173ኛ ገጠመኝ ፦የአመቺሳ መንፈስና የመናፍቁ መመለስ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 362

  • @ewethio
    @ewethio3 жыл бұрын

    ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ

  • @mamefulas3823
    @mamefulas38233 жыл бұрын

    ተማሪዎች እንደምን አደራችሁ እባካችሁ ሳናቋርጥ እንፀልይ ስንቆርብ እጃችን ላይ ኢትዮጵያ ብለን ፅፈን እንቁረብ አደራ በአዛኚቱዋ

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    3 жыл бұрын

    ጥሩ ሀሳብ ነው ሀገራችን መፀለይ አለብን

  • @user-cd2su3uo6y

    @user-cd2su3uo6y

    3 жыл бұрын

    በእመብርሀን አንድ ቀን ልለምናቹ ትርሲተ ማርያም ብላቹ ከነባለቤቴ ለስጋው ደሙ አብቃቸው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይምስግን እውነት ነው ልክ ነህ

  • @eftahweleteinsae1293

    @eftahweleteinsae1293

    3 жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው ኢትዮጵያዊ ሁሉንም ታጠቃልላለች እግዚአብሔር የተቀበለው ይሁንልን አሜን

  • @ethyopiansbaby228

    @ethyopiansbaby228

    3 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሠማልን ጥሩሀሣብነው

  • @itayodose6116
    @itayodose61163 жыл бұрын

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመድሃኒ ኣለም ወርሃዊ በዓል በሰላም ኣደረሳቹሁ ❤

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን✝️😘

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    Amenn

  • @user-vx7vc8fq9y

    @user-vx7vc8fq9y

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Tube-pl1wh

    @Tube-pl1wh

    3 жыл бұрын

    amien

  • @BbBb-rg8ry

    @BbBb-rg8ry

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39123 жыл бұрын

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ብዙ ትምርት አግቸበታለሁ 🙏🙏🙏

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82483 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg7 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሠማልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @webvhgss7542
    @webvhgss75423 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mairyleb9245
    @mairyleb92457 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mabittaegezabereleona1854
    @mabittaegezabereleona18542 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiewt yasemalen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39123 жыл бұрын

    Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏💚

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia87203 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉት እህት ወንደሞቻችን ይመልስለን እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን መምህር የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ⛪⛪

  • @centexvitamine

    @centexvitamine

    3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j3 жыл бұрын

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana60873 жыл бұрын

    Yabereham Yesara Yaderegelachew tedarachewun fetare ❤❤

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ገጠመኝ 172ን እያዳመጥኩ እያለ መጣክልኝ የእመብርሃን ወዳጆች ኑ እንማር

  • @sabayemane3153
    @sabayemane31533 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwot yesimalina Memihrachin

  • @tigtig8146
    @tigtig81463 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን➕➕➕

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis40663 жыл бұрын

    መምህር ሰላምህ የብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ የተዎህዱ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሀኔአለም ወረው በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላክ ሆይ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ስጠን በስደት ላይ ያለነዉን ለሀገራችን አብቃን ለንስሐ ቀን አቅረብልን

  • @Amsel-dz7bg

    @Amsel-dz7bg

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g3 жыл бұрын

    ልቦናችንን ይግለጥልን በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በምታስተምረን ትምህርት ብዙ ነገር አዉቂያለሂ ተምሬ አለሁ ዘመንህ ይባረክ መምህር

  • @user-cw8it4ss3j

    @user-cw8it4ss3j

    3 жыл бұрын

    ስምሺን ቀይሪው ያስጠላል

  • @user-zc9wg5vh9d
    @user-zc9wg5vh9d3 жыл бұрын

    እግዚያአብሄር ይመስገን

  • @user-kt3yw7je9k
    @user-kt3yw7je9k3 жыл бұрын

    አንተ የኔ አባቴ ነህ አሺ መምህር ተስፋዬ

  • @destadesta8130
    @destadesta81302 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tegestee6945
    @tegestee69452 жыл бұрын

    Beautiful inspiring story. Thanks to God and his grace.

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71372 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የወንድማችንን ፅናት ለኛም ይስጠን

  • @shiwayealemu598
    @shiwayealemu5983 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥል

  • @tsedkenemariam6381
    @tsedkenemariam63813 жыл бұрын

    ቃህዋትን ያሰመልን መምህረችን

  • @zinashabate192
    @zinashabate1923 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዬተመሰገነ ይሁን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg73203 жыл бұрын

    መምህር ቃለይህወት ያሰማልን

  • @redeactef
    @redeactef3 жыл бұрын

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሁላ ውስጣቹ ያለውን እግዚአብሔር ይገስፀው ልቦና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል።

  • @mercyyohannes3668
    @mercyyohannes36683 жыл бұрын

    Eleeeeee Glory to God

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier50713 жыл бұрын

    amen

  • @ayaluuayaluu2420
    @ayaluuayaluu24203 жыл бұрын

    ❤❤❤✝️✝️✝️✝️orthodox le zelalem tenur 🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome32343 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @user-dw7tb6ue7x
    @user-dw7tb6ue7x3 жыл бұрын

    እኔስ ከእነዚህ ከምንም አልሻልም ነበር መምህር እግዚአብሔር አምላክ በአንተ አድሮ አስተማረኝ። መስቀል ከአንገቴ አለ ስለትርጉሙ ወይም ስለክርስትና ተናገሪ አስረጂን ቢሉኝ መልስ የለኝም ስደት ግን ገንዘብ ሀብት ሳይሆን አምላኬን አገኘሁት ተመስገን ከዚህ በላይ ሀብት ምን አለ የምድራዊ ሀብት ለነገ ስንቅ ላይሆነኝ

  • @meserat1627
    @meserat16273 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @tsedkenemariam6381
    @tsedkenemariam63813 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይስገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn memihir tesfay endemin aderklgn yene tehute kale hiwot yesemalen !!! Thank too god🙏

  • @telcotelco4734
    @telcotelco47343 жыл бұрын

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube3 жыл бұрын

    የእግዛብሔር ታኣምር ድንቅ ነው መምህራችንም እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይሰጥህ ምሸርወችም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 😘

  • @ayehudesalegn6865
    @ayehudesalegn68653 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu1493 жыл бұрын

    Dese Silo Yaberjame Yesara Yhunelachu Metadelenewe Bezi Kebere Megabate Memhereya Xegawene Yabezalhe qalhiwetene Yasemalene

  • @user-dv1sm5xh8t
    @user-dv1sm5xh8t3 жыл бұрын

    Egzabher yimesgen

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c3 жыл бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህር ዛሬ መድሀኒያለም ያሠማኝ የምሥራች ላካፍላችሁ በለተ ቀኑ የሠማሁት ዜና እናቴ እና እህቴ ንሰሀ ገቡልኝ መድሀኒያለም ፍቃዱ ከሆና ደግሞ ስጋወደሙን እንዲቀበሉልኝ ምኞቴ ነው አሁን እህቴ እየጸለየች ትገኛለች ክብር ለመድሀኒያለም

  • @eftahtesfasilase4230

    @eftahtesfasilase4230

    3 жыл бұрын

    ደስ ሲል ውስጤ ፈነጠዘ የመቁረቢያ ልብስ ብችል ደስ ባለኝ ?

  • @user-qs9gi6ck8c

    @user-qs9gi6ck8c

    3 жыл бұрын

    @@eftahtesfasilase4230 መምህርዬ አመሠግናለሁ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ሁሌም በጸሎት ሰአት አሥባቸው ነበረ ባስተማርከኝ መሠረት ደካማ ብሆንም መድሀኒያለም ግን በለተ ቀኑ አሠማኝ መሬትም ግዙልኝ ካልኳቸው አንድ አመት ሆኖኝ ነበር ዛሬግን ደሥ አሠኘኝ እልልልልልልልልልልል

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo39513 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድመምህራችን እንካን ደህና መጣህልን

  • @aseselove2067
    @aseselove20673 жыл бұрын

    ተባረክልኝ መምህሪ

  • @emuyeethiopiatubi3698
    @emuyeethiopiatubi36983 жыл бұрын

    አቤቱ ቸር ጌታዬ ሆይይይ እባክህን ስለ ፃድቃን መላእክት ብለህ ፍትህን ወደ ቤተሰቦቼ መልስልኝ ወደ ቀጥተኛው መንገድ አምጣልኝ ጨልሞባቸዋል ታውረዋል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአማኑኤል እናት ወደ ጨለመው አባቴ ቤት ግብልኝ ክብርሽን አማላጅነትሽን ግለጭላቸው ለኑሱ የተገለጠላቸው እውነት ለቤተሰቦቼም ይገለጥ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ ብቸኛ ነኝ ከእመቤቴ ጋር

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer78603 жыл бұрын

    ጤና ይሰጥልኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እኔሰ መች ይሆን የምፈወሰው ቃላቶችክ ግን ፈውሰ ናቸው ፀልይልኝ አሰካለ ማርያም

  • @alamalam9254
    @alamalam92543 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ገና ላዳምጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helanamde1472
    @helanamde14723 жыл бұрын

    Egziyaber Abzto ybarek 🙏

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v3 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ኑጹህ ልብ ፍጠሪልኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን። የኔም ቤተሰብም የሚፈወሱበት ጊዜ ቅርብ ያድርግልኝ ቸሩ መድሀንያለም አባቴ። አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby2283 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይ ወትን ያሠማል አሥተማሪ ገጠመኝነው እድሜህን ያርዝምልን እሥከቤተሠብህ ኑርልን ልባችንን በቅዱሥ ቃል እያነጵከውነው

  • @milenahaile3972
    @milenahaile39723 жыл бұрын

    Abet timhirt memhir Dinki yehonk memhiration selamhin yibzalih.

  • @vhhh8480
    @vhhh84803 жыл бұрын

    መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላምታ ካንተ ጋር ይሆነ እንኳን በሰላም መጣህ ዉዴ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታች ለመዲሂኒአለም ወርሃዊ ብአል በሰላም እደረሳችሁ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome32343 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው በፍቅር ለሚፈልጉት ቅርብ ነው በቤቱ ያፅናችሁ ወገኖቼ መመረጥ ነው የሰዎች መዳኛ የሆንክ ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark30653 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን አሜን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie57673 жыл бұрын

    Bewente betame asetmarye ena behaymanotachne endentena yemeyaderge temeherte newe. Lefekere amelake eyesuse kersetose semue yemesegne befeterte andbete huiue amen. Bewente memherna wendmachne Antene yesetene amelakie yemesegene she melliwene hunelene. Betega bedeme eseknbeteseboche yetebkhe. Telatkne yetalelkie amen amene amen 🤲🙏❤

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse74353 жыл бұрын

    EGZIABHER yimesgen memhirachin Enem tewat yihinin sasib neber

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    3 жыл бұрын

    Ega yeah binhon Alex wusit yetezerawin kinat beetif bashenefinew neber eyalku

  • @mesi3693
    @mesi36933 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ አንዴት እምነት ወአንዴት ጥምቀት ወደምትሆነው ኦርቶዶክስ በስም መጣችሁ በኤፌሶን መልእክቱ እንዳለው መጽሀፍ ቅዱስ እንዴት ጥምቀት አንዴት እምነት የእውነት ኦርቶዶክስ መሆን መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከእናቱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋይ የተመስገነ የተከበረ ይሁን

  • @user-kf2rw8mz3g
    @user-kf2rw8mz3g3 жыл бұрын

    መ ምህር እንኳንበሰላም መጣህልን ሰላም ብያለሁ ያሀገሬልጆቺ

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e3 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር እንኳን እረጃችሁ አሁንም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እኛንም ወደ ህይወት ይመልሰን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህራችን

  • @user-rv9yy3qe7d
    @user-rv9yy3qe7d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እምትናፈቅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በገጠመን ቡዙ ትምህርቲ እየወሰድን ነው ተመስገን

  • @abelayele6404
    @abelayele64043 жыл бұрын

    Tewelde medihn ascale mariam tsedale mariam bisrate Gebriel habte silase tesfa silase

  • @amyadmasu2887
    @amyadmasu28873 жыл бұрын

    memher dimtsu betam tinsh new ayisemam

  • @merondegef6261
    @merondegef62613 жыл бұрын

    God bless you

  • @almitube9391
    @almitube93913 жыл бұрын

    Esaye selamayengere sitowetawe Egezabhare yemasegin inkwane wedawentegawe Egezabhare bate metachu wedem ehitochachein

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c3 жыл бұрын

    እንደምን ዋላችሁ የተዋህዶ ቤተሠቦች እንኩዋን ለመድሀኒያለም አደረሳችሁ የመድኃኒያለም ወዳጆች መድህናለም አገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-fu7by4iq8f

    @user-fu7by4iq8f

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abijohannes
    @abijohannes3 жыл бұрын

    አንድምን ኣልህ መምህር

  • @honeymar140
    @honeymar1403 жыл бұрын

    💒💒💒የአምላክ እናት የሁላችንም ያሰብነውን ታሳኮልን🤲🤲🤲 መጨረሻችንም ታሳምርልንደ ። 💚💛❤️💚💛❤️ ወንድማችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛለት። ጌታ በቀኝ ያስብህ አሜን።ባለትዳሮች እንኳን ደስ አላችው። የአብረሀምና አና የሳራ ይሁን በልጂ ይባረክ።💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልል ወንድማችን ባለ ታሪኩ ። ቃላት የለኝም ደስ ብሎኝል ጀግና ነህ።አምላከ ቅድስ ሚካኤል አሁንም ከአንተጋር ይሁን በርታ በርታ ዘራችው ይባረክ 🤲🤲🤲💒💒💚💛❤️በፀሎትህ አስበኝ እኔም የመንፈስ እስረኝ ነኝ እህተ ማርያም ከሳውዲ ።

  • @bekihawi6030
    @bekihawi60303 жыл бұрын

    አባታችን መምህራችን አስተማር ገጠመኝ ነው በእውነት እመቤቴ የጠፉትን እንደዝ ሰብስባ በቤቷ ታጺናቸው ለሰርገኞቹ ደግሞ የአብረሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ፡፡

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana60873 жыл бұрын

    Egzabhir yemsgen des Yelal Yesew Liji ftsamiw samer newena des Yemilew Yegnanem ftsami Yasamerelen fetare ❤

  • @gugffj3345
    @gugffj33453 жыл бұрын

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል እኛ ብንነቃ እግዚአብሔር ምን ያክል ቅርባችን እንደሆነ የተረዳሁት በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቅ ሀይለ እግዚአብሔር ሀይለ ገብርኤል ሀይለ እየሱስ ሀይለ እስጢፋኖስ ገብረ ኪዳን ገብረ እየሱስ ወለተ መድህን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡን በበሽታና ፍቅር ሰላም በማጣት ቤተሰባችን ተረብሿል

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye86183 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡልን በትምህርቱ በጣም ተለውጬበታለሁ ይህንን ማለትም የአጋንንቱን የደብተራውን የጠንቋዩን የመተተኛውን ሁሉ ፈተና ተቋቁመው እንዲህ ወደ ንስሀ ህይወት የሚመራ ትምህርት ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎን እንደ ሐዋርያት ያድርግሎት

  • @user-dw7tb6ue7x

    @user-dw7tb6ue7x

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @sjddgkgf8204
    @sjddgkgf82043 жыл бұрын

    አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርልንለኛም ላልደረሠን በረከት ይድረሰን

  • @liyademeke6073
    @liyademeke60733 жыл бұрын

    መምህር እንክዋን ደና መጣክልን🙏🏼❤️💕💕

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha24123 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ድምፅህ አይሰማም ትንሽ ጨምር በምትልከው ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አድሜህን የርዝመው

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace83728 ай бұрын

    ለሁሉም እንደወደደ ፀጋውን የሚሰጥ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን:: ማወዳደሩ አስፈላጊ አይመስለኝም:: ሁሉም እንደተሰጠው እገልግሏል:: ከመምህር ግርማ በፊት የክፋትን መናፍስት ተንኮለኛ አሰራር ያጋለጠ የለም ማለት ትክክል አይመስለኝም:: የጊዜው ቴልኖሎጂ በቀደመው ጊዜ ስላልነረ እንጂ ብዙ እንደነበ:: በየፀበሉ ብዙ ይታይ ስለነበር:: ብፁእ አባታችን በወልቂጤ ልዑል እግዚአብሔር በእሳቸው አድሮ ብዙ ድንቅ ያደረገው በቅርብ በኛ እድሜ የሆነ ነገር ነው:: ቄሲስ ግርማን በአገልግሎት ያበርታልን:: የፀጋ ስጦታ ማወዳደር ልክ ስላልመሰለኝ ነው:: ይቅርታ ይደረግልኝ::

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs3 жыл бұрын

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አንድ ቀን ገጠመኝ ስታቃርጥ በጣም ይጨንቀኛል

  • @Eyaasu
    @Eyaasu3 жыл бұрын

    ደስ የሚል ታሪክ ነው :: ብዙ ተምረናል ለአባታችሁ ፀልዩላቸው :: በአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ስም ከፀለያቹላቸው : ከገሃነብ ወደ ገነት ይገባሉ :: ገድሉንና ቃልኪዳኑን አንብቡት

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    3 жыл бұрын

    👍👍👍በትክክክልልልልልልልልል👏👏👏

  • @user-kq3zy1tc3w
    @user-kq3zy1tc3w3 жыл бұрын

    ኑ ገባገባ በሉ የኔ ዉድ አባት እኩዋን ደህና መጡልኝ እህቶቸ ግቡና በደስታ እያደመጥን በመዳም ቤት እንድሞንሞን

  • @haneemar4059
    @haneemar40593 жыл бұрын

    መምህር የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ እውነት ነው ቤታችን ውስጥ በድብቅ ሲደረግ የነበረ ባእድ አምልኮ እንደሆነ ደርሼበታለሁ

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔም በቅርቦ በቁርባን ይሁናል

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w3 жыл бұрын

    መምህር እግዚአህቤር የስራዘመንህን ይባርከው

  • @user-dw7tb6ue7x

    @user-dw7tb6ue7x

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @Tube-pl1wh
    @Tube-pl1wh3 жыл бұрын

    ቃልሂወት የስማዓልና ኣብጸለትኩም ዘኩሩኒ ተክለሃይማኖት ኢዩ ስምክርስትናይ

  • @user-wk3dk5ju7x
    @user-wk3dk5ju7x3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርታ እኔ በገጠመኙ በጣም ትምህርት አጊቼበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ገጠመኞች ውስጥ የኔን ታሪክ አጊንቸዋለሁ በርታልን መምህር በእውነት ተስፋ ለቆረጥን ሰዋች ተስፋችን እንደ አዲስ እየለመለመ ነው ቤተሰቦቼ አንቃወም ዝም ብለን እናስተውል ወገኖቼ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ዝም ብሎይጨንቀኛል

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y3 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመስንገን መምህርች ፀጋውን ያብዛልክ ሁልችንም ንፁህ ህሊና ያሰጠን

  • @getukarra3920
    @getukarra39202 ай бұрын

    kale hiyote yasemalin

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o3 жыл бұрын

    መምህር የተዋህዶ እንቁ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእውነት በሁላችንም ቤት ውስጥ ያለ ነው በምህረቱ ይጎብኘን እንጅ የድንግል ማርያም ልጅ በየቤቱ ያለ ጣጣ አለማዬት ነው አቤቱ አድነን

  • @murrservices8463
    @murrservices84633 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse74353 жыл бұрын

    Yetebareku lijoch mitaferubet melkam yetidar Zelenograd yihunilachhu AMEN

  • @worektadess1253
    @worektadess12533 жыл бұрын

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @tawidoohaymanotyeexentnesh6304
    @tawidoohaymanotyeexentnesh63043 жыл бұрын

    ABETU Egiziabher hoy mastawali adilen baxamaa asitamari nuw 😭

Келесі