141ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሴት ደብተራና አስማተኛ የሆነችበት አስገራሚ ገጠመኝ (በመ/ር ተስፋዬ አበራ )

አዲሱ የመዝሙር ቻናሌን subscribe ያድርጉ / channel

Пікірлер: 430

  • @we-ms2vt
    @we-ms2vt2 жыл бұрын

    የግጥም ዝግጅትህም በጣም ቆንጆ ነበረ እግዚአብሔር እንደዋርካ ያስፋህ በቸርነቱ ይጠብቅህ የበለጠውን ጸጋና ክብር ሚስጢር ይስጥህ ይግለጽልህ ለአጋንንትና ለመሰሎቹ ክፉ ሰዎች የማትታይ የአደባባይ ስውር ቅኔ ያድርግልህ

  • @sofiagetachew3079

    @sofiagetachew3079

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @gafat

    @gafat

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስማሽ

  • @user-nh4ql6zk8y

    @user-nh4ql6zk8y

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sg3yk1kr2x

    @user-sg3yk1kr2x

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @helengoitom2447

    @helengoitom2447

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q2 жыл бұрын

    ስትገቡ👉👍👍👍👈 አድርጉ አሜን ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋእዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም 💚💛❤

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 🥰🥰🥰

  • @saraalemayehu6245

    @saraalemayehu6245

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-me9wc4op6f

    @user-me9wc4op6f

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-wy7zg8ff7r

    @user-wy7zg8ff7r

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ambesey

    @ambesey

    2 жыл бұрын

    ክርስቶስ ተንሰኣ አሙታን በኣብይ ሀይል ወስልጣን ኣሰሮ ለሰይጣን ኣጋኣዞ ለኣዳም ሰላም ኣምይአዜስ ኮነ ፍስሓ ወሰላም 💚💛❤

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i2 жыл бұрын

    ውድ ኦርቶዶክስውያን ክርስቲያኖች በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ስለኢትዮጵያ ና ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን እፀልየሰ ይሄ ክፋ ዘመን እዲያሳልፈን😭😭😥

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    2 жыл бұрын

    የአባቶቻችን አምላከ ቅዱስ እግዚአብሔር እሱ ይጠብቀን

  • @babys7570

    @babys7570

    2 жыл бұрын

    አቤቱ አግዚኦ በቸርነትህ ከዚ ክፉ ዘረኛ የበዛበት ዘመን ይሰውረን ያስጠላል ሁሉ ነገር::

  • @azebshefirawo1050

    @azebshefirawo1050

    Жыл бұрын

    ​@@mrkbemrkbe6748 ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 жыл бұрын

    ክረሰቶሰ ተንሰአ✝️ 🌾እሙታን 🌾በዐቢይ ኋይል 🌾ወሰልጣን ✝️አሠሮ ለሠይጣን ✝️አግዓዞ ለአዳም 🌾ሰላም ✝️እምእዜስ 🌾ኮነ ✝️ፍሰሓ ወሰላም እንኳን ለዳግም ትንሣኤ አደረሰህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን እኔ አልመረጥም ሁሉም ነው ደጋግሚ ነው ማዳምጠብ ሰራ እየሰራሁ# እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ✝️✝️❤

  • @kdest____6070

    @kdest____6070

    2 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @mahilove4467
    @mahilove44672 жыл бұрын

    የኔ እንቁ መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ትምህርትህ እኮ ልዩ ነው እናመሰግናለን ስለምታነቃን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem41502 жыл бұрын

    በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ በጣም ነው የሚገርመው 😭😭😭😭 አቤት እግዚአብሔር ግን እንዴት እንደሚወደን ስንት ነገር እያጠፋንበት በምህረት ሲጎበኘን በእውነት እህታችን እንኳንም ተመለሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው ❤️❤️❤️

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri2 жыл бұрын

    ከምንም በላይ ግን መጨረሻው ሲምር ነው ደስ የሚለው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል መምህር በእውነት በአንተ ላይ ሆኖ የሚያስተምረንን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን መምህር 🙏

  • @gedlekidusan1
    @gedlekidusan12 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን! ወልደ ተክለ ሃይማኖት ብላቹ ሁላችንም በፀሎት አስቡኝ !

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    2 жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ እመ ብርሀን ድንግል ማርያም ታስብህ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90632 жыл бұрын

    Wow its great, የኛ ህዝብ በጣም ያሳዝናል ፣ የችግሮቻችን ውስብስብነት ከኛ አለመታዘዝ የተነሳ ነው፣ እግዚአብሄር አምላክ ለንስሀ ያብቃን።

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem1662 жыл бұрын

    መምህር እኔ ያንተን ትምህርቶች በጉጉት እና በፍቅር ነው የምሰማቸ ወርቅ ሲሰጠን በስጦታ ይመርታል እንደ ከዛም በላይ ነው እኮ የእግዚአብሔር ቃል የምን መምረጥ ነው

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @habtamuabera9800

    @habtamuabera9800

    2 жыл бұрын

    መምህር ይ እንይ እምንሩ ዱባይ ንው የምስሮ ኪምባኒ ልክዕ እንደስ ንው እና ብጸፅሌት አስብን ይራስይ ህውት ነው

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i2 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ ለማንም መልስ አትስጥ አተ የራስህን ትምህርት ቀጥል ይሄ ጠማማልባችን ጥሩ አመለካከት የለንም ተዎ አተ ትኩረትን በራስህ ትምህርት ቀጥል ተዋቸው ለማንም መልስ አትስጥ

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    2 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነገር ተመረከበት እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን ገደይሎት በረቱ አባታችን መልአክ መንክርት መማህር ግርማ ዉንደሙ እግዚአብሔር የስጠን ስዉ ነችዉ አባታችን

  • @tsedi8996
    @tsedi89962 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ የእኛ እንቁዋችን ውድ መምህር❤❤❤

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36382 жыл бұрын

    ✟ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን✟ ✟አብይ ኀይል ወበስልጣን✟ ✟አሰሮ ለሰይጣን✟ ✟አግአዞ ለአዳም✟ ✟ሰላም✟ ✟እምይዜየሰ✟ ✟ኮነ✟ ✟ፍስሐ ወሰላም✟ "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም"ሉቃ፦24፥5 ስላም ለሁላችን መምህር ስላምህ ይብዛ በእውነት ይህ ሁሉ የዛ ቄስ መሳይ ደብተራ ስራ ነው አይ እግዚአብሔር አምላክ ደብተራንያርቅልን የቤተክርስቲያን ጠላት ናቸው አይይ መጨረሻው ደስ ይላል በአንድ ስው ይህ ሁሉ ስው ሲቀየር በእውነት ይህ ትምህርት በቅንነት ካዳመጥነው እንኳን ለእኛ ለሌሎችም እንተርፋለን ክክክክክ አይ መምህር ስትስቅ ሳቁኝ ሆ አባቶች ልቦና ይስጣቸው መምህር ገብረመስቀል ምን ነካቸው እግዚኦ በእፅ እንዴት ስይጣን ይወጣል ይጮሃል ይላሉ ያሳዝናል ከእሳቸው ንግግር የአባ ገብረኪዳን ሆ እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ሲናገር ስይጣን ይስማል ከዛ ስይጣን ለወዳጆቹ ይነግራቸዋል እም ወይ እግዚአብሔር አንድ አድርገን ይህ ሁሉ አንድ አለመሆናችን ነው ጠላቶቻችን የበዙብን መምህር በርታልን ወደ ፊት እንጅ ወደ ኃላ የለም እኔ በራሴ በሁለት ስልክ ስለምከታተል በብዛት በዛኛው ስልኬ ኮመንት የማደርግ በርታልን እኛ ገብቶናል

  • @helengulema9304

    @helengulema9304

    2 жыл бұрын

    ክርስቶስ ተነሳሁ ሙታን አብይ ኃይል ወበሰልጣን አስሮ ለሰይጣን አግኦዛ ለአዳም ሰላም አምይዜየሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም 🙏🙏🙏🙏

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእውነት በጣም ጎበዝ ምግብ ምሰራ ልጅ ነበረች አንድ ምግብ አቤት 15 አመት ነካ ተደገመማት እግዚአብሔር ሆይ አስበን

  • @girmameski
    @girmameski2 жыл бұрын

    በፍቅር ነው ትምህርትህን የምንከታተለው መምህራችን እንደ ታላቅ ወንድሜ ነው የማይህ ኑርልን

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham37712 жыл бұрын

    መምህር በእውነት ያገልግሎት ዘመንህእን የድንግእል ማርያም ልጅ ይባርክልህ እድሜ ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏☦️☦️☦️

  • @hirutbekele
    @hirutbekele2 жыл бұрын

    እግዚብሔር ይበርክ መምህር ተስፉዬ ልጆችህን ያሳድግልህ።

  • @kdest____6070
    @kdest____60702 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ ለምእዬ ተዋህዶ💔💒😥 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን💚💛❤️

  • @genetarega4677
    @genetarega46772 жыл бұрын

    ምህር የሚደረገውን ነው የምታወራው እኔ አስተማሪ ነኝ አነድ የ7 ዓመት ልጅ ከዴስክ ስር ተደብቆ ከጓደኛው ቦርሳ ውስጥ ደብተር አውጥቶ ሲቀድ አየሁትና እርኩስ መንፈስነው እንዲህ የሚያደርገው ብዬ ልጁን መከታተል ጀመርኩኝ ልጁ የተንኮል ሰራብቻነው የሚሰራው አንገቱ ን ሰመለከት በቆዳ የተሰረና በሌላ ክር የታሰረ የደረቀ ስጋ ነገር መሰል አየሀኝ ይሄ ምንድነው ስለው የጅብ ስጋ ነው አጎቴ ነው ያሰረልኝ አለኝ ልጁን ወላጅ እንዲያመጣ ነግሬዋለሁ ልክነህ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    እንቁ የተዋህዶ ስጦታችን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 👏 መምህር እባክህ ወይዘሮ ትእግስት ፍታወቅ ላይ አትሂድ እነሱ አሁን ላይ ህዝብ እየነቃ እየተመለሰ ነው ።ብሎም እንደበፊቱ የሚዲያ ሽፋን አላገኙም ስለዚህ አንተን መጥራታቸው ብዙዎች ስለሚወዱህ (እግዚአብሔር ይውደድህ( ብሎም በትምህርቱ ብዙዎች እየነቁ እያወቁ ያሉበት ስለሆነ አንተን እንደመነጋገሪያነት ለመጠቀም ፈልገው ስለሆነ መንቃት ያስፈልጋል ። ባለፈው ላይቭ ላይ ላንተ ያሰቡ በማስመሰል በጥቅም ለመያዝ ከዛም "መምህር የምትሉት ይህን አደረገ " ለማለት ሰዎችን ልከውብህ ሲረብሹ ነበር ።ምክንያቱም የረጅም ጊዜ ተከታታዬች ማን ያንተ ተማሪ እንደሆነ ማንስ ለነገር እንደመጣ ጠንቅቀን እናውቃለን ።መምህር እኛ ነቅተንባቸው ተገቢውን ምላሽ ሰጠናል።አሁን ይህ ሌላው መንገድ መሆኑ ነው ። አየህ አይደል ንግግራቸው መልካም ይመስላል ግን ጥላቻ የተሞላበት ንቀት የታየበት ነበር ላንተ የላኩልህ ።ስልሆነም ባይሄድ መልካም ነው "አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም " እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ ይመልሳቸው ።አንተ እነሱ ላይ ሂደህ የምታጠፍት ፩ዲት ደቂቃ ለኛ ትጠቅመናለች ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo38112 жыл бұрын

    እልልልል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l2 жыл бұрын

    እግዝኣብሄር ይባርክህ የጥበብ ምስጥሩ ጨምሮ ይግለፅልህ መምህራችን እንቋችን ኑርልልል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun32152 жыл бұрын

    መምህር እኛ ከገጠመኝም ከትምህርቱም በጣም ብዙ ለውጥ አግኝተናል አንተ ከዚህ በበለጠ በርታ ቀጥል ለሁሉም ጊዜ አለው የልቡን በር ይከፍታል

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q2 жыл бұрын

    ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን በስምህ ድል ኣለ ጌታየ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemzosstudio210
    @yemzosstudio2109 ай бұрын

    ቀጥል ፀረ ደብተራው መምህር ከጎንህ ነኝ እሱ ራሱ መድኃኒዓለም ይጠብቅህ። አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️ ቁጣዩን የባልየውን ታሪክ ግን ኣጣሁት እባካችሁን ጠቁሙኝ።

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n2 жыл бұрын

    መምህር ሰላምክ ይብዛ በጣም ይገርማል ፈጣሪ ለእህታችን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እኔም አንዴ ከጠንቋይቤት ሂጀ ውጭልኝ ሁለተኛ እንዳትመጭ ተብያለሁ እና ይገርማል ከትምህርቱ ስሰማ ገረመኝ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x2 жыл бұрын

    መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94382 жыл бұрын

    የእግዚያብሄር ስም የመሰገነ ይሁን የድግል ማሪያም ልጅ ይመስገን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለብዙ ነፍስ መዳን ምክንያት ስላደረግህ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጡሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አሜ ይምገረሙ ነው ደበትር መንፈስ እግዚአብሔር አመላክ ይግሱፅዉ

  • @kalkidan3173
    @kalkidan31732 жыл бұрын

    ዉድ መምህራችን ያንተ ትምህርት በጣም ነዉ የምከታተለዉ እና እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን መምህራችን በርታልን

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 Жыл бұрын

    እግዝኣብሄር ይባርክህ የጥበብ ምስጥሩ ጨምሮ ይግለፅልህ🙏🙏🙏

  • @seve3476
    @seve34762 жыл бұрын

    ምምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሣቸው የደረሠ ለኔም ይድረሥልኝ ባለቤቴን ቀይሮ ለቅዱሥ ቁርባን ያብቃሽ ብላችሁ ፆለት አርጉልኝ ወለተ ገብርኤል

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c2 жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ አሜን👏👏👏👏👏

  • @debritutulu5126
    @debritutulu51262 жыл бұрын

    መምህር ሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ሰለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመሰገን ለሁላችንም ልቦና ይሰጥን

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h2 жыл бұрын

    እኔ የአንተን ትምህርት ሁሉንም ብሠማዉ ብዬ ሁሌ ምኞቴ ነዉ ባለኝም ጊዜ እሠማለሁ ያገኘሁትን አልመርጥም

  • @mesiebrehanu2713
    @mesiebrehanu27132 жыл бұрын

    መምህር ኑርልን ክፉ አይንካህ እኔ በበኩሌ 100% ነዉ የማምንህ ከሁሉም ትምህርትህ መግበን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 በስማም ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ፫🌾እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫💚❤💛 ክርስቶስ ተንሳ እሙታን🌿 🌾በአብይ ሀይል ወስልጣን🌾 🌿አሰሮ ለሳይጣን🌿 🌾አጋእዞ ለአዳም💐 🌿🌿ሰላም🌾 እምእዜስ🌿 ❤ኮነ ፍስሐ ወሰላም🌾አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ 👐❤💛💚የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምርንበታል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏 አይ ደብተራ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠዉ👐

  • @yordanos874
    @yordanos8742 жыл бұрын

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v2 жыл бұрын

    እግዝኦ ማረን በፈጣሪ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ ከክፉዎች ይጣብቅ🙏🙏🙏

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረና ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x2 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ምን አይነት ግዜ ደርሰናል እግዚአብሔር ምሕረቱ ይላክልን ሃገራችን ሰላም ያርግልን ወጎኖቻችን ይጠብቅልን

  • @abigailsolomon5638
    @abigailsolomon56382 жыл бұрын

    መምህር ተስፋየ እድሜ ይስትህ ብዙ ትምህርት አየተማርን ነን

  • @netsanetdiriba8787
    @netsanetdiriba87872 жыл бұрын

    መምህር አንተ የ21ኛው ክ/ዘመን ምርጥ (በሀይማኖቱ)ብዬሀለሁ የቱን አንሰቼ የቱን ልተወው,

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam72682 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥክ ለሁሉም እንደዚህ ይገለፅለታል

  • @gosa864
    @gosa8642 жыл бұрын

    አሜን እንኳን ደህና መጣክ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark30652 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን በእውነት ደብተራ የተባሉት ሰዎች እግግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው አሜን ሁላችንንም ፈጣሪ ይማረን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 3 ይህን ሁሉ ለሚያድርግል አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሰላማችህ ይብዛ መምህር

  • @ertaerta726
    @ertaerta7262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @eexx9181
    @eexx91812 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ በጣም ተምሬበት አለሁ በርታልን ተስፋ ከመቁረጥ ደርሸነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አውቂ አለሁ 👍👍👍

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መምህር

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 жыл бұрын

    እግዚአብሔይመስገንለዚችቀንያደረሰን።የተመሠገነይሁንእንኳንበሠላምበጣህየተዋህዶእንቁ

  • @2Corinthians.10-17
    @2Corinthians.10-172 жыл бұрын

    እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ገራም ታርክ ነው ብለን የምናልፈው ሳይሆን ለነፍሳችን የምሆን በልቦናችን ይጻፍልን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg81422 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ይደንቃል ያምላካችን ስራ ይክበር ይመስገን ጠላታችን በተንኮል ስራው እራጋለጠና እያዋረደ ተመስገን ነው

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw75802 жыл бұрын

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ መላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ሁላችንንም ቤዛይት ዓለም ታግዘን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru89562 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ያቀረብክልን በጣም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው በርታልን ምእመናኖችም ሼር እያደረግን ህዝቡ እንዲለወጥ ማድረግ አለብን

  • @sofiazeru3944
    @sofiazeru39442 жыл бұрын

    አንተ እኮ መምህር ህይወትህን ሳትስስት በሁሉም እየገባህ እያስተማርከን ዝርግፍ አድርገህ ንገረን እባካችሁ ምእመናን ለመምህርን በጸሎት አስቡት ክፉአይንካህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @zidzid962
    @zidzid9622 жыл бұрын

    ሰላም ጋሼ ቃልህት ያሰማሊን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sd9sz3xp9s
    @user-sd9sz3xp9s2 жыл бұрын

    ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ ፣ ሰምታ መለወጧ እጅግ ድንቅነው ፣ በሰማይ መላህክት ምነኛ ይደሰቱ እግዚአብሔር ይመስገን እሷን በይቅርታ በፍቅር የተቀበለ አምላክ እኛንም ይርዳን ለንሰሀ ልብ ይስጠን የድለኝ 😥😥😥

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo78402 жыл бұрын

    እግዚብሔር የደገና አምላክ ነዉ እሱ ይጠብቀን አሜን

  • @eliyaskamil5671
    @eliyaskamil56712 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይስጥህ መምህር ትውልድ በሚገባው መንገድ እንዲገባን አድርገከናል

  • @sindayokind9044
    @sindayokind90442 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናሎ በአንተ ትምህርትና በ ጋደኛየ አሁን ወደ ቁሩባን ደሪሻ ሎ እግዚአቢሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75502 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መምርዬ በጣም የምገርም ነው አስተማር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለተመለሰች 💚💛❤️

  • @BeteHohe
    @BeteHohe2 жыл бұрын

    _መምህሬ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ መምህር የእማ ፍቅት ወዳጅ ላይክና ሼር በማለት መስማት ጀመርኩት ሁላችሁም ላይክ ሼር በሉ ውዶችዬ 🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺_

  • @selamkidane9280
    @selamkidane92802 жыл бұрын

    እግዝአብሄር ይባርክህ ትምህርትክን በጉጉት ነው የምንሠማው ለውጦናልም መምህራችን በቅርብ የለክ ማካሪ ወንድሜ ነው የምትመስለኝ ለሁሉም ሠው ቅርብ ነክ አስተምሮትክ ደስ ይላል

  • @enat7515
    @enat75152 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @lusisisi7912
    @lusisisi79122 жыл бұрын

    እመቤቴ ትባርክ መእምህር በርታ ብዙ ሰው ይቀይራል በርታ እዳተ ውሉም ደፍሮ ቢጀምር የብዙዎች ሰው ሂወት ይቀየራል ሳያቁ ጨሌ ከቤተሰቦቻአቸው የለ ውላ ይነቃሉ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu24472 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ደስ ይለል የባላፎው ግጥሞች ብዙ ተምህሬበተለው

  • @user-vm9zm3br4l
    @user-vm9zm3br4l2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ስለመለሰሽ ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @user-rw8wx4or2s
    @user-rw8wx4or2s2 жыл бұрын

    በስመ ሥላሴ በጣም ከባድ ነው መምህራችን ብቻ ግን ቡዙ ሀጥያት ብንስራ ጥፋት ብንስራ እግዚአብሔር ግን ከገባንብት መጥፎ ነገር ያወጣናል ና ልጀቹ ያደርግናል መምህርዬ ፀጋውን ይብዛልህ

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w2 жыл бұрын

    መምህር በርታ አተ ማስተላለፍ የምትፈልገውንም አስተላልፍልን ፊት ለፊት ተለውጥን ከምንለው የማንናገርው እንበልጣልን ለዛም ብድርህን እግዚአብሔር ይከፍለሀል ባላሰብከው መንገድ መልሱን ይመልስልሀል ያተው ተምህርት ላንተው መምህራችን ኑርልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia87202 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @misrakmoges2437
    @misrakmoges24372 жыл бұрын

    የምወድህ መምህርዬ ሰላም ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @mikialhagos4148
    @mikialhagos41482 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በርታ እንወዳለን.

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነቱ እህታችን እኳን ከእስራት ተፈታሽ ዘለአለማዊ መንግስተ ሰማያትን እንድትውሽ ቅዱሳኑም እመብረሃንም መላዕክትም ጌታችንን እንኳን ረዳሽ🥰

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x2 жыл бұрын

    ተመስገን ድቅ እኮነው መምሕር ትምሕርትሕ በደሜ እኮነው የሚገባው ኑርልን

  • @yoditressom847
    @yoditressom8472 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል በኣንድ ካምፓኒ ከ20አመት በላይ ሰርቻለው ብዙ ጊዜ ለመውጣ ሞኪረለሁ አልቻልኩም በመጨረሻ ቀርተሻል ይሉኛል ይገርማል አመስግናለሁ መምህር ወልደሚካኤል እባላለሁ በጾሎት እርድን

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t2 жыл бұрын

    መምህራችን. እኩዋን በሰላም መጣህልን እንወድሀለን. መምህራችን. እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht99752 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ ያሎ እውነታወችን እድንማርበት ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi49642 жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nadiethio670
    @nadiethio6702 жыл бұрын

    እረ መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይመሰገን እየተማርንበት ነው

  • @user-re1fg1iu4s
    @user-re1fg1iu4s2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህሂወቴበጣምከባድነውኑርልንእንወድሀለን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በረጻነታችን ሚክንያት ወደ ክፋት መገድ እንዳንሄድ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መ ምኽርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ

  • @bere2532
    @bere25322 жыл бұрын

    እንካን ደህና መጡ መምህር በገጠመኞች ራሳችንን እያደስን ነው እየተማማርን ነው

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መጀመራያው ብያሳዝንም መጨረሻው ግን እልል ያስብላል መምህር እኔ ወንጌልና የነብስ ማእድ በጣም.ነው.መስማት.ምወደው ነብሴ.ትደስታለች ማርያምን.ቃለ.ህይውት ያሰማልን.አሜን.የምትለቀው.ነገር.ሁሉው.በፍቅርነው.ምሰማው እግዚአብሔ ከክፉው.ነገር.ይጠብቅልን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe32944 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል መምህራችን. እግዚአብሔር እረድቶህ መጨረሻው ሲያምር እንደት. ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እሰይ የእግዚአብሔር ኣምላክ ስራ ድንቅ ነው እንኳንም ወደ ቤቱ መለሳት እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥህ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker50892 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m2 жыл бұрын

    እጠብቃለን መምህር በጣም የሚገርም ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እየሱስ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ ኣረጋዊ ብላችሁ እስከ ቤተሰቦቸ

  • @rollamall1207
    @rollamall12072 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችን

  • @mesiman2550
    @mesiman25502 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሲየዝብን ከህዝብ ፊት እደበታችንን መቆጣጠር ያቅተናል እንቀበጣጥራለን:: መምህር አንተ በርታልን እኛ ነቅተናል .ምዕመናንም በሚወራዉ ሁሉ አትጨነቁ አንደንግጥ መበርታት ብቻ ነዉ የሚጠበቅብን

  • @abi4294
    @abi42942 жыл бұрын

    እግዞ እግዞ ማርን ክርስቶስ እውነት ስንት ጉድ ነው የምታሰማን መምህር እግዚአብሔር እንኳን ሁሉንም መለሳቸው መምህር እግዚሐብኤር አምላክ ይጠብቅህ ጠላቶችህን እግርህ ስር ይጣለው የድንግል ማርያም ልጅ እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን እኔ በጣም ቡዙ ነገር ተምሬበተለው እውነት

  • @betelhemtrife9105
    @betelhemtrife91052 жыл бұрын

    መምህር ሁሉንም ማዳመጥ ግዴታችን ነው ከንተ በርታልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እደዚህ ፈትፍቶ ጊዜውን ሰውቶ ወንጌልን የሚሰብክ በዘመናችን ስላገኘን እድለኞች ነን

  • @vvddvvdd6617
    @vvddvvdd66172 жыл бұрын

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-pb4ux5qs5q
    @user-pb4ux5qs5q2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i8 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሳትሳቀቅ አስተምረን በጣም ይጠቅመናል አሁንምእየተለወጥነዉ መምህር እድሜናጤና ይስጥልን✝️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen742 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዜር ይጠብቀን ሁላችንንም!

  • @itayodose6116
    @itayodose61162 жыл бұрын

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln memhrachin bewunet yemigerm..newu

Келесі