2ቱ መምህራን በቲክቶክ ያደረጉት ድንቅ ውይይት
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23
Пікірлер: 41
መምህሮቻችን ኑሩልን እመቤቴ ትጠብቅልን አይናችን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አውነት በጣም ለሠዎች የሚያስፈልገውን ሃሳቦች ስለምታቀርቡ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ሁለት ሀቀኛ መምህሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
መምህር ፋንታሁን እ/አብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።ዘመዴም እባክህን ወደ ቅድም ማንነትህ ተመልሰህ እንደ ፋንታሁን ለመሆን ምክር ስድብን ትተህ ያገሬ ልጅ ።
😮 መምህር ፈንታሁን እግዚአብሔር ፀጋዉን ጨምሮ ዕዉቀት ላይ ክብር ይስጥህ በጣም አከብርሃለሁ፣ዕድሜ ላይ ዕድሜ ይጨምርልህ።
በርቱልን የኢት/አምላክ ይርዳችሁ ሰላም ለአገራችን አሜን አሜን አሜን
መምህርአንኳንደህና መጣህ
መድኃኔዓለም፡ይቅደምልን።❤❤❤❤❤
በውነት በሚገባ ልናውቅ የሚገባንን እውቀት ስለምተሰጡን እግዚሕ አብሔር እድሜና ጤና ይስጥል።
ትክክል መምህር ፋንታውን የእውነት እንደርሶ ያለ ያብዛልን ሀቅ ማለት ይህ ነው።
መምራኖቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለሕ ይወት ያሰማልን።
መምህር ዘመዴ ወንድሜ የናቴ የመብርሐን ልጅ እባክህ ወደቀደመው ነገርህ ተመለስ የሆነውን የድንግል አንድ ልጇ እና ልብህ ያውቀዋል
❤ welcome come back
ስወዳችሁ መምህር ፈንታሁን ዋቄ ወዘመዴ 😊😊😊😊❤❤
❤️❤️❤️❤️
ቃለሂወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤
AMEN Kala hiwten yasmalen
MEMIHR FANTAHUN WAKIE & MEMIHR ZEMEDIE ENAMESEGNALEN, BERTU💚💛❤️🙏👍✌️
Kale hiwet yasemaln
እንኳን ደኀና መጣህ መምህር ፋንታውን ዋቄ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እንካን ደህና መጣህ።
❤❤❤❤❤❤😢
ገንዘብ እንልክለት አለን ዎንድማችን እንወድህ አለን
Memhra yewnat Andbta retu egzbher edmna Tena ystlen
5:53
ትክክል ህዝበ ክርስቲያኑ በለዚህ ህዝበላው በመንግስት ዋዋዋዋዋ ማለት ይገባናል በሃይማኖታችን አያገባህም ማለት ይገባናል
ሰፈር ለሰፈር እየተርመሰመሰ የታሪክ ተወቃሽ ይሆናል
ዘመዴ የአማራን ታጋዮች/ ፋኖዎችን ማብጠልጠል ብትተዉና እንደዚህ ባለ ዉይይት ብቻ ተሳተፍ
አቶሩፋኤል፡ቅኖና፡አያዉቅም፡ፍልጥ፡መሐይም፡ነዉ፡በአግባቡ፡ቅዱስ፡ማለት፡እንኳን፡አይችልም፡ስለምን፡አንድ፡መሐይም፡ግዜተጠፋላችሁ።
አንድ መምህር ፋንታሁን እና ተሳዳቢው ዘመድኩን
ዘመድኩን እራሱን በወንድሞቹ በመምህር ሰሙ ኤልና ልዑል ሰገድ መመከር አለበት ::
መምህር ፉንታውን ከእንደዚ አይነት መንደሬ መሀይም ጋር መቅረብ አልነበረብህም
ዘመድኩንን ማን ነው መምህር ያደረገው?ይሄንን ጫታም ደንቆሮ?ከሊቁ መምህር ፈንታሁን ዋቄ እኩል እንዴት መምህር ይባላል?ከዘመድኩን እኔ ደንቆሮው እሻላለሁ።
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢