A millionaire Comedian became an undercover driver!! KING SIZE VLOG #1

Комедия

New Show By Donkey Tube!!!
Welcome to the King Size Vlog Show! In today's episode, join us on an unforgettable adventure as 15-year-old Eldana from Qatar visits Ethiopia to deliver a heartfelt message to her friend's mother. Little does she know, she's about to embark on a whirlwind journey filled with surprises and laughter!
Comedian Eshetu Ethiopia's favorite entertainer with over 4 million social media followers, takes on the role of a tour guide, showing Eldana the vibrant and culturally rich side of Ethiopia. As they explore religious and historical landmarks, as well as various heritages, they encounter local traditions, mouth-watering cuisine, and captivating entertainment.
But there's a twist! Eshetu, known for his hilarious antics, decides to play a little prank on Eldana by pretending to be an ordinary vlogger. Armed with his camera, he captures every moment, leaving Eldana clueless about his true identity and popularity.
Join us as we witness Eldana's heartfelt journey to find her friend's mother, facing challenges and meeting incredible people along the way. Will she be able to deliver the important message entrusted to her? And when the time comes, will Eshetu reveal his true self to Eldana?
ኪንግ ሳይዝ ቭሎግ ተጀመረ፡፡ አዲስ የጀመረው ኪንግ ሳይዝ ቭሎግ ሾው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቅንጡ ስፍራዎችን ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲሁም የተለያዩ ቅርሶችን ባማረ አቀራረብ በእንግሊዘኛ ቋንቋ አዘጋጅቶ አቅርቦላቹሃል፡፡በዛሬውም ቪድዮ ኤልዳና የምትባል የ 15 ዓመት ታዳጊ ከኳታር የጓደኛዋን እናት ለማግኝት እና መልዕክት ለማድረስ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች ሲሆን ኮሜድያን እሸቱም አስጎብኚ በመሆን ተቀብሏት ወደ ተለያዩ የመዝናኛ ስፍራዎች ይዟት ይሄዳል፡፡ ልጅቷ ኮሜድያን እሸቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ታዋቂነት በሶሻልሚድያ ከ 4 ሚልዮን በላይ ተከታዮች እንዳሉት ምንም አታውቅም ፡፡በሚሄዱበት ስፍራም ኮሜዲያን እሸቱ ለዩትዩቤ ቭሎግ ልስራ እያለ እሷ የምትጠቀማቸውን ነገሮች ሁሉ የራሱ እያስመሰለ ይቀርፃል፡፡ ኤልዳና ይዛ የመጣችውን መልዕክት ወደ ጓደኛዋ እናት ለማድረስ እናቷን የሚያውቋቸውን ሰዎች ለማግኘት የምታደርገውን ውጣ ውረድ እና በመጨረሻም እናቷን አግኝታ መልዕክቷን ስታደርስ እናቷ የሚሰማትን ስሜት እናይበታለን፡፡ ነገር ግን መልዕክቱ ምን ይሆን ኮሜድያን እሸቱስ ማንነቱን ይገልጽላት ይሆን? ይህን በቪድዮው መጨረሻ አብረን የምናየው ይሆናል፡፡ አብራችሁን ቆዩ!!!
የእጽብ ድንቅ ልጆች በስልክ ለመጠቆም
0907111151
ለሌላ ጉዳይ
0913610673
⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZread class +251975516360
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
------------------------------------------------------------------
#king size #Ethiopia #hotel #addisababa #capitalcity #qatar #waterpark #bishoftu #letter #mother #driver
#KingSizeVlog #ReligiousPlaces #HistoricalSites #CulturalHeritage #Entertainment #TravelVlog #Qatar #Friendship #Heartwarming #EmotionalReunion #ComedianEshetu #Moments #Vlogging #SocialMediaInfluencer #Adventure #DiscoverEthiopia #HiddenGems #TravelEthiopia #surprise ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024

Пікірлер: 544

  • @Meleye16
    @Meleye165 ай бұрын

    Wow endet hagre amralch des sil eshi yene jegna betam new yemdankh egziabher kant gar yihun

  • @user-pg9tu7qm5w

    @user-pg9tu7qm5w

    4 ай бұрын

    A😅😅of 😮a😮😢

  • @haymi_tube1
    @haymi_tube15 ай бұрын

    እሼ ጀግና ነህ ከትንሽ ተነስተይ ትልቅ የሆንክ የነጌዋ ባታ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ደብቃ ሸሽጋ ታኑርህ ልጅክንም ለቁምነገር ታድርስልህ 😊❤

  • @mandelaadugna38

    @mandelaadugna38

    5 ай бұрын

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @yearsemalij2396

    @yearsemalij2396

    5 ай бұрын

    አሜን፫❤❤❤

  • @user-hd8lc2ps9z

    @user-hd8lc2ps9z

    5 ай бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sulamatistube279

    @sulamatistube279

    5 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube17915 ай бұрын

    ሁሌ አዲስ አቀራረብ፣ ምን አይነት ስጦታ ነው እሼ! ፍቅር ነህ! እግዚአብሔር ታማሚዋን በሕይወት አቆይቶ ከእናቷ፣ ከእህቷና ከሀገሯ ያገናኛት

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @elbitesfish966

    @elbitesfish966

    5 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @98fad

    @98fad

    4 ай бұрын

    😀😀😀

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga5 ай бұрын

    እሸን የሚወድ እንደኔ👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @takyos8190
    @takyos81905 ай бұрын

    እሼ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ኢትዬጵያን ሊያስተዋውቅ ቢፈልግ እንኳን በዚህ ደረጃ አይሰራውም። ድንቅ ብቃት። ትለያለህ እሼ። ዘመንህ ይባረክ። am proud of you & my mother land ETHIOPIA.......'ለውጥማ አለ' ??????

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    ዘሮች ተነስተዋል

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    ናቸውና ነበረ፥ ወደ ቤት

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    URachel, kanye nami

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    Everything else is fine

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    Rahel is the only one that

  • @self-possessed
    @self-possessed5 ай бұрын

    This guy is so intelligent, smart, and active. He is entertaining with an amazing understanding of marketing.

  • @azebbirhanu4882

    @azebbirhanu4882

    5 ай бұрын

    እሼ እመቤቴ ከክፉ ነገር ከነመላዉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki5 ай бұрын

    ይችን ኮመንት ምታነቡ ፈታጣሪ የልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ የረፍት እንጀራ ይስጣቹህ አሜን ሁላቹህም አሚን ሳትሉ እንዳታልፉ ❤

  • @Lemlem1305

    @Lemlem1305

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aelm6397

    @aelm6397

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜንአሜን አሜን❤❤❤❤

  • @muradahmed9930

    @muradahmed9930

    5 ай бұрын

    Histrionic personality disorder (HPD) is characterized by a pervasive pattern of attention-seeking behaviors and a theatrical level of emotional reactions. The condition is usually life-long, though onset is typically in late adolescence or early adulthood.

  • @mahdertube8321

    @mahdertube8321

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g5 ай бұрын

    አደኛ እሼን የምወደ በላይክ❤❤❤👌👌👌

  • @lidiasolomon8159
    @lidiasolomon81595 ай бұрын

    Eshe Eshe Eshe! From where do i start. Your story line, Creativity, Cinematography....my God. The way u are trying to show the world that Ethiopia is not just a poor country as they all were programmed but a developed one with different top notch Resorts, Hospitals, Real Estates, Churches...i just can go on and on. My GOD.....U just made my day my Brother. I am So PROUD of you. I have never commented on any video on KZread before but i just couldnt help myself after watching this KING SIZE VLOG. U R Z MAN. U deserve 10 Million Subscribers and this video will take u further as it is done in English and with a good Subtitle translation. I LOVE U MAN! Keep on going. May b we will meet in person and i might be included in one of ure King Size Vlogs. Mark my word. Until then......May the Almighty Bless all ure Endeavors. Pls Ethiopians and Eritirians, SUBSCRIBE SUBSCRIBE SUBSCRIBE!!!! LIKE ,SHARE, COMMENT ! This video needs atleast 2.25 Million Views in 24 hrs. Lets break the record Guys!

  • @mebrakzeremariam1286

    @mebrakzeremariam1286

    5 ай бұрын

    Well said, Totally agree 💯❤ from 🇪🇷

  • @berihadeyas1833

    @berihadeyas1833

    5 ай бұрын

    i love this comment. Eshe wonderful man .

  • @OrthodoxMezmur.21
    @OrthodoxMezmur.215 ай бұрын

    እሸ ወንድሜ ቅድስት ድንግል ማርያም እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ ከክፍ ሁሉ በቀሚሷ ትከልልህ እግዚአብሔር ከክፋ አይን ይሰውርህ ስራዎችህ ጥበብ የተሞላባቸው ድንቅ ናቸው በርታልን ❤❤❤

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete24784 ай бұрын

    እሼ እግዚያብሔር ሁሌም ይርዳህ በጣም ነው የምወድህ እንዳንተ እግዚአብሔር እንዲቀባኝ ቀኝ እጁም እንዲያደርገኝ የብዙ ሰው የሳቅ ምንጭ እንድሆን አምላኬን እለምነዋለሁ ይሄን ሜሴጅ ካየህ በፀሎትህ አስበን አስካለማርያም ብለህ ❤❤❤

  • @zainahz3697
    @zainahz36975 ай бұрын

    መልእክት የምታስተላልፍበት ሀሳቦች ምርጥ ናቸው

  • @sisay78
    @sisay785 ай бұрын

    እሸቱ መለሰ የ 21ኛው ክፍለ ዘመን ምልካም ሰው እግዚአብሔር ሁሉ ነገርህን ይባረክ በምሰራው ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ቀድሞ ይግባ ይባርክልህ ከክፉወች ይጠብቅህ

  • @user-sh3fw3ig9v
    @user-sh3fw3ig9v5 ай бұрын

    እሽየ የኔ አስተዋይ ባገኝህ ደስ ይለኛል ግን እደማገኝህ ተስፍ አለኝ የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy1775 ай бұрын

    የስደት እህቶች በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡ❤

  • @dignishbiakout3876

    @dignishbiakout3876

    5 ай бұрын

    Ameeeeeeen

  • @eregoyarau5827

    @eregoyarau5827

    5 ай бұрын

    አሜን🙏

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    5 ай бұрын

    አሚንንንሰ እህትዋ

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @MkdeAsefa

    @MkdeAsefa

    5 ай бұрын

    አሜን❤

  • @fatmaali7750
    @fatmaali77505 ай бұрын

    ሲገናኙ እድታሳየን እናትና ልጀ ለመገናኛት ያበቃቸወ❤❤❤😢😢

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    5 ай бұрын

    ድራማ ነው

  • @YisehakAsfaw217
    @YisehakAsfaw2175 ай бұрын

    what can i say!!! KINGS SIZE VLOG . BECOMES MY FAVOURITE ONE!!!! Thank you donkey tube ❤

  • @sinitaraya8659
    @sinitaraya86593 ай бұрын

    Gobez Eldana konjo. Thank you so much eshetu❤❤❤❤

  • @habhabshi1493
    @habhabshi14935 ай бұрын

    እሼ 2,25 M ዋዉ ሰብስክራይብ ደርሶል ዋዉ ተባረክ ብሩክ ሁን እደግ ተመንደግ በጣም እወድሀለሁ የስደቶ እህትህ ነኝ ልጂህን ያሳድግልህ❤❤❤

  • @servedfreshdaily9243
    @servedfreshdaily92435 ай бұрын

    I love this masterpiece. love my ኢትዮጵያ They played one of my favorite Oromo songs Jambo Jote (Belba)

  • @ezanahailemariam9812
    @ezanahailemariam98123 ай бұрын

    Mashallah.🙌🏽🙌🏽Wow, Eldana. thank you for this performance so amazing.🙌🏽🙌🏽

  • @meronkassu8373
    @meronkassu83734 ай бұрын

    It's so fantastic! A very story-telling about our country!...keep shining and stand out as usual!

  • @rabimohammedyoutube
    @rabimohammedyoutube5 ай бұрын

    ያላገባችሁ እንደሸቱ ጀግና ባል ይስጣችሁ ያገባንም የተባረከ ልጅ ይስጠን😢

  • @FakiaAbdalah-of8ib

    @FakiaAbdalah-of8ib

    5 ай бұрын

    اللهم امين

  • @hawiizedi2386

    @hawiizedi2386

    4 ай бұрын

    amen le hulachenm yadelen ❤❤❤❤❤

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella53155 ай бұрын

    Is that a real history 😢😢😢😢I couldn’t stop crying 😭 and I’m sorry Eshetu I believed what you had done already ❤ but if she treats chemo in Qatar it could be best 🙏🏼please let her to see her mom in Qatar🙏🏼

  • @mebrakzeremariam1286

    @mebrakzeremariam1286

    5 ай бұрын

    Yes I was thinking the same, I think she needs her mom on her side while she gets her treatment, I also know Eshe will make it happen, because he is the greatest man and he is blessed ❤ you from 🇪🇷🙏

  • @yonast14
    @yonast145 ай бұрын

    This is the best I have seen so far! Amazing!

  • @Netsi.
    @Netsi.4 ай бұрын

    GETANE yemelew negre tefagne Hagere ❤❤❤❤❤ Esheee thanks a lot GETA Bebreket yemulahe 🙏🙏🙏

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78265 ай бұрын

    ወይ የኔ እናት አስለቀሱኝ ከምር😢😢😢በስተመጨረሻስ የልጅቷ ነገርስ በጣም ነው ያዘንኩት 😂እሼ😳እዚህ እኮ ነው ተወልጄ ያደኩት 🤣🤣

  • @michaelmenberu4091
    @michaelmenberu40912 ай бұрын

    እንደዚ አይነት ክህሎት እንዳለሽ አላቅም ነበር ደሊና ትንሿ ጀግና ነሽ wow ጥበብ አለ !!!💚💛❤️

  • @fiqrtube
    @fiqrtube4 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን ቀጥል ወደፊት

  • @s0lomon150
    @s0lomon1505 ай бұрын

    wow.amazing..እሼ ከፍታህ እየጨመረ ነው አምላክ ይጠብቅህ

  • @YODTAR
    @YODTAR5 ай бұрын

    full of Advertisement u are the most Brilliant Guy

  • @hirutfentaneh-zc3wi
    @hirutfentaneh-zc3wi5 ай бұрын

    የኔ እናት ሲያሳዝነ😢 አንተ ግን ሁሌም አስገራሚ ነህ ዛሬም እጄን በአፌ አስጭነኸኛል😍

  • @eyobjob3085
    @eyobjob30854 ай бұрын

    በምን ቃላት ልግለፅህ እሼ በስማም በጣም ግሩም ስራ ነው ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @getdani
    @getdani5 ай бұрын

    ምን አይነት ፕሮዳክሽን ነው ከቴሌቪዥን ጣቢያዎች የበለጠ ይሄንን አይቶ ማፈር አለባቸው በራሳቸው ህንጻዎች ብቻ መስራት

  • @Hailegttube
    @Hailegttube5 ай бұрын

    በውነት እሸ ተለያለህ you're amazing

  • @user-vr1rq5xz5i
    @user-vr1rq5xz5i5 ай бұрын

    ካልታደልክ እዴት ትታገላለህ አሼ ምርጥ ስው እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu5 ай бұрын

    አይ እናት ጌጤ እሷ ናት አለች 😢😢😢😢 እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በሰዉ ሀገር ህመም በጣም ከባድ ነዉ

  • @Firaoltesfatarekegn
    @Firaoltesfatarekegn5 ай бұрын

    "This one I will take the basket" part😂😂

  • @firohd8748
    @firohd87485 ай бұрын

    This is amazing keep going bro

  • @addisteferaaddisteferra7507
    @addisteferaaddisteferra75075 ай бұрын

    ተባረክ አቦ❤❤❤

  • @13.Month.of.Sunshine
    @13.Month.of.Sunshine5 ай бұрын

    Ethiopia needs a leader and more people like Mr Eshetu that loves Ethiopia and as All One Ethiopians.

  • @Dawitwoldu
    @Dawitwoldu5 ай бұрын

    Wow, excellent creativity!

  • @elizabethurgessa9877
    @elizabethurgessa98775 ай бұрын

    waw our country changed a lot as if never been there , thanks eshetu keep going

  • @adaneashenef1202
    @adaneashenef12024 ай бұрын

    Eshe I haven't word to praise you; You are a real Ethiopian; I wish God bless you with peace, age and health; and I wish God will help you for your end will be successful. Your job is so amazing and fantastic.

  • @mercya5192
    @mercya51925 ай бұрын

    Advertisement on another level wow Eshe you are so smart and gifted

  • @wediweyinking
    @wediweyinking5 ай бұрын

    አረ እሼ የምር በጣም የምትገርም ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ልጅቷ ደሞ ፈጣሪ ይማራት❤❤❤

  • @Be2u16

    @Be2u16

    5 ай бұрын

    It's just a drama. But the best commercial drama

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    5 ай бұрын

    @@Be2u16 ድራማ ነው እንዴ እኔ ደሞ የልጅቷ ህመም እውነት መስሎኝ ነበር

  • @tedibogale
    @tedibogale23 күн бұрын

    ተባረክ 🔥🔥🔥

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim5 ай бұрын

    ያበደ ነው ❤ promo with vlog 🔥 another level

  • @funtime9961
    @funtime99615 ай бұрын

    can we apprciate this content creator haha

  • @surveycto3313
    @surveycto33135 ай бұрын

    Egziabhr ybarkeh ❤

  • @Acnt12
    @Acnt125 ай бұрын

    Ethiopia is beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹we can visit now🥰

  • @FikerYb
    @FikerYb5 ай бұрын

    Esha korahubih fateri kantegar yihun jegna ya Ethiopia lij ya enati tut yiberak ❤❤❤❤❤

  • @YeneKasa
    @YeneKasa5 ай бұрын

    አሼ ማርያምን አስደማሚ ነክ እያስለቀስክ ሃገር እያሳየክ እያዝናናህ ብቻ ትለያለህ ❤

  • @biltek2030
    @biltek20305 ай бұрын

    wow an inspirational video, thank you.

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet16254 ай бұрын

    This is so beautiful history to discover my lovely country Ethiopia thanks alot Eshe and the team for doing this beautiful history ❤❤❤

  • @user-kd1yz2gk1w
    @user-kd1yz2gk1w5 ай бұрын

    የመጨረሻው ፓርት😂😂 አይ አሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @user-iq8tu8wn2n
    @user-iq8tu8wn2n5 ай бұрын

    እሽቱ ምርጥሠውነው።አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎነገር

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku5 ай бұрын

    አሹ በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @mekdesmaru5
    @mekdesmaru55 ай бұрын

    Just woww egziyabher yakbrih esshe

  • @user-lq4lk3sr7z
    @user-lq4lk3sr7z2 ай бұрын

    ኤልዳና ቆንጆ አክተር ወጥቶሻል የኔ ጎበዝ❤

  • @hena-2980
    @hena-29804 ай бұрын

    Wow wow Kee going it's absolutely amazing 🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥

  • @rutajohn8039
    @rutajohn80395 ай бұрын

    ዋው ተባረክ እሼ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Mikebuze1
    @Mikebuze15 ай бұрын

    Ethiopian Version Mr beast.... our comedian eshetu the best of best KZreadR

  • @enattilahun8576
    @enattilahun85765 ай бұрын

    Eshe gen be MARYAM deram new betam eko new 😭😭😭😭behone serahen hulem yedenkgnal berta ke iynachn yetbekhe Abate ❤

  • @amharamediaassociationarma3696
    @amharamediaassociationarma36965 ай бұрын

    Dynamic work and the most outstanding program production.

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij83545 ай бұрын

    ዋውውው ነው በቃ እሸ ክፊ አይንካክ🥰

  • @mekdessahle
    @mekdessahle5 ай бұрын

    እሼ ምርጥ ሁሌ ነው ባንተ inspire የምሆነው

  • @Kidu-eu6ed
    @Kidu-eu6ed4 ай бұрын

    በጣም አስለቀሳቹኝ። እሼ በጣም የሚገርም ሀሳብነው ጥንቅቅ ሸብረቅያለ።

  • @henokemyaye8162
    @henokemyaye81625 ай бұрын

    Eshe i love your story telling method so much❤❤❤

  • @YaredTeklay-np5vh
    @YaredTeklay-np5vh5 ай бұрын

    እሸው ምርጥ you tuber wow

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq5 ай бұрын

    እመብርሀን ምህረትን ትላክላት ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ❤!!

  • @kadamet
    @kadamet5 ай бұрын

    betam yemegermge ye donkey tube team akeme masetaweka bemegerme tarike yemetenagerubete mengede yasegermegale . teradeshnal hoteal , kurifetu rezoret . hosepital ena lelameme masetawekawocene bememesete tarike bravo

  • @lidmek2127
    @lidmek21275 ай бұрын

    I don't have word❤❤❤ተባረክ ❤❤❤ ለታመመችውሞ እግዚአብሔር ምህረቱ ይስጣት

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜንን❤❤❤❤

  • @Woman544
    @Woman5445 ай бұрын

    ዋው፣ የዚህን ቢድዮ ሀሳብና አላማ የተረዳ ብቻ በላይክ አሳዩኝ

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen5 ай бұрын

    እሼ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ምነዉ እድል ቀቶኝ ባገኝህ ደሞ ወንድሜን የምትመስለኝ ነገር

  • @meseretabraham6660
    @meseretabraham66605 ай бұрын

    Bless this shows

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77265 ай бұрын

    ዋው ድንቅ አቀራረብ እሼ እኮ ትለያለህ እውነት ❤️የታመመችው እግዚአብሔር ይማርልን🙏

  • @binik143
    @binik1435 ай бұрын

    ትልቅ ነህ ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ ትልቋን ኢትዮጵያን ትገነባለህ በዓታ ማርያም የሚያስፈልግህ ትሙላልህ ልጅህን ቤተሰብህን የዶንኪ ቲዩብ ክሩዎችህን በበረከት በረድኤት ትሙላው።እሼ ዩቲዩብን ወደን ፈቅደን እንድናይ አደረከን ዘመኑን ዋጁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ዘመኑን የዋጀ ስራ ድንቅ ብቃት የድንግል ማርያም ልዩ ተሰጥዖ መታደል ነው ተመስገን🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46455 ай бұрын

    ዋውውውው የዛሬው ❤❤❤❤እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤

  • @laylalayla9893

    @laylalayla9893

    5 ай бұрын

    ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @eskedargelahun5900
    @eskedargelahun59005 ай бұрын

    እመብራሀን ካንተጋር ትሁን ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ ልጅህን ያሳድግልህ

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx5 ай бұрын

    ዛሬ የመጀመርያ ነኝ ፕሊስ ላይክ😂😂😂

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    5 ай бұрын

    Hi 👋 endte nes ❤

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    5 ай бұрын

    Sra tru new

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge24435 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ከእናቱዋም ከተሰቦቹዋ ያገናኛት እሼ ፈጣሪይ ይባርክህ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay64175 ай бұрын

    I like the way you explain and advertise Ethiopian ❤ and the commercials. Thanks Eshe

  • @RABELBELETE

    @RABELBELETE

    5 ай бұрын

    Qa

  • @gemechistaye8206
    @gemechistaye82065 ай бұрын

    Eshe.......keep up the good work!

  • @SewHune798
    @SewHune7985 ай бұрын

    Wow Ehetu, this show is the bright future for the channel. well done bro keep up the good work. I re-watched the video BYTHEWAY.

  • @helengebretnsae4205
    @helengebretnsae42055 ай бұрын

    Ante huliye lyu nek gena bzu tiserale betam ewedhalew hulie eketatelihalew ❤️❤️🇪🇷🇪🇷 yenye ehet fetari yadnat Yenye enat🙏

  • @user-ls3lw7dk9j
    @user-ls3lw7dk9j4 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ፡፡

  • @YaredMengistu-gq6ir
    @YaredMengistu-gq6ir3 ай бұрын

    Gerami man ye negew ye Ethiopia billionaire just protect yourself and keep doing what you are doing

  • @MeseretBirhanu-be6ml
    @MeseretBirhanu-be6ml2 ай бұрын

    Am proud of u dear wow 💪👍💪

  • @jcgjgy3543
    @jcgjgy35435 ай бұрын

    eshe bitam aref nw amharik englishe ❤❤❤❤ wawe bitam aref

  • @babimusic12
    @babimusic124 ай бұрын

    Eshe teleyalek eko keleloch leyet bale aqerareb 💯 Part 2n qexelebet enewedkalen Egziabher kante gar yehun Ethiopia degmo endezi tamralech ende hagere almeselechengem neber weci hager eko new yemimeslew Camera aqeraretsachum merxe neew bertu

  • @MadinaZaynu
    @MadinaZaynu5 ай бұрын

    Eshe Dag Saw Allah yaqoyek🤲

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y5 ай бұрын

    ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitbeki2606
    @samrawitbeki26065 ай бұрын

    Your videos are eye catching

  • @nefisasemane
    @nefisasemane5 ай бұрын

    Allh afeya yergeshe

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m5 ай бұрын

    It is better than having always Horror News from Ethiopia 🇪🇹

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v5 ай бұрын

    አይዞት እናታችን እግዚአብሔር ማሪ ፀሎት አርጉላት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💒💒💒

  • @hizibayenlegesse2171
    @hizibayenlegesse217110 күн бұрын

    Wow....Eshe u can... 👌

  • @selam.bu1224
    @selam.bu12245 ай бұрын

    The way u are doing ads in between is so great 👍 👌 🙌

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan96495 ай бұрын

    በጣም touchy ታሪክ ነዉ😢😢😢😢

Келесі