60ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የእርግማን መንፈስ እንዴት በጉርብትና ላይ ተንኮል እንዳለው በዚህ ታሪክ እንማር

Пікірлер: 520

  • @Nate532
    @Nate532 Жыл бұрын

    በጣም ከባድ ችግር ላይ ነው ያለሁት ሀይለ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በስላሴ::

  • @user-ct5cd4br8k

    @user-ct5cd4br8k

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብህ በርታ

  • @yemar4545

    @yemar4545

    Жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌👐🤲

  • @sndayogebrihans1334

    @sndayogebrihans1334

    Жыл бұрын

    @NatnaEl እግዚአብሔር ይስብህ ወንድሜ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _በሥላሴ ስም ልቤ ተከፈት ቃሉን ልሰማ ነው ሀሳቤ እንዳይበታተንብኝ አምላክ ሆይ ልቤን ወደ አንተ አድርገኝ አሜን🤲🤲 መምህሬ ወደ አርባምንጭ የጋሞ ጎፋ ልጅ ነኝ ግን አማረኛውን ስለ ማይችሉ እኔ እየሰማሁት እነሱን አስራዳቸዋለሁ እያልኩት ትምህርቱን ስልኬ ላይ አውርጄ ነበር ስልኬ እንዳይበላሽብኝ እያልኩት የምር ስጋት ላይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን ደግሞ እዛ አከባቢ መሄደ አይቀርም ስትሉ የምር ደስታ ተሰማኝ መምህሬ ወደ ጋሞ ጎፋ ሰዎችኮ ምንም አያውቁም የዋህ ናቸው ሁን ያሉትን ይሆናል በጣም ምስኪን ናቸዉ ግን አሁን አሁን ወጣቶች አማረኛም እየቻሉት ስለሆነ ብዙም አያሳስቡም ትልቆች ጠንቋይ ቤት የሄዱት ሰዎች በቋንቋ ምክንያት ለመስማት አማረኛውን ትምህርት ይቸግራሉ። ለማንኛውም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን በግዜው ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የእኛ አከባቢ እንዳለ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚአብሔር እነሱንም ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቃሉን የሚሰሙነት እድል ብያገኝ እጅጉን ደስ ይለኛል እኔ የሰማሁትን ትምህርት ብሱ ደስታዬን አልችልም በእውነት መምህሬ ሀሳብህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ እመብርሃን ሀሳብህን እውን አድርጋ ለማየት ታብቃኝ የእኛ አከባቢ ብዙዎች እየጠፉብን ነው ስለ እውነት የሆነ ትንሽ ነገር ካመማቸው እራሱ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሄዳለሁ እኔ ውጭ ሀገር ሆኜ ብዙዎች መናፍቅ ሆናል ብሎ ቤተሰቦቼ ስነግሩኝ ውስጤ በጣም ይሰማል ምክንያቱም ካለማወቃቸው ስለሆነ አዝናለሁ መምህሬ የምር ይህንን ሀሳብ እውነት አድርግልን አንድ ሁለት ሰው ሄደ ብትመልስልን ሁሉም ሰው ይማርና ይመልሳል እኔንም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እሞክራለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ በድንግል ማርያም እርዳታ😰😰😰😰 አሁን ግን ከእኛ ጋር እስር ቤት አንድ ልጅ። ነበረች ስሟ አፀደ ማርያም ትባላለች እናም ብር ከፍላ ወደ ሳውዲ ለመስራት ብላ ወጣች እናም ሀይማኖቷ ቀይራ ሙስሊም ሆነች በጣም ገረመኝ በህልሜ አሳይቶኝ ነበር እንደ ቀየረች ዛሬ በሰዎች ግፍት ብትቀይር በልብሽ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ልኖር ይችላል ፈፅመሽ አምላክሽን መተው የለብሽም ብያለሁ ፍኖተ አብርሃም ላይ። መምህሬ ሼር ያደረጋችሁ በቀደም የተለቀቀውን ቭዲዮ ሰምታችሁ ከሆነ ልክ እንደ እሷ ተገዳም ልሆን ይቻላል ብዬ አሰብኩኝ እኔ ሳወራትም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም እምነት በልብ ነው ብላ ስልኩን ዘጋችብኝ በእርካርድም እየነገርኳት ነው እንደ ማታ ህልም አይቼ እንደ ነገ እምነቷን መቀየሯን ሰማሁት እናም እህትና ወንድሞቼ እባካችሁ __#አፀደ_ማርያም__ ወደ ቤቱ ይመልስሽ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡት 😰🤲💔_

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @user-vy2fq6xb4c

    @user-vy2fq6xb4c

    Жыл бұрын

    ኣሜን፫ማራኪዩ ኣህቴ

  • @egziabiherymesgen8688

    @egziabiherymesgen8688

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @samri23

    @samri23

    Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ልባችን ይክፈትልን 😥🤲

  • @selam801

    @selam801

    Жыл бұрын

    አሜን፫ የኔ ቅን ደሞ ተናፍቀሻል🥰

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _መምህሬ ወደ አርባምንጭ የጋሞ ጎፋ ልጅ ነኝ ግን አማረኛውን ስለ ማይችሉ እኔ እየሰማሁት እነሱን አስራዳቸዋለሁ እያልኩት ትምህርቱን ስልኬ ላይ አውርጄ ነበር ስልኬ እንዳይበላሽብኝ እያልኩት የምር ስጋት ላይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን ደግሞ እዛ አከባቢ መሄደ አይቀርም ስትሉ የምር ደስታ ተሰማኝ መምህሬ ወደ ጋሞ ጎፋ ሰዎችኮ ምንም አያውቁም የዋህ ናቸው ሁን ያሉትን ይሆናል በጣም ምስኪን ናቸዉ ግን አሁን አሁን ወጣቶች አማረኛም እየቻሉት ስለሆነ ብዙም አያሳስቡም ትልቆች ጠንቋይ ቤት የሄዱት ሰዎች በቋንቋ ምክንያት ለመስማት አማረኛውን ትምህርት ይቸግራሉ። ለማንኛውም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን በግዜው ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የእኛ አከባቢ እንዳለ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚአብሔር እነሱንም ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቃሉን የሚሰሙነት እድል ብያገኝ እጅጉን ደስ ይለኛል እኔ የሰማሁትን ትምህርት ብሱ ደስታዬን አልችልም በእውነት መምህሬ ሀሳብህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ እመብርሃን ሀሳብህን እውን አድርጋ ለማየት ታብቃኝ የእኛ አከባቢ ብዙዎች እየጠፉብን ነው ስለ እውነት የሆነ ትንሽ ነገር ካመማቸው እራሱ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሄዳለሁ እኔ ውጭ ሀገር ሆኜ ብዙዎች መናፍቅ ሆናል ብሎ ቤተሰቦቼ ስነግሩኝ ውስጤ በጣም ይሰማል ምክንያቱም ካለማወቃቸው ስለሆነ አዝናለሁ መምህሬ የምር ይህንን ሀሳብ እውነት አድርግልን አንድ ሁለት ሰው ሄደ ብትመልስልን ሁሉም ሰው ይማርና ይመልሳል እኔንም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እሞክራለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ በድንግል ማርያም እርዳታ😰😰😰😰 አሁን ግን ከእኛ ጋር እስር ቤት አንድ ልጅ። ነበረች ስሟ አፀደ ማርያም ትባላለች እናም ብር ከፍላ ወደ ሳውዲ ለመስራት ብላ ወጣች እናም ሀይማኖቷ ቀይራ ሙስሊም ሆነች በጣም ገረመኝ በህልሜ አሳይቶኝ ነበር እንደ ቀየረች ዛሬ በሰዎች ግፍት ብትቀይር በልብሽ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ልኖር ይችላል ፈፅመሽ አምላክሽን መተው የለብሽም ብያለሁ ፍኖተ አብርሃም ላይ። መምህሬ ሼር ያደረጋችሁ በቀደም የተለቀቀውን ቭዲዮ ሰምታችሁ ከሆነ ልክ እንደ እሷ ተገዳም ልሆን ይቻላል ብዬ አሰብኩኝ እኔ ሳወራትም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም እምነት በልብ ነው ብላ ስልኩን ዘጋችብኝ በእርካርድም እየነገርኳት ነው እንደ ማታ ህልም አይቼ እንደ ነገ እምነቷን መቀየሯን ሰማሁት እናም እህትና ወንድሞቼ እባካችሁ __#አፀደ_ማርያም__ ወደ ቤቱ ይመልስሽ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡት 😰🤲💔_

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    ሰላሜ ተነገሬ ደስታዬ ተሰበኬ/2/ በተወጋው እጁ ልቤ ተማረኬ/2/ #ሰላምዬ የኔ አንደበተ ጣፋጭዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን።ያብዛልሽ ከዚህም በላይ የአገልግሎት ዘመን ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ያፅናሽ የኔ እንቁ አንደበትሽን እመብርሃን ለምለም ታደርግልን ድድድድድድድድድድድድድድድድድ የኔ ማር እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግልን እውቀቱን ይጨምርልሽ ማማዬ እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    በሰላሴ ሰም ብዬ ጀምሪያለሁ ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈተልኝ የተዋህዶ ልጆች አሰኳለ ማርያም ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥መልካም እለተ ሰንበት🥰

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    አስካለ ማርያም የኔ ውድ እህት የኪዳነ ምህረት ልጅ አዛኝቷ ማርያም ታስብሽ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ የቅዱሳን ፀሎት አይለይሽ የኔ መልካም እህት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርሽ መድሃኒአለም በቸርነቱ በምህረቱ ብዛት ይጠብቅሽ ድንግል እናቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋሽ ታኖርሽ ማማዬ ቅድስት ሥላሴ ያስብሽ የኔ ብርቱ በርችልኝ ውድዋዬ

  • @kasechkasech6651

    @kasechkasech6651

    Жыл бұрын

    አሜን እህቴ ድንግል ታስብሽ🙏🙏🙏

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️ ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤️❤️❤️ እኛንም የሰማነውን ፍሪ እንድያፈራ ልቦናችንን ይክፈትልን ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын

    በስመአብ ክርስቲያን እንዲህ ተግባራዊ ሲሆን ከራሱም አልፎ ለሰው ድህነት ምክንያት ሲሆን እጅግ ደስስ ይላል በረከታችሁ ይደርብኝ አ ሰላምዬ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን #አመተ ማርያም# ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    አመተ ማርያም የኔ ሰናይቱ እምወድሽ አዛኝቷ ማርያም ታስብሽ ውድዋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Жыл бұрын

    የማይለቀን ወንድም መምህር ተስፋየ አበራ የመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ፍሬ ሺ አመት ኑሩልን ልዑል እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያሉትን አባት ያብዛልን

  • @youtobe8587
    @youtobe8587 Жыл бұрын

    ሮሜ 2÷10 ነገር ግን በጎ ሥራ ለሚያደርጉ ሁሉ ምስጋናና ክብር ሰላምም ይሁንላቸዉዋል፤ 14 በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና ይለናል። ሰሚ ብቻ ሳንሆን የሰማንዉን በተግባር እንድንፈጽመዉ እግዚአብሔር ይርዳን ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын

    ጌታሆይ ለንስሀ ሞት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን🙏 የሁለት ሀገር ስደተኞች አያድርገን።ደሞም ተመስገን አገራችንንን ሁነን ያላወቅነውን አምላክክ በስደት አግተነዋል ጠቋር አዳልሞቴ ጨገር የናቴ ያባቴ አምላክ እያል ቡናስናፈላ ስንኬደም ኑረናል ።አንን በቃን አምሌክን አገኘንንን

  • @kasechkasech6651

    @kasechkasech6651

    Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @binitebebu2661
    @binitebebu2661 Жыл бұрын

    የእግዛቤል ቤተሰብች በጉጉት ምንጠብቀው መጣልን ሂወታችን የምቀይረው እና መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ምእመናን እንዃን ለእለተ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መምህር እንዃን ደና መጣህ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን የሰማነው ክፉ መንፈስ መጥቶ እንዳይለቅምብን ቅዱስ ገብርኤል ይምታልን አቤቱ አባት ሆይ የተግባር ክርስቲያን አርገኝ ለንስሐ ሞት አብቃን መጨረሻችን አሳምርልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኤፍታህዬ

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለካ ሰው እርግማን ለመርገምም እንዲህ ይሆናል ማለት ነው በድንግል ስም በእውነት ይገርማል ስንት አይነት ነገር አለ እዚህ ምድር ላይ በሥላሴ ስም ከእርግማን መንፈስ እግዚአብሔር ይሰውረን ሁላችንም። የእናቴ የአባቴ ምርቃት ይርዳኝ ለሀገሬ አብቃኝ ጌታዬ አሁንስ ለነፍሴ ፈራሁት አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እስር ቤት በቃሽ በለኝ💔😭 የድንግል ልጅ እባክህን እኔስ ደካማ ነኝ አምላኬ አበርታኝ በሀጥያቴ በባዕዳን ሀገር እንዳልቀር አንተ አርዳኝ😭💔💔💔💔💔_

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    Жыл бұрын

    ማራኪዬ የምወድሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን ማራኪዬ አልተፈታሽም እንዴ?? እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ካለሽበት ቦታ ታስፈታሽ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርግል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ስለ እውነት በጉገት ስጠብ ነበር ተመስገን_

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Жыл бұрын

    ባለ ውለታዬ ፦ ድንግል ማርያም ፣መላከ ምንክራት ግርማ ወንድሙ ፣ ውድ እህቴ ትህትና አያሌው ....ቃላት የለኝም ባለውለታዎቼ.....

  • @asde301
    @asde301 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏ጌታን ሆይ የደነደነውን ልቤን ክፍትልኝ🤲ተምሬ እምለወጥ እና ሠው እምለውጥ አድርገኝ🤲🤲🤲

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌልሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሦ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ቄውሎሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አብርሀምሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂርሥለ ቅድሥት አርሤማሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @kidestyayuoseyasenat3518

    @kidestyayuoseyasenat3518

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @yaredyirga6449

    @yaredyirga6449

    Жыл бұрын

    አሜን እህታችን

  • @user-pk8oi4jl8b

    @user-pk8oi4jl8b

    Жыл бұрын

    Llil9ዖልሎ p ኢልppልልololል ለምን ዖል ልልልል ልልኦልሊል loloooio

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥክ እስከ ቤትስብክ መታደል ነው አንተን ማወቄ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመኔን በሙሉ ባዶ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስግን አርብ ሀገር ነኝ 3/// አመት ስርቼ ባዶ ነበርኩ መምህር የአንተን ትትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ቡሃላ የምታስተምምርውን በተግግባር እየሁት እግዚአብሔር የጠፋው ሁሉ ተምለስልኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኑርልኝ ዘመንህ ይባርክ

  • @procell803
    @procell803 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነዉን ታሪክ በሁላችንም ቤት አለ እና እግዚአብሔር ያርቅልን ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏የሚገርም ታሪክ ነው መምህር እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Жыл бұрын

    ሰለማይነገር ሰጡታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለባአታ ማርያም ለዓመቱ ክብረ በዓል ቤተ መቅድሰ የገባችበት አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @elsagebremariam4766

    @elsagebremariam4766

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesimesi7820
    @mesimesi7820 Жыл бұрын

    ዉድ የእግዚአብሔር💒 ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ✝️ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ 😭

  • @sinaabadi3321

    @sinaabadi3321

    Жыл бұрын

    Egziabher yasbsh(yasbh )

  • @abc12452

    @abc12452

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    አዛኝቷ ማርያም ታስብሽ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ የቅዱሳን ፀሎት አይለሽ እህቴ

  • @user-yq1tm4xg4o

    @user-yq1tm4xg4o

    Жыл бұрын

    እግዛብሄርያበርታንሁላችንምደካማነን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kn9mw6ok9q

    @user-kn9mw6ok9q

    Жыл бұрын

    ቃለ ህወትንያሰማልን

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @afesanyoutube
    @afesanyoutube Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ አሜን(፫)⛪👏🌾

  • @bettyetmork1547

    @bettyetmork1547

    Жыл бұрын

    Aame Aame Aameቃል ይወህት ያሰማልን

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አንባዬ መጠያያችን መመኪያችን የኛ አምላክ በምን አንደበት እናመስግነው መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እሄ የእርግማን መንፈስ አንዷ ምስክር እኔ ነኝ አያታችን ለአባቴ እረግምት ነበር አባቴ ወንድሙ ንብረቱ ለመውሰድ የአባቱ እርስት አባቴ አሳብዶ ለመውሰድ መጠጥ በአብሾ አጠጥቶት አባቴ ትንሺ ሲጠጣ ያሳብደው ነበር ከዛም አያቴ በዚህ የመጣ ይረግመው ነበር እርግማኑም ልጅ አይውጣልህ እያሉ እረገሙት አሁን 8 ልጆች ነን መምህር ሁላቸውም የተቅበዘበዙ ናቸው ከሞቱ በላይ ካሉት በታች ሆነን ቀረን አሁን ባንተ ትምህርት ሲገባኝ የአያታችን እርግማኔ ስራው መቶ በመቶ ሰርቶዋል ቤተሰቦቼም ሁሉም መናፍቅ ናቸው እኔ ብቻዬ ቀረሁ ሁሌም እማ ፍቅር የአምላክ እናት ማሀደረ መለኮት የብርሀን እናት ብቻዬ ቀረሁ ደከመኝ ቤተሰቦቼ መልሺ እያልኩ አለቅሳለሁ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ እኔስ አመለጥኩኝ የቤተሰቦቼ ነገር ያስጨንቀኛል

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 Жыл бұрын

    ጥሩ ሀሳብ ነው መምህር ገጠሩ ከተስተካከለ ከተሜውን ለመመለስ ያቀለዋል

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Жыл бұрын

    እንዴት ሰነበትክ መምህርየ እንኳን ለበአታ ማረያም አመታዊ በአል ዋዜማ አደረሰህ አደረሰን አምላክ በአንተ አንደበት ያሰተምረናል ለኛም እየተጠቀምንበት እየተቀየርን ነው ማንቂያ ደወላችን ነህ ሌሎችን ማሰተዋሉን ሰጥቶ ይቀይርልን አሜን አምላክ ባለህበት ይጠብቅልን ከነ መላቤተሰቦችህ አሜን

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    አሜን መምህራችን እናመሰግናለን!!እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ወደ ስደት አለም አምተኸኝ ወደ ቤትህ ስላቀረብከኝና እምነቴን እንዳተርፍ ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለዉ!!እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በሰላም ለሀገሬ በቅቼ ቤተሰቤን እና ጓደኞቼን ከእግዚአብሔር ጋር የምለውጥ ያድርገኝ!!!መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን🤲🤲🤲

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    የእዉነት እኽታችን ጀግኒት ነሽ። መፈሳዊ ቅናት ቀናዉብሽ በረከትሽ ይደርብን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🍃🌿🙏🍃🍃

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሰላምህ ይብዛልን

  • @youtobe8587
    @youtobe8587 Жыл бұрын

    በቻዉን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋዉ ፩ ኛ ፩፥፩፯ጢሞ ለማይታየዉም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን፫ በርታ መምህራችን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-op7hu1nd6n

    @user-op7hu1nd6n

    Жыл бұрын

    በጣም የኡነት ስው ማለት ህመሙ ምንኛ ከባድ እንደሆነ ተርድቶ እንደዚህ ህዝቡን ለማድን መታገልነው እኔ ሁለተኛው ስማእትነት ተጋድሎ ብየዋለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችንን👏

  • @bogaboga8716

    @bogaboga8716

    Жыл бұрын

    Amendments 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zc9jn9nb8d
    @user-zc9jn9nb8d Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራች የእውነት ጸጋዉ ያብዛለህ በጣም ደስስ የሚል ነው ለኛ ደሞ እግዚአብሔር ልቦናን ይክፈተለን አሜን፫

  • @user-MARYAM.

    @user-MARYAM.

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏

  • @ghenetkidane1094

    @ghenetkidane1094

    Жыл бұрын

    ሰሰረሰነኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀ ኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀነነኀነነነኀነነነነነኀኀኀ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @samri23
    @samri23 Жыл бұрын

    መምህሬ በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ያግዛችሁ የኔ አባት እኔም እግዚአብሔር ቢረዳኝ ካሴት ገዝቼ ለብዙዎች መስጠት እፈልጋለሁ ትምህርቶችን እንዲያዳምጡ የምፈልጋቸው ሰዎች አሉ😥

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    እነሱ ለመስማት ያብቃ እንጂ ትገዣለሽ እተማምንብሻለሁ ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማልና ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ማማዬ

  • @user-yc4vw9se2w

    @user-yc4vw9se2w

    Жыл бұрын

    @@BeteHohe ቤተስቦቼ የፀሎት ቤት ሰርተው አየውኝ በቪድዮ ኮል ሳወራቸው አሳዩኝ እዴት ነፍሴ ድስእዳላት ተመስገነው የመምህር ግርማ ሱቅ ሄደው ገዙ ስእል አድኖ ፀሎት መፀሐፍ እየፀልዩነው በርተው ሊቀመላኩ ቅዱስገብርኤል ያበርታቸው ልጆቹነን መሉ ቤተስብ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እነኳን ለበአታ ለማርያም አመታዊ መታሰብያ ዋዜማ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እመብረሃን በቃልኪዳኗ ሀገራችንን ትጠብቅን የንፁሃን ዘጎች ደም ትመልከትልን አሜን😥 ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማራናታ ጌታ ሆይ😥

  • @user-be2cd5gn6y
    @user-be2cd5gn6y Жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ባልህበት ይጠብቅህ ከነ ልጆችህ ለኔ ቡዙ የተማርኩብህ አተ ባትኖር በዝህ ሰአት ሀይሞኖቴን በይሬ ነበር ግን እግዚአብሔር አተን ሰጠን አድቀን እደማገኝህ ተስፋ አለኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    እንኩዋን ለእለተ ሠንበት አደረሳችሁ 👏 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በጣም ድንቅ ነው ድፍረቱአንም አደነቅሁት "ቅድስት " እኔማ ጎረቤቶቹአን ስትነግራቸው ይደባደባሉ ብዬ አስቤ ነበር ይህ የእግዚአብሔር ሀይል ነው ።እንኩዋንም ለዚህ ክብር በቁልን ተመስገን 👏👏

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    ሐናዬዬዬ የማከብርሽ ውዷ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን የሰንበት በረከት ይደርብሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህት💚💛❤✝️

  • @devan8265
    @devan8265 Жыл бұрын

    ኤፍታህ ተከፈት ብዬ ጀመርኩኝ ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እንደምን ዋላችሁ ዉድ መምህራችን የተወደዳችሁ ተማርወች ሠላም ለሐገራችን ይሁንልን አሜን

  • @AAA-hl8ez

    @AAA-hl8ez

    Жыл бұрын

    Ymeuta sew endat yekari ylanal ebakhe enam bataseban terkmanal ????

  • @Betty-zo7zn
    @Betty-zo7zn Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ ከነቤተሰቦችህ ተባረኩ 🙏🙏🙏🌾🌾🌾🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌹🌹🌹💚💛❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘😘😍😘😘

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 Жыл бұрын

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን መምራችን እየበረታን ነው ኣይዞን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ያሳድግሽ በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @bettyetmork1547

    @bettyetmork1547

    Жыл бұрын

    እግዚብሔር ይመሠገን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በረከቷ ይድረሰን ለመላው ቤተሰብ የደረስክ ቄዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሃጥያተኛዋን ባርያህን እኔኑ አስበኝ ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ እናመሰግናለን መምህር

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын

    በዉነት መምህር እግዚያብሔር ይስጥልን እህታችን እኩዋን ለዚህ አበቃሽ ገጠመኝ ያዳመጠ ሰዉ አዲስ ሂወት ያገኛል የማታዳምጡ ደሞ በስጋም በነፍስም ስትታሹና ስትቃጠሉ ትኖራላችሁ እባካችሁ የአዳም ልጆች በዉሉ ገጠመኝ አዳምጡና በነፃ ተለወጡ ዳኑ አዲስ ሒወት ጀምሩ እስካሁን የኖርነዉ ከቱ ሂወት ነዉ የብቃን ወደ ፈጣሪ እንቅረብ መምህራችን ከነ ቤተሰብህ እመብርሃን ትጠብቅልን አተ የምትኖረዉ ለኛ እጅ ላንተ አይደለም ተመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sisayjemere3584

    @sisayjemere3584

    Жыл бұрын

    ትምህርታዊ ነው ፈጣሪ ይመሰገን

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎደልያስ ጀግኒት ተባረኪ ማዘር በእውነት የሰሩት ፀፅትዎት ለእኛም ስለተረፉ እናመሰግናለን።

  • @habtamlove7266
    @habtamlove7266 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ዘመኔን በሙሉ በከቱ አተን ሳላቅ አሳልፊለው አሁን ግን ልብህ እራርቶልኝ ወደትክክለኛው መንገድክ ምራኝና ሰው አድርገኝ 🤲🤲 ጌታሆይ ሁሌም ባተ ተስፍ አልቆርጥም ስለምታደርግልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንካለው 🤲🤲

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድከጤና ጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም ይሥማነው ብልቦናቹና የኑሩልን

  • @Yonas-21
    @Yonas-215 ай бұрын

    መምህር ከእግዝአብሄር ቀጥሎ አንተ ባለውለታየ ነህ ለመጀመርያ ግዜ ስግደት የጀመርኩት ባንተ ትምህርት ነው ፈጣርዪ እንዳውቅ እና ጠላቴ እንዳቅ ረድተሀኛል ሁሌ ገጠመኝ ስሰማ እንድፀልይ እንድሰግድ ያነሳሳኛ በጣም አስባለው ሳልሰማ ሳምንት ከቆየሁኝ ግን ፀሎት ባላቋርጥም እሰንፋለው እና ባለውለታየ ነህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ተባረክ

  • @kdstarsema5142
    @kdstarsema5142 Жыл бұрын

    መምህረ እኔ እራሴ ለብዙ ሰዎች ነግሬ እያዳመጡ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ግን እንኩአን ሊያዳምጡት ጠላት ሆነው ተነስተውብኛል 😂 ከትላንት ወድያ ከቤት ውጭ አልፈልግሽም ተብያለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔርን መርጫለሁ ።

  • @mekedesmulugeta2888

    @mekedesmulugeta2888

    Жыл бұрын

    Ayzoshiወደው አይደለም በርች አንች

  • @kdstarsema5142

    @kdstarsema5142

    Жыл бұрын

    @@mekedesmulugeta2888 እራሳቸው ናቸው እኮ በማተት ያሰሩኝ ግን መግደል ስላልቻሉ ውጭ አሉኝ 😂🙏

  • @kdstarsema5142

    @kdstarsema5142

    Жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን ሁሉ ስላሳዬኝ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን ኤፍታህ🤲

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын

    ባለውለታዬ መጀመሪያ እግዚአብሔር ባለውለታዬ ቅዱስ ሚካኤል ጋሻዬ ባለውለታዬ መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ባለውለታዬ፡ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ባለውለታዬ ፡መምህር ተስፋ ስላሴ ባለውለታዬ ፣ ስብከትን ይበልጥ እድወድ ያረገኝ መምህር ሳሙኤል አስረስ ባለውለታዬ ፡ይህን ስታይው ታቂኛለኝ ለኔ አሁንም እቁዬ ነሽ ወለተ ስላሴ ሁሌም አመሰግንሻለሁ መልካሙን ሁሉ ከኔ ቀንሶ ላቺ ያርግልኝ የኔ ጓደኛዬም እህትቴም ሁሌ አክብርሻለሁ

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын

    በሰላሴ ሰም መድሃኒኣለም ልቦናችን ክፈትልን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን መኣምናን ገባ ገባ አንበል አብረን አንማማር

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ ውድ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማማዬ

  • @sarashashe1735
    @sarashashe1735 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦናችንን ይከፈትልን በጣም ተቸግረናል ቤተሰቦቻችንን ማስተዋሉን ይስጣቸው በጣምነው ያስቸገሩን የዛሬውን እንጂ የኔገን አያስቡም

  • @metrophonemetrophone9378
    @metrophonemetrophone9378 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ይስጥልን ምምህራችን

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Жыл бұрын

    ስላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ ዉድ የእግዚአብሔር ብተስቦች መምህር በፃሎታቹ ስም ወለተ ስላሰ ነዉ መምህር ቤትሰቦቸ እንዳለ መናፍቅናቸዉ 😭😭😭እግዚአብሔር ይቀይርልሽ በላቹ ፅልዩልኝ 😭😭🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    Egzibher yimsegn memihir AMEN 💚💛❤😢🤲#አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫🤲🏻

  • @user-ed1rx2lq7t
    @user-ed1rx2lq7t Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህት አግቼ በታለሁ አጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ይህ የኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ቢወድ ቢፈቅድ ደመሞም እግዚአብሔር ላመኑት ታላቅ ነው የድግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ብቻ ደስ ይላል በጣም 🥰🥰🥰

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜንንን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን። መምህራችን አለም በሙሉትምህርትህን ቢያዳምጥ ከድገት ሞት እንድን ነበር።አብሶ ከጥላወጊመቸም አንተን የሠጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።በተለይ አርቲስቶቻችን ቢሰሙ ከሞት ይዱኑ ነበር ።የታሪኩ ሞት በጣም ነው ያሳዘነኝ ።

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    አባቴ እኔ የምገልፅበት ቃላት የለኝም እኔ ከፈጣሪጋር ተጠቅሜያለሁ። እርሱን አብረህ መጀመሪያ ተናግረህ ጀምረው በአውዲኦ ለማዳመጥ 60 ኛ የእርግማን መንፈስ ብለህ ጀምረለን ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ፅናቱን ይስጥህ ይህንትውልድ የምታድነው አንተና ያንተን ትምህርት የሚከተልብቻናብቻነው። ግን መከሬውን ግፊያውን ጋንጩሩን የምትጋፈጥበት ብርታቱንና ይስጥህ የእኔም ታሪክ ብዙገጠመኝ አለው።

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Жыл бұрын

    መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ይጎብኝልኝ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታየ አምላኬ ሆይ ተመሰገን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын

    ቃልህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ በጸጋው ይደግፈን ልቦናችን ይግለጥልን ለኔ ደካማ አሀትህ በጸሎትህ አስበኝ እኔ በመንፈሳዊ ህወቴ በጣም ደካማ ነኝና እዳትረሰኝ አደራ ወለተ ዮሐንስ እያልክ

  • @hjii1398
    @hjii1398 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @yohassuyum1336
    @yohassuyum1336 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚኣብሄር እስከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @adinchaad7842

    @adinchaad7842

    Жыл бұрын

    AmenAmenAmen😭😭😭😭😭

  • @samri23
    @samri23 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደና መጡ💞💞🌿

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @bezawitalemayehu6361
    @bezawitalemayehu6361 Жыл бұрын

    መምህር ቸሩ መድሀኒያለም ይመስን የዛሬ ፫ ዐመት ትምህርትህን መስማት ሥጀምር እመ አምላክ በፍቅርዋ እቤቴ ገብታለች። ፀጋህን ያብዛልን። ሊቀ መላእኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ።

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ እንደዚህ አይነትጉድ ያርቅልን አሜን

  • @user-qp2ux7db2p
    @user-qp2ux7db2p Жыл бұрын

    እውነት ነው መምህር ይሄእኛም ቤት አለ መድህን አለምክርስቶስ ቤታችን ከእናቱ ጋር ይግባልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Жыл бұрын

    አዉነትመምህርችን እኔ በጣም ነዉ መፀለይ አልቻሉኩም አምሮይ ሊላብታይሆናል ጌታን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብላቹ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Жыл бұрын

    መምራችን፣ቃለህይወትን ያማስልን፣አሜን፣አሜን🤲🤲አሜን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Жыл бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    *_መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ የነፍሳችን መጋቢ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከኔልጆችህ_*

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og Жыл бұрын

    ለመጀመርያ እግዚአብሔር ባለሁላታየነው 2ኛመሰደዴ ባልሰደድ አሁንለይ እመን ውሰጥ እንዳለሁ ሳሰብው ያማኛል የእውነት ሰለ ሀይማኖት ምንም የማላቅልጂ ነበርኩ መሰደድ ሃይማኖትን እዳቅ ያርገኝነውሰድት ህይወት ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 3ኛ//እንደናት ያለ መምህርኖች ሰለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ምግብ አቀርባችሁ ኑብሎ እያላችሁ ለምታበሎን!!!•••••

  • @edenbirhanu6966
    @edenbirhanu6966 Жыл бұрын

    መምህር እባክህን ለ 5ደቂቃ ከቻልክ ባወራህ ደስ ይለኛ በሰው አገር ነው ያለሁት

  • @tube6227
    @tube6227 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አስተማሪ ነው መምህር! የእህታችን ቅድስት በረከትሽ ይደርብኝ አሜን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወሐተ ሰንበት ብላችሁ 🤲🤲🤲

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰሜን ትጉሁ ወንድማችን እንቁ አንቂ መምህሬ ያንተ ትምህርትና ገጠመኝማ በፍፁም ተመርጦ እይተውም እራሳችንን ያለፈውን ያለንበትን ማንነት የምናይበት መስታወት ነው እንደውም እግዚአብሔር እድሜና ግዜያችንን መልሶ ቢያድስልን ስንት የምናስተካክለው ነበር ብዬ እላለሁ በከንቱ ያለፈው ግዜዬ ብቻ ነው የሚፀፅተኝ ዘግይቸ በመንቃቴ ግን ሁሉም በኤልሻዳይ እግዚአብሔር እጅ ስለሆነ እሱ ለኔ የሆነውን መልካም ሁሉ ያውቃል ክብር ለስሙ ያልነቃነውንም ክንውን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-nw3kt8md2t
    @user-nw3kt8md2t Жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ በፀለታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላቹ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን ይሄው ጀመርኩ እያደመጥኩ ነው

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Жыл бұрын

    ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    እንካን ደና መጣህ መምህር ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን በምረቱ ይጎብኘን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው። የኔ እናትም የእርግሜን መንፈስ አለባት ማለት ነው አረቂ ትወዳለች አንዲት ሰኒ ተጠጣች ወዲያው ነው ምትሰክር ከዛ እኛን ለጆቿን ትጣላናለች ትራገማለች ቆርባለች ከመለኮሰችም ብዙ ጊዜ ሁኗታል ግን ፀባዮ አልተቀየረም እንደዛው ናት ትልልቅ እህቶቼ ምንም በቂ ገንዘብ የላቼውም ጥሩ ትዳርም የላቼውም ምክንያቱም ትንሽ ሲያስከፏት ብዙ ነው ምትረግማቼው የነበር። እኔ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ብትሰድበኝ አልመልስላትም ብትወቃኝም ዝም ብየ መወቃትነው ስለዚህ እኔን አልረገመችኝም ስለ ቁርባን ደሞ እኔ ከሰው ሀገር ነው ያለሁ አልተመቼኝም ለቁርባን😢😢ንስሀ ግን ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። እህቶቼን ቁረቡ እናንተ እድለኛ ናችሁ ከሀገራችሁ አልወጣችሁም ንስሀ ግቡ ቁረቡ ስላቼው ትንሽ እንቆይጅ ይሉኛል

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጠሩ ትምህርት ነው በርቱልን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ። የእርግማን መንፈስ በቅድስት ስላሴ ስም የተመታ ይሁን ቤተሰብን እንዲህ ያባከነ ክፉ የእርግማን መንፈስ አገራችንን በምን አይነት ችግር ውስጥ እንደከተታት እና ህዝቡ እንዴት እየተሰቃየ መከራ ውስጥ እንዳለ ይህ ትምህርት የሚያሳይ መስታወት ነው። ስለዚህ ሁላችንም በፈጣሪያችን ፊት ስለ አገራችን በጸሎት መማጸን አለብን ከባድ ሁኔታ ላይ ነን ያለነው ሁላችንም ልንነቃ ይገባል እግዚአብሔር ይርዳን ከኢትዮጵያ ላይ እርግማንን መንፈስ ያንሳልን። አሜን

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Жыл бұрын

    ጎበዝ እውነትም ጀግኒት እግዚአብሔር ይጨነቅልሽ የድንግል ልጅ እኛም ጎብዘን ለዚህ ድል ያብቃን፡፡

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Жыл бұрын

    ታአምር ነው

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Жыл бұрын

    ባለውለታዬ ድንግል ማርያም ናት የአይማኖት መምሬ ጠባቂዬ ቅዱስ ሚካኤል ነው ክብር ለእግዚያብሄር የሁን ይህን ያደረገ ክብር ይክባውና ስሙ ይባረክ አመሰግናለሁ ብዙ የህይወቴ ምህርፍ ተከፍቷል የነፍና የስጋ ምስጋና ብቻ ሌላ የለኝም የምሰጠው እራሴን ባለቤቴን ልጆቼን ቤተሰቤን ለምስጋና ሰጥቻለሁ እንዲያመሰግኑ ንሰሀ እንዲገቡ እንዲዘምሩ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ እንድናመሰግንድ ስለፈቀድክልን ደግሜ ደጋግሜ አመስግናለሁ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር አንደ አንተ ትአግስተኛ መምህራንን ያብዛልን አዉነተኛ ከርስቶስን የሚከተል መምህራችን ነህ በአዉነት በጣም አወድሀለሁ በጣም ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር ይባርከዉ የሰውን አይን ለመከፈት አንዲህ መታገል መመረጥ ነዉ ብትሰድቡንም አዳምጡት ግብግብ አንያያዛለን አንጂ አንላቀቅም አልከ አዉነቴነዉ መምህር አንተ ፍፁም አግዚአብሔር አመቤታችንን በፍቅር ነዉ አያገለገልከ ያለህዉ ተሰፋ ሰላሴን ከነቤተሰቦችህ አግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅህ ደግሜ ነዉ ያዳመጥኩት የጠፋች ነፍስም ተመልሳለች

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Жыл бұрын

    💚🌹ልዑል እግዚአብሔር🌹💚 ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። 💚🌹እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም💚 ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ። መምህር ተስፋዬን ረጅጅጅምምም ...እድሜን ከጤና ጋር ስጭልኝ።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነዉ ቃሉ በልባችን ፅላት ላይ ይፃፍልን በዚህ ገጠመኝ በአርግማን ሳናቅ በንዴት አንዴት ከፉ መንፈስ ሌላ ሰዎችን ልጆችን አንዴት አንደምንጎዳ ከአንደበታችን ከሚወጣ ከፉ ቃል ልንጠነቀቅ ይገባል አቤቱ አምላኬ ሆይ ለአንደበቴ ጠባቂን አኑርለት በጣም ተምሬበታለሁ አድሜ ጤናዉን መድሐኒያለም አመብርሀን ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል ቅድስ አሩፋኤል ይጠብቅልን በፀሎታችሁ ወለተ መድህን ብለህ አስቡኝ. አንድ ቀን አግዚአብሔር የሰጠኝን የቤት ስራ አሱ በፈቀደዉ ቀን ስጨርስ ለሀገሬ አንደሚያበቃኝ ተስፋ አለኝ የስጋ ኑሮ ምልቶ የመንፈሴ ህይወት አንደነበረ አንዲቀጥልልኝ በዙሬያዬ ያሉትንም አንዲመልስልኝ በፀሎትህ አስበኝ አደራ ምአመናን መልካም ለሊት ይሁንላችሁ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለሁሉም ትምህርት የሚሆን ነው እህታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መንህራችን እናመስግናለን ብዙ ነገር ተምረንበታን የስማነውን ለፍሬ ለበረት ያድርግልን አሜን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚያአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @seve3476
    @seve3476 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መመህራችን እህታችን አንችን አነሣሥቶ ለብዙ ሠወች መዳን እዳደረገሽ እኔንም ቤተሠቦቸን የምንድን በቅዱስ ቁርባን የምንከበር ያርገን በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ሰላምየ ዝማሬ መላክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ❤😘

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲egzabher yimasgen selamik yibiza memehirachin 🙏💚💛❤️

  • @topipyopiuu5953
    @topipyopiuu5953 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛም በሰማነው ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ አምላከ እስራኤል ይረዳን እነሱን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን😭🙏🙏🙏

Келесі