147ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የተለያዩ አስገራሚ ገጠመኞች ያሉበት አስተማሪ ታሪክ

Пікірлер: 323

  • @saniatube2360
    @saniatube236011 ай бұрын

    በጣም በጣም የሚያሰለቅሰ 😭😭የሚያዛዝን የሚያሰደት የቅዱሰ ሩፍኤል ሰራ ነው በጣም አዛዝኖኛ ማረያምን😭😭#እግዚአብሄር ከፈቀደ እኔ የማገባው በዚህ ውሰጥ ያሉት አዱን እፀልያለው

  • @yohanesalemu5300

    @yohanesalemu5300

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሀሳብሽን በጥሩ መንገድ ያሳካልሽ

  • @saniatube2360

    @saniatube2360

    11 ай бұрын

    ​@@yohanesalemu5300አሜን ወድሜ

  • @fkarlij6004

    @fkarlij6004

    11 ай бұрын

    የልብሸ መሻት ይፈፀምልሸ

  • @AmanAa-ll7fo

    @AmanAa-ll7fo

    11 ай бұрын

    ይገርማል የኔም ምኞት ይህ ነው

  • @tirfefulas2123

    @tirfefulas2123

    11 ай бұрын

    ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @solyanatefera
    @solyanatefera11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በጣም አስተማሪ የሒወት ገጠመኝ ስላካፈላችሁን እናመሰግናል እንዲም አጠረ መጠን አድርገህ በሚገባን መንገድ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @Addeshabtamu

    @Addeshabtamu

    11 ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnn

  • @mamamin3122
    @mamamin312211 ай бұрын

    ይህን ገጠመኝ እንድሰማ መልካም ፈቃድህ ለሆነ ፈጥሪ የተመሰገነ ይሁን ረጅም እድሜ ለመምህር

  • @mamamin3122

    @mamamin3122

    11 ай бұрын

    ስሞን ምትባል ወንድሜ ብናወራ ደስ ይለኛል

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas769611 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዬ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዘልህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን እመቤቴ መስገን የደረሳት ቅዱሰ ሩፋኤል አባታችን እግዚአብሔር የስጥለን ስለአባቱች ሚመስሉ ደበተራ በጣም አዘንን ነበር አባት የልም እስከመላት ደረስን ንበር ለካ አባት አል ደስ አለኝ

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    11 ай бұрын

    እንም አቀላሁ በለየዉ ከሌላ ወልደ በልዬዉ ሰሙት አበረዉ የኑሮ ነበር ሀለት ሚሰቱች ግን የደሮ እናቱች እንደት እንደሚተሰስቡ እናቱችችን ደጋ ናችዉ መስገና የደረስችዉ❤❤❤

  • @alainmeena9177
    @alainmeena917711 ай бұрын

    ዉይ ዛሬስ የመጀመያ ነኝ መምህር እኳን ደና መጣህ የመምህር ተማሪወች ኑ ገባ ገባ በሉ

  • @Desta12829
    @Desta1282911 ай бұрын

    የኔ የዋህ ብጣም ያሳዝናል ባለ ታሪኩ😢 መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s11 ай бұрын

    እንኳን ለህፃኑ ጭርቆስ ና ለእናታችን እየሉጣ ወራሃዊ መታሰቢያ በአላት አደረሳቹ የእናታችን እንባ መሪና ገዳማዊት አመታዊ በአል እረፍቷ አደረሳቹ በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ቅዱሳን ና ጣድቃን ሰማህታት ገዳማዊ ወራዊና አመታዊ እለተ ቀናቸው አደረሳቹ

  • @modayadi7956
    @modayadi795611 ай бұрын

    እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታውሳል ቸር ነው ምሕረቱም ለዘለአለም ነውና ☦️😭❤❤🙏🙏

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke116311 ай бұрын

    የኔ ቀን መቻነው😢😢😢 መምህር አመቤቴ ትጠብቅህ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges238611 ай бұрын

    .ሠላም.ሠላም.ዉድ.መምራችን.እድሁም.ሞመናን.በእዉነት.የተጣሉትን.የሚያነሳ.ታሪክ.ቀያሪዉ.ልኡል.እግዚያብሔር.የተመሠገነ.ይሁን::ይህን.አስማት.መተት.የሚሠሩትን.ስራቸዉ.ይነቀል.መምራችን.ቃለህይወት.ያሠማልን.በጣም.አስተማሪ.ት.ቶችን.በየቀኑ.ሣሠለች.ለኛ.የምሠጠን.ረጅሙን.እድሜ.ይስጥህ::ትላት.ያቀረብህዉም.እጅግ.በጣም.ኡየደነቀኝ.ነዉ.የሠማሁት.ቅዱስ.ሩፋየል.በክፉ.ከሚመለከቱህ.ይጠብቅህ.እስከ.ቤተሠብህ

  • @hanadikir8345
    @hanadikir834511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር በጣም ደስ ይላል። ቅዱስ ሩፋኤል የኛንም ህይወት ይቀይርልን።

  • @user-dw5id8gi4v
    @user-dw5id8gi4v11 ай бұрын

    መምህሬ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሚካኤል እያልክ ያንተ ትምህርት እንዳልከታተል አሽሾኛል ጀምሬ እተወዋለው በፀሎት ደክሚያለው እባካችሁ የመምህር ወዳጆች ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢

  • @Makdas1224

    @Makdas1224

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ በርቺ ጠላት አጋንት ነው

  • @user-jo7qy9rg9r

    @user-jo7qy9rg9r

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እማ እኔም እንዳችው ነኝ

  • @natanemaraya615

    @natanemaraya615

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እኔም

  • @Aynalemsahlesahle
    @Aynalemsahlesahle11 ай бұрын

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ አዳምጡ እመለሳለሁ መልካም ቀን🙏🙏🙏 እመምህር በጣም የሚገርመው በተለይ ከ30 አመት በኋላ ወንድም እህቱን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ያገኘበት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ስለሁሉም ነገር ለምንድ ነው ግን እኛ ሰዎች በጣም ነው የምከፋው 😢 ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @Ureal22
    @Ureal2211 ай бұрын

    ክብረት ይስጥልን መምህራችን ።

  • @ruhama561
    @ruhama56111 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህናመጣህ❤❤❤ወላዲተ አምላክ ኪዳነምህረት ከልጅሽ ካምላክሽ ከእየሱስ ዘንድ ሰላምን ለሀገራችን ፍቅሩን ለህዝባችን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-bs9fq5tb6x

    @user-bs9fq5tb6x

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔረይመሰግን❤❤❤❤

  • @user-bs9fq5tb6x

    @user-bs9fq5tb6x

    11 ай бұрын

    አሜንንአሜንአሜንንንን❤❤❤❤

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    11 ай бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም የሚያስተምነው

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኤፍታህ❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe674811 ай бұрын

    የተጣለን የሚያነሳ 😢የተረሳን የማይረሳ 😢 ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤🍃💐🌿💐🌿🍃💐🌿🍃💐🌿

  • @blenaddis8267
    @blenaddis826711 ай бұрын

    ይህንን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርምና የሚያስተምር ትምህርት ነው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w11 ай бұрын

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs150011 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕርዬ በጣም እሚገርም ትምሕርት ነው በየቤቱ አስገራሚ አሳዛኝ አስተማሪ ታሪኮች አሉ ይሔ ፕሮግራም ሁላችንንም ቤታችንንን ልባችንን ልጆቻችነ ቤተሠባችን አካባቢያችንን ሁሉ እንድን ፈትሽ እንድናስተውል ያደርገና በርቱልን መምሕር ለሁላችንም ማስዋሉን ይስጠን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat11 ай бұрын

    ወይ ጉድ ህይወት ከባድ ነው መምህር ፅነቱን ይስጥህ የጎዳና ልጆችን በመርደተችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤ የሰው ልጅ እኮ ውድ ነው

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p11 ай бұрын

    ሴቶች ባል የሌላችሁ ከጎደና አንዱን ወንድ አግቡ እኔ ማግባት የምፈልገዉ ከጎደና ላይ ያለ ሰዉነዉ እግዚአብሔር ከረዳኝ

  • @henoktadele8049

    @henoktadele8049

    11 ай бұрын

    እህቴ ፍቃደኛ ከሆንሽ እናውራ በቁም ነገር?

  • @memihirtesfayeabera

    @memihirtesfayeabera

    11 ай бұрын

    ተባረኪ የኔ እህት ሳትንቂያቸው ለዚህ ትልቅ ተቋም ስላሰብሻቸው ብቻ ፈጣሪ ያስብሻል የሰመረ ህይወት እንደምትኖሪ አልጠራጠርም

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    11 ай бұрын

    @@memihirtesfayeabera አሜን መምህር የአንተ ትምርት ነዉ እደዚህ እዳስብ ያደረገኝ

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    11 ай бұрын

    @@henoktadele8049 እሺ

  • @user-sf1hq3uv5w

    @user-sf1hq3uv5w

    11 ай бұрын

    Enem yemr fetari bifekd zm bye sayachew betam wste yaznal

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem30111 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የሚገርም ትምህርት ነው አሜን አሜን አሜን

  • @edlawitgezahegn6022
    @edlawitgezahegn602211 ай бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ "ኤፍታህ"

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay714411 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጡ መምህር ፀጋውን ይብዛላችሁ እውነት በጣም የሚገራርሙና የሚያስለቀሱና መጨርሻ ላይ ድስ የሚያሰኙ ገጠመኞች እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻትንን ያሳምርልን❤😢

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh330311 ай бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቱ እንደ እርሶ ያልህ መምህራንን ያብዛልን ወንድም እንኳን ደስ አለህ አባትህን ስለአገኝ የመምህር ተስፋዬ ተከታዮች በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu388911 ай бұрын

    በጣም ይገርማል የሩፋኤል ስራ የአንተም የተሰጠህ ፀጋ መምህር የምትወደውን ቅ/ሩፋኤልን ወለተ ስላሴ ጐብኛት ብለህ ፀልይልኝ መምህራችን

  • @kdest____6070
    @kdest____607011 ай бұрын

    🎉ቃል የለኝም በእውነት መምህር ሺ አመት ኑርልን💐🙏

  • @moktad6722
    @moktad672211 ай бұрын

    ሰላም ውድ መምህር ተስፋዬ ጊዜ ሲኖርህ በቪድዮ የአጋንንትን ጥቃት የጀመርከውን ብትቀጥልልን ደስ ይለናል በተለይ በውጪ ለምንኖረው ሰዎች ።

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t11 ай бұрын

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛላቹ መምህር እንኳን ደና መጣህ በጣም አስተማሪና አስገራሚ ገጠመኝ ነው የቅዱስ ሩፉኤል ተአምሩ በጣም ነው የሚገርመው የነሱ የደረሰ የኔንም እንዲደርስ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ የማይመች ህይወት ውስጥ ነኝ ሃይለማርያም ብላቹ። መስራት እየፈለግሁ ስራ አጣሁ ..

  • @natanemaraya615

    @natanemaraya615

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር የምትፈልገውን የሚጠቅምሽ ይስጥሽ

  • @user-yz7iq2ml5t

    @user-yz7iq2ml5t

    11 ай бұрын

    አሜን🙏

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart931511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባልክህ መንፈሳዊ እውቀትንም ይጨምርልህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔርን መንገድ በፆም በፀሎት በስግደት ስላስተማርከን እናመሰግናለን የአንተ ትምህርት ለነፍስ ፍፁም እፎይታን ይሰጣልና

  • @user-zo1tb9tw3w

    @user-zo1tb9tw3w

    11 ай бұрын

    Ewnete new egziabher be edema be tsega yakoyelen memeherachen tebarek be bezu neger Hiwetachenene Keyrekewale Kerestenane Betegbar Endenenorewna Le Tewahedo haymanotem Fiker Endinoren Seladerk Tebark

  • @tigisttigist9525

    @tigisttigist9525

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ❤ ወለተ መድህንና ወልደ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ🙏😢

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    11 ай бұрын

    እገዚኦ ማሀረን ክርስቱስ የለተንገረ እንጂ የለተስማ የልም የለሉ እናቱችችን ❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam688910 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ ክብረ ምሰጋና ይደረሰን ዬኔ ታዳጊ ሰላምህ ይብዛ መምህር የዛሬው ደግሞ ድንቅ ነው አቤት የእርሱ ሥራ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt11 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና እንኳን አደአረሰን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እርገት በዓል አዛኝቷ በደግነቷ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ታድርግልን መምህር በጣም ይገርማል ትልቅ ደረጃ ሆኖ መልሶ ወርዶ የጎደና ተዳዳሪ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህር

  • @maryelove7751
    @maryelove775111 ай бұрын

    ይገርማል በእዉነቱ የድሮ እናቶች ስራና የክፉ መንፈስ ሴራ ተግባራቸዉ መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l11 ай бұрын

    በዕውነት መምህር ቃል የለኝም 😭 እግዚአብሔር በሰፊ እጂ ዋጋህን ይክፈልህ ። ከሀገር ገብቸ ከርሰዎ ጋ እደዚህ ተስፋ አጥተው ጎዳናላይ ለወጡ ሰዎች ብሰራ እደት ደስ ስስስ ባለኝ 😭

  • @savannasav2609
    @savannasav260911 ай бұрын

    የዛሬው ገጠመኞች በጣም ይገርማል ዛሬ ላይ የወደቁትን የምናነሳው ነገ የኛም ተራ ሊሆን እንደሚችል እያሰብን ይሁን ምአክንያቱም ከዚህ ወንድማችን የተማርነው ትናት በብዙ ተስፋና አላማ ብዙ ነገር ያሳካ ዛሬ ላይ እንኳን ለሌላው እራሱ የሰው እርዳታ ጠባቂ የሆነው አንድም በክፉ ሰዎች እጅ ነው ሌላም ከቤተሰብ የመጣ ኮተት ነው ስለዚህ እናስተውል ከበስተጀርባው የክፉ መንፈስ ሴራ እንዳለበት 100% እርግጠኛ ነኝ። ዛሬን በጎ ስራ እንስራ የነገ ዋስትናችን የዛሬ በጎ ስራ ነው እንጂ የሂወት ኢንሹራንስ አይደለም። ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @bere2532
    @bere253211 ай бұрын

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse916011 ай бұрын

    መ ምኸር እንኳን አደረሠኸ አቤት አንተ እኔን ቤተሠቤን አየሁት ጌታ ይባርክ የየካው ይጠብቅኸ

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw105911 ай бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን አስተማሪ ነው ምህር ለምናደርገው ሁሉ እማፍቅር በጤና ከነበተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59611 ай бұрын

    በጣም የምገረም ተረክ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መልካምነቱን የደለን መምህረችን በርታልንንን እግዚአብሔር ይጠበቃልንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t11 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዚለሁ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d11 ай бұрын

    ሰላምክ ይብዛልን የኛ ዉድ መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህር የምታስተመረዉ ሁሉ ትክክለኛ የኛ ህይወት ነዉ እደናንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y11 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡ እኔም እህት ጠፍታብኝ ብዙ ሞከርኩ አልተሳካም ከአባቴ የተወለደች ናት በፊት አባቴ የእህል ነጋዴ ነበር ከተለያዩ ክፍለ ሃገራት እየዞረ እህል ያመጣል እና አጋጣሚ ሻሸመኔ እህል ሊያመጣ ሄዶነበር በዛው አንዲት ምስኪን ልጅ መናሃሪያ ላይ አገኘዋት ቀረብ ብዬ ሳናግራት ሰውቤት አስቀጥረኝ ችግርተኛነኝ አለችው ከዛ እሺ ነይ እኔ ክፍለሃገር ልውሰድሽ ብሎ ናዝሬት ወንጂ አመጣት ከዛ ከምትቀጠሪ አብረሽኝ ኑሪ አላት ቡዛው አረገዘች ሴትልጅ ወለደች እኔየመጀመሪያነኝ ለቤቱ ቀጣይ ታናሽ እህት አለቺኝ ከአንድ እናት አባት የተወለድን የጠፋችዋልጅ ሶስተኛ እህታችነበረች ከዛ ተወልዳ ብዙም ሳትቆይ ከሻሸመኔ ወንድሞ መቶ ወደእኛቤት ተመለሺ አላት ከዛ ከወንድሞጋር እሄዳለው ሻሸመኔ ስትለው አልከለከላትም ሸኛት ከዛ በቃ ተለያዩ እና ልጅቶ የ10እኛ ክፍል ተማሪ ሆና ወደናዝሬት እኛን ፍለጋ መጣች ከአጎቶጋር ከዛ መናሃሪያ ያሉ ሰዎች ስጠይቅ አባትሽ ሞቶል አሎት እህቶች አሉሽ ግን እዚህ አይደሉም ተባለች እኔም ከሃገር ውጪነኝ ታናሼም አግብታ ወደ ደቡብ ሃገር ትኖራለች እናቴ ብቻ ያለችው እና እኔም እናቴ ሞታለች ብላ በቃ ስልክቁጥር ሰጥታቸው ተመለሱ ሻሸመኔ ከዛ ከእለታት በአንድ ቀን እናቴን መነሃሪያ አግኝተዋት ታሪኩን ነገሮት ለኔም ነገረቺኝ በስልክ ስልክ ሰታን ነበር ጠፋብን አሎት ደሞ ፎቶ የላትምእኔ ስትወለድ አስታውሳለው 4-5-6አመት እሆናለው ያኔ ከዛ በምን ላግኛት ብዙ ሞከርኩ ታዋቂ ሚዲያዎችን በመጨረሻ ኢትዮ ኢንፎ አነጋገርኮት ቀረብኩ ዩትዩብ ላይ ግን ምንም ፍንጭ አልሰማውም ምናልባት ebs ቲቪ ላይ ቢሆን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ያያል ብዬ አስባለው አይታትመጣ ነበር አልኩ በቃ ስለት ተሳልኩ ለእመቤቴ ካገናኘሺኝ ዣንጥላ ሻማ አስገባለው ብያለው እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት እሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ebs ላይ የተጠፋፉ ሰዎች ሲገናኙ የትነሽ ብዬ ጠይቃለው ራሴን መቼነው ማገኝሽ እያልኩ ይከፋኛል😢😢😢😢በፀሎት እሰቡኝ አስካለ ማርያም እያላችሁ ውድ የመምህር ተስባዬ ቤተሰቦች አግዙኝ አሁን ላይ አባቴ የእርሶም አባት አባታችን በሂወት የለም የእርሶም እናቶ በሂወት የለችም ተጠራርተው ይመስላል አርፈዋል 😢

  • @senaitsenait9457

    @senaitsenait9457

    11 ай бұрын

    Fetari yrdash😢

  • @user-nb1vz6bt2y

    @user-nb1vz6bt2y

    11 ай бұрын

    @@senaitsenait9457 አሜን የኔእህት አመሰግናለው

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u11 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገው መምህር ስላስተማርከን አመሰግንካለው ተስፋ እዳልቆርጥነው ያደረከኝ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ

  • @user-ku6dj2vc3v
    @user-ku6dj2vc3v11 ай бұрын

    አገራችን በዘረኝነት እረስ በረስ ሰው ለሰው መተማመን ቀረቶ እስከቅም አያት ሚቆጠረበት ዘመን ደረሰን እግዚኦ ነው መምህረየ በአንተ ትምህረት ነው ከዘረኝነት መንፈስ የወጣውት ፈጣሪ እድሜእና ጤና ይስጥህ

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c11 ай бұрын

    በጥም ድስ ይላል በእውነት መምህራችን እኝም እካ የቅዱስ ሩፋኤል ወድጅ ሃንን ተመስገን ❤ በፍልም በስራ ጥሩ ነበር በእውነት መምህራችን እኔ እንድ ገጠመኝ ስጠኝ እኔ ለስራ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion193511 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🙏🙏🙏

  • @user-uf1bi9pv3m
    @user-uf1bi9pv3m11 ай бұрын

    አቤቱ አምላካችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ አዳማጭ ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰው አድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ሩፋኤል የሁላችንንም ምስቅልቅል ህይወት በመስመር ያስገባልን

  • @natanemaraya615

    @natanemaraya615

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @asmarech591
    @asmarech59110 ай бұрын

    ፈጣሪ ይመሰገን መምህረ የልጅ ገጠመኝ የእግዛብሔረ ነገረ እንዴት እንደተገናኝ ይገረማል ተባረክ መምህራችን የኛ እንቁ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu217111 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee667811 ай бұрын

    እስይ እንዴት ደስ ይላል እውነት ነው መንፍስ ቅዱስ ያገናኞል ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ነግሮውት ያልተደረገለት የለም እንኳን ደስ አላች

  • @tigistrega13
    @tigistrega1311 ай бұрын

    ይሄን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለ ፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን የኔ ቅዱስ እሩፋኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል እኔም ሁሉ ነገሬ በ 13 ነው የሚሆንልኝ አባቴ ቅዱስ እሩፋኤል ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku655411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌾🌾🌾🌿🌿🌿🙏🙏🙏

  • @mimimeeme8265
    @mimimeeme826511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @melatbekale
    @melatbekale11 ай бұрын

    ፈጣሪ ከረዳኝ ሀገር ስገባ ሶሰው ካተ ተቀብዬ ስራ አብሪቸው እሰራለው እመብርሀን ትርዳኝ የልጅነት ህልሜ ነው ሰውን መርዳት ምን ያህል ደስታ እዳለው መምህር እመብርሀን ትባርክህ🎉

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee667811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም እናመሰግናልን

  • @Tizita341
    @Tizita34111 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ መምህር ፀጋውን ያብዛልክ የኛ ጀግና ረጅም እድሜ ኑርልን❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia214711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እጅግ በጣም አሳዛኝም አሰተማሪና አስገራሚ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ የዳቢሎስን ክፉ ስራ በመስቀሉ ሃይል ይምታልን አሜን አሜን አሜን🙏❤

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @selam-bn5dz
    @selam-bn5dz11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጢና ይጠብቅልን❤

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset481411 ай бұрын

    መምህር.ሰላምነህ.እድሜና.ጤናይስጥህ..ስለአተ.ቃላት.ያጥረኛል..ኑርልኝ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew624411 ай бұрын

    እግዝያብሄር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህርዬ❤❤❤❤❤

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x11 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመሥገን መምህር እንዴትነህ አንደኛውእና ሁለተኛው ታሪክ አሥለቀሠኝ ቅዱሥሩፋኤል ለኛም በተቸገርንበት ጉዳይ ያግዘን ቅዱሥገብርኤል ከክፉ ይጠብቀን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc11 ай бұрын

    በስመአም ፈጣሪሆይ የዛሬዉ ታሪክ ደግሞ ለየት ያለታሪክነዉ❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam688910 ай бұрын

    ጥሩ አደረክ መምህር እኛ ሰዎች ክፉ ነን የሰው ቤተሰብ ከሚበት እግዚአብሔር ይመሰገነ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አበርትቶ የበለጠ ወለገኖች እንድተትርፍ ቅዱስ ሩፋኤል ሞገሰ ይሁንህ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata433611 ай бұрын

    በስመአም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ የዛሬው ደሞ ይገርማል ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ እግዚአብሔር ስራው አያልቅበትም ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ ምስጋና ይድረስህ እንዴት ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ የሰውን ህይወት በመተት እምታበላሹ ሰዎች የድንግል ማርያም ልጅ ይፋረዳችሁ ።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi937811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በጣም የሚደቅ ነው በሰው ህይወት የምትጫወቱ መተተኞች እግዚአብሔር ይይላችሁ አረ ስት ጉዲ አለ በስላሴ እኳንም በሰላም ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን♥♥♥

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu657211 ай бұрын

    መምህር በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui220411 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በስመአብ በጣም ይገርማል የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለተጎዱት ሁሉ እግዚአብሔር ያልታሰበ በረከት ይስጣቸው 😢😢

  • @muludegene6121
    @muludegene612111 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገርን ስለፈቀደልንና ስላሰማን ።

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የእመአምላክ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ👏

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w11 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህር

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam108111 ай бұрын

    መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ur3yi3qy6n
    @user-ur3yi3qy6n11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🌻መምህራችን እውነት ቡዙ ነገር የምያስተምር ገጠኝ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን🌻

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል ተመስገን

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y11 ай бұрын

    እግዚ አብሂር ይመስገን መምህር እየ እንኮን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሬወቺ ገባገባ በሉ ዛሪ ተቀድማቺሆል

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ኑርልኝ

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራን

  • @bbjjbbjj6533
    @bbjjbbjj653311 ай бұрын

    የመምህር ፍሬውች ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆን. መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hshshshsxbbdbd2867
    @hshshshsxbbdbd286711 ай бұрын

    መምህሬ በሱስ ምክንያት ወንድሜ ከሞተ ገና 1 ወሩ ነው በጣም ከፍቶኛል ገና ከ 16 አመቱ ጀምሮ ነበር የጀመረዉ ብዙ መከራ አይተናል በሱ ምክንያት ግን ማቆም አልቻለም በ29 አመቱ አረፈ እራሱን አጠፋ ፈጣሪ ነብሱን ይማርልን

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    11 ай бұрын

    ነፍስ ይማር እህቴ ገድለ እስትፋ ክርስቶስ እያነብብሽ ተማጸኝ እራስን ማጥፋት ወንጀል ነው እና ሱባኤ ገብተሽ ጸልይ

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z11 ай бұрын

    Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse418111 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏼👏🏼👏🏼

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu769611 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት።

  • @astertube8785
    @astertube878511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረችን እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @tarikeejabessa
    @tarikeejabessa11 ай бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @Yemehalwerk
    @Yemehalwerk11 ай бұрын

    ሰላም መምህር እዴነህ አምሳለማርያም ነኚ መምህር ትምህርቱን ማዳመጥ ከጀመርኩ 3 አመት ሆነኚ እፆም እፀልይና በመሀል አቋርጣለሁ ንስሀ ገብቸ ተመልሸ ሀጢያት እሰራለሁ አሁንማ የንስሀ አባቴንም ለማዉራት ፈራሁ ከመደጋገሙ የተነሳ አስተዳደጌ ደሞ መምህር በልጂነቴ በጣም ያመኚ ነበር አያቴ ጠቋይ ነች ለሷ ሳገለግልነዉ የደግሁት ማለት ለመንፈሱ የሚያስፈልገዉን ነገር አቀርባለሁ ለምሳሌ ቄጠማ እጣን ቡና ወዘተ አቀርባለሁ አጎቴ ደብተራነዉ በጣም በጣም የታወቀ ከዛ ባለፈ ደሞ መምህር እኔ ከልጂነት ጀምሮ ሆዴን በጣም ያመኛል ሲያመኚ እራሴን እስታለሁ በዛጊዜ ቡዳ በልቷት ነዉ እያሉ መምህር ቢያንስ ከ 8 የማያሱ ደብተራወች አጥነዉኛል እግባሬላይ በጂብ ጥርስ እየያዙ አስለቅሰዉኛል አረስቱ እፍፍፍ ያሁሉ አለፈ ስደት ሄድሁ አዳምጣለሁ አይገባኚም እጀምራለሁ አልፈፅምም ወረተኛ ሆንኩ መምህር በቴሌግራምም ፅፌልህ ነበር ግን አላየኸዉም ምክርህ ያስፈልገኛል የመምህር ፍሬወች በፀሎታችሁ አስቡኚ እህታችሁ አምሳለማርያምነኚ መምህር ካየኸዉ መልስልኚ ከቻልክ በቴሌግራም ካልቻልክ በኮሜት ሁላችሁም ምከሩኚ በፀሎትም አስቡኚ😢😢😢😢😢😢

  • @sara.a3214
    @sara.a321410 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አስቡኝ በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ

  • @BurtishFamily
    @BurtishFamily11 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @Keyehulum
    @Keyehulum11 ай бұрын

    መምህር በእውነት ትለያለህ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y11 ай бұрын

    ሠላም፡መምህርዬ፡እንኳን በሠላም መጣህ እግዝአብሄር ይጠብቅህ

  • @maron-m1234
    @maron-m123411 ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i11 ай бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ

  • @user-zm4ep6es1c
    @user-zm4ep6es1c11 ай бұрын

    AmenAmen

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid120311 ай бұрын

    ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ብጣም አስትማሪ እና ብጣም ጠቃሚ ሂውታችንን የምናይብት ተምህርት ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s11 ай бұрын

    ገና ልጅቷን እኔን ትመስያለሽ አላት ስትል በትክክል ወንድሟነው ብዬ ገምቼነበር ሲገርም የእግዚአብሔር ስራ የቅዱስ እሩፋኤል ተራዳይነት ወንድማችን የዩንቨርስቲው መምህራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ምህረት አድርጎለት በአዲስ ምዕራፍ እናገኘዋለን ይሄ ሁሉ ሱሰኛ የቱልድ ብክነት አገራችን ማጣቷ ያሳዝናል

Келесі