88ኛB ገጠመኝ ፦በሰይጣን ስም የወጣለት ሰው የሙሉ የህይወት ታሪክ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 201

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r3 жыл бұрын

    ከሰው ልጅ ህይወት ያለ የሰይጣን ስራ ሁሉ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወገዘ ይሁን

  • @user-qk6rh2kw3c

    @user-qk6rh2kw3c

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @gsvsjsndn6992

    @gsvsjsndn6992

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-pf2qm8mt3q

    @user-pf2qm8mt3q

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebrakzeremariam1286

    @mebrakzeremariam1286

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-gm3bs8dv4c

    @user-gm3bs8dv4c

    3 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md3 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ እግዝአብሔር አምላክ ያገልግሎትን ዘመን ይባርክልኝ

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Yeah Betkeklell Good job 👍 memihir

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Yeah Betkeklell 👍👍👍👍

  • @user-ps2dd7ez8r

    @user-ps2dd7ez8r

    3 жыл бұрын

    አሜን፫ ይባርክልን መምህራችንን እግዚአብሔር አምላክ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    3 жыл бұрын

    አሜንንን እንደ መምህር አይነቱን ጌታ ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @user-wj3sc6wy7o

    @user-wj3sc6wy7o

    3 жыл бұрын

    Noወለተ መድህን ማለት ምን ማለት ነው ይቅርታ ስምሽን አስተካክይ ማሬ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit56523 жыл бұрын

    ይገርማል ፅናቱ እግዚአብሔር ካልፈቀደ መም ትም አይቻልም እንዳይምት የጠበቀው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie39823 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይመስገን በእውነት እግዚኣብሄር በጣም ይወድሃል የቀረው ዘመንህ እመቤቴ ትባርክልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yomiyutamrat7415
    @yomiyutamrat74153 жыл бұрын

    የብዙ ሰዎችን ሂወት የሚዳስስ የሚያስተምር እና መፍተሄን ያለበት አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Yeharitube
    @Yeharitube3 жыл бұрын

    እይ ሆድ ይፍጅው በየቤቱ ይለው ጉድ ቤተስብችችን እውቀውማ ይሆን ሳይውቁ ብዝ ነገር እጥፍተውል መዘዙ ለልጅ ልጅ ይተርፋል ነግር ግን በእግዝአቤሔር መፁናት ነው እግዝአብሔር እረዝማ እድሜ ለእባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እሁን ስለመንፈስ እንድናውቅ ትምህርት እየስጡ ይህው እንተንሞ እፈሩ እሁን ለተቀረው ህይወታችን ለልጅችችን ሞን ምድረግ እንለብን ስላሳወከን እግዝብሔር ይመስገን እንተንማ የገልግሉት ዘመንህንይባርክ መምህር

  • @meronmeron8872
    @meronmeron88723 жыл бұрын

    Amen amen amen memiherachin tsgawin yabzalki yagelgiloti zemnkin yarzem 🙏🙏🙏

  • @natsinethabtegergs8757
    @natsinethabtegergs87573 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qale hiwet yasemaln memhrachin.

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71372 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @addaagsa6706
    @addaagsa67062 жыл бұрын

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር

  • @bezitube122
    @bezitube1223 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf3 жыл бұрын

    አሁን ገና አወቅኩኝ የእኔ ቤተሰቦች ውስጥ ያለው #የራሄሎ መንፈስ ነው:: አመሰግናለሁ ተስፍዮዬ

  • @kalekidanbuzanesh2704
    @kalekidanbuzanesh27043 жыл бұрын

    Kal hewet yasemalen memerachin

  • @ayni2800
    @ayni28003 жыл бұрын

    የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam43172 жыл бұрын

    Amen....3

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82273 жыл бұрын

    መምህር ተስፉ ስለእውነት እኔን እንኳን ምን ያህል ትምህርትህ እንደቀየረኝ ብታውቅ እጅጉን ትደሰታለህ። እድሜ ይስጥልኝ መምህሬ

  • @dtdtdyfy492
    @dtdtdyfy4923 жыл бұрын

    እሚገርም ነው የሰው ልጅ ህይወት እቆቅልሽ ነች እግዚአብሔር ይመስገን። ስለሁሉም

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen9813 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስለ አዛኝቷ ድንግል ማርያም ብለክ ከዳቢሎስ እስራት ከአይነ ጥላ እቅፍት ሰዉረን

  • @user-pf2qm8mt3q

    @user-pf2qm8mt3q

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሰውረን እህቴ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Yeah Betkeklell memihir tesfaye Like me 👍👍👍👍

  • @user-hl1nz1ue2h
    @user-hl1nz1ue2h2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w3 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን የመምህር ተማሪዎች A አስቀድም Bአስቀድም ብልን አንጨቅጭቀው የደረሰንን በደረሰን ሰአት አዳምጠን ካልሆን ለቅደም ተከተሉ ደግሞ ደግመን ማዳመጥ እንችላለን። ካጠፋሁ ይቅርታ!

  • @hebtshhebtsh818

    @hebtshhebtsh818

    3 жыл бұрын

    Ewnet new

  • @Az-wq6lh

    @Az-wq6lh

    3 жыл бұрын

    ትክክልአሳቢአሣቢይብዛልን

  • @user-en7mk2rq5f

    @user-en7mk2rq5f

    3 жыл бұрын

    ትክክል ነው

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    3 жыл бұрын

    ትክክል ብለሻል አንዳንድ አፋቸውን የሚበላቸው ልጆች አሉ እራሳቸውን ማስተካከል ሳይችሉ መምህርን የሚመክሩ በጣም ነው የሚገርሙኝ ደሞ እኮ A B C ተለቋል ፈልገው ከማዳመጥ ዝም ብለው ይንጫጫሉ ጌታ ማስተዋሉን ያድለን

  • @rahel6463
    @rahel64633 жыл бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር ምን ያህል ጉድ ተሽክመን ደሞ ይቅር ብሎ ሲቀይርን የይቅርታ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🙏🙏

  • @hayatlelo8954
    @hayatlelo89543 жыл бұрын

    Waqayoo goftaan sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa kee sif haa eebbisuu amen

  • @user-gn6rh9wi5h
    @user-gn6rh9wi5h3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash69163 жыл бұрын

    ገልብጦ ሊጥለን የሄዋን መኪና ማርያም አዳነችን ፍሬኞን ያዘችና ደስ ሲል ተስፍ ስላሴ የህይወትን ቃል ያሰማልን ወትድማችን ታሪክህ ልብ ይነካል

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat18653 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-zm5hi8vq9t
    @user-zm5hi8vq9t3 жыл бұрын

    ይገርማል የአባት የናት ጣውት ለልጂልጂመትረፍ መምህር ብዙተቀይረናል እግዚአህቤርይጠብቅህ

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል መህራችን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ባለታሪኩ ወንድማችን እናመሰግናለን የብዙዎችን ሂወት የሚዳስስ አስተማሪ ነው

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z3 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd95363 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah45843 жыл бұрын

    በእዉነት አቤት ስን ት ዉጣዉረድ በስማአም አቤት የርኩስ መንፈስ ምንኛ ክፋቱ አቤት ቸሩ መድኃኔ ዓለም ምንኛ ትግስቱ ሁሉም ሐበጓነዉ ፈጣሪ ማናፍስትን ርኩሳን ከላያችለይ ያርቅልን እግዚአብሔር ይገሰፃችሁ ርኩሳን መናፍስት የታሰራችሁ ሁኑ በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን፫ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia55233 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በምህረትክ ያስበን አሜን ።

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam60613 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68323 жыл бұрын

    በእውነት እግዝአብሔር ካልፈቀደ ምንም የምወን የለም ክብር ምስጋና ለስሙ ይውን

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @haymehayme7701
    @haymehayme77013 жыл бұрын

    የኔ ወድም ታሪክ መሀለኝ

  • @amleadnew4589
    @amleadnew45893 жыл бұрын

    Kalhwete yasemalne memhere🙏🙏🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    ይገርማል ፅናቱ ሁሉም እግዚአብሔር ካልፈቀደ አይሆንም እሱ በፈቀደ ጊዜ ሁሉም ይስተካከላል

  • @mulualim7948
    @mulualim79483 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf78803 жыл бұрын

    ቃልእ፡እይወት፡ይሰማልን፡መእምእር።እግዛቤር፡እረጄም፡እድሜይ፡ይስጥልን።

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes65993 жыл бұрын

    Kale hiwet yasamaln memherachn

  • @abifantahun1996
    @abifantahun19963 жыл бұрын

    Selam memheri kalhwet yasmalen selam egziabher yebarkhe yebzalih memheri Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Good bless you and all your beautiful familys 🙏🙏🙏👍👏👏❤️❤️❤️👏👍👍👍👍👍

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j3 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚአብሔር በምርቱ ይጎብኚን በጣም ገራሚ ትምርት ነው በፀሎት አሰበኝ ከነቤተሰቦቼ እህተ ማርያም ብለህ

  • @shibre
    @shibre3 жыл бұрын

    መምህር የወታደር ትርጉም ትክክል ስላልመሰለኝ የማውቀውን ለማለት ነው። ቃሉ የመጣው ዋትቶ አደር ከሚለው ነው። ዋቶ ዋትቶ ወጥቶ ወርዶ የሚኖር ማለት ይመስለኛል። በተረፈ በትምህርትህ የመናፍሱቱን ሴራ እየተማርንበት ስለሆነ መድሃኒዓለም አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g3 жыл бұрын

    ሜገርም ሄወት ነው አቤት የሰው ልጅ ፅናት እግዚአብሔር ለሚያሳድዱን አሳልፎ እዳይሠጠን እንቃ ወገኖቸ ማህሪው አምላክ ይማርን

  • @helennawaye6195
    @helennawaye61953 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህር

  • @user-zk4eb8ji6m
    @user-zk4eb8ji6m3 жыл бұрын

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ይገርማል የኔም ቦተሰቦቼ አሁን ድርስ እጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ በቃልቻ ያምናኑ በነገራችን ላይ እኔ አሁን አሁን ሳስተውለው የተዋህዶን እምነት አይወክሉም ምክንያቱም እኔ እግዚአብሔርን ብዬ ስል ከሰሙ ይበሳጫሉ እኔ ላይ ያላቸው ጥላቻ በቃ ጥግ ድረስ ነው እኔ ኢትዮጵያ እዳለሁ በጣም ነበር ግራ የሚያጋባኝ ምክንያቱም ምን አጥፍቼ ነው እያልኩ ግን የሚገርመው ተሰድጄም አልተውኝ እስካሁን አለሁ አሁን ልጄን በስልክ እኳን ማውራት አልቻልኩም ምክንያቱም እናቴን ያወረዃት ቀን በጣም እበሳጫለሁ በጣም በቃ እራሴን ያመኛል በቃ ልጄን መጠየቅ የምችለው እህቴ ከኔጋር ስለሆነች እሷ ደውላ ነው የምትጠይቀው ደሞ ብሬን ይወዳሉ እኔን ይጠላሉ ይሄ አሁን ድረስ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ብቻ እካሁን በፈተና ውስጥ ነው ያለሁት እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እመ አምላክ ታስበን ሁላችንንም

  • @hhfj9761
    @hhfj97613 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኑርልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይህን ሁሉ የጠላት ሴራ ማን አወቀ የክፉ ዘር የነገረኛ ዘር እየተባባልን አለን ቤት ይቁጠረው የልጁ ፅናት የሚገርም ነው

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    አይ ይች ምድር ........ፈጣሪ ሆይ እርዳን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya34673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አቤት አምላኬ የልጁ የፈተናው ብዛት እዲህም አለ እግዚአብሔር ይድረስለት

  • @hageraamen85
    @hageraamen853 жыл бұрын

    እንኳዕ ደና መጣህ መምህር በጣም ይገርማል የወድማችን ሂወት ታሪኽ ቁልጭ የኔ ሂወት ነው

  • @user-ey3mm5ql8y
    @user-ey3mm5ql8y3 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዩ ልኡል እግዚኣብሔር ኣምላክ ዘመንህ ይባርከልኝ🤲

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l3 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እየጠበኩህ መጣህ ደስሲል

  • @rahaframadhan5404

    @rahaframadhan5404

    3 жыл бұрын

    Ena erasu. Betame eyatebeku nebare gena a yelame enda

  • @amenamen5819
    @amenamen58193 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-yz9nt4yn5u
    @user-yz9nt4yn5u3 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡የሠመን፡ጌተ፡ሆይ፡የመምህረችን፡ትምህርት፡ልቦነች፡ለይ፡ፀፈልን፡ጌተ፡ሆይ፡ጠንቀረ፡አደርጊን፡የምሀሢፈረ፡አርቅልን፡አበት፡፡ነውና፡

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia9283 жыл бұрын

    Memehir Egeziabeher yesetelen tebarek

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr3 жыл бұрын

    ከትምህርትህን 88 b እኔን ሁሌ የሚያጋጥመኝ ነገር በስራየ ቦታ ይሁን በቤተ ዘመድ ይሁን በጋደኞቸ ይሁን ጥሩ ነገር ሳደርግ ማለት ለሰው ብየ ሂወቴም እስከመሰጥ የደረስኩላቸው በጣም መጥፎ ያደርጉኛል ።አሁን ግን ራሄሎ እንዳለችኝ አውቂያለሁ።እባክህን መምህር እንዴት ላግኝህ

  • @user-tp2ig4mq1t

    @user-tp2ig4mq1t

    3 жыл бұрын

    ከባድ ነዉ በጣም ያማል አይዞሽ ለበጎ ነዉ ሁሌችንንም ጋር ያለ ነገር ነዉ

  • @kiyaloc6137

    @kiyaloc6137

    3 жыл бұрын

    በኔም ይብሳል በምን አይነት ስልት እንደማጠቃው አላውቅም መረጃው ያላችሁ እባካችሁ

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye87833 жыл бұрын

    ሠላም የክርስቶስ ቤተሠባች መማህርቻን አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን አግዚአብሔር ከአንተ ጋረ ጠበቃው አልተለየህም አንጅ ፈተነው ከባድ ነበር አራኩስ መንፈስን አግዚአብሔር ይገጳፁልን

  • @mekedesmaki6312
    @mekedesmaki63123 жыл бұрын

    የምገርመው ገጠመኙን ከመጀመሪያው ጀምሮ ተከታትዬዋለው ሁሉም አስተማሪ አና አራሳችንን የማይበት ሁሉም ታሪክ ወስጥ የኔ የህይወት ታሪክ አለት እና እኔም አንድ ቀን ታሪኬ አናገራለው ግን አንዳለ የምትለቃቸው ሁሉ የመንፈሳዊ ትምህቶች ለኔ በጣም ጠቅመውኛል እግዚአብሔር አድሜ ጤና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልህ አደራ በጰሎት አስበኝ ስርጉተ ስላሴ እያልክ ከነቤተሰቤ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z3 жыл бұрын

    ካለ እግዚአብሄር ፍቃድ ምንም ብሆን አይከሰትም ።እግዚአብሔር ሆይ ፍቃድህ በሰማይ እንደሆነ ሁሉ እንሁዉ በምድር ይሁን አሜን

  • @yonimagna5708
    @yonimagna57083 жыл бұрын

    ምህር ትምህርትህን በፍላሽ ፈልጌ ነበር እዴት ላግኝህ የኛቤት ታሪክ እስከዛሬ ካስተማርከው ሁሉ እዳለ ማለት ይቻላል የኛቤት ታሪክ

  • @user-vz8hb2cx8g

    @user-vz8hb2cx8g

    3 жыл бұрын

    dawnlod argesh wede mimersh milw na laklachew ahtye

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    @tadelchlemiwhaanaa7050

    3 жыл бұрын

    @@user-vz8hb2cx8g edete ehetachen

  • @Kibrekidusan...888

    @Kibrekidusan...888

    3 жыл бұрын

    Download madreg tchyalesh malet KZread down loader install adrgesh silksh keza video endekefetshiw share yemilewun sitnekiw mircha ymetalshal keza install baderegshiw app download yhonal silksh lay then" easy pisy"😁 Ethiopia kehonesh bekelalu le family madares tchyalesh.

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    @tadelchlemiwhaanaa7050

    3 жыл бұрын

    @@Kibrekidusan...888 esh ehetachen amsegenlo egzaber yeberksh 👏

  • @user-tp2ig4mq1t

    @user-tp2ig4mq1t

    3 жыл бұрын

    ሁላችንም እንፈልግ ነበር ጰ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij52563 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደና መጡልን ይገርማል እኔም ልክ እንደዚህ አይነት ህይወት ነው የነብርኩትም ያለሁትም

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy15143 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እጂግ ይገርማር የዛሬዉ ደሞ እኔ የእራሴን ታሪክ እና የቤተሰቦቸን ታሪክነዉ የወድማችን ታሪክ እኔ እኮ እባብ በተደጋጋሚ በህሊናዬ ይመጣብኛል ዉል የሚል ነገርም ይታየኛል ከሰዉ መስማማአልፈጠረብኝም ደሞ የሚገርመኝ ነገር በህሊናዬ ሰወድቅም አያለሁኝ ብዙ ነገር እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ያለሁት በአህዛብ አረርነዉ ለፀሎት ብንበረክክም እግና ስራቱን ግን ማሞአላት የምችልበት አገር አይደለሁም ቅድስ አገሬ ገብቸ ህግና ስአቱን ተከትዬ ሰይጣንን በቁጥጥሬ እስካረገዉ አስቡኝ ወንድም እህቶቸ

  • @eth3816
    @eth38163 жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን ለካ እንጀራናቴ እናቶቤት እዳ ደም ይያሉ ይሰባሰባሉ እና እስከሶስት ቀን ቤቱ አይጠረግም ምግቡ እስኪያልቅ ዲረስ ይገረል

  • @missidababa9529
    @missidababa95293 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    God job He is Good bless 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @egizhabereragnayenewegizha893
    @egizhabereragnayenewegizha8933 жыл бұрын

    💛💚❤💒💒💒

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana96433 жыл бұрын

    እንኩን በሠላም መጣህልን መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @selamdesta6138
    @selamdesta61383 жыл бұрын

    Kale hywet yasmaln memhrachn

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo78402 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @azebfeleke1981
    @azebfeleke19813 жыл бұрын

    Selam egziyabher yebzalih memihir

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa25893 жыл бұрын

    መምሕር እንከን ደመና መጣሕ እድሜ ይስጥልን

  • @merifikadu1762
    @merifikadu17623 жыл бұрын

    ወለተ ተክለሀይማኖት ብላቹ አስቡኝ እባካቹ በአጥያት ውስጥ ያለው እህታችሁን

  • @selamawitabrham6243
    @selamawitabrham62433 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemaln wendme Respect may god bless 🙏 with your beloved family 👪 ❤

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f3 жыл бұрын

    መምህር አንዱ አንድ ወቅት ወደ ንግድ ሲሔድ ባህር ተሻግሮ ነው ከዛ ጧት ተነስቶ ዛሬ የምሞትበት ቀን ነው ይህን ያክል ጥይት ይተኮስልኝ ብሎ ተናገረ እህቶቹ አትሒድ ዛሬ ከቤት ዋል ቢሉት እንቢ ብሎ ሔደ ጓደኞቹ ሲተርፉ እሱ ሞተ በዉሃ ሙላት እና አንዳንድ ሰዎች ሞታቸውን ያዉቃሉ መንፈሱ አፋቸው ላይ ሆኖ ይናገራል መሰለኝ በዛ ልጅ ሞት ስንት ሌላ ሰው ጭምር ነው የተገደሉት የቀብር ስነስርዓት ላይ ጥይት ሲተኮስ በተለይ በገጠር መንፈሱ ተስፋፍቷል

  • @user-id3en7oj5t
    @user-id3en7oj5t3 жыл бұрын

    Memihir selam lante yhun tsegawun yabizalih cheru medihani alem ስዕል felige sidewuli silikih ayseram ebakih beyet agegnhalehu

  • @user-vd6fj5rp3q
    @user-vd6fj5rp3q3 жыл бұрын

    መምህር ቃልህይወት ያሰማልን በጣም ህይወታችነን ያሳለፍነወን እድናስታዉስ ወደፊትም ምን እደሚገጠመን የምንማርበት ነዉ እነመስገናለን

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr3 жыл бұрын

    ቃልህን ያሰማልን የቀንየለይ

  • @sraself7813
    @sraself78133 жыл бұрын

    Amen amen amen 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn

  • @user-ck1ne6zf5u
    @user-ck1ne6zf5u3 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው ከምሰማህ ሚገርመው በቤተሰቤ ያለ ህይወት ነው እሂ ታሪክ እኔ እኳን እግዚአብሔር ይመስገን እያመለጥኩ ነው ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን በስደት ብዙ እያስተማረኝ ነው ቤተሰቦቸ ግን በዚህ ህይወት ውስጥ ናቸው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እህት ወንድሞቸ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Going’s is the good day to me today

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p3 жыл бұрын

    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w3 жыл бұрын

    ጀበርካለ እሩጥ አባት እናት ካለአጊጥ መሰለኝ

  • @abezuzewude4433
    @abezuzewude44332 жыл бұрын

    Bexam yigerimali ewuneti ene sitaworaa yeneni betesebi hiwoti yemitaworaa meselegn ehem alee

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Yeah Betkeklell yeah 👍

  • @mekdes6196
    @mekdes61962 жыл бұрын

    አይገርምም የኔ ህይወት እኔም እንደዚህ ነው የምከራተተው በዛ ላይ መልካም ያደረኩላቸው ሰዎች ዙረው ይሰድቡኛል እሷ ሰታን ግን ትሰድበናለች ይላሉ ግን እኮ የሚገርማችሁ አልሰድባችሁም ግን የሰጠኋችሁም ገንዘብ በትክክል የሚጠቅም ስራ ስሩበት ብዬ ስመክራቸው ነው እነሱ ሰደበችን የሚሉት ብቻ እግዚአብሔር ይፈውሰኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ

  • @keedaw6764
    @keedaw67643 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y3 жыл бұрын

    ወይ መምህር እኔ አያቴ ጨሌ አለ ታጉራለች በቃ ሁሉም አሉ እና ልጆቹ አንዱ መናፍቅ ነው ሌሎቹ ምስቅልቅል ያለ ኑሮ ነው የሚኖሩት እኔ ይሄን ሰምተውት

  • @binibini807
    @binibini8073 жыл бұрын

    Lemelewet zgju ney. Endezi getemey ssema amlak ymesgen mesmerie yzalew. Memhir Egziabhier ytebkh 🙏🙏🙏

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Betkeklell memihir tesfaye

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Yeah we are with you 🙏🙏❤️❤️

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Yeah we are going to with you 🙏🙏

  • @alemalex7382
    @alemalex73823 жыл бұрын

    memhirache enkuan beselam methelien yeha yehulachenm bet hewat new

  • @kockiekibenash554
    @kockiekibenash5543 жыл бұрын

    Aman A man Aman Egzabhr yemsgn

  • @kockiekibenash554
    @kockiekibenash5543 жыл бұрын

    Memhre Ymisrawen quterhn xaflen

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr3 жыл бұрын

    👏👏👏

  • @milenahaile4912
    @milenahaile49123 жыл бұрын

    Ewnet new Le sew tiru staregu sew demo telat yihonebinal.

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Yeah Betkeklell

Келесі