66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ

66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ

Пікірлер: 380

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu73573 жыл бұрын

    እኔ እድሜዬ በግምት 14 ዓመት በነበርኩበት ማስቀደስ ያቆምኩ አሁን ከ40 ዓመት በኋላ በ54 ዓመቴ መፆም ማሰቀደስ መፀለይ እና መስገድ ጀምሬያለሁ ። ከ 1 ወር በኋላ ንሰሐ ለመግባት እና ሰጋዎ ደሞ ለመቀበል አስቤያለሁ ። በፀሎት አስቡኝ። እግዚአብሔር ምን ያህል እንደታገሰኝ ተመልከቱ። ኪዳነ ማርያም ። ዩቲዩብ በልጄ ሰምና ፎቶ የተከፈተ አካውንት ነው።

  • @netsanetworku2852

    @netsanetworku2852

    3 жыл бұрын

    የቅድሳን ፀሎት አይለይህ

  • @senibinisenibini309

    @senibinisenibini309

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብክ በርታ

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስን ፀሎት አይለይህ በጣም ደስ ይላል ።

  • @fresew

    @fresew

    3 жыл бұрын

    Egziabher kante yihun, edlegna neh

  • @yeshewalemhailu1402

    @yeshewalemhailu1402

    3 жыл бұрын

    እመብርሀን ከጎንህ ትቁምልህ በርታ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16733 жыл бұрын

    ይሄ መተት ና ድግምት አይነ ጥላ ሚባል 😭ቤተሰቦቼን ፍቅር አሳጣብኝ 🙄😥😥😥😥እህቶቼ ተጣልተው ስንት ጊዜያቸው ምንም ችግር ሳይኖርባቸው እኔም ይሄው ታስሬ አልፀልይ አልሰግድ 😥ተሳስሬ ቁጭ ብያለሁ 😭😭😭😭😭😭ምናልባት ፆም እሞክራለሁ ስግደትማ ስፈራ ሃያ የሚሆን ከሰገድኩ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል 😢😢18ዓመት ሰው ቤት ገረድ ነኝ እስካሁን ትዳር ባልሆነ መንገድ ሞክሬ አልተሳካም 😢በልጅነቴ ትምህርት ያስተላኝ ነበር አሁንም አልወድም ከ5ዓመት እድሜዬ ጀምሮ በተደጋጋሚ ተደፍሬ ነበር ምናልባት ላይፌ ላይ ተፅዕኖ የፈጠረው እሱ ነው ብዬ አምናለሁ ስብከት ስሰማ አለቅሳለሁ 😢ምን ይሆን ምክንያቱ???? በርግጥ ብዙ ኃጢያት አለብኝ ግን ንስሐ ገብቻለሁ ለውጥም አግኝቻለሁ 🙏🏿ግን አሁንም አልተስተካከልኩም እግዚአብሔር እንዲምረኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ስደተኞች የተዋህዶ ልጆች እመብርሀን በሰላም ወደ ውዷ ሀገራችሁ ትመልሳችሁ🙏🏿ልጇ ወዳጇ አምላክዋ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለዓለም ሰላሙን ይላክልን 😭🙏🏿

  • @senibinisenibini309

    @senibinisenibini309

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እመብርሐን አንቺ ጠላቴ ዲያቢሎስ ላይ አሰልጥኚኝ እናቴ ብርታት ሁኚኝ ለፆሎት ስትቆሚ እኔ ጀምራለዉ እድጨርስ እርጂኝ ጀምሪ ደም ለሴጣን ፊት አትስጪው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን

  • @murrservices8463

    @murrservices8463

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ አችም ጠንክሪ አትፍሪ በክፉ መንፈስ ማን ያልተያዘ አለ እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ

  • @UserUser-ji4zs

    @UserUser-ji4zs

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስብኝ እህቴ ወለተ ክሮስ ብለሽ

  • @lidiya727

    @lidiya727

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ ይርዳሽ

  • @world12384

    @world12384

    Жыл бұрын

    Egzhabher yerdashe welete mariyam

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo17023 жыл бұрын

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን የሞተችውን ነብስዋን ይማረው አዲስቲንም በፍሬ ይባርካት

  • @mono1494
    @mono14943 жыл бұрын

    እኔ እምለዉ ሰዉ ፈጣሪን መፍራት ህሊናዉ አያዘዉም እንደ አሁን ነዉ ትምርቱ የተለቀቀዉ ግን መቸ ስምታችሁ ነዉ 👎 ይሔን ምልክት የምትጠቀሙት ኧረ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣችሁ እናንተ ይሔን ምልክት የምትጠቀሙ በዚህ ትምርት በዚህ ዘመን ልባችሁ ካልተመለሰ ካልተማራችሁ እመኑኝ መቸም አትቀየሩም ሳትቀደሙ ቆም ብላችሁ አስቡ ልብ ይስጣችሁ😭

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    3 жыл бұрын

    ባይታደሉ ነው እህቴ።ማስተዋል የሚባለው ነገር ከእነሱ ከራቀ ዘመናት አልፈዋል

  • @user-xt1jo9ep8y

    @user-xt1jo9ep8y

    3 жыл бұрын

    እውነት ልቦነ ይስጣቻው

  • @Embete-

    @Embete-

    3 жыл бұрын

    Ere gude new Ehete ajere new mselegn

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    @@user-vg4ij4jb2o 👌Fatar mastawalun Yestachaw😢Betasabe Hugege Ehte

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    @@user-xt1jo9ep8y Amen🙏Betasabe Hugege Ehte

  • @altudz4055
    @altudz40553 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ለዋዜማ ለ አጋይስት አለም ቅድስት ስላሴ 🤲 አቤት የቅዱስ ሩፋኤል ወዳጅ ሆናማ እህታችን መንታ ነው ሚሰጣት ፅኚ በፀሎት በርቺ እማ ይሰጥሻል ያሉትም የሰደጉ ሁሌ ቅዳሜን ይቁረቡ ልጆች ቅዳሜ እና እሁድ ነው ሚቆርቡት የልባቹን መሻት ይስጣቹ ከሀጥያት በቀር 🤲

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v3 жыл бұрын

    አቤት የግዛብሔር ቸርነት የኔ አምላክ እንዲህ ነው የተመሰገነ ይሁን

  • @liyademeke6073
    @liyademeke60733 жыл бұрын

    መምህር በእውነትበጣም የዝብርቅርቅ መንፈሥ ያሥቸግረኝ ነበር ከአንተ ሡቅ የአንደ በት ቅድስና የሚለው መፅሀፍ ብዙ ጠቅሞኛል እንዲሁም ድርሣነ ማህየዊ ብዙ በረከት አግኝቻለው ተሠሥገን🙏🏼

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu34673 жыл бұрын

    17 ዲስላይክ ይታየኛል ሁላችሁንም ዛሬ ሥላሴ በለተ ቀናቸው ባዓመተ ክብራቸው ወደ ልቦናችሁ ይመልሷችሁ!

  • @Hana-qo9db

    @Hana-qo9db

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ ስስት የትናችሁ ኑ ገባ ገባ በሉ ይህን ከማር የጣፈጠ ትምህርት አብረን እንማር💗

  • @tsebel3211
    @tsebel32113 жыл бұрын

    መምህር ስጠብቅ ነበር እየገባው እያየው ከመቼው ተለቆ አንድ ስዓት ሞላ እንኳን ስላም መጣህልን ስራ ስሰራ እያዳመጥኩ ነው እምሰራው ኑርልን አዳምጬ እመለሳለው🕯🕯

  • @edneethopia3559
    @edneethopia35593 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን የሚሳነው ነገር የለም መድሀኒአለም እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ደካማ እህታችሁ አሰካለ ማሪያም ነኝ

  • @abelayele6404
    @abelayele64043 жыл бұрын

    ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ፀዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተስፋ ስላሴ

  • @abav8467
    @abav84673 жыл бұрын

    ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፍትልን

  • @Embete-
    @Embete-3 жыл бұрын

    ሽንትቤትማ ካልተረጨ ጉድ ነው። የትም አላስቀርም ከ ሀ እስከ ፐ እኔ ሴትዋ እንክዋን እረጨዋለሁ። ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል አንናንተ እጄን በእናንተ ተቀይሮ ይረጭልኝ ዘንድ እያልኩ። ነቅተናል

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon85803 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አስተማሪ ገጠመኞችህ በየግዜው የሚቀየሩ ሰዎች ቁጥራቸው ከቀን ወደቀን እየጨመረ ሳይ ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ቃላቶች ያጥሩልኝ አዲሷ ሙሽራ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽን ይባርክልሽ ርግቧን በልጅ የቀይርልሽ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo7563 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላም ዋልክ መምህር

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    አብት እንኳን ፈጣረየን ሰላወቀ አልሞኩ ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ በሰጋም በናበሰም መደን ደሰ ያላል

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    መማህርዬ እኛ የገበናል ገደይልህም ሸንት ቤት ያስከት የላል አደል እንደ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    እልልልልል እግዚአብሔር የመሰገን

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ አስተማሪ ትምህርት ነው እህታችንን ነብስ ይማርልን ወንድማችን ያበርታልን ለአዲሷ ሚስቱም ልጅ ይስጥልን

  • @rtecujh4666
    @rtecujh46663 жыл бұрын

    የእህታችን ነፍስ ይማርልን ወንድማችን በርታ

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e3 жыл бұрын

    እግዚኦ እኔሥ አሥደነገጠኝ በውነት ፡ ኧረ እመብርሀን ትቅረበን ልቦና ትሥጠን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43733 жыл бұрын

    እኔ ግርምምምም የሚለኝ እነዚህ ደብተራዎች እግዚአብሔርን አይፈሩም ወይ በዚያላይ እነሱ ሌላ ፍጡር ናቸው እንዴ በስመአብ እህታችን እና ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በፍሬ ይጎብኛችሁ ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meron7563
    @meron75633 жыл бұрын

    ሚገርም ነው! ጓደኛዬ አጅግ በጣም ምትፈልገው ነገር ሲሆንላትና ሲሳካላት እግዚአብሔር ሲሰጥ እንጀራ ብቻ አይደለም ; እንጀራ በወጥ ነው ትላለች እንዴት ስላት ሲሰጥ ሙሉውን ነው ,በቃ:: ዝርግፍ ነው ሚያደርገው አንድዬ ተመስገን ,ምትለው ነገር ትዝ አለኝ የዚ ታሪክ ባለቤትም አንድዬ እንጀራ በወጥ ነው የተሰጠው ክብር ለእርሱ ይሁን እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ እመብርሀን የልጆች እናት ታድርግሽ አሜንንንን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ ይገርማል ማሰተዎልን ይሰጥን እግዜያብሄር ይጠብቅን ይገርማል እግዜያብሄር አይሳሰትም አቤቱው ማርን አቤቱው ይቅር ይበለን አባዬ እግዜያብሄር እየሰማው ነው ማሰተዎልን ሰጠኞ የድንግል ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ

  • @user-ze7tn2pj3g
    @user-ze7tn2pj3g3 жыл бұрын

    መምህር ገጠመኝ 31 ላይ ያለችውን ልጅ በተደጋጋሚ አቅርባት ብዙ ነገር ነው የተማርኩባት፤....... ለምሳሌ የማብራራት ኣቅሟ፣ተሞክሮዋ ፣የሰዎችን ነገር የምትመለከትብት እይታ፣ መንፈሱን የተረዳችበት /የነቃችበት ሁኔታ ብዙ ተምሬባታለሁ።

  • @user-hw1wp8oe5n

    @user-hw1wp8oe5n

    3 жыл бұрын

    አወ እህታችን በጣም ነው የምወድሽ እንጠብቅሻለን

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c3 жыл бұрын

    እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች እንኩዋን አደረሣችሁ ለእናታችን ለቅድሥት አርሴማ አሜን መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qz9md5le4z

    @user-qz9md5le4z

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮው አደረስን እህቴ

  • @user-addisalem1213

    @user-addisalem1213

    3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እውነት ወድሜ

  • @user-qs9gi6ck8c

    @user-qs9gi6ck8c

    3 жыл бұрын

    @@user-addisalem1213 አሜን አሜን አሜን

  • @user-xu5dn7tm9z

    @user-xu5dn7tm9z

    3 жыл бұрын

    @@user-qz9md5le4z ቖቖ

  • @user-yr9fw2vi8l

    @user-yr9fw2vi8l

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54853 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ነብስ አባት ሁሉንም ክፍል ሽንትቤትንም ነው የሚረጩት ከበርም ጀርባም ነው የሚረጩት ።ስለ ህልሙ እኔ አንዴት እህቴ የነገረችኝ አንዲት እርግብ ትከሻዪ ላይ ቆጭ አላች ይህ የሁነው በህልም ነው ከዛ ወንድ ልጅ ወለደች እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ አሁን ዳይቆን ነው አሁንም እህታችንን ለእግዚአብሔር አገልጋይ የሁነ ልጅ ይስጣት ። የሞተችውን እህታችን ነብሱን ይማር ።ያን ነብስ በላ የሁነ ደብተራ ለንስሀ ያብቃው ።

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs3 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ እንቁ በፀሎት አስበን ከኔ ቤተሰቦቼ የምታቀርበው ገጠመኝ ሁሉ በኛ ቤት ያለ ነዉ መምህርየ ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ወልደ ሃና ወልደ ሃወርያት ኃይሌ ስላሴ ወለተ እዝገር ወለተ ተክሌ ገብረ ህይወት ወለተ ክሮስ ወልደ አማኑኤል ወልደ ሰማት እያሉ ለምስክርነት በቅቼ እንድያይ ዘንድ በፀሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ci2tc3nk1v
    @user-ci2tc3nk1v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እኳን በሠላም መጣህ

  • @user-ci2tc3nk1v

    @user-ci2tc3nk1v

    3 жыл бұрын

    በማገኝክ ቆጥር ሥጠኝ እኔም ልዘርዝርልክ ሠዉ ይማርበት

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j3 жыл бұрын

    ወድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ የኔ ልዩ መምህሬ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ። እንካን ለሠማእቷ ቅድስት አርሴማ በሠላም አደረሣችሁ

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j3 жыл бұрын

    በጸሎታችሁ አስቡን ወልደ ዮሐንስ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቿ እህተ ማርያም እህተ ጊዮርጊስ እሴተ ገብርኤል

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw3 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ በጣም እሚገርምና እሚያሳዝን ነገር ነዉ እንደዉ በስንቱ ነገር ተይዘናል😢😢 መምህር እኔም እስከዛሬ እምሰራዉን ብር እየሰራሁ ማቀበል ነበር አሁን እግዚአብሄር የልቦናየን አይቶ ከዛ ሰዉ እርቄ አስራት እያወጣሁ ለራሴም ትንሽ እንዳስቀምጥ እረድቶኛል አሁን ግን ያ ሰዉ ድሮ የምልክለት ብር ሲጎድል ይኸዉ የማይዝትብኝ ዛቻ የለም ቤተሰቦቸንም መቀመጫ አሳጣቸዉ ጰሎታችሁ አይለየኝ ይኸ ሰዉ ሳይሆን ዳቢሎስ ነዉ እየተፈታተነኝ ያለዉ😢 ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon45743 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ቸር አባት ነው ሁሉንም ነፃ አወጣ ምን የሳንሀል የድንግል ልጅ🕯 እህታችን በጣም ጎብዝ ነሽ በፀሎትሽ አሲቢኝ እህተ ገብርኤል ብልሽ👏❤ ወንድማችን እንዳተ መልካምነት ውንድ ልጅ የሰጥሀል እግዚአብሔር ታሪክ ይቀራል⛪ የመምህር ፀጋውን ያብዛልን እውነት !!!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68893 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ምን ጉድ ነው ልጆቿ ያሳዝናሉ ግን በፀሎት ኃይል ሁሉ እንደሚያሸነፉ አምናለሁ እመብርሃን አትለያቸው

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ይሄን ገጠመኝ እንድንማርበት ወደዚህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እንደ የዋህነትህ ከዚህም በላይ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n3 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosgedekahsay6767

    @yordanosgedekahsay6767

    2 жыл бұрын

    T 45r55

  • @yordanosgedekahsay6767

    @yordanosgedekahsay6767

    2 жыл бұрын

    4d54t

  • @asnakuzewde3772
    @asnakuzewde37723 жыл бұрын

    ሠላም ለናንተ ይሁን ፣ሠምተን፣የምንለወጥበት፣ያድርግልን አሜን ፫

  • @devan8265

    @devan8265

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh8yg7ku9i

    @user-sh8yg7ku9i

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs3 жыл бұрын

    መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከኔ ልጆችህ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት መታደል ነዉ እንደዝህ ያለ አባት ማግኘታቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ እንኳን የአባት የዘመድ እንኳን ይይዛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ቅዱስ አባታቹሁ አሜን 🌾አሜን አሜን 🌾🌾🌾

  • @user-ty4vg5bt7i
    @user-ty4vg5bt7i3 жыл бұрын

    በእዉነት ያሳዝናል ያስተምራል ያስደስታንም እመብርሀ ልጆ ደግሞትስጣቸዉ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏መምህራቺን ቃለሂወትያሠማልን በዴሚና በፀጋያኑርልን👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤አጥትየሚያለመልምንዝማሬ ያሠማልን የቅዱስ እሩፋየል መልጆናጥበቃ አይለየን በለህበት ይጠብቅልን መምህር❤❤❤👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን ፫ በጾለታችሁ አሰቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p3 жыл бұрын

    እንኳን መጣህ መምህር ናፍቀከኝ ነበር ኑ እውቀትን እንሸምት ቤተሰቤቼ አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @enanatesfaye1030

    @enanatesfaye1030

    3 жыл бұрын

    Hi Gimmy

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ፀሉትቅዱሰን አይልይሸ አንች የሰዉ ልጅ ሰታሰቤ እግዚአብሔር እንደት አይሰጥሸም እህታችን በረች

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    እንኳንመጣህመምህርናፍቀህነነበርኑእውቀቶንእንማርአዳምጡ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua493 жыл бұрын

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዲሁም የተዋውህዶ ልጆች እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ አሜን ። አዳምጬ እመልሳለሁ ።

  • @nunuabate1667
    @nunuabate16672 жыл бұрын

    ጠመምህራችን እግዚአብሔር ያክብርክ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ የኛንም ቤት ይጎብኝልን🙏👏💜💛💛💚💙💚💚💚💚

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk3 жыл бұрын

    በእወነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው እወነት እህታችን ነብስ ይማር በጣም ታሳዝናለች ነገር ግን በራሳ ጥፋት ቢሆንም አዝኛለው ነብስ ይማር

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn3 жыл бұрын

    እንድምን አለህ መምህር ስለ ደም መገበር ካነሳህ ላይቀር በጣም የሚገርመኝና አሁን የምጠራጠረው ጀርመን ውስጥ ማንኛውም ትላልቅ መስራቤት ውስጥ ኤርፓርት ባንኮ--- የሴቶች ሞዴስ ለብቻው ነው የሚጣለው ለብቻው ይወሰዳል እንዲያውም አሁንማ ኤርፓርት በቆንጆ ማስቀመጫ ሆኖ ሳየው ለምንድነው ክብር የተሰጠው አያልኩ አስባለው እስኪ ተመልካቾች ጀርመን ውስጥ እንደዚህ ነው እናንተ ባላችሁበት አገርስ እንዴት ነው ። ፃፉልን እንማማር እንጠንቀቅ ሁሌ ይገርመኝ ነበር

  • @murrservices8463
    @murrservices84633 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ይገርማል ሁሉም ነገር በምክንያት ይለውጣል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እማ ፍቅር ከነቤተሰቦዎት ትጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች መምህር ሁሉ በጾሎተዎት ይስቡኝ ወለተማርያም እያላቹሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መጻፍት ቅዱስ ሌሎችንም ከርሰዎ መግዛትእፈልጋለው ሀሳቤ እንዲሞላልኝ በጾላታቹሁ አትርሱኝ ስደተኛ ነኝ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ *🌷ሠላም ለፅንሠትኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ በጳጳሳት አለቃ ፀሎትለመፀነስሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *🌷ሠላም ለቃልኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ የተበተነ ልቦናን ለሚሠበስብ ቃልሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *🌷ሠላም ለመታከፍትኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ የመከራን ቀንበር ለተሸከመ ትከሻሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *አሜን ከሠማዕቷ ቅድስት አርሴማ እረዴት በረከትን ያሳትፈን ምልጃ ፀሎቷ አይለየን* *አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku6783 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር ትምህሩቱን በመከታተል ትልቅ ለዉጥ አጠኝቻለሁ ለባለቤቴም አዉርጄ በቴሌግራም እየላኩ አዳዴ እኔ የሰማሁት ለሱ እየተርኩ ሰለመናፍቱ ሴራ እዲርዳና እዲያቅ እርድቶኛል እና አማፍቅር መጨርሻችንን ታሳምርልን በፀሎት አስበን መምህር ወለተ አማኑኤል ገብር እየሱስ ወልደ ሚካኤል ብለህ

  • @user-fj7jy7fq3j

    @user-fj7jy7fq3j

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ይጠብቅልን በምመህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔ 4 ያክል ከባለቤቴ ጋ ተፋትተን ነበር ገጠመኝ ስሰማ ግን ማን እንዳፋታን ተረዳሁ እኔም በቴሌግራም ላኩለት ሌላ ሊያገባ እየተዘጋጀ ነበር አሁን ያንን ትቶ እኝታረቅ ጠላታችንን አውቄዋለሁ አላለም እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አላስችል ብሎኝአባቴን ጠየቁት እሽ የሁለታችሁ ፈቃድ ነው አለኝ እና ቤተሰብ ጋ ስደውል ሁሌም ስለክፉው መናፍስት አሰራር ስናገር ነው ጊዜ እምወስደው

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ❤

  • @aklildesign8693
    @aklildesign86936 ай бұрын

    ተመስገን እግዛቤር ይክበር ሁሌም የእግዛቤር መንገድ አሸናፊ ነው ወድሜ አንተም በርታ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem41503 жыл бұрын

    አይ የኛ ነገር እግዚአብሔር እንዴት ችሎናል በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ክብሩን ያድልልን መምህር እንዳንተ አይነት ቅን ሰዎችን ያብዛልን

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha24123 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በምታቀርበው ገጠመኝ በጣም ተቀይሬበታለሁ ተምሬበታለሁ እድሜህን ያርዝምልን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana82294 ай бұрын

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya34673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በጣም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ውይ አምላኬ የሰይጣን ስራ መጨረሻው አያምር እግዚኦ አምላኬ ነፍሷን ይማር ለእርሱ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የየዋህነቱን አይቶ ሰጠው ተመስገን አምላኬ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    እመብርሀን ማጸንሽን ትዳብስልሽ እውነት ትወልጃለሽ እሽ እህቴ አንቺ እኮ ከእግዚአብሔር ጋር መዳኒት ነሽ እና በአንች እግዚአብሔር ደስ ብሎታል እና አንችን ለማስደሰት ደግሞ ልጅ ይሰጥሻል እህቴ ባደረግሽው ሁሉ እኛም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስትጥህ ወንድሜ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    በእውነት ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ በወጣ ይተካልህ የልብክን መሻት ይፈፅምልህ ደብተሮች ግን ልቦና ይስጣቹሁ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Жыл бұрын

    በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው የሞተችውን ነብሰ ይማረ ወንደማችን ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጠው እህታችን መታ ልጅ እንዲሰጣት ምኞቴ ነው

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14023 жыл бұрын

    በጣም በጣም ደስ ይላል በጣም የዋህ ልጅ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው እግዚአብሔር አንድ ልጅ አይደለም መንታ ልጅ ነው የሚሰጠው እግዚአብሔር እኮ ስጦታው አያልቅም እና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ትዳራችሁ ይባረክ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በፀሎትክ አስበኝ እህት ማርያም

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ብዙ አስተሞሮ ያለው ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ የመተችን ነፍስ ይማርልን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket87643 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መንክር ነው። ወንድሜ እግዚአብሔር ሽልሞሃል የተባረከች ሚስት ለልጆችህ ጥሩ እናት በመስጠት ባለቤትህን መሄዳ ለሁላችንም ኤፍታህ ተብላችኋል

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh42222 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምርትን ያካተተ ገጠመኝ ነዉ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም የመገረም ወደ ቤት ክርስትያን እና ወደ ፀሎት እንደመለስ የረገቹሁ ልጅ ተለቀ በረከተ ሰረቺ የሱም መልካም ስራ ለዚያ ከብር አበቃ ደሰ ሰለ እመብርሃን ትሰበት ከስደት መልስ መጸፍ ቅዱሰን ለበረከት እንወስዳለን ቃለ ህወሃት ያሰማልን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee54532 жыл бұрын

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን በጣም ትልቅ ትምህርት ደስ የሚል የእግዚአብሔር ቸርነት የበዛበት ትልቅ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጠው ባለው ላይ ጨምሮ አሜን አሜን አሜን

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa22723 жыл бұрын

    በውነት አንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በስቱ አንተን ተመስሆ ያስተምረናል አቤቱ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ስጦታህ የበዛ ቸሩ መድሃኒአለም በስደት ያለንውን ለሀገራችን በቅተን ደጅህን ተረግጠን ለንሰሃ ሞት አብቃን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን የሚገርም ታምር ነው ፈውሱ እረቂቂ ነው ተባረክልን

  • @egzabherayecheknen4156
    @egzabherayecheknen41563 жыл бұрын

    መምህር እንካን በሰላም ምጠክ ይአንት ሳአት በጉግት ነው ይምጠቅወ እግዚአብሔር ረጅም እደሚይና ጤና ይሰጠክ በናተ ትምህርቶችን ስንት ሰው ህወሐትን ትቅይርዋል እግዚአብሔር ልትቸግሩት የምህረት ምንግዳ እደትሁን ሰልላካልን እግዚአብሔር ክቡር ልሱ ይህን አናትም ሰትደክም ሰትሰልቸ ለእኛ ለደካሞች ብርታትና ይምህርት ምንግዳ ሰልሆናከ እግዚአብሔር የምሰግን 🙏🙏🙏🙏በርታልን ሰልክህ ማግኘት ፈልግ ነበር መምህር ሚቸል ከሆነ እግዚአብሔር ከሁላችን ግራ ይሁን ኣሜን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t3 жыл бұрын

    የእውነት ውድ መምህራችን እጂግ በጣም የሚገርም የሚያሳዝን ደስም የሚል ገጠመኝ ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መንገዱም ምስጢር ነው ጥበብ ነው ይገርማል የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @destapark609
    @destapark6093 жыл бұрын

    እርግብ ስትጠባ ያየችው ልጅ ለትውልድ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ባልሽም በርታ በይው ከልብ እናመሰግናለን አስተማሪትምህርት ነው

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome32343 жыл бұрын

    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአጋስተ አለም ስላሴ አመታዊ በአል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም የሚያሳዝን ነገር ነው ያሰማኽን እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንንም

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u3 жыл бұрын

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህርዬ ኑርልን አምላኬ እስከቤተሰቦቼ ታሪኬን ቀይርው ለንሰሀ አብቃኝ

  • @Edom.media7
    @Edom.media73 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የዛሬው ለየት ያለነው እህታችን እንኳን ለዚህ አደረሰችው ወድማችንን እህታችን በአጸደገነት ያኑራት ዲያብሎስ ተጫወተባት ደብተራዎችም ልቦና ይስጣቸው ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ አብዝቶ የበረከት የምትሰ ያርግህ ቅዱስ ሩፍኤል ማህጸንፍ ይክፈትልሺ እህታች መ ምህር ህልሙን እኔም አላቅ ሌላቀን ንገረን

  • @user-hj9pv5ck5l
    @user-hj9pv5ck5l3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እኔ አንድ ነገር የሚገርመኝ ነፍሳችንን እያዳኑ እየታደጉ ያሉት እውነት ለመናገር የአባታችን መምህር ግርማ ፍሬዎች ናቸው ለዚህ ከማርም ለበለጠ ትምህርት ዲስክ ላይክ የምታደርጉት ማንም ያልተረዳንን ያላወቀልንን በእነሱ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ካስተማረን በእውነት እኔ በጣም ዝሙት አደርግ ነበር ከዚያ መምህር ካገኘሗቸው በጣም አዘንሁ እንዴት በሉኝ ከዚያ በፊት ፀሎት አደርጋለሁ ትምህርት እከታተላለሁ ግን ስለመናፍስት የሚያስተምር የለም ስለአንድ ታሪክ ነው የሚያስተምሩት አሁን ግን ስለመናፍስት ካወቅሁ ቡሗላ ራሴን አውቂያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hj9pv5ck5l

    @user-hj9pv5ck5l

    3 жыл бұрын

    አትንቀፏቸው መምህራችንን ለነፍሳችን የደረሱልን እነሱ ናቸዉ

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube34633 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሠብህ ይስጥልኝ ። መምህር እባክህን ስለ መፍትሔ ሥራሔ ማወቅ እፈልጋለሁ ምክንያቱም አባቴ ካህን ነው ግን እኛ ስንታመም ሆነ ቤቱን ፀበል መርጨት ሲፈልግ እሱን መጽሐፍ ደግሞ ነው።ግን ሆን ብሎ አይደለም ሣያውቅ ነው እኔ ሳናግረዉም መፅሐፍ ዉስጥ ያለው እኮ የእግዚአብሔርን ህቡህ ስም ነዉ አለኝ።እና እሱን ለማስረዳት የሚሆን እውቀት ስለሌኝ እባክሕ እርዳኝ።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye43153 жыл бұрын

    ለሰዉን ለመቅበር ጉድጓድ የሚቆፎር ሁሉ እራሱ ይገባበታል ከሰዉ ተደብቀን የምናደርገዉን ነገር በሚስጥር የያዝን ይመስለን ይሆናል ግን መልካምነት ግን የማያንቀላፋዉ አምላክ ይበቀላል ከሰዉ ተደብቀን የምናደርገዉ ክፋት እግዚአብሔር እጅ እንደሆነ እንወቅ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku17383 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከገጠመኙ ብዙ ተምረናል ለእህታችንም እግዚአብሔር መሀፀንሽን ይክፈትልሽ ለወንድማችን በወጣው ይተካልህ እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል

  • @tarkiualabebo3298
    @tarkiualabebo32983 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እባክህን በፀሎት አስበኝ ወለተሥላሴ ብለህ ያለውት ዱባይ ነኝ በልቤ ውስጥ ያለውን እሱ እራሱ ያውቀዋል እባክህን በፀሎት እርዳኝ

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru55453 жыл бұрын

    በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ አድራሻውን በመጨረቫ መልክትህ ላይ ስለነገርከኝ አመ ብርሃን ትስጥልኝ በጣም አመሠግናለው

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i3 жыл бұрын

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት በጣም አተማሪ ነው

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa30213 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስት ይሰጥሀል ነዉና ያለዉን ማከፈሉ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያሰበዉን ያሳካለት አሜን በጣም ተምረበታለሁ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ትልቅና አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @saramekeded1198
    @saramekeded11982 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሠማልን መምህራችን የገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @user-nf1xx2df5w
    @user-nf1xx2df5w3 жыл бұрын

    መምህርየ የአንተን ትምህርት የሚተቹ አንድ አንድ ሰዎች ሳይ በጣም እየተናደድኩ ዝም ብዬ ማለፍ አልቻልኩም በእውነት ግን መች ነው የሚገባቸው ብዙ ጓደኞቼ አስቀይመዉኛል በዚህ ጉዳይ እኔ በጭራሽ አላቆምም ይህን ትምህርት መከታተል

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n3 жыл бұрын

    ስላም እንኳን ደና መጣህልን ስለሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነገርነው

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q3 жыл бұрын

    ዉይ በጣም ታሳዝናለች ነፍሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @tesfayeesrom640
    @tesfayeesrom6403 жыл бұрын

    ወንድሜ በታሪኩ ብዙ ነገር አግኝቼበታለሁና ደስ ብሎኛ ተባረክ

  • @zewedkassaw6851
    @zewedkassaw68513 жыл бұрын

    በጣም ጥሩነው ብዙህይወት እየአስተካከልክ ነው ምክንያቱም ብእኔበራሴትልቅ ዉጤት አግቻለሁበጣም እድበረታ አድርጎኝል አሁን 62አመቴነው አደገና ህይውቴን እያስተካከልኩበትነው በልጅዋ በርታልን ጥላት ምንጊዜም አይተፕም ወለተሆንስን በጾለት አስበን እኔም ተስፋስላሴን ጠብቅልን እያልኩነው

  • @zewedkassaw6851

    @zewedkassaw6851

    3 жыл бұрын

    ሌላየማሳስብህ ቢኖር ብዙጊዜቤተክትስቲያን የሚረዱስወችን ስለምታገኝ በስሜኑአገራች እየተጅመሩ ለብዙዘብን የተቆረጡ አባያተክርስቲያናት ስለአሉ እባክህ አንዱእግዚአብሄር የፈቀደለትን ሰው ቢአጋጥምህ አስበፕ አገሩን የቤተክርስቲያኑን እገልጼልሀለሁ የዘወትር ትምህርትህን የምከታተል ነኝወለተዮሀንስነኝ ተስፋየምታገኝከሆነ በ4852418031

  • @zewedkassaw6851

    @zewedkassaw6851

    3 жыл бұрын

    3852318021ነውስልኮ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ዋው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር እንደ ሰራው ይከፍላል ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን በእድሜ በፀጋ ያጠበቅል እግዚእብሔር ቀን ጊዚ አለው እርሱ የሁልችንም ታሪክ የቀያርል በጠም ያስናልም በዙ እንድናስተዋል የሚደርጋ ትምህርት ነው በፀሎት አሰቦኝ ሁልም በህይውት የሚቀርቡ ሰውች ታሪክ አድምጠው የሚጎዶኝ ጎደውኝ የሄዳልወ ለምን በዬ ሁልም ስስብ የከፈኝ በፀሎት አስቦኝ ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለወንድማችን ለባለ ታሪካችን እግዚአብሔር ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ እንድሁም የምትፈልገውንልጅ ይስጥህ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች💒🕊 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎤🕊💚💚💛💛❤❤💒

  • @galaxya213
    @galaxya2133 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሰባቸው ወንድም እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ያልባችውን መሻት ይፈፀምላችው ቅዱስ ሩፈኤል ይሰማቻው መንታ ልጅ ይሰጣቸው

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede50343 жыл бұрын

    አሜን በጣም አስደናቂና አሳዛኝ ታሪክ ቢሆንም መጨረሻዉን ያሳመረ አምላክ የተመሠገነ ይሑን በጣም ብዙ ትምህርትና ግንዛቤ አጊኝቸንበታል እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም ባለቤቱ እንደምትወልድ በግልፅ አሳይቷቷል ህልሟ ወልዳ እንደምታጠባ ነዉ የተረዳነዉ ደስታዉን ያሰማን አሜን

  • @user-ty4vg5bt7i
    @user-ty4vg5bt7i3 жыл бұрын

    እዉነትነዉ የዚሀአለም ማርናት👏👏👏👏🎤🎤🎤❤❤👏👏🎤

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እድምን ዋልክ መምህር የእማ ፍቅር ልጂ ቃለሂውት ያሰማልን በእውነት እኔ ይህንን ቀጠመኝ ማዳመጥ ክጀመርኩ ውድህ በጣም ቡዙለውጥ አገኝችበታለሁ እኔ በተሰቦች ፃውት ያመልኩንበር አሁን ግን ትተዋል ግን ቡዙ ችግርአለ እኔ ፀሎት ሳድርግ በጣም ያሰጭንቀኛል በፃሎታችሁ አስብኝ ወለተማሪያም እያላችሁ እህት ውድሞች

  • @hanagirma6492
    @hanagirma64923 жыл бұрын

    በፀሎት አስቡን እናንተን የረዳ እኛንም ይርዳን

  • @user-ib3tm7zy4y

    @user-ib3tm7zy4y

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት የሚገርምነው እግዚያብሄር ስራው ድቅነው ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው ላረፈችው እህታችን ነፍሧን ይማረው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d2 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እግዚአብሕር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ስም ይክበር ይመስገን ለወንዶማችንም ልጆቹን በምህረት አይኑ ይጎብኝለት

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አስለማሪ ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለወንድማችን እግዚአብሔር ልጂ ይስጣቸው

  • @user-ks3hp8bu3e
    @user-ks3hp8bu3e3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን በእዉነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚያብሄር አምላክ አስተዋይ ልብ ይስጠን ለሁላችንም የትንቢቱ ከመሆን ይሰዉረን ያድነን

  • @genetlobe8506
    @genetlobe85063 жыл бұрын

    መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ።በጣም ተምሬበታለሁ በሁሉም ገጠመኝና ትምህርቶችህ

  • @arsuselama5698
    @arsuselama56983 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት የሰማልን መምህራችን በታም ድንቅ ተኣምር ነው ለሁላችን ልቦና ይስጠን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana82294 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም በአማላጅነቶ ትጎቡኝሽ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

Келесі