♥ 67ኛ Live ደውሉና እንወያይ ( 0927 58 0758 )

Пікірлер: 254

  • @woldesenbet
    @woldesenbet2 жыл бұрын

    የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ ንቁ!!

  • @tesfazgiberhe2019

    @tesfazgiberhe2019

    2 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንት ይሁን የእግዚብሔር ሰው እኔ የማውቀው የአምልኮት ስግዳን ሶስት ብቻ ነው እንዴት ነው ይህ ብዙህ ነው አልገባኚን ሊላ ደሞ የንስሓ ስግደት የሚባሃል ኣለ ሰሚቸ አላቅም ምንድነው አስረዳኚ ሊላ ደሞ በመቁጠርያ መምታት ራእስህ ርኩስ መንፈስ ውጣ ተኣሰር ኢያልክ ምንድነው ኣስረዳኚ እግዚአብሄር ያከብረለይ መልስ እጠብቃለው ማግኚት ከፍልግ የእኒ ቁጥር ይህ ነቅ 00447417410998

  • @user-iy6sh1fs9p

    @user-iy6sh1fs9p

    7 ай бұрын

    ❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🕊️🌿⛪

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r2 жыл бұрын

    ብዙ ባለ ውለታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ፈተና ብንፈትንም የተዋህዶ ልጆች አሸናፊ ነን እኔ ለ8 አመት አይኔ ስሰቃይ ነበር አሁን ግን እመቤቴ ብርሃኔን ጤናዬንም ሰጥታኛለች ምን ይሳነዋል አምላካችን😢

  • @astertekle3506

    @astertekle3506

    2 жыл бұрын

  • @raeecell6431

    @raeecell6431

    2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀን ለሷ ምን ይሳናታል

  • @user-qp6kq4vp3r

    @user-qp6kq4vp3r

    2 жыл бұрын

    @@raeecell6431 እውነት ነው ምን አይሳናትም ለተማፀናት 😢

  • @user-pq1sd9fw3k

    @user-pq1sd9fw3k

    2 жыл бұрын

    *ye Memhir Girma tsega ke ene memhir tesfaye gar ekul atdemeru.ayene yeberaleten ayen kalaberalet ekul tereta ataselfu.*

  • @pia.tesfaye4283

    @pia.tesfaye4283

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው የምንግዜም ባለውለታችን ናቸው አሁንም አብዝቶ ምስጢሩን ይግለፅላቸው ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @user-dj8wy4qu5u
    @user-dj8wy4qu5u2 жыл бұрын

    በፆሎታቹህ እስቡን የእማ ፍቅር ልጆች ወለተ እየሱስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ህይወት ወለተ ገብርኤል ወልደ ሰንበት ወልደ ጊወርጊስ ለሁላችንም የግእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን የእመብርሀን አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት አይለየን ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️

  • @user-nh9bc3xk8i

    @user-nh9bc3xk8i

    2 жыл бұрын

    እመ ብርሀን ታስባችሁ🙏💓

  • @user-dj8wy4qu5u

    @user-dj8wy4qu5u

    2 жыл бұрын

    @@user-nh9bc3xk8i አሜን አሜን አሜን🤲

  • @aaaaaa7021

    @aaaaaa7021

    2 жыл бұрын

    እማ ፍቅር ታስባችሁ🙏🌹🌹

  • @user-ow5kl5ds1d

    @user-ow5kl5ds1d

    2 жыл бұрын

    ፆሎት ቅዱሳን

  • @birhanmekonen8967
    @birhanmekonen89672 жыл бұрын

    መምህር አንተግን በበለጠ ወ ጣ ቱላይ ብትሰራ እንዴት ተሰሚነት እንደሚኖርህ እጅግ በጣም የወጣቱን ባህሪ ታውቀዋለህ መምህር እድሜ ውን ፀጋውን አብዝቶ ሦስጥህ :

  • @mosestube2390

    @mosestube2390

    9 ай бұрын

    👍👍👍it true

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    ውድ የሰደተኞች መምህራችን በእውነት ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከልህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @atsedutilahun8450

    @atsedutilahun8450

    2 жыл бұрын

    Ewunet new mamehrachin faxer ermane Tena yistelan tsagawun yabzeln buzew nager tameranel wude kayikartager ya mamehar. Silka sechagyi kawakshi

  • @user-vi4nw1ht1d
    @user-vi4nw1ht1d2 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር እህቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካቹ የምትጠይቁት ጥያቄ የኛም ጥያቄ ስለ ሆነ በዝ አጋጣም ለኛም እየመለሰልን ስለ ሆነ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ከፍትህ ትቅደምልህ ነቅተህ ስለ አነቃሀን እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛም የሰማነው በተግባር የምንፈፅም ያድርገን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለ ባአለ ወልድ ወርሃው ባዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ኣገራችንም ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን ፫

  • @modayadi7956
    @modayadi79562 жыл бұрын

    ምዕመናን እህቶቼ የዛሬው ደሞ ለየት ይላል በኛ ቤት ውስጥ ያለ ነገር ነው ስትናገሩት የነበርው እግዚአብሔር ይርዳን ይቅር ይበለን!! መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቤተክርሲቲያናችንን ሐገራችንን ይጠብቅልን አሜን፫ 💒📚💒🇪🇹👈😭😭🙏🙏

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Elelllllllllllllll Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen mimeher kali hewit yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen egezabeher melkam new amen amen amen

  • @modayadi7956
    @modayadi79562 жыл бұрын

    የስደት ወድሜ ተስፋዬ አበራ እድሜና ጤና ይስጥህ ቸሩ መደኋኔ ዓለም ኣቦይ ❤😇🙏

  • @user-bw5rh5fk6j

    @user-bw5rh5fk6j

    2 жыл бұрын

    መምህር የሚለውን ጨምሪበት።👏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደዋይ እህቶቻች ስለደወላችሁ በጣም እናመሠግናለን ከናንተ ብዙ ተምረናል እናንተ የምትሳደቡ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ምናለ አንዴ ብታዳምጡ በዘፈቀደ ከምትፅፉ እኛ በመምህር ትምህርት ተቀይረናል በጣም ጠቅሞናል ጠላታችንን አውቀንበታል የመምህር ፍሬዎች በርቱ ገና እንበዛለን

  • @rahelmedia1965

    @rahelmedia1965

    2 жыл бұрын

    Takalaa Ahatee

  • @user-gv6tn2wb7t

    @user-gv6tn2wb7t

    2 жыл бұрын

    ትክክ ነው እህቶቸጥሩ ምክርነው

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji55452 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ውይይት ነበር ብዙ ትምህርት ውስደንበታል ወደ መጨርሻ አካባቢላይ የደውለችው እህታችን በጣም ጎበዝ ናት ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ በእምነትዋ መፅናትዋ በእውነት ብርቱ እህታችንነች በርቼ እግዚአብሔር ከአጋንንት ነፃ አድርጎሽ ለምስክርነት ያብቃሽ እህቴ በፀሎት በርቺ በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ውድ መምህሬ Tiktok live ብትመጣ ደስ ይለኛል ብዙ ምህመናንምእንደሚስማሙ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው tikto ተጥቃሚ ስለሆነ ብዙሰው ከዳቢሎስ ክፉ ስራው ይወጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ጥያቄም ያላቸው ይመለስላቸዋል እንደጥያቄ ነው መምህርዬ ከተመቸህ ብዙ ሰው ወደ መንፈሳዊ ሕይወት ይመጣሉ ውድ መምህሬ በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የማቱሳላን እድሜ እናጤና ይስጥልን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e2 жыл бұрын

    ከጥዬቄዎቻችሁ ብዙ ተምረናል ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ

  • @temesgen637
    @temesgen6372 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላሁላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ደስ የሚል ውይይት ነበር በተይ በፀሎት ግዜ ፌስ እኔ በጣም ያስቸግረኛል ግን ለምጄው አልደነግጥም አንድ አንዴ እሸማቀቃለሁ እንዴት እግዚአብሔር ፊት ቁሜ እንዲህ አረጋለው ብየ ግን እንዴት እንደሚመልቅ አይታወቅም ደሞ ሽንቴ ይመጣና መጀትፀሎት ካልኩ ከፀሎት በኋላ ያ ሽንት የለም በሌላ ፀሎት ሰአት ነው መልሶ የሚመጣኝ ካልሸናሁት በፌስ ይወጣል እግዚአብሔር ይገስፀው ፀበል መጠጣትም ወሳኝ ነው ጠዋት ተነስተን ውዳሴ ማርያም አድርሰን ከቻልን የእለቱ ቅዱስ መልክአ መልክ ፀልየን ያ ፀበል ይሆናልና ጠጥተን ወደ ስራችን እግዚአብሔር ያግዘናል በተለይ ሳኡዲ ላለን ማለት ቤተ ክርስቲያን የሌለበት ቤታ

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 👐🌻🌾🌾💐❤⛪🌻ብዙ ነገር ተምርናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👐👐🇪🇹🌿🌹🕊🌹

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j2 жыл бұрын

    ወድ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።30 60 100 ፍሬ አፍረተን የመግስቱ ወራሽ ያድርገን

  • @kebenag3527

    @kebenag3527

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-up2xr1mv9p

    @user-up2xr1mv9p

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosmamo6642

    @yordanosmamo6642

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sojoosojoohj4933

    @sojoosojoohj4933

    2 жыл бұрын

    በፆሎት አስብኝ ወለተ ምካህል ውለተ ሀና

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን የስደትተስፉችን ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሽ አመት ኑርልኝ እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ስዎድው

  • @leuldude3841
    @leuldude38412 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን:: መምህር ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @user-qp5vp5ej8w
    @user-qp5vp5ej8w2 жыл бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጦት ማንም ሳይመራኝ አንተን እድከታተል እግዚአብሔር አመልክቶኝ በጣም ነው የተለወጥሁትና ብዙ የኔን ህይወት የሚመስል ተምህርት ያገኘሁበት

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በዙ ትማራናል ቃል ህይወት ያስማልን ልሁላችንም ቃል ህይወት ያስማልን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን መምህራችንም አሜን🤲🌾🕊

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እኛንም ናፍቀኸን ነበር እንኳ ደና መጣህ ወደ live ትምህረታችን #ጥሩ ቆይታ ነበር የዛሬወማ በጣም ከባድ ነበር ምዕመኑ ያሰተማሮን እናመሠግናለን እድንማርበት ሰላደረጋችሁ ብዙ ነገር ተማረኩበት #✝️✝️

  • @betelhme2048

    @betelhme2048

    2 жыл бұрын

    ስለ እግዝአብሔር ብላቹ ደምሩኝ👈

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa12132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶሎያስ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ ጌዶሎያስ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44212 жыл бұрын

    መምህር እውነት ብለሀል እኛ በጣም እድለኞች ነን አንደኛ መምህር ግርማን አንተን ሌሎችንም ቅን አባቶችን የሰጠን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሌላው በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቅመናል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ የመምህር ግርማን ትምህርት በአቢሲኒያ በአያልቅበት ተሾመ ነው ትምህርታቸውን ያገኘሁት በደንብ ተምሬበታለሁ በእውነት አያልቅበት እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ትልቅ ስራ ውለታ ነው የዋለልን መድሐኒአለም ውለታውን ይክፈለው። ስለ መንፈስ ውጊያ በመንቃታችን በጣም በጣም እድለኛ ነን። መምህር እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅህ

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z2 жыл бұрын

    ወይ የመጀመሬዋ ደወይ የኔ ቤጤ አኔም ጎደኝዬ ሣያት ወይኔ አየሁሽ በህልሜ እያልኩ መናገሩ ሠለቼኝ ጭራሽ ሠሞኑንማ አትረቀኝም መናገሩን ተውሁ ተመሥገን መልሤን አገኝሁ ክበረልኝ መመህህር

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw90792 жыл бұрын

    ይሰማል መምህር በጣም ነው ምንናፍቅ ትምህርቱ እስኪለቀቅ ድረስ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75502 жыл бұрын

    መምርዬ እኔ እኮ እካን ትምርት መዝሙሮች ስሰማ እራሱ ምናእል እደምደሰት እግዚአብሔር በጤናና በእድሜ ያኑርልን 💚💛❤️

  • @user-hz6dx3lg5p
    @user-hz6dx3lg5p2 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ የምል ቆይታ ነበር መምህራችን ብዙ ትምህርት ተምረናል ከልብ አመሰግናለሁ የብዙዎቻችን ጥያቀቄ መልስ አግኝተናል በማስተዋል ካዳመጥነው ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ደከመኝ ሰላቸኝ ሳትል ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እኛም በተማርነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በርታ መምህራችን እንወድሀለን እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይተብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤ እህት ወንድሞቼ በርቱ ጥያቄዎቻችን ደስ ይላል ሁሉ ነገር ሲገባን እንደዝህ ነው መምህራችን ባወጣው እርእስ ብንወያይ ደስ ይላል እያወቅን እሱንም አናድክመው ምክነያቱም ለሁሉም ነገር እርእስ መድቦልናል ካጠፋሁ ይቅርታ በርቱ ሁላችንም ላይክ ሸር እያረግን እንማማር እንለወጥ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደኔ ሐጺያት ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን አሜን

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi22082 жыл бұрын

    Amen amen ewnet ayalkibet egzher yakbrew memhir girma demgo abizto tsegawin edeme yabzalachew lenatem edezihu ezgher abzito edime tena yistih amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @raeecell6431
    @raeecell64312 жыл бұрын

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በዚህ ትምህርት የኔም ጥያቄ ተመልሶልኛል ይህን ትምህርት እንድንማማር የፈቀደ ልኡል እግዚያብሄ ክብር ምስጋና ይግባው እኛንም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን አሜን፫

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94382 жыл бұрын

    መምህር በጣም የሚገርመኝ ሁሉም ቤት ያለው ኮተት እኛቤትም ስላየሁ የሚያወሩትን ሁሉ በውጪም በአገርም በጣም የሚያስጠላ በአባቶችም በእናቶችም በእህቶችም በወንድምችም በአድ አምልኮ እንዴት እንደተሰራፋ ሳየው በእውነት በአለም ላይ ህዝባችን ተበክሏል

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa29442 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከዉ 🇨🇬✝️🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94382 жыл бұрын

    እህታችን ስለመቁጠሪያ ብዙ አባቶች ያጥላላሉ አትስሚያቸው ተጠቀሚበት አይቻለሁ በርቺ አባቶች ብዙ አልገባቸውም በአንቺ የደረሰ በብዙዋኑ ደርሷል መቁጠሪያ ግንፋትሁን ነው ለዳቢሎስ መቅጫ እና መቁጠሪያ ምርጥ ነው ።

  • @user-sr4yh1bf5m

    @user-sr4yh1bf5m

    2 жыл бұрын

    ቃል ህወት ያስማልን🙏🥰

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Жыл бұрын

    Amen(3)🤲🤲🤲🙏 qaliyootii asamaley NY timituu Amen xiyaqe kahoon agichaloo zalootii masii agichaloo isuu Ine lany ale hode macowanatii Amen✝️🤲🤲🤲🙏 tamiraloo abate izaberii hixachu ine Lela yelamii uulatanya shiti machinations agichaloo tamiraloo ahun gini imabete simen ye tamsaganehun hulumii talwaxolio Nisa gabichaloo qurubani wasichaloo abate migana maqiribinaii falige sikuu hibi alenyi whaspp layii sime zige maramii🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️❤️💯

  • @meriyedgllj4962
    @meriyedgllj49622 жыл бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g2 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚልትምህርትነበር

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g2 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ትምህርትነው ቃለህትን ያሰማልን ልጠይቃቸው አስቤ ሳላገኝህ ቀርቼ ነበር እግዚአብሔር እህቶቼላይ አድሮ የኔን ጥያቄ ተመለሰልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ምንህራችን እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-kc1eu3es6w
    @user-kc1eu3es6w2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera9052 жыл бұрын

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-gr2nl4dz2g
    @user-gr2nl4dz2g2 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln memhrachn egziabher amlak yeagelglot zemenh ybarek

  • @hayilegiyorgis4314
    @hayilegiyorgis43142 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ።

  • @sabusaa5641
    @sabusaa56412 жыл бұрын

    💜 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yedinglemariyamlijiinagii1062
    @yedinglemariyamlijiinagii10622 жыл бұрын

    Memerachin Enkan den metahk Egziabeher yimesegn Amen zemare melket yesameln 🤲👏👏👏

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen egezabeher yemsegen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Amen Amen Amen Amen

  • @user-zu2gv1ev9h
    @user-zu2gv1ev9h2 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣክ እንኳን አደረሰክ ❤ስለት ልነግርክ ነው ለአቡነ ሀብተማርያ አንደበት ሁኑኝ ብዬ ፀሎት አደረኩ ሰለቴም ለመምህር እናገራለው እንዲመሰክርልኝ ብዬ ነው የተሳልኩት መስክርልኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ❤

  • @bere2532
    @bere25322 жыл бұрын

    በፀሎት አስቡኝ ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ማህደረ ማርያም፣ወለተ ሩፋዔል ፣ወለተ እግዚዕ፣ ወለተ ሚካኤል

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido13962 жыл бұрын

    ሠላም መምህርዬ በጣም ናፍቀከን ነበር በስመአብ ያንተን ፕሮግራም ትንፋሽክ ሳይቀር እንዲያመልጠኝ አልፈልግም እያንዳንዱን ፕሮግራም 2 ጊዜ ነው የምሰማው ቃለ ህይወት ያሰማህ ሌላ ምን ይባላል፡፡ የሁሉንም ልብ ፈጣሪ አምላክ ይክፈት የማይጠገብ የህይወት ምግብ እያመለጣቸው ነው

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል እስተማራ ነበር እውነት የፈሱነገር እማ እኔንም አስቸግሮኝል መስማት ብቻ ሳህሆን እኝጋርም ያለውን ችግር መናገር አለብን ሰላም እደሩው ♥♥♥

  • @ngistingisti1400
    @ngistingisti14002 жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @helenbelay5284
    @helenbelay52842 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ይሰማኛል መምህር ዝማሬ መላእክት ይሰማኛል

  • @almajaber2074
    @almajaber20742 жыл бұрын

    Egzyabiher ymesgen enkuwan beselam mexah memihr

  • @user-sj7yj6se9f
    @user-sj7yj6se9f2 жыл бұрын

    በእወነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @selamtemesgen9514
    @selamtemesgen95142 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @hirutabreha3614
    @hirutabreha36142 жыл бұрын

    Amenyameny.

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu24472 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኑርልን እና መሰግናልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mandumndu929
    @mandumndu9292 жыл бұрын

    መምህራች ሰላምና ጤና ይስጦት በጣም የብዙሰው ነብስ ተመልሳለች ብዬ አምናለው ከራሴ ስጀምር እናም በዚዝ አጋጣሚ በኦሮምኛ ቛንቛ አይተላለፍም

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @temesgentamere6747
    @temesgentamere67472 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa49322 жыл бұрын

    Amne aAmne amne

  • @meazatadesse1216
    @meazatadesse12162 жыл бұрын

    ጌታዮ ሆይ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን እድሜና ጤናን ስጥልን በሣቸው ስንታችን ከችግር ተላቀቅን

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e2 жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ እህታችን ይህ ሁላችንም የምናውቀው ነው 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kisanetgebremariam2661
    @kisanetgebremariam26612 жыл бұрын

    elllllllllllllllelllllllllllllllllelllllllllllllllellllllllllllllZmare melaikti yesmaolna memhirey tewahdo haymanotey nzlelalem niber

  • @user-kg5zy9rb4b
    @user-kg5zy9rb4b2 жыл бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን😘😘😘

  • @user-wq7we5xh3i
    @user-wq7we5xh3i2 жыл бұрын

    ቃለሂወትያሰማልን መምህር እድሜናጤና ያድልልን

  • @user-dd8ft1ec1s
    @user-dd8ft1ec1s2 жыл бұрын

    መምህር በመሀል ላይ የምትሰጠው ማብራሪያ በጣም ብዙ ጥያቄዎቸን መልሶልኛል እድሜ ይስጥህ ደዎይዎች ደግሞ ስለእውነት ብዙ ግዜ ተደጋጋሚ ጥያቄ ባትጠይቁ መልካም ነው ብዙዎች የተመለሱ ጥያቄዎች ናቸው

  • @user-ky8zr8rm6m
    @user-ky8zr8rm6m2 жыл бұрын

    ፅጌ ማርያም

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay55032 жыл бұрын

    ተባረክ መምህር

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa29442 жыл бұрын

    እንኳን ደህናመጣህመምህራችን

  • @aberubirle4215
    @aberubirle42152 жыл бұрын

    ውነት ነው እግዚአብሔር መርጦሻል ለሰው ብለሽ ወደኃላ እንዳትመለሽ ሰው እንደሆነ ፍላጎትሽን ሳይሆን ፍላጎታቸውን ማስፈፀሚያ ነው እሚያደርግሽ

  • @emafekereenate4521
    @emafekereenate45212 жыл бұрын

    Selhulum Neger Egezebehere Yemsgen beweunt Bexma arif Temerte Nbr Memerchegn Erjem Edma Ena Ten yedeleke beweunt kele Hiwota Yesmelgn Tsegew yebzalke Ehetoche Endewme Enetoche ke Teyeqechu Bezu Teregnele Bexma desa yml temerete nbr Egezebehere Yemsgen kbr mesgan Le Dengel mariam lija yehon beweunt Amen aman aman 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-xd5jf7fb8c
    @user-xd5jf7fb8c2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ ብዙ ተቀይረንበታል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ

  • @skyfly6491
    @skyfly64912 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን መምህራችን የኛ ልቁ መምህራችን በእወነት ቃል ሕወት ቃል በረከት ያድልልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከነበተሠቦችህ መምህራች በፆለትህ አበኛ ወለተ ሥላሴ ብህ አሠበኛ💖💖💖❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94382 жыл бұрын

    ጎበዝ ምእመኖች መንፈሱን እኛ መለየት አለብን መንፈስ ችኮቢስ ነው ሆኖ እኛንም ያንን ባህሪ ያወርሰናል ለዛ በደንብ ለመቃት መዘጋጀት የመንፈሱን ጥቃቅን ሴራ መንቃት

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn2 жыл бұрын

    Amen amen

  • @HanaHana-br4ke
    @HanaHana-br4ke2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube86322 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በያለንበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልን! ጥሩ ቆይታ ነበር መምህር እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ እኔ የገጠመኝ ደግሞ እኔ ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነው እና የዛሬ ሁለት አመት ኢትዮ ገብቼ እንጦጦ ኪዳነምህረት ሄድኩ እና አንድ አባት ቄደር መጠመቅ እፈልጋለሁ ስላቸው እሽ እኔ አጠምቅሻለሁ አሉኝ ግን ከጓደኛዬ ጋር ነው እምናነበው ብዙ ስለሆነ ብቻዬን ይከብደኛል አሉኝ እና እዛው ከገዳሟ ጣገብ ነው ቤታቸው እዛ ነው ማጠምቅሽ አሉኝ እሽ ብዬ ከታናሽ እህቴ ጋር ከታች ከፀበሉ በጀሪካን አምጥተን ከቤታቸው ሂደን እንዳሉትም ሁለት ሁነው ነው መፅፈ ቄደር ደግመው መጀመሪያ ያገኘዋቸው አባት አጠመቁኝ ቅብአ ሜሮንም ከሱቅ ግዢ አሉኝና ገዝቼ ከተጠመኩ በኋላ ምኝታ ቤታቸው አስገብተው ቅባሜሮኑን ያልቀቡኝ ቦታ የለም ከዛ ተሳቀኩ ሁላ እና ሶስት ቀን ነው መጠመቅ አለብሽ አሉኝ ሁለት ቀን ከቤታቸው እንደተጠመኩ ብር ያስፈልጋል አሉኝ ከዛ ያለኝን ብር ሰጠዋቸውና ይሄ አይበቃም ጓደኛየም ይፈልጋል ሲሉኝ ለባለቤቴ ብር ስላልነበረኝ ደውየ ነገርኩት እና ቄደርኮ አንድ ቀን ነው የሚጠመቅ ደግሞ ለምን ከገዳሙ ውጭ ያጠምቁሻል አጠቃቀሙም ትክክል አይደለም በቃ ዳግም አትሂጅ እኔ መጣሁ ሌላ አባት እንጠይቃለን ሲለኝ ቀረሁ ከዛ ሁለቱም አባቶች እየደዎሉ ብር አምጭ ይሉኝ ነበር ። ከዛ ያሁኑ ባሌ ያኔ ገና ቀለበት ልናስር እዛው ኪዳነምህረት መጣ እና እዛው ከገዳሙ ውስጥ አንድ አባት ቀለበት ማሰር ፈልገን ቢባርኩልን ብለን ጠየቅናቸው እሽ ችግር የለም ብለው እሁድ ቀን ባረኩልንና አሰሩልን ከዛ ባለቤቴ ሁለት መቶ ብር ሲሰጣቸው ይሄ ምን ሊሆነኝ ነው ጨምረህ አምጣ ይህን አልቀበልም አሉት ከዛ እሱም ሳይሰጣቸው ቀረ ለኔም የነገረኝ በሳምንቱ ነው ገዳማት ሳይቀር ገንዘብ የሚያሳድዱ ናቸው የሞሉት ያኔኮ እንዲህ አሉኝ ብሎ ነገረኝ ።

  • @emafekereenate4521

    @emafekereenate4521

    2 жыл бұрын

    Hooooooo Egezebehere lebon yesetchew

  • @saniatube2360

    @saniatube2360

    2 жыл бұрын

    አይይይይ ሞክሸዬ አንቼም ጋረ ገጠመሸ ዋይ ፈተና እናቴ ምን አልዋት መሰለሸ እሔ ሁሉ ሴያረጉ እኔን አይነግሩኝም እሺ የሲስተረ ልጅ ታላቅ እህታችን ሙሰልም አለችንና የአረፍ ቤትዋ እሔዳሉ ልጁ እየተጫወተ ይወድቃ ደጅ ላይ ቶሎ አረፍ ያሰደፈቅዋል አኪም ቤት ሴወሰዱ ፀበል እንጂ አኪምቤ አይሆን አልዋቸው ገዛ ማዘረ ጋ ልጇ ይዛ ትገባለች እናቴ ሰላሴ ቤተክረሰቲያ ከቤታችን 30 ደቂቃ መንገድ ነው እዛ አባ ሜባሉ አሉ ሔዳ የልጂ ልጅ አሞታል አረፍ ያሰደፈቅዋል ብላ ትነግራችዋለች ኧረ ቀላል ነው መድሃኒት እሰጥሻለሁ 60,00ዐ ሼብ አምጪ ዬለኝም 30,000 ዬለኝም ትላለች ቡና ሰኳር ቆሎ በሱ 1000 ትሰጪኛለሸ ፀሎት እፀልይለታለሁ አሉ እሺ ብላ ፀለዩለት በሳምንቱ ደግመው ይመጣሉ ብረ ደጋሚ እፈልጋለሁ ሰንት4000 ከዛ ወደ እኔ ይደውላሉ እኔ ደግሞ በሰላሴ ሰም ኧርር አሉኩኝ አሁን ከቤተክረሰቲያን ተባረሩ ማለት ነው ልጁ እሰካሁን አልተሻለሁም

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበረ ብዙ ተምረንበታል በርታልን

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese51772 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ጥሩ ትምህረት ነዉ ቃለህይዎት ያሰማልን መምራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏

  • @gosa864
    @gosa8642 жыл бұрын

    አሜን

  • @saradanial3167
    @saradanial31672 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy2 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መንፈሳዊ ህይወታችንን እንድናጠብቅ በጣም እየረዳህኸን ነው ስለደብተራ እንደዚ እንዳንተ አደባባይ ወጥቶ የሚመክር ቢኖር ኖሮ ትውልዱ ባልተበላሸ ነበር የደብተራን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት የእግዚአብሔርን ቤት መቀለጃ አደረጉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem65562 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @redeactef
    @redeactef2 жыл бұрын

    መምህር እባክሕን በፀሎት አስበኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውርሕ በርታ አይዞሕ ለበቁ አባቶች ስጥልኝ ወለተ ሚካኤል ኃይለ ሥላሴ ወለተ ሥላሴ አመተ ስላሴ ብለሕ አደራሕን መምህር ።

  • @emafekereenate4521
    @emafekereenate45212 жыл бұрын

    Betseboche btselota asbon Asekele Mariam Welete kirose Ke ena betsebocha belchu Sel Egezebeher sem 🙏🏻

  • @user-qj9ey2vx5n
    @user-qj9ey2vx5n10 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60952 жыл бұрын

    በጣም የሚገርመው ባህል አየመሰለን ልጆቻችንን የቆለፍን ሰወችን እሚያነቃ ነው። በፈቃዳችንም በጓደኛ ግፌት ጠንቋይ ቤት የሔድን ሰወች ተሸክመን የመጣነው መንፈስ ህይወታችን እንዴት እንደሚያበላሽ አይቻለሁ እራሳችን ላይ ያለውን መንፈስ ማሰር ትልቅ መፍትሄ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ። ፀጋህ ይብዛ መምህር , እግዚአብሔርን በንቃት እንድናመልክ አድርገኸናል !!!!!!!

  • @user-mk7fv3oc4c
    @user-mk7fv3oc4c2 жыл бұрын

    በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን መምህራች በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @user-fv6ym4mb6t
    @user-fv6ym4mb6t2 жыл бұрын

    በእዉነት መምህር ምን ብዬ እደምኮምት አላቅም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ መቱሳላን ያድልልን😢

  • @keaman2432
    @keaman24322 жыл бұрын

    Thank you 🙏 መምህር ተስፍሽ እግዝአብሄር ያኑርልን በእውነት

  • @tadesseminte6834
    @tadesseminte68342 жыл бұрын

    መምህር ሆይ እግዘብሔር ይስጥልኝ ነብሳችን እየረካች ነው ፈጣሪ ቤተሰቦችህንና አንተን አብዝቶ ይባርክ ። እኔ ምለው የትኛው አንገት ላይ ተከትበው የሚንጠለጠሉት ማንኛውም ነገር አላስፈላጊ ናቸው ማለት ነው ከሰኔ ጎለጎታ እና ከሌሎች መፅሀፍት ውጪ? ለማንኛውም ይህ የላይቭ ትምህርት በጣም ጥሩ ነው አይዞህ በርታ ጠንክር ሌላውን ለእግዚአብሔር ተወው?

  • @user-ub8ri4gq9s
    @user-ub8ri4gq9s2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርትቤቶችን ነው ያገኘነብ እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena69092 жыл бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬመላኢክትን ያሰማልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c2 жыл бұрын

    አናመሰግንናለን ሁላችውንም ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg73202 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህይት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @gtu1737
    @gtu17372 жыл бұрын

    በዉነትመምህራች እረጅም እድሜናጤና ዉን አብዝቶይሥጥል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f2 жыл бұрын

    መምህር ዱባይ ያለን እኛ ተሌ ግራም አይሰራልንም ለእኛም ላለ እድል ፍጥርልን ማለቴ በላይቢ ለናገኝህ

Келесі