80ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ይገርማል የ 10 ዓመት ልጅ የአንድን ታዋቂ ደብተራ ስራ እንዴት አጋለጠ

Пікірлер: 375

  • @maryamm684
    @maryamm684 Жыл бұрын

    ነገ እኮ የአመቱዋ ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ነች እንኩዋን አደረሳችሁ። መምህር እንወድሀለን

  • @user-od9ps1eb6w

    @user-od9ps1eb6w

    Жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን

  • @sisaydesalegn6196

    @sisaydesalegn6196

    Жыл бұрын

    ወልደገብልርኤል። በፀሎት። አብት። አደራ

  • @yekidanemehretlegamen860

    @yekidanemehretlegamen860

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-kn9mw6ok9q

    @user-kn9mw6ok9q

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-mi4el7zg8e

    @user-mi4el7zg8e

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @wsws604
    @wsws604 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁ እናትህ ለቅድስ ቁርባን ያበቃልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድይሁን። 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷ተሳል ለምትወደው ታቦት።

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын

    በማወቅም ባለማወቅም የሰራነውን ሃጢአት ይቅር ይበለን ይማረንእግዚአብሄር አምላክ ምህረቱ ሰፊነውና አሜን

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 Жыл бұрын

    መᎃህር የምተብራራ በጣም ነዉ የምጠቅመን መድሀኒአለም ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Жыл бұрын

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ ከታሪኩየተረዳሁት የሰዉየዉ ቅንነት ከልጅ ለመማር ዝቅ ብሎ ማዳመጡን እዉነትም እኛ አይቀይሩንም እያልን የምንንቃቸዉ ብዙ ለዎች ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር በነሱ ላይ ሁኖ ሰዎችን ይቀይራል እናም ምምህራችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደብተራ ይጠብቅልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመት አዊ በአል በሰላም አደረሳችህ ።

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር የዛሬውስ ለየት ያለ ነው ከርዕሱ እንኳን ለእመቤታችን በዓለ እረፍት ዋዜማ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቤተሰቦች ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን ትምህርቱን እንማማር ❤️❤️❤️ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ክፍት እያለኝ ነው 🤲🤲🤲

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ፀልዩ ስለ ቤተክርስቲያን ስለ አባቶቻችን አንድ ይሆኑልን ዘንድ😢😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @roobiroobi8014

    @roobiroobi8014

    Жыл бұрын

    😭😭😭

  • @yehishimebet4605

    @yehishimebet4605

    Жыл бұрын

    ለህዝባች እንጸልያለን ግን ሌላው ፖለቲካ ጨዋታ ነው ይህንን ህዝብ የልብ ትርታ ለማወቅ ነው እና የቤት ስራ ለመስጠት ነው እመቤት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችው ለአባቶቻችን

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    @@yehishimebet4605 አሜን የጠፉትም የክርስቶስ በጎቹ ናቸውና እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😢

  • @meseretgezahegn4904

    @meseretgezahegn4904

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭🤲

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ እህቴ የፖለቲካ እና የስልጣን ሽኩቻ የታየነው ቁልቢ ገብርኤል እና ለኦሮሞ ክልል እዳለ ሞላው ቤቴክእነት ሱጥን የሚሉ አባቶች ለስምምነት ቁጭ ብለው ውይይት የጠየቁት እና ተዋህዶ ስት ጻጻስ ነው የሚስፈልጋት ጼጤ የሾሙ እነዚ አሰተኛ መሲሆች

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Жыл бұрын

    እንኳን ለመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም ጥረ 21 የአመቷ ክብረ በአሏ አደረሳችሁ አደረሠን አሜን[፫]የታሠሩትን አባቶቻችንን አሰፈቼልን አንድም እንዲሆኑልን ዘንድ ለምኝልን#አሁን ቤተክረሰቲያናችንን ሐይማኖታችንን ክፍፍል ቦታ ድረሰ አደረሰም ነበር#ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Жыл бұрын

    መምህር ከገጠመኝ በፊት እና በመሀል የምታብራራው ትምህርት በጣም ነው የሚጠቅመው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Жыл бұрын

    እንኳን ለአስተሮየ ማሪያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰህ ዉድ መምህራችን መልካም በዓል

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ወንድማችን ሀይለ ኢየሱስ #መንፈስ_ቅዱስ ረድቶት አስካለ ማርያምን ይለውጥለት ✝️🙏

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ መታሰቢያ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አንተንስ ክፉ አይንካህ የኔ አባት የሰውን ህወት የሚያጨልም የደብተራ መንፈስ የታወከ ይሁን በአለም መድሀኒት በኢየሱስ ክርስቶስ የተ ወጋ ይሁን መምህር በርታልን💚💛❤

  • @zewditugalo7840

    @zewditugalo7840

    Жыл бұрын

    አሜን 🕊🕊🕊

  • @asterethopiya2300
    @asterethopiya2300 Жыл бұрын

    እባካችህ እህት ዉድሞቼ እሆንን ሚሤጀ የምታዬ ሁሉ በፀሎታችሁ አሠቡኝ በጭንቀት ልሞትነው ብዙ ነገር የሚያሠጨንቀኝ እህታችሁ እህተ ማርያም ከሠደት

  • @berhan_tube5741
    @berhan_tube5741 Жыл бұрын

    መምሕር ሕይወቴን እንዳለመለምክ ለምልምልኝ ቤትህ ትዳርሕ ልጆችህ ስራህ ይለምልምልህ መንታ ወንድ ልደጅ ይስጥህ ሁሌም የምለው ነው

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏

  • @hyme7165

    @hyme7165

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💕🙏💕

  • @messimessi7609

    @messimessi7609

    Жыл бұрын

    አሜን. እግዚአብሔር. ይንስብሽ. እማ

  • @eyu4771

    @eyu4771

    Жыл бұрын

    Please wendem or ehet ye memeher selk embi eredugn

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወይ ፈተናን ከ1ጀምሬ 80ደረስኩ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ላንተ መምህር በአንተ ትምህርት ብዙ ተምረናል ተለውጠናል እናመሠግናለን ዘመንህን ይባርክልህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ መምህር ❤❤❤🙏 ትልቅ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንድማችን እናትህ ካሉበት ጨለማ ወደብርሃን እንዲወጡ ለክብር እንዲበቁ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳህ አስካለ ማርያም እናታችን ልኡል እግዚአብሔር ያስብሽ 🤲🙏

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын

    አንካንበሰላም መጣህ ረቡኒ አግዚኣቢሄር ይርዳህ ለንድማችን አናታችን ኣሰካለማርያም መድሃኒኣለም አየሱሰ ክርሰቶሰ የኣይነ ልቦናቸው ብርሃን ይክፈትልን ኣሜን፫

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Жыл бұрын

    በጣም ገራሚነው መምህር መልካምነት በራሱ ይከፍላል ሁሉን ያደርገ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን. አስካለ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ያስበወት ማዘርየ. ፣፣👉እኔ ያደኩት ጠቋር አምላክ ነው የተባለበት ቤት ነው እና. ከቲንሺነቴ ጀምሬ ቡና ሳፈላ የሱን ልብስ ሳጣም ማለት ለሱ ጀባ ነው እሚባለው ስጦታ ማለትነው. ባመት 2 ት 3 ት ግዜ ዲልብሎ ይደገሳል. አገር ምድሩ ይጠራል እኔ ምስኪን በዛ እድሜየ ውሀ ሳመላልስ ስጋግን ስሰራነው ያደኩት. ግን. ጉልበት ሳሚ ይዳብስሺ ስባል እሞታታለው እንጂ እሺ አልልም. ግን ያመኝ ነበር እና ስው ቤተክርስትያን ቆይቶ ሲመልስ እኛ ቤት. ቡና እወቅጣለው. አምላክ ነውብለን. ነበር እምናስበ ምክንያቱም ከቤት የሱየሆነ ነገር ከተነካ ወይንም የታዘዝነውን ካላደርግን አለቀልን ይዘርርናል ፣ ምክንያቱም አንጾምም አንፀልይም እንዴት አደርጊ አግኝቸ ላስርዳወት ማዘርየ. በስልክ ባገኘወት ደስ ይለኝ ነበር 👉 እና ያሁሉ አልፎ እናቴ ንስሀ ገብታ ቆርባ እየኖርችነው. የተወስነ ቢያማትም ጨርሶ ሲወጣ. ደህና ትሆናለች. እኔ በመምህር ትምህርት ሂወት አግኝቸ ስውሁኝ አለው 23 አመቴ ነው ግን ይሄን ሁሉ አመት የሱ ባርያ ነበርኩ እርሶንም እግዚአብሔር አምላክ ልበወትን ይክፈትለወት እና ጠቋን ሰይጣን ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው. ከገፅ ምደር ያጥፋው.➕ አሜን👏((እንኳን ለመቤታችም ለቅድስት ደንግል ማርያም አመታዊይ ክብር በአል በስላም አደርሳቹሁ

  • @misrach2350

    @misrach2350

    26 күн бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳሽ የኔ እህት 😢❤ እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃው እርኩስ መንፈስ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለአስተርዕዮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🏿🙏🏿

  • @user-ht4dk7sm5x

    @user-ht4dk7sm5x

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን እህታችን

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Жыл бұрын

    ይህ የኔሀገር ታሪክ ነው እባክህ ፈጣሪ እርዳኝ ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል እማምላክ ሁላችሁም እርዱኝ. አሜን(፫)

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅዱሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በምልጃዋ ለሁላችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን

  • @ururur6108

    @ururur6108

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አድናን ከክፉ አታገጥመን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተማርያም ዋው በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም መምህር እመብርሃን ትጠብቅልን እልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ የከርቶስ ቢትሰቡች ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏

  • @Mulugeta277
    @Mulugeta277 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ሂወት ይሰማልን ዘመንህ የባረከው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው አይምሮዋቸውን ይክፈትላቸው እማምላክ ትገለጥላቸው 🙏 ወንድማችን ሐይለ እየሱስን መንፈስ ቅዱስ እረድቶት እስካለ ማርያምን ይለውጥለት 🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏👏👏 መጨረሻው ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Жыл бұрын

    መምር እውነት ያንተና ያባ ዮሀንስ ትምህርት ባያልቅ እያልኩነው የሚያልቀው አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @Hideous_keep_at

    @Hideous_keep_at

    Жыл бұрын

    አባ ይሁአንስ አጭበርባሪ🤮🤮🤮🤮 😏😏😏

  • @user-po7kt1pu5r

    @user-po7kt1pu5r

    Жыл бұрын

    @@Hideous_keep_at እግዚአብሔር ይገፅፅህ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ፀጋቸውን ክብራቸውን ያልብስህ ክፉ ሰሪዎችን ሁሉ ከእግር በታች ይጣልልህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሀይል ይሁኑ ከጎንህ ይቁሙልህ የአስማተኛ የሟርተኛ የክፉዎች ሁሉ ስራ ከእግርህ ስር በታች ቅዱስ እግዚአብሔር ይጣልልህ ትላንት የጠበቀህ ዛሬም ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Жыл бұрын

    መምህሬ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ ባንተላይ አድሮ ለሚያስተማርን ከደጅክ የወጡትን ይመልስልን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Жыл бұрын

    ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እሱ ያግዝህ እውነት ነው ይህ ትምህርት በመማራችን ሚሳደቡ ሰወች ያሳፈራሉ. ወንድማችን ጠላትህ ኣውቀህ ተግተህ እንኳን ለሰጋና ደሙ ለመቀበል ኣብቃህ ተሰገን እንኳን ደስ ኣለህ .እማማ ኣሰኳለ ማርያም እርሱ ያለ ጠላት እግዚኣብሔር ይሰሩልት ቆርቦ እንዳይ ያብቃን 🕊🕊🕊🕊

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይይላቸው የቤቤተክርስትያን የውስጥ ጥላቶቿን ክፉወች ናቸው በጣም እግዚአብሔር ይፍረዲልን በርታልን መምህራችን ቀን ይወጣል ለኛም እግዚአብሔር አዲቀን ያሳየናል ፈርዶ እመብርሀን ትጠብቅህ መምህራችን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤♥♥♥

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Жыл бұрын

    እነኳን ሰላም መጣህልን መምህር ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከጎንህ ነው እማ ፋቅር ትጠብቅህ አወ ደብተራዎች በጣም ከባድ ናቸው ሰይጣኑን በጣም ስለ ተዋረሱት ሰውን ለማጥፋት አረፈው አይተኙም ግን የሚጠብቅህ መላክ አይተኛም መልካም ስራ የሚሰራ አይፈለግም ለዛነው ያለባቸው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉን እግዚአብሔር አምላክ ይፋረድባቸው

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምራችን እንኳን ለአስቶረየ ማሪያም የአመታዊ በአል የዋዜማ ምሽት አደረሳችሁ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Жыл бұрын

    ወይ መምህር ፈተና ገጠመኝ30 ላይ ያለዉ አይነት ፈተና ነዉ የምታሰማን እግዚኦ

  • @eskadareshetu7419
    @eskadareshetu7419 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድገው ታድላ እናቱ እግዚአብሔር የሁላችንንም ልጆች ልቦና ይክፍትልን እመአምላክ ትድረስልን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን እናታችን ላይ ያለህ መንፈስ በስላሴ ስም ይተመታህ ይሁን እግዚአብሔር ይገፅፅህ ለንስሀ ሙት ይብቃት እናታችነን ሐይለ እየሱሰ እግዚአብሔር ይስበህ ውድምችን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ እግዚአብሔር አይለና ብርታት ነው አሜን፫

  • @h6ey335
    @h6ey335 Жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሀን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመ አምልክ ታላቅ በዓል (#አስቶርዕዬ_ማርያም) አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን🙏እመ አምላክ ሁላችንም ታስበን አሜን🙏

  • @user-tj7yu9gl8u

    @user-tj7yu9gl8u

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    Жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰

  • @user-od9ps1eb6w

    @user-od9ps1eb6w

    Жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አሜን

  • @hyme7165

    @hyme7165

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyu4771

    @eyu4771

    Жыл бұрын

    Amennn amennn amenn

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገነዉ እንካን አደረሰን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @rtr9651
    @rtr9651 Жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳቸው አደረሰን 🙏🙏መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Жыл бұрын

    አረ መምህር አድሜና ፀጋ ያብዛልህ ገና ብዙ ነገር እየጠበቅን ምንም አይደለም አንተን በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅልን አንዳንድ ጊዜ እንደሰዉ ሰዉኛ ሳስበዉ በጣም ልፋትህ መዉጣት መዉረድህ ያሳስበናል ያስጨንቀናል ዋናዉ ስጦታዉ ከላይ ስለሆነ ምንም የሚመጣ ነገር አይኖርም የያዝከዉ የሁሉ ጌታ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የሀያላን ሀያል አምላክ ነዉና እንኮራለን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ነው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen2861 Жыл бұрын

    ምእመናን በውጭም በአገርውስጥም ያላችሁ እባካችሁን ፀልዩ ቤተክርስቲያናችን ችግርውስጥ ናት ጂማ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ዛሬ ችግር ተፈጥርዋል ፀልዩ

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሁነን ቤቱን ያጽዳ

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Жыл бұрын

    ወንድማችን እንኳን እግዚያአብሔር ወደቤቱው መለሰህ እግዚያአብሔር ይመሰገን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለሕይዎት ያሠማልን መምሕር ተስፋዬ እርሜ ጸጋ ያድለዎት ብረከታችሑ ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ከነ ቤተሰቦችህ በቅዱስ ቁርባን ሰለ በቃህ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜን፫ እናታችን አስካለ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስዎት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ እንኳን ኣደረሳቹ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ ብኣል ምእመናን🙏❤️❤️❤️❤️ መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እማ ፍቅር ጠላትህን ከእግርህ ስር ታድርግልህ ❤️❤️❤️❤️ ክፉ ኣይንካህ ከነ ሙሉ ቤተሶበችህ ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ወድማችን ሃይለ እየሱስ እናትህን ኣስካለ ማርያም ለቁርባን ያብቃልህ 🙏🙏🙏 መምህር በጣም ነው የምወድህ የኔ ኣባት🥰🥰🥰🥰 ኣንድ ቀን ተቀይሪ እንደምደውልልህ እርግጠኛ ነኝ🥰🥰🥰🥰 ሺሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatayanefantay6519

    @fatayanefantay6519

    Жыл бұрын

    ሺህ አመት ኑሪልን መምህሪ❤❤❤❤

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Жыл бұрын

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መ ምህርዬ እራስህን ጠብቅ

  • @misssara8313
    @misssara8313 Жыл бұрын

    ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በሐፁረ መስቀሉ ይሸፍንክ አሜን ፫

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏 ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት አባቶቻችንን ልቦና ሰቶልን አንደ ለመሆን ያብቃን

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መ ምህር ቃለህወትንያሰማልን ወድማችን እመብርሃን ታሰባቹሁ አይዞህ ይመለሳሉ እመብርህንን ነገራት

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር ዛሬ እኮ እናታችን እማ ፍቅር ነች እንኳን አደረሳችሁ አደረስን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Жыл бұрын

    ወልድ ኢየሱስ እና እናትች አሰግልን ማርያም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ውድ በቤት የመልስሽ በእውነት ሁሉም ጊዜ አለው ግን ትዕግስት ነው እንጂ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @agreeakemu5479
    @agreeakemu5479 Жыл бұрын

    ነገኮ አሥቶሮየ ማሪያም ነች እኳን አደረሣቹሁ

  • @desnetamare1358
    @desnetamare1358 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ የኃይለ ኢየሱስ እናት አስካለ ማርያም ለንሰሐ አብቃት በጣም ይገረማል የቤተሰቦቼ ችግር ነው ንስሐ መግባት አምልኮት መተው አይፋልጉም

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ሀይለ እየሱስ እግዚአብሔር አምላክ አስካለ ማርያም ይቅይርልህ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳት እናታቺን ከዝ ክፉ መንፈስ ይገላግሎት በቤቱ ያፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏

  • @helengoitom2447
    @helengoitom2447 Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔርን አምላክ ይርዳህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addisalemfekadu8836
    @addisalemfekadu8836 Жыл бұрын

    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እናትህንም መንፈስ ቅዱስ ይቀይርልክ

  • @astera3589
    @astera3589 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን መህምራችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    *_ እንካን ደህና መጣህ መምህር አምላኬ ሆይ በጣም ተጨንቀናል እባክህ እርዳን ዝም አትበል መእመናን እንጩህ ወደ አምላካችን ፍትህ ለታሰሩ አባቶቻችን ስለ ቤተክርስቲያን በርትተን እንጸልይ_*

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ እንቁ መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን እንኳን ለቅድስት ቅዱሳን ንጽሕት ንጽሐን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።እኛ አናውቅም እንጂ ሁሉም ገጠመኝ እየአንዳዱ በሕይወታችን አለህ

  • @alebachewabate4266
    @alebachewabate4266Ай бұрын

    የመምህር ገጠመኞች የብዙ ህይዎትን ችግር ያቃለለና ከነብስና ከስጋ ጥፋት የመለሰ ነው!!ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልን!!!

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Жыл бұрын

    መምህ አምላክ ይባርክህ እኛ በጣም ለውጥ አመጣን ከጠላታችን ታግለን ወደአምላክ እድንቀርብ አረከን

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃለሕውትን ያሰማልን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ፣ስለ መልካሙ አስተምሮህ ምስጋናዬን ይቀበሉኝ?አሜን!!!

  • @samcell1053
    @samcell1053 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅህ እኛንም አስበን በፀሎትህ ብዙ ለወጥ አይቼበታለሁ ትምህርትህን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርዮ ማርያም የተወደዳችሁ ሚመናን

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Жыл бұрын

    እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።

  • @hjii1398
    @hjii1398 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ መምህር

  • @hareempuran8430
    @hareempuran8430 Жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሕ፡፡ በአንተ ገጠመኝ ብዙ ተለውጫለሁ፡፡ በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ያለነው እኔ ቤተሰቦቻችን በተቀበሉት ባዕድ አምልኮ ዋጋ እየከፈልኩ ነው፡፡ የእኔ እናት ቤተክርስቲያን ትሄዳለች ግን ባእድ አምልኮን ለመተው አትፈልግም እባካችሁ በፀሎት አስባት(አምሀ ፅዮን እናቴና እህቴ ወለተ አማኑኤል አልተዋቸው ቤተሰቦቼ ናቸው፡፡

  • @davidmant4730
    @davidmant473011 ай бұрын

    መምህራችን እግዚያብሄር እድሜውንን እና ጤናውን ጨማምሮ ይስጥ ገና ብዙ ነፍሳት ይድናሉ በርታ እግዚያብሄር ሁሌም ጥላ መከታ ይሁነህ የእግዚያብሄር እናት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ ወላዲቶ ትከተል በምልጃዋ አትለይህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ስላደረገልህ ሁሉ የተመሰገነ ይሁን :: እማማ በክርስትና ስምዎት አስካለ ማርያም በተሰጦት እድሜና ጊዜ ተጠቀሙበትና ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ምህረቱ የበዛውን አምላክ አያሳዝኑት ዘመኑ አልቋልና በልጆት መንገድ ሂዱ :: ሰይጣንን መከተል ወይም ማምለክ መጨረሻው አያምርም :: ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын

    ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    ግሩም ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ሃይለ እየሱስ መንፈስ ቅዱስ ቀርቦክ እናትህን ለመቀየር ያብቃክ እናታችንን አስካለ ማሪያምን እግዚአብሔር ይቀይርልን ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ!!!!

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Жыл бұрын

    እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛል

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ተስፋ ሰላሴን ጠብቅልን አናታችን አስካላ ማርይያምን ልቦናቸወን. ይመልስላቸዉ የልጅቻቸዉን ሀይ. አየሱስን አግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ይርዳዉ

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አመት አመቱ ያድርሳችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያመት ሰው ትበለን በውጭም በውስጥም ያላችሁ የድንግል ማርያም ልጆች የልባችሁን አሳብ እመቤቴ ትፈፅምላችሁ 💒💒💒🙏🙏🙏💐💐💐💐♥♥♥💖💖💖🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተናቁትን ያከብራል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ህፃን ወንድማችን እግዚአብሔር ያሳድግ ህ መልካምነት ዋጋለው መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜዋን ጤናን ፀጋውን ይስጥልን 💞💞💚❤💛🙏🙏🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ለእመቤታች ለቅድሥት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የናታች የቅድሥት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ይደርብ ፆለት ምልጃዋ ከሀገራችን ከህዝባች ከትዉልዳችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የእናታችን በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለየን መምህር ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን 😍🌹 ለእሳቸውም እግዚአብሔር ያግዛቸው እመብርሃን ትመልሳቸው ተመልሰው ለምሰክርነት ያብቃቸው አሜን 🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማንም የቤተክርስታን መምህር የማይሰራዉን ስራ እየሰራህ ነዉ አ ስካለች ማርያም ሀይለ ኢየሱስ እግዚአብሔር ያስብዉ ድንግል ማርያም ትርዳቸዉ አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Жыл бұрын

    🎚በምትገባበት ሁሉ ፈጣኑ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ከፊትህ ይቅደም 🤲መድኃኒዓለም በዙሪያህ መንፈስ ቅዱስን ያሰማራልህ🤲አሜን🤲

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝበተሰቤንምሆነ የሀገሬንሰው እማድንበት ምንገድፍጠርልኝ አሜን

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 Жыл бұрын

    እውነት ነው ደብተራን አጋልጥልን

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ንሰሐ ይምራልክ ወንድሜ አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ይርዳወት አሜን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ መምህር 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Жыл бұрын

    በእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tetet5536
    @tetet5536 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💗💐🌺🌹

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ያስባት ውድ እናታችን

Келесі