#7_አይነት_በሽታዎች_ነበሩብኝ

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Пікірлер: 229

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu55352 жыл бұрын

    ሰዎች በእግዚአብሔር ቤት ሲሰነብቱ ስለ እግዘብሔርና ስለሰዉ ያላቸው መረዳትና ዕውቀት መድሃኒት ነው ወንድሜ ቶሚ ዘመንህ ይባረክ!

  • @millenniumdreams1546
    @millenniumdreams15462 жыл бұрын

    Deep knowledge,extensive understanding, reliable life experience. I have received all of it. Blessings more and more Apostle Tommy!

  • @ghionkichen1719
    @ghionkichen17192 жыл бұрын

    ሰው ሆይ ሰማ ብዙ ውጥረት ሲበዛብህ ደክመህ ዝለህ ወድቀህ ቢያዩህ ዘንግተውት ሰው መሆንህን አዋቂነህ በራስህ ላይ ሁሉን ቢሉህ ነገራቸው ሁሉን አዋቂ አምላኬ ነው እኔ ማውቀው ሰው መሆኔን ነው ከልክ በላይ የለጠጡን አግድምአደግ ያደረጉን ይራገፉ በእንባ በፀሎት ቀድሞው ስፍራችን ይመልሱን ወደሰውነት ይመልሱን

  • @zionmountain6549
    @zionmountain65492 жыл бұрын

    እግ/ር ሆይ ሥራህ ግሩም ነው!!! በጥበብ የተሞላ በሳልና አስተማሪና ግልፅ ንግግር ነው !! ተባረክ !

  • @lijnati2868
    @lijnati28682 жыл бұрын

    Wowww What a wonderful discussion! I have got what I want . Blessings more beloved Tommy!

  • @yididiyaA
    @yididiyaA2 жыл бұрын

    Apostle Tommy, This is such a powerful life testimony. I have gotten so many answers to my questions, it is a revealtion to me. I pray this reaches more people in the world. May God bless you Apo. Tommy and sister Tigi!!❤🙏

  • @gobezesala7291
    @gobezesala72912 жыл бұрын

    ትፀኑማላችሁ! 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ አሜን📖🔥❤️ ብሩክነህ ተባረክልን ሳቅ በሳቅ ይሁን ዘመንህ!

  • @alimaznathan442
    @alimaznathan4422 жыл бұрын

    Proven life experience through the Word and Spirit. Thank you 🙏 Apostle Tommy. Hallelujah! Amazing Explanations!

  • @mesaydella9445
    @mesaydella94452 жыл бұрын

    ሀዋርያው ቶማስ እግዚአብሔር ይባርክህ ላንተም የነበረኝን የአስተምህሮ አመለካከት (ጥርጣሪ) በሚገባ አጥርተህልኛል አመሰግናለው ምስክርነትህ ፈውሶኛል !!ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ይህም የፈውስ እና የረጅም ግዜ የአገልግሎት ምስክርነት ጌታ ባንቺ አማካኝነት ለእኛ አደረሰኝ!!

  • @alefbet35
    @alefbet352 жыл бұрын

    Apostle Tommy, You are our blessing! What a wonderful life touching experience. Blessings more! Thank you Tiji

  • @nathaneyob9710
    @nathaneyob97102 жыл бұрын

    Apostle Tommy, This is a great lesson how to deal different kinds of difficult situation in life. Blessings more and more!

  • @eskindera.4355
    @eskindera.43552 жыл бұрын

    አሜን ዘመን ይባረክ ተባረኩ! ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እየሱስ ያድናልም ይታደጋልና🙏

  • @raeyz.1957
    @raeyz.19572 жыл бұрын

    በጣም ትወደዳለህ አቦ ኑርልን! Yemigerm gize neber!

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu86682 жыл бұрын

    God bless you Apostle Tomas. Powerful words. God bless you Tigist . Learned a lot .

  • @liyanaprince2388
    @liyanaprince23882 жыл бұрын

    Apostle Tommy May God bless you ! The Holy Spirit used your message how to deal with hardship as a follower of Christ Jesus from this interview.

  • @meseretnegash2948

    @meseretnegash2948

    2 жыл бұрын

    OK

  • @eyaelbayu2189
    @eyaelbayu21892 жыл бұрын

    የችግር ሁሉ መፍትሔ ነዉ ጌታ! ኑሩልንንንንንንን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @papaking7561
    @papaking75612 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ! ብሩክ ነህ ተባራክ!!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @yenigatstar421
    @yenigatstar4212 жыл бұрын

    የዛሬ አምስት ዓመት ከብዙ አይነት አካላዊ በሽታ በአንተ የኃይል አገልግሎት ተፈውሻለሁ! ክብር ለእግዚአብሔር ይህን!!! ሐዋሪያው ተባርኬብሃለሁ!!!

  • @melaket.7791
    @melaket.77912 жыл бұрын

    ልክ ነህ ! ተባረክ ። የጌታ ሰላም እና ፍቅር ይከተልህ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ተባረክ!

  • @bezabihyalew8056
    @bezabihyalew80562 жыл бұрын

    Apostle Tommy, Your truthfulness,transparent and faith filled Spirit blessed us through your explanations. Thank you Tigi

  • @hollytwo1650
    @hollytwo16502 жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶማስ በአንተ እጅግ ተጠቅሚያለው እግዚሃብሔር ዘመንህን ይባርከው።

  • @faitharmy2624
    @faitharmy26242 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የግዜው ጭብጥ መልዕክት ያለው ውይይት ነው! ሐዋርያው ብዙ በአንተ አገልግሎት ሁለተናዊ ዕድገት አግቻለሁ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!

  • @woinshetgudina3593
    @woinshetgudina35932 жыл бұрын

    Amazing explanations! Apostle Thomas, ገና ብዙ ክብር አለ ከፊትህ! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🔥🔥🔥❤️❤️❤️🔥🔥🔥

  • @kakusol.8395
    @kakusol.83952 жыл бұрын

    አአአአአአአአአአአአአአአአአአሜን ተባረክያለው ❤️❤️❤️ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው አባት መንገድ ያሳያል አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ምክርህን ተቀብለናል !

  • @tayachewa.1270
    @tayachewa.12702 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ቤት አግልግሎት በጽናት መቆየት ይህንን ጽንቅ ሕይወት የሚያስገኝ ነው ሐዋርያው ቶም በትንቢታዊ እና በትምህርትህ አገልግሎት እጅግ ብዙ ነገሮች ሆኖልኛል! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረክ!!!!

  • @omegalife5957
    @omegalife59572 жыл бұрын

    So proud of you! Bless you Beloved Apostle! አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @tamiruzemede5652
    @tamiruzemede56522 жыл бұрын

    Amen. አንተ ፅኑ፣ ብርቱ፣ ኃያል ሰው፤ ሁል ጊዜ ኑር! 🙏🙏🙏 አሜንንንንንንንንን

  • @shalahayik6990
    @shalahayik69902 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንአሜን የእግዚአብሔር ሰው, ያብራራህበት መንገድ እጅግ ይመስጣል ተባረክ !

  • @tayachewk.1055
    @tayachewk.10552 жыл бұрын

    What a wonderful journey of faith experience in the Spirit . Thank you 🙏 Tigi . Apostle Tommy, You are a living testimony. Amazing explanations!

  • @millionmario7605
    @millionmario76052 жыл бұрын

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው እጅግ በጣም የሚወደው ነው🙏🙏🙏 እግዚሐብሔር በነገር ሁሉ አብሮህ ይሁን! Tebarek Apostle Thomas ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @lorihabt1808
    @lorihabt18082 жыл бұрын

    ደጋግሜ ሁለቱንም ሰማሁት እጅግ ድንቅ ትምህርት ሰጪ እና ብዙ የሕይወት ጥያቄዎችን የመለሰ ነው። ሐወርያው ቶም ተባርከሃል ኑርልን!

  • @SOLUTIONWITHPBERNI
    @SOLUTIONWITHPBERNI2 жыл бұрын

    What an amazing life Testimony with Endurance and Sacrificial ministry. A life worthy of Living! Blessings more and more!!! Long Live Apostle Tom!

  • @user-kl7gf8bo6i
    @user-kl7gf8bo6i2 жыл бұрын

    የታመነ እና ተፈትኖ ያለፈ ሕይወት እና አግልግሎት ማለት ይህ ነው! ሐዋርያው, ለባለፈው ይሁን ለአሁኑ እንዲሁም ለሚመጣው ትውልድ በረከት ነህ!!!!

  • @zinashtinsae5264
    @zinashtinsae52642 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን!!! አሜን ! የሁሉ ጌታ አባታችን እግዚአብሔር ተመስገን!!! ዘሩን ባርክ!!!

  • @user-zd6lw5cn4u
    @user-zd6lw5cn4u2 жыл бұрын

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ቶሚ ጭብጦችህ ሁሉ የበሰሉ እና ሚዛናቸዉን የጠበቁ ናቸው:: ቲጂ አንቺም የተባረክሽ ነሽ!

  • @israelmoges9345
    @israelmoges93452 жыл бұрын

    ዋው ሃሌሉያ! ድንቅ የሆነ አስተምህሮ ያለበት ውይይት ነው! በአንተ የኃይል አግልግሎት ሞት ካለበት በሽታ የዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ተፈውሻለሁ! ክብር ለጌታ ይህን!!!!! ሐዋርያው ቶም ተባርከህ ቅር!!!!!

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh11792 жыл бұрын

    Apostle you are a great man of God, Thank you for your service

  • @user-ey3kw6tf1v
    @user-ey3kw6tf1v2 жыл бұрын

    የወንጌል ጀግና ሐዋሪያው ቶሚ ብዙ በአገልግሎትህ ተካፋይ ነኝ በታመንከው ጌታ ድል አድርገሃል አሜን

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher31252 жыл бұрын

    አገልጋይ ቶማስ ምትኩ ከአንተ ሕይወት ብዙ መማር አለብን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሰው ነን እና ሰው ደግሞ ይታመማል ቢታመምም እግዚአብሔር እንደሚፈውስ ማመን አለብን እህታችን ትዕግስት ተባረኪ።

  • @dabiyirgu1639
    @dabiyirgu16392 жыл бұрын

    በልምድ እና በቃሉ እውቀት የበስለ የሕይወት ምስክርነት ነው:: ሐዋርያው ቶም ተባርከሃል!

  • @bayehjiltu8352
    @bayehjiltu83522 жыл бұрын

    What a great interview and explanations! God bless you more and more! Well balanced truth about faith life.

  • @hamrawiz.3983
    @hamrawiz.39832 жыл бұрын

    ዋው አሜን አሜን አሜን የማይጠገብ ቃል እና ጭብጥ እንዲሁም ልምድ ያለው የእግዚአብሔር ሰው! ትጂ! ተባረኪ!

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile68022 жыл бұрын

    What a wonderful testimony! Glory to God🙏🏿🙏🏿🙏🏿 well explained & helps for others who pass through difficulties. Stayed blessed my beloved brother Tommy!

  • @yenigatstar421
    @yenigatstar4212 жыл бұрын

    Apostle Tom, really you are amazing and blessed. You are our gift. Thank you 🙏 🙏🙏

  • @wendesenhaile2321
    @wendesenhaile23212 жыл бұрын

    ሐዋርያዉ ቶሚ ጌታ ይባርክህ አንተን መስማት አይሰለቸኝም። ዕዉነትን በፍቅር ስለምትናገርና የዳሰስከዉንና የቀመስከዉን ስለምትተርክ ቃልህ ጉልበት አለዉ። ቲጂዬም እርጋታሽ ለእንግዶችሽ ያለሽ አክብሮት በራሱ በረከት ነው። እንደዉ ለማሳጠር የጌታ መንፈስ ያለበት ፕሮግራም ነው። ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @sisaydesta5066
    @sisaydesta50662 жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶም, ድንቅ የእምነት፣ የፍቅር እና የመንፈስ ሰው።

  • @newgeneration7377
    @newgeneration73772 жыл бұрын

    ወው ድንቅ የሆነ በብዙ ጭብጥ እና ልምድ የተሞላ ውይይት ነው ሐዋርያው ቶማስ ተባርከሃል

  • @kibrethailemicheal9930
    @kibrethailemicheal99302 жыл бұрын

    "ሰው የመለኮት ጥገኛ ነው" ሰው ሰው ነው የሚገርም አባባል እና መመለስ ነው ቶም እራስን በምናመናፍስበት እና የእግዚአብሄር እኩያ ነኝ ባለበት በዚህ ወቅት፣ከእምነት እንቅስቃሴ መስራቾች አንዱ ከሆንክ ይህን መስማት ትልቅ ተስፋ አላት ቤተክርስቲያን ወደ እውነት ቃል ለመመለስ። እምነት ሂደታዊ ነው በዛሬና በነገ መካከል ነው ጥሩ መመለስ ነው። እምነት አሁን ነው ከሚል ተመልሰን ወደዚህ መምጣት መታደል ነው። Faith is now!! እንኳን ከዚህ ተመለስክ!! ቶም እጅግ የሚገርም አስተምሮ ነው እውነት ፊትህን እንደ ንግግርህ ከእምነት እንቅስቃሴ መልሰህ ከሆነ እነ ሀይሉ ዮሀንስን፣እነ ጃፒን፣እነ ዘላለም መንግስቱን ፊት ለፊት ልትቃወም ይገባል ተባረክ ቶም

  • @gloriadere4250
    @gloriadere42502 жыл бұрын

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው! እጅግ በጣም እኖድሃለን! ኑርልኝ!!!

  • @shalomethiopia6436
    @shalomethiopia64362 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልዩ የሕይወት እና የመንፈስ ልምድ ያለው ውይይት ነው! ሐዋርያው ቶም ብሩክ ነህ!!!!! ቲጂ እጅግ እናመሰግናለን!

  • @TJMR-mx1pv
    @TJMR-mx1pv2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ያብዛህ ሐዋርያው ቶም።

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle2 жыл бұрын

    I Love this man of God !!! Thank you for sharing 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻🇧🇻

  • @negayene.8020
    @negayene.80202 жыл бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ, የእግዚአብሔር ሰው ! ተባረኩልን!

  • @kasayel.8846
    @kasayel.88462 жыл бұрын

    የተባረክ ሐዋሪያው ቶማስ ብዙ በአንተ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ። ብዛልን!!!!

  • @kalebyonas8854
    @kalebyonas88542 жыл бұрын

    what a man of God !! full of faith and truth, we love you sir apostel thank you very much for such a blessing interview.

  • @alewbantu4148
    @alewbantu41482 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ትውልድህ ዘርህ ለክብር ብቻ ለከፍታ ብቻ ይሁን

  • @belayezegeye5041
    @belayezegeye50412 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ። ሰው መሆን፣ እምነት የሚባለው የሚገለጠው እንዲህ ነው። ብዙዎች እኮ ሰው መሆናቸውን ክደዋል!!! ትግስትም ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ውይይት ነው በፊት በፊት የምትጋብዣቸውን ሰዎች እንዴትም ብለሽ "ሰው መንፈስ" ነው የሚለውን አረጋግጠው እንዲወጡ ነበር ጥረትሽ ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል።

  • @berudaniel6132
    @berudaniel6132 Жыл бұрын

    I love your Biblical teaching with a great interpretation skills. Also, your genuine power ministry. Glory to the Highest God! You are a great blessing for the body of Christ. Blessings more Apostle Tommy

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee2 жыл бұрын

    The Faith movement teaching has destroyed the Protestant church. እድናለሁ, አልታመምም, ዶክተር አያየኝም, እያሉ ብዙዋች ሞቱ ብዙዋች ደግሞ መሰናክል ሆኑ. ቃሉን መሆን ምልካም ነው. I am happy you’re speaking about this.

  • @selamiyasu3475

    @selamiyasu3475

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ብሏቸው ቢሆን እኮ ያለው ይሆን ነበር ግን ከእግዚአብሔርም አልሰሙም ህይወታቸውም እምነታቸው እንዳይተገበር የሐጢያት እንቅፋት ይኖረው ይሆናል እኔ እድናለሁ ብዬ ካመንኩት ብዙ ነገር ጌታ ፈውሶኛል ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ማለትን ልንማር ይገባል እኛ የፈለግነውን ሁሉ አያደርግማ!

  • @merdokiyoskiros539
    @merdokiyoskiros5392 жыл бұрын

    Wowwwww Amazing! Glory to the Highest God! No matter how the devil tries to do against you , God's presence and grace are always with you and you shall prosper moreeeeeeeeee! Dear Apostle, keep it up in Christ Jesus on your perseverance and faith on Him!

  • @congrigation5072
    @congrigation50722 жыл бұрын

    እህት ትዕግስት ዘመንሽ ይባረክ. በጣም ደስ የሚል መረዳት ያላቸውን ሰውች እያቀረብሽ ስለምታበረታችን ተባርከሽ ቅሪ! በተለይም ሐዋርያው ቶማስ አመሰንሃለሁ። የሕይወት ተሞክሮህን ከእግዚአብሔር ቃልም ጋር እያያዝህ፡ ስላስተላለፍከው ምክራዊ ቃለ ምልልስ፡ ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመስግነዋለሁ። ጥያቄ የሚፈጥሩብኝን ነገሮችም አይቸባቸዋለሁና ይብዛልህ።

  • @user-yf8ii9sf1m
    @user-yf8ii9sf1m2 жыл бұрын

    ድንቅ የሆነ አስተምህሮ ያለበት ውይይት ነው:: ተባርከሃል እንውድሃለን ሐዋርያው! ቲጂ አንቺም የተባረክሽ ነሽ!

  • @mikidesfisiha8298
    @mikidesfisiha82982 жыл бұрын

    Praise the Lord every difficulty has a solution if we live in perseverance. Blessings more, Apostle Tommy!

  • @seblewongleshibeshi8515

    @seblewongleshibeshi8515

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ቅዱሳን ተነጋገሩ እግዚአብሔርም አደመጠ ለመታሰቢያም ተ ፃፈ ይላል እንጂሰይጣን እደመጠ አይልም ተባረክ

  • @rg6423
    @rg64232 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰጠህ ራዕይ ስር በማደጌ: የዛሬው ማንነቴ ምስክር ነው : : ዘመንህ ይለምልም

  • @tilahunmamo5391
    @tilahunmamo53912 жыл бұрын

    ሰው ሰውነቱን ማመን ያሳርፋል ውይ ተባረክ በቃ እምነት እግዚአብሔርን ማመን ነው!!

  • @barohazi.6514
    @barohazi.65142 жыл бұрын

    What a blessing to have you , Apostle Tom. You are greatly blessed!

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous80862 жыл бұрын

    Our brother Japi can u please hear this testimony.this guy is real agelgay.

  • @yohannesghebrab1852
    @yohannesghebrab18522 жыл бұрын

    Very wonderful Testimony! God may bless for both of you. How can I get the book that mentioned Apostle Tomas please?

  • @dawitamsalu-asfaw1144
    @dawitamsalu-asfaw11442 жыл бұрын

    Hi Tigest , I appreciate your program. I know Apostle Tomas when he started his ministry and I was blessed before I left Ethiopia. God bless you ! Keep being blessing. Stay blessed.

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c24 күн бұрын

    💯 % 100% ትክክል. ምነው ጠፋ ብዮ ነበር እንኳን አየሁህ ተባረክ

  • @gutemalegesse3382
    @gutemalegesse33822 жыл бұрын

    የተወደድከው የወንጌል አርበኛ እንወዳሃለን ኑርልን ቲጂ ተባረኪ እንደነዚህ ያሉትን አቅሪቢልን

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat80252 жыл бұрын

    መሥመር ያልሳተ ትክክለኛ ሚዛኑን የጠበቀ እምነት ማለት ይህ ነው ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተምሬበታለሁ ተባርኬበታለሁ::

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa90452 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ሁልጊዜም የምታቀርቢያቸው እንግዶች አሁን ለዚህ ዘመን በክርስትናን እንዴት ልንኖር እንደሚገባ የሕይወት ምስክርነት ሊሆነን የሚችሉትን ነው፡፡ እምነትን ከማስተማር ይልቅ ላይፍ እስታይል ነው እውነት ነው ፡፡ ሐዋርያው ተባረክ

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat91302 жыл бұрын

    Nebye tomase egz yebarekw sew nw balebatun tigye akreblen begeta ቲጅዪ ባለቤቱን እቅርቢልን ተባረኪ

  • @batuhagere6961
    @batuhagere69612 жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🔥🔥🔥🙏🙏🙏❤️ Long live Apostle Tomas! Glory to the Highest God!

  • @salemy.5466
    @salemy.54662 жыл бұрын

    Excellent interview and explanations! Apostle Tommy, እንወድሃለን ! ጌታ ከአንተ ጋር ነው ❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woldegashu6426
    @woldegashu64262 жыл бұрын

    Well organized explanations with a great balance knowledge and experience ! Many blessings Apostle Tom!

  • @samking1876
    @samking18762 жыл бұрын

    በጣም ታላቅ የእግዝአብሄር ሰው ! ደግሞ ትክክለኛ ነብይ፣አስተማሪ፣ሰውን መሸካም የሚችል ታላቅ የእግዝአብሄር ሰው! Tigiye, Bruk Nesh!

  • @prophetmisrakhailesoundofh6403
    @prophetmisrakhailesoundofh64032 жыл бұрын

    ተባረኪ የበሰለና የሕይወት ተመክሮ ያለዉ እዉነታ እራሳችንን ለማየት ቆም ብለን አካሄዳችንን ለማየት ይጠቅማል። ተባረኪ አጠያየቅሽም የበሰለ ነዉ ፣ ቶሚ ጌታ ይባርክህ ይህን ምክር ለራሴ ወስጄዋለዉ ።

  • @yodahaile7562
    @yodahaile75622 жыл бұрын

    Wowwwwwwww What a wonderful and amazing discussion. Your Biblical knowledge and experience are a Balanced truth. More Blessings upon you and your family Apostle Tommy

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Жыл бұрын

    ፓሰተር ቪዲዮውን ሳልጨርሰ በትክክል ፓሰተርነትህን አሳይቶኛልና ተባረክልኝ I wish I knew you b4

  • @demesimeneh5263
    @demesimeneh52632 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ!!!!!!

  • @user-wc1th7pd9n
    @user-wc1th7pd9n2 жыл бұрын

    ሐዋርያው የተባረክ ነህ! ህያው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ!!! ለብዙ የህይወት ጥያቄዎች መልስ ማግኘት ችያለሁ. ቲጂ አንቺም ተባርከሻል!

  • @tamenebelew9722
    @tamenebelew97222 жыл бұрын

    Wowww Amazing explanations, Deep knowledge and Great life and ministry experience seen in your interview! Thank you Apostle Tommy

  • @tenageermias5396
    @tenageermias53962 жыл бұрын

    በእግ/ር ቤት መቆየት ያበስላል ለዚሕ ትውልድ እጅግ አስተማሪ ነው ተባረክ ቶሚዬ እወድሀለው

  • @kelkaysemotaw5181
    @kelkaysemotaw51812 жыл бұрын

    Wowwwww Great discussion show! Thank you 🙏 Apostle! I have got many answers for my life questions. Blessings more and more!

  • @ga3775
    @ga37752 жыл бұрын

    ለኔ የቀረልኝ ስለ እምነት እንደ እምነታችን ነው ምክንያቱም ሁሉ የተለያየ ነው እግዚአብሔርን በቀረብነው መጠን ነው ሐዋርያ ቶማስ ጥሩ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቲጅየ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ነው ነው ዝግግጅትሽን እምወደው በጸሎትሽ አስቢኝ chimo እያደረኩ ነው ሁለት ዙር ነው የቀረኝ ጌታ መልካም እያደረገልኝ ነው from Canada God bless you more sister

  • @biruhfida9671
    @biruhfida96712 жыл бұрын

    Well explained every questions! Tebarek Apostle Thomas!

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu2 жыл бұрын

    Thank you! Such a balanced teaching and belief.

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7r2 жыл бұрын

    ተባረኪ እንዲሕ አይነት የጌታ ባርያዎችን ሳናጣቸው የሕይወት ተሞክሮ ማቅረብሽ ድንቅ ነው

  • @yalewze.4949
    @yalewze.49492 жыл бұрын

    Wowww What a wonderful well equipped and balanced truth you gave. Thank you 🙏 Apostle Tommy.

  • @ruhamac.1052
    @ruhamac.10522 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን! በእውነቱ የጌታ አገልጋይ ነህ። ላስተዋለው ድንቅ interview ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso2 жыл бұрын

    Tigi i wish if it will be there part 3 ...very incredible and essential interview! Bless you more!

  • @yimert.2213
    @yimert.22132 жыл бұрын

    Beloved apostle! Good to see you. Excellent explanation with a great knowledge and experience. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rightstanding3125
    @rightstanding31252 жыл бұрын

    Wowwwww Amazing. I like your consistent standing through your life and ministry. You r the true apostle! God bless you more and more!!!!!

  • @joycesol.4328
    @joycesol.43282 жыл бұрын

    አንተ ጽኑ ሀያል ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው !!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @shiningmore3853
    @shiningmore38532 жыл бұрын

    ዋው ዋው ዋው ዋው በማለት ውይይቱን ጨርሻለሁ! ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል! ሐዋርያው እንወድሃለን ተባርከህ ባርከሃል!

  • @manitarekegn71
    @manitarekegn712 жыл бұрын

    ድንቅ መልክት ዘመንህ ይባረክ ቲጂ እንደዚህ ያሉ ህይወታቸው አስተማሪ የሆነ እንግዳ ስላቀረብሽ እናመሰግናለን

  • @blessingsuponme684
    @blessingsuponme6842 жыл бұрын

    Excellent full of life and experience interview! Amen Amen Amen! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 Thank you Apostle Tommy.

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele90312 жыл бұрын

    Praise the Lord! I changed my mind about you, and your ministry's! After this interviewed.

Келесі