የግል የሀገር እና የቤተክርስቲያን ህልውናን እንዴት እናስጠብቃለን | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 27

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792Ай бұрын

    መምህር የኢትዮጵያ አይን ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @cricket3806
    @cricket3806Ай бұрын

    #መምሕር_ፈንታሁን ግሩም ሥልጠና ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን⛪️ ወገኖቼ #ላይክ #Like #ሰብስክራይብ #Subscribe #ሼር #Share. ማድርግ አትዘንጉ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ⛪️🙏🟢🟡🔴

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9dАй бұрын

    መምህር እንኮን ደህና መጡ እኮራቦታለሁ የሐይማኖት ቀንዲል ኖት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Mkds-om6by

    @Mkds-om6by

    Ай бұрын

    ቤተክህነት ላይ የተቀመጡ ሆዳቸዉን ሞልተው ጭንቅላታቸውን ባዶ ያደረጉ መስቀል የያዙ ሽፍቶች ያሉበት ስለ እዉነት ስንጠይቃቸው መልስ ከመመለስ ይልቅ ምንፍቅና ነዉ ብለው ነው የሚዘጉት ከሀገረ ስብከት እስከ ወቅዱስ ስኖዶሱ ድረስ ያሉ ሽፍቶችን ማጥፋት ካልተቻለ ቤተክርስትያንም ሠላም ምዕሜኑም እረፍት አያገኝም

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    Ай бұрын

    💚💛❤🤝

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    Ай бұрын

    💚💛❤🤝

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Ай бұрын

    መምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሴማለሰን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነውእግዝአቤሔር ይርዳን ጆሮያሌው መስማቱን ይስማ ሰምቶም ሥራውን ም ይሥራ አሁን ነው መንቃት ነው

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917Ай бұрын

    መምህር እመቤቴ ትጠብቅልን በእውነት ❤❤❤❤❤❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972Ай бұрын

    ሰላም መምሕር ፋንታሁን ዋቄ የተዋሕዶ ዕንቁ ቃለሕይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም

  • @sewbesewmeretu7830
    @sewbesewmeretu7830Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥሩ ትምርት ነው ከጊዜው ችግር አንጻር በኦርምኛም ቢያስተምሩም መልካም ነው እውቀቱ ስላሎት

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማን❤❤❤ መምራችንእንደ ግብፅ ሁሉም የበኩር ልጅ ቢገደል እመሙ ዪገባዎል ዝም ይል ሁሉ እግዚያብሄር ዪፍረድበትመምራችን እግዚያብሄር እረጅም እድሜ የስጥልን❤❤❤

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    Ай бұрын

    አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @addisabeba505
    @addisabeba505Ай бұрын

    ♢□♢ ሰላም እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር ። ኑሩልን ። ♢□♢

  • @solomonlegesse9515
    @solomonlegesse9515Ай бұрын

    ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2pАй бұрын

    ትክክል

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447Ай бұрын

    Ftum ewnet new edmena tena tegawn yalbsot🙏

  • @tigitube9484
    @tigitube9484Ай бұрын

    ስለእውነት ይበቃል ❤❤❤ምንእስክንሆን ይሆን ዝምታችን???እንነጋገር እንወያይወደ መፍርሔ እንድረስ ይሄን ማድረግ ቀላል ባይሆም የምንችለውን ሁሉ መንገድ ሁሉ እንጠቀምና ቤተክርስቲያንን እና ምዕመናንን እንታደግ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229Ай бұрын

    Thanks 🙏👍 May The Almighty God help us to be courageous to follow and memorize to what we can for good efforts, that help the country Ethiopia, the citizens who are under such barbarian criminals activists only know and fevour only killing and arresting innocent people. God see and hear and it's not pleasant and acceptable, He needs our prayers to get mercy and grace 🙏 May God strengthen all of us for Peace and Liberty!?

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aemi576
    @aemi576Ай бұрын

    Thank you

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ihАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974Ай бұрын

    እውነተኛ መምህሮች

  • @estas2834
    @estas2834Ай бұрын

    የተከበሩ የእወቅት ምንጭ የሆኑ ልበ ብርሃን ዛሬ ላዘጋጁት ቩዲሆ ከምስጋና ውጭ ምን ይባላል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የብርሃን ልጆች ከጭለማ ልጆች ጋር ተጋድሎ ማድረግ መጋደል ግዴታ ነው ኦርቶዶክሳዊ ያን ንቁ ተነቃነቁ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675Ай бұрын

    አሁንም በእነ ወያኔና ኦነግ በበአዲኖች ጭምር የተጨፈጨፈ ሰው ነገድ አማራ ትግሬ አፋር አማሮ ኦሮሞ ደም ሁሉ በዓለም የዘር ማጥፋት ህግ ሊጠየቁ ይገባል ።ለጎዱት ክሰው ይቅርታ ሊጠይቁና እርቅ ሊደረግ ይገባል ። እነ አብይ አህመድ በተበላሽ መንገድ የተነሱ ሀጢያት ፈጻሚዎች በመሆናቸውን በህግና በሀይል ልንበቀላቸው ይገባል ።

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897Ай бұрын

    መምህር ግን እኮ መጽሐፍ ሕዝብ በእግዚአብሔር ላይ ሲያምጽ ክፉ መሪ ያስነሳበታል ይላል። ይህ በእኛ ላይ የደረሰብን አይመስዎትም? እርሱ በቸርነቱ ይማረን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @SelomonNbret-tz3do
    @SelomonNbret-tz3doАй бұрын

    የጎረቤትህ ጺም በደረቅ ሲላጭ ካየህ አስቀድመህ ያንተን ጺም አርስ ነው አባባሉም አስቀድሞ ክድን አፈርጥሞ ወደትግል መግባት የተፈጥሮ ግዴታ ነው።

Келесі