300 ካሬ የሚሽጥ መኖሪያ ቤት በኮተቤ አዲስ አበባ || House price in Addis Abeba

🔴 የሚሸጥ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በኮተቤ
◦📍 ኮተቤ አካባቢ
◦ B +G+ ሰርቪስ ያለው የመኖሪያ ቤት
◦ስፋት : 300 ካሬ በካርታ 370 ካሬ በይዞታ
◦ 3 መኝታ
◦ 1 ሳሎን
◦ 5 መታጠቢያ +
◦ 7 ክፍሎች ያሉት ሰርቪስ
◦ መሸጫ ዋጋ : 40 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)
+251912618261
• በታላቅ ቅናሽ ለሽያጭ የቀረበ አፓር...

Пікірлер: 6

  • @emmy1365
    @emmy13654 ай бұрын

    Thanks for informat ion. እባክህ ፈራሽ ቤት ያለው ለመኖርያ ቤት ግንባታ እሚሆን መሬት ብታቀርብልን!🙏

  • @elyasmuse1920
    @elyasmuse19203 ай бұрын

    5million is enough, I think.

  • @elaybright8884
    @elaybright88844 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ቤት ዋጋ የሚቻል አይደለም ኒዮርክ ሆኗል በጣም ዉድድ ነው የህዝብ አቅምና የፍላጎት ስበት የለም ከተማዋ ሰላምና ና ዉሀ መብራት ደህና መንገድ የላት ዋጋው ግን አይቀመስም።።።

  • @issu23
    @issu23Ай бұрын

    even 10M i will not buy i!! In Nairobi even better house you can buy way less than this price!!

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w3 ай бұрын

    ዋጋዉን አልነገርከንም ብዙ ነገርከን

  • @tycoonaddispms6069

    @tycoonaddispms6069

    3 ай бұрын

    you can get from the description !👍

Келесі