanization = ኦቦ አራዳ አባ ሻውል መሆኑን ታውቁ ነበር?

  • @ashenafihurissa3267
    @ashenafihurissa32674 жыл бұрын

    Alex selamih bizit yibel

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n2 ай бұрын

    ይቺ ታሪክ አንዳንዴ በትንብት የሚያውሩ ውሸት መሆኑን ነው፡፡ የመንደር ወሬ፡፡

Келесі