85ኛ ልዩ ገጠመኝ leyu getemeg ሰውየው ብልቱን የቆረጠው ለምን ይሆን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

85ኛ ልዩ ገጠመኝ leyu getemeg ሰውየው ብልቱን የቆረጠው ለምን ይሆን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 1 700

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    *_መልአክ ቅድስት ድንግልማርያም_*🕯 *_እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል_* 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በፀጉሬ ጉጥር አመሰግንሻለው_* 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በራስ ፀጉሬ ቁጥር አመስግንሻለሁ ባአጥንቶቼ ቁጥር አመሰግንሻለው_* 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በማይታየውና በሚታየው አማሰግንሻለው ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በሚዳሰሰውና በማይደሰሰው ልክ አመሰግንሻለው_* 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 *እመቤታችን ማርያም ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ በምልጃሽ ፀሎትሽ ሰውሪን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግልን🕊*🕯️🕯️🕯️

  • @user-fj7jy7fq3j

    @user-fj7jy7fq3j

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምልጃዋ በጸሎቷ ታሳስብልን ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @mana6355
    @mana63552 жыл бұрын

    መምህር መጨረሻላይ የሰጠኽው ማብራሪያ በጣም ነው ደስ የሚለው ስለ ንስር እና ስለዶሮ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ

  • @smera1438

    @smera1438

    2 жыл бұрын

    ጎበዝ አደነኩሽ

  • @sabaselome

    @sabaselome

    2 жыл бұрын

    Askalemariam hayeleyesuse thegemariam askalemariam esetemariam weletetekelehaymanot gebreyessise besrategebrele gebreselase hadramariam theleylen ebakeh wendme???!

  • @SamsungJcore-lv7xf

    @SamsungJcore-lv7xf

    2 жыл бұрын

    ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @ruthmime73
    @ruthmime732 жыл бұрын

    በጣም ልዩ የሆነ ገጠመኝ ነው ! የሚገርም ታሪክ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !

  • @saltoonsaltoon8844
    @saltoonsaltoon88442 жыл бұрын

    በጣም የሚከርም ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ወለተ ስላሴ ፍስሐ ፃዎን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db2 жыл бұрын

    ገጠመኝ የሚለዉ አይቀየር መምህር እኔ ገጠመኝ ስለምወድ ገጠመኝ ብየ ስፅፍነዉ ያገኘዉህ አለማዊ ገጠመኝ ላዳምጥ ገብቸ አተን አገኘዉህ

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    2 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @meronethiopiatube6040

    @meronethiopiatube6040

    2 жыл бұрын

    Waleta silase, walda Gabriel bilachu asibun ehit wandmoche

  • @aebasedaraaebasedara5655

    @aebasedaraaebasedara5655

    2 жыл бұрын

    ገብረ ህይወት ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @tesman2627

    @tesman2627

    2 жыл бұрын

    ሀይለ ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-iy2eh4kf2f

    @user-iy2eh4kf2f

    2 жыл бұрын

    ወለተ ትንሱኡ እያላቹ በፆሎት ኣሱቡኝ

  • @user-jk9sd3ry6j
    @user-jk9sd3ry6j2 жыл бұрын

    አይገርምክም መቼም ይሄ ስም አይቀየርም ምክንያቱም ፈጣሬም የሚፈልገው ቃል ነው እኔ በህልም በሰመመንም አይቻለሁ ገጠመኝ ማለት ብዙ ነገር የያዘ ነው

  • @ymetbkegnaytegnam2075

    @ymetbkegnaytegnam2075

    2 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ለወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱያፅናልን ፀጋበረከቱን ያብዛልን ደካማነኝና ወለተፃድቅ ብላችው አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @geteneshsahilu760

    @geteneshsahilu760

    2 жыл бұрын

    Ehete Mariam, Hailemariam, aklile Georgis, besrate Gebreal. Wendemachen beselot aseben.

  • @solianaabreha5008

    @solianaabreha5008

    2 жыл бұрын

    ወለተ ብርሀን ብለሽ አስቢኝ እህቴ

  • @user-wq7mx1pz6t

    @user-wq7mx1pz6t

    2 жыл бұрын

    የሚገርም ገጠመኝ ነው እርእሱን ሳየው ደንግጬ ነበረ ለበጎ ነው ብዙ ያስተምራል የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ወንድማችን እኔ ደካማ ነኝ በጸሎትህ አስበኝ ከነቤተሰቦቼ ወለተ ወልድ ወለተ ስላሴ ወለተ እየሱስ ተስፋ ጊዮርጊስ

  • @user-ep6ld3tl6t

    @user-ep6ld3tl6t

    2 жыл бұрын

    #እንዳው በእመቤቴ በአዛኝቷ ማርያም #ወልተ ሰንበት ብላችሁ አስቡኝ ፈተናው እንደ ጉድ ሆኖብኛል

  • @hawiitube6880
    @hawiitube68802 жыл бұрын

    በጣም የመጋርም ታሪክ ነው መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን ወለተ ፀዲቅ በፃሎት አስብኝ

  • @babys7570
    @babys75702 жыл бұрын

    አጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው አግዚአብሔር ይገስፀው የራሄሎ መንፍስ አቤቱ አግዚኦ ከዚህ አይነት ፍተና ሰውረን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን የህታችን ነፍስ ይማርልን አርሱ ግን ለነፍሱ ማደር አለበት ግድ ነው...በዝሙት የምንፍተንን ጌታ አምላክ ያስበን

  • @elenikebede1327
    @elenikebede13272 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቤተሰብህንም ይጠብቅልህ መምህር ገብረ እየሱስ፣ አስካለ ማርያም ፣ ወለተ ዮሐንስ እና ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አስበን

  • @Edom.media7
    @Edom.media72 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መነው ጠፍህብን😭😭😭 ብሐሀልማ ናፍቀናህናል መ ምህራችን ትክክል ሰሙ ጡሩነው ሰው ቢፍልጉ እንኳን ገጠመኝ ግቡና እዩ ነው የምንላቸው

  • @letkidanyoel5088

    @letkidanyoel5088

    2 жыл бұрын

    Hi memherhachen unde alui unksn dena methalen

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o2 жыл бұрын

    በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጠልን መምህር ወንድማችን እኔን ደካማ እህትህን ወለተ ኪዳን በጸሎትህ አስብኝ

  • @samsungduos1655

    @samsungduos1655

    2 жыл бұрын

    እባክህን ስለአግዝአብሔር ብለህ ለልጀ ፀልይልኝ ወድሜ ፊቅሬ ማርያም ብለህ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    ቃለህዎት ያሰማልን መምህራችን 👏❤

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo39512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ኡፍፍፍፍፍ በጣም ናፍቀኸን ነበር ከምር ነው

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena50812 жыл бұрын

    መምህረ ከጭቀቴ ላይ አለቀስኩ አነባሁ እግዚያብሄረ ይገስፀዉ የራሄሎ መንፈስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MessiLebanon-fc2rj
    @MessiLebanon-fc2rj7 ай бұрын

    ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ መምህር🙏🙏🙏

  • @yemiherani8028
    @yemiherani80282 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ወንድማችን አንተን በቸርነቱ የቀረበህ መድሀኒዓለም የተመሰገነ ይሁን በጸሎትህ አስበን ሀይለሚካኤል ወለተስላሴ ተስፋሚካኤል መቅደስ ማርያም ወለተስላሴ ክንፈገብርኤል

  • @mana6355
    @mana63552 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    ምኞትህን ያሳካልህ ወንድማችን ልጅህንም ለዘለዓለማዊው መንግቱ የሚበቃበትን እድሜና ፀጋ ይስጥልን ደስታውንም ያሳህ መምህራችን እናመሰግናለን ዘመንህን ይባርክልን እምላከ ቅዱሳን ጥንት ጠላተችንን ነቅተን እንድን ፋለመው ይርዳን

  • @user-rm4nf6sh1r
    @user-rm4nf6sh1r2 жыл бұрын

    በጣም የምገርም ገጠመኝ ነዉ በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ፅዮን ማርያም እያላቹ

  • @loulouat3694
    @loulouat3694 Жыл бұрын

    ድቅ ትምህርት ኔው ቃለ ህይወትን ያስማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርቆስ

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንዴት እንደናፈከን ተመስገን እንኳን መጣህልን ❤🌷🌸🌴

  • @adanechasefa5119
    @adanechasefa51192 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ቃል ህይወት ይሳማልን❤❤🥰😍😍😍🥰

  • @alialblooshi9122
    @alialblooshi91222 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብሬል

  • @pezapet411
    @pezapet4112 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ ዉድ. ሙምሕራችን. እግዚአብሔርን አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜንን ወለተ ሰመአት ወለተ ዩሀንስ ወለተ ሚካኤል ።ገብረ ስላሤ ገብረ. ሐና. ገብረ. መድሕን ወድማችን. በፀሎት. አስበን

  • @era7420
    @era74202 жыл бұрын

    መምህር በጣም ነበረ የናፈከን እንኳን በሰላም መጣህ💚💛❤⛪🙏

  • @user-oz7oi8bx3n
    @user-oz7oi8bx3n2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ናፍቀህኝ ነበር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @hilinatadele2866

    @hilinatadele2866

    2 жыл бұрын

  • @ewethio
    @ewethio2 жыл бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ ‌ወለተ ሚካኤል ‌ሀይለ ገብርኤል ‌እህተ ሚካኤል ‌ወልደ ራጉኤል ‌

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ ወንድማችን በፆሎት አስበን ወለተ እየሱስ ወለተ አረጋዊ ገብረ እየሱስ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ ክዳን አመተ ማርያም አመተ እየሱስ እያልክ በፆሎትህ አስበን

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አይቀየር፣ገጠመኝ፣ይሁን

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሩኝ 😘

  • @sarahagos3730

    @sarahagos3730

    2 жыл бұрын

    መምህር አንካን ደናመጣህ ለወድማችን ስጥልኝ ወለተማርያም

  • @sarahagos3730

    @sarahagos3730

    2 жыл бұрын

    መምህር ስልክህን ስጠን

  • @user-uo4xv2bp3n
    @user-uo4xv2bp3n2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አፀደ ማሪያም: ፍቅርተ ማሪያም: ተክለ ፃዲቅ በፀሎትህ አስበን

  • @almalmm2462
    @almalmm24622 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ወደማችን እግዚአብሔር ጠጋወን ያበዛልህ በጰሎት አስበኝ ወለት ማረያም ሃለ ገብርኤል ተከልን እስጥፋንስ

  • @abemar3653
    @abemar36532 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ይህን ትምህርት ለኛ የምታደርሰን መምህራችን ተስፋ ሥላሴ እመቤታችን እንደ አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ እንደ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እንደ አበው ፍቅሩን ታብዛልህ እዚ ላይ የለውጥ ህይወትህ የቀረበው ወንድሜ እንዲ ለማለት ባይመጥነኝም ስለ እመቤታችን ወንድሜ ልበልህ እኔም በርትቼ እንዳንተ ሰዎችን መርዳት ነው የምፈልገው ምን አለ ሰውን በመርዳት ከሚገኝ ደስታ ውጪ መቼም እናትና አባቶቼ ለንስሀ እንዲበቁልኝ ፀሎት አርግልኝ እኔም ተሻሽዬ ሰው እረዳ ይሆናል የተናቅሁ ብሆንም እኔ ወንድምህ ነኝ እናቴ አፀደ ማርያም አባቴ ወልደ መድህን የክርስቶስ ፍቅር የአለም መሠረት የእመአምላክ ምልጃ የቅዱሳን ተራዳይነት አይለየን አሜን።

  • @worektadess1253
    @worektadess12532 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን መጣህልን ናፍቀኸን ነበር መምህራችን

  • @youtebu4521
    @youtebu45212 жыл бұрын

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራ.ቃለህይወትያስማልን. መምህራ.

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s2 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ወለተ ብርሀን ገነተ ማርያም ዮሐንስ አጸደ ማርያም ሀይለመስቀል በጸሎት አስብኝ🙏🙏🙏

  • @helenbultum3600
    @helenbultum36002 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው መሃዛ ማርያም ወለተ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል ወለተ ሚካኤል ወልደ. ማርቆስ ገብረ ሥላሴ ገብረ ሥላሴ ተስፋ ፅዮን ተስፋ ሥላሴ አስካለ ማርያም ወለተ መድዕን ወለተ መድዕን ፀዳለ ማርያም እስካለ ማርያም. በፀሎትህ አስበን

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸን ነበረ በዚሁ መቀጠሉ በጣም ደስ ይላል

  • @helenalemu4063
    @helenalemu40632 жыл бұрын

    ወንድሜ ወለተ አማኑኤልን ሀይለ ገብርኤልን ሀይለ ሚካኤልን እንዲሁም መምህራችን ተስፋ ስላሴን በፀሎትክ አስበን

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    2 жыл бұрын

    EMEBIRIHAN tasibachhu

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    እመብርሃን ትሰባቸው በቅንነት ደምሩኝ 😍

  • @user-ch1so3gy4y

    @user-ch1so3gy4y

    2 жыл бұрын

    @@rayabisoberi ደምርኝ ልደምርሽ እህቴ

  • @hem9841
    @hem98412 жыл бұрын

    ስላም መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ውንድማችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃህ ወለተ ሚካኤል አመተ ኢየሱስ ገብረ ስላሴ ገብረ እየሱስ ወለተ እየሱስ አፀደ ማርያም አመተ ሳላሴ ገብረ እየሱስ ገብረ ማርያም ገብረ መድህን በጽሎት ያስቡሉኝ አድራ

  • @kalkidan3173
    @kalkidan31732 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወለተ ስላሴ ፣አስካለ ማርያም ፣ወለተ አማኑኤልን በፀሎት አስበን።

  • @devan8265
    @devan82652 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን አሜን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs2 жыл бұрын

    በእውነት እፅብ ድንቅ ነዉ መምህራችን ባለቤቱ ወዳጄ ሆይ ነብሴ አሳርፍከኝ ስትለው በእውነት አልቅሼ ለሞት ነዉ ያልኩት ወንድማችን እባክህ ደካማ እህትህ በፀሎት አስበኝ ህይወቴ በጣም የተባላሼ ሁኖብኛል ከኔ ቤተሰቦቼ ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ወልደ ሃና ኃይሌ ስላሴ ወልደ ሃወርያት ወለተ እዝገር ወለተ ተክሌ ገብር ህይወት ወልደ ሳሙኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ክሮስ ወለተ ስላስ እያልክ ከእስራታችን ይፍታን እግዚአብሔር አምላክ አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @zmhs5815
    @zmhs58152 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale15712 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እርኩስ መንፈስ እግዚያአብሔር ይገስጥህ

  • @yoditressom847
    @yoditressom8472 жыл бұрын

    በጠም ይገርማል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠው ለኛም በረከቱ ይደርብን እግዚአብሔር ያግዘን መምህር ተሰፍየ እናመስግናለን ወለተሚካኤል እና አስቴር ብለህ ኣስታውስን እናለን

  • @sirguteamslu9125
    @sirguteamslu91252 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኩዋን ለመልካም ሆነልነልህ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቅሀለሁ ስርጉተስላሴ ብለህ አስበኝ ያለሁበትን አምላክህ አምላኬ እናቱ እናታችን ያለሁበትን ያውቃሉ እና በእማምላክ አትርሳኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru97232 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከዚህ program መለየት ከባድ ነዉ

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h2 жыл бұрын

    አመተ ስላሴ ገብረ ህይወት ወለተ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ፅጌ ማርያም በፅሎትህ አስበን ወንድማችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    በጣም ልዬ የሆነ ገጠመኝ ነው አስተማሪ ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏አቤቱ ልቦናችንን ክፈትልን መምህር ሀይለ ሚካኤል ወለተ ፃዲቅ እህተ ማርያም አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee54532 жыл бұрын

    ዋናው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና እግዚአብሔር አምላክ እንደሱ ያሳምርልን እግዚአብሔር እረቶኝ እቺ ኮሜንት ቢያልኝ ደስ ይለኛል እጅግ ከባድ የዝሙት መንፈስ አለብኝ ሁለተኛ ብዬ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ብዬ አለቅሳለሁ እስከተወሰነ ግዜ እረሳዋለው መልሼ ገባበታለው እንደው መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በእግዚአብሔር ስም ላስተማሩን ለመከሩን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p2 жыл бұрын

    ደህና መጣህ መምህር በጣም ናፍቀከኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k2 жыл бұрын

    የገጠመኙ ሰም አይቀየረ ወለተ ኪዳን ተክለ ማረያም ክንፈ ሚካኤል አፀደ ማረያም ወለተ ብረሀን ወለተ ሀዋረያት ፀጊ ማረያም ቤተልሄም

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p2 жыл бұрын

    በእዉነት የዛሬዉ ደግሞ ድንቅ ነዉ የእሳቅን እያዘንን ተማርንበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን እጅግ አስተማሪ ነዉ የሰዉ ልጅ ምንም ነገር ለማድረግ ከመወሰኑ በፊት ተረጋግቶ ማሰብ አለበት እግዚአብሔርን መያዝ ደግሞ የድልም ድል ነዉ ወንድማችን በፀሎትህ አስበን በረከትህ ይድረሰን ፀጋዉን ያብዛልህ ወለተ ሚካኤል ወልደ ሠንበት ወልደ እየሱስ ወልደ መርቆርዮስ አፎምያ ዳዊት ሁሉም በጣም ችግር ዉስጥ ያሉ ናቸዉ ወንድሜ አደራ በፀሎትህ አስባቸዉ

  • @ghhh2223
    @ghhh22232 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላህ👏👏👏👏👏💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @derejegelashie5260
    @derejegelashie52602 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemsrachtadesse422
    @yemsrachtadesse4222 жыл бұрын

    ፅጌ ማርያም,ሀና ማርያም,አስካለ ማርያም Please pray for us 🙏 God bless u!!!

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፁሎትህ አስበኝ ወለተ ኪዳን አሜንንንንንን

  • @kgjhughgf4430
    @kgjhughgf44302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣክ መምህራችን ውለተ ፃድቅ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🎚👏

  • @user-ch1so3gy4y

    @user-ch1so3gy4y

    2 жыл бұрын

    ደምርኝ

  • @elsabogale3804

    @elsabogale3804

    2 жыл бұрын

    ወለተ ማሪያም ብለክ አስበኝ ወንድሜ እባክህን እኔ ቤተሰቤ ሁላችንም አልቀናል እባክህ ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dawittadese9092
    @dawittadese90922 жыл бұрын

    መምኸር ያሥተማርከን በህይወቴ ተለውጫለሁ እግዛብሄር ይሥጥልን በፀሎት አሥቡን ሐብተማርያም?ና መላቤተሰቡን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c2 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ። አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ገብረ ማርያም ወለተ መድህን ምህረ ስላሴ ከኛ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @altudz4055
    @altudz40552 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋዬ እኔ እነ ኤልዱን አይ ነበር አንተ ብጠፋም ነግረከን ስለነበረ አልጠየኩም እኔ

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube63122 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናችን ከፍቶ ለመለወጥ ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ በኡነት በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መምህሮቻችን ያብዛልን !!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 😘 ረፍት ተስማምቶሃል 😄🥰🙏🏿

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo7562 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣክ

  • @bealemsitayehu261
    @bealemsitayehu261 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እህተ ጊዮርጊስ ነኝ ትክክል መከራህ ለፀጋ ሆነልክ ወንድሜ ለመንግስተ ሰማያት እስከ መጨረሻ ያጽናክ

  • @tesfnashetube17
    @tesfnashetube172 жыл бұрын

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ብዙ ፈተና በሒወቴ አለ

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry11102 жыл бұрын

    በስኣብ በወልድ ወመፈስ ቁዱስ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @Efetah
    @Efetah2 жыл бұрын

    በፀሎት አስበን ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል አስቡን ፅጌ ማርያም ኪዳነ ማርያም ወለተ ማርያም አመተ ማርያም መንበረ ማርያም መዓዛ ማርያም አስካለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል መባፅዮን ወለተ ሀና ወለተ ሚካኤል ወለተ ዮሐንስ ወልደ ሥላሴ ወለተ ሥላሴ ገብረ ሥላሴ ወልደ ዮሴፍ ወልደ ዮሐንስ ገብረ ህይወት ገብረ እየሱስ ሀብተ ማርያም ሀይለ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ተስፋ ስላሴ እህተ ማርያም ፍቅረ ማርያም ሀይለ ጊዮርጊስ አባ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ እየሱስ ተስፋ ሚካኤል አክሊለ ማርያም ገብረ ሚካኤል ገብረ መስቀል

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye44872 жыл бұрын

    መምህር ተሰፋዬ ሰላም ለመላው ቤተሰብህ ካሰተማርከኝ ትምህርት ገጠመኝ ሁሉ ይህ ይዘገንናል የሰይጣንን ሰራ የትዳሩ መመሰቃቀል በትዳሩ ለይ በዝሙት ምክንያት የባለቤቱ መታነቅ በከንቱ የልጂቱ ሀይወት መቀጠፍ ከዝያም ደሞ የአጋንት ሰራ ተሰፋ ሲያሰቆርጠን ቸኩለን የምንወሰደው ውሳኔ የባለቤትዋ በራሱ ለይ የሚዘገንን ውሳኔ መወሰኑ በጣም ነው ያዘንኩት የባለቤቱን ነፍሰዋን በገነት ያኑር እሱም እንኳን ተረፈ ፈጣሪ ለልጅ እድሜና ጤና ይሰጠው ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc23382 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ገራሚ እና አሳዛኝ ህይወት ነው ይህን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በተረፈ እናመስግናለን ወለተ ቄርቆስ እና መላው ቤተስቦቿ በፆለትህ አስበን ወድማችን

  • @seifusirahbzu6381
    @seifusirahbzu63812 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትህን ያርዝምልን ወድማችን በጸሎትህ አስበን ሂሩተ ስላሴ. ሂሩተ ማርያም.ሰይፈ ገብርኤል. ገብረ ሀና እያልክ

  • @saraT22
    @saraT222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ዉድ አባት በጣምምምም ደስ የምል ትምህርት ነዉ ቡዙ ተምረበታለዉ ለመተግበር እግዚአብሔር ይሪዳኝ የእዉነት መምህርየ መዳኃኔአለም ይጠብቅህ ከነ በተስብህ የዘመናችን ሃዋርያ እመቤተ ትጠብቅልኝ🤲በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤ እስይ ወንድማችን ደስ ይላል ነገር ሁሉ ለቦጎ አደረገለት ለእህታችንም ነብሷን ይማርልን 🤲😢 ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ ተክለ ሃይማኖት ወለተ ማርያም ወልደ ሚካኤል ገብረ ክሮስ ወልደ ስንበት ወለተ ስንበት ወልደ ማርያም ወለተ ጻድቃን ነኝ አስቡኝ ከኔ በተስቦቸ🤲

  • @edliyadngellij2031
    @edliyadngellij20312 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡይ እህተ ማርያም ወልደ ተንሳይ መንበረ ሚካኤል እህተ ሚካኤል ወልደ ሀና ወልደ ገብርኤል ወልደ ዮሐንስ ፅጌ ማርያም 2

  • @user-xn3sb6el7f
    @user-xn3sb6el7f9 ай бұрын

    መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህልን ወለተ ሩፋኤል ወለተ ሰንበት ወልደ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል በፀሎት አስበን ወንድማችን🤲🤲🤲 ከቆየ ብደርስም

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Жыл бұрын

    መምህራችን በእወነት ቃል ሕወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእወነት እመ አምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry2 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጠህ ናፍቀሃኝ ነበር ገጠማኝ የሚለው አይቀያር መምህር አንተ የሰጣን እግዚአብሔር የተመሰጋና ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bettytesfaye8590
    @bettytesfaye85902 жыл бұрын

    መምህር ድካምህን መድሀኒያለም በመልካም ፍሬዎች ይክፈልህ በረከታችሁ ይደርብን አፀደ ማርያም ሀይለ ገብርኤል እህተ ስላሴ ፍቅርተ ስላሴ ገብረ ስላሴ ተስፉ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ወለተ ሚካኤል በእስራት ውስጥ ላለን ለአዳም ልጆች ሁሉ ይድረስ

  • @user-hs7ef3se7r
    @user-hs7ef3se7r2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን በፀሎት እስበኝ ወለተ መድህን ወንድምይ

  • @tirulove6865

    @tirulove6865

    2 жыл бұрын

    amen.amen.amen.waltselsey

  • @adibelew9107
    @adibelew91072 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ክርስትና ስሜ ፀጋ አረጋዊ እና ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @godolyastube
    @godolyastube2 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን የራሄሎ መንፈስ የደም መንፈስ በጣም ከባድ ነው የአባቴ ቤተሰብ በብዛት በጣም ይጣላሉ ተጣልተው ደም ካላፈሰሱ ደስ አይላቸውም እግዚአብሔር ይገስፃቸው እርኩሳን መናፍስት የማያደርጉት ነገር የለም ሴራቸው ጥልቅ ነው ተመስገን ይሀን ሚስጥር እንድናውቅ ያደረገ የፈቀደልን ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን 👏

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun32152 жыл бұрын

    መምህር በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው፤ ባል ከማግባቱ በፊትና ከአገባ በኋላ ራሱ ባህሪውን ቀይሮታል አልገባውም ነበር፤ ለምሳሌ በፊት የማይጠጣው ከአገባ በኋላ መጠጥም እንዲለምድ ያደረገው መንፈሱ ነወ፤ የኔ አስተያየት ነው፤ መመለሱና እግዚአብሔርን ማወቁ ደስይላል፤ ቁርጥ ውሳኔ መወሰኑን አይቶ እግዚአብሔርም ደረሰለት አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @hailus7714
    @hailus77142 жыл бұрын

    ወንድማችን ሀይለመስቀል ብለህ ጸልይልኝ:: እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ: መምህር ተስፋዬ ላንተና ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu47242 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው እኔስ መቼ ነው እኔና ቤተሰቦቼ ላይ ያለውን መንፈስ ተፋልሜ ድል የናደርገው ብዬ እራሴን እንድጠይቅ ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር አምላክ የዚን የወንድማችንን እምነትና ፅናቱን እንዲሰጠኝየእርሱ ማልካም ፍቃዱ ይሁልን ወንድሜ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አንተን የረዳህ እግዚአብሔር እኔንም እንዲረኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዚን ሰአት ይህን የመሰለ ገጠመኝ ይጠቅማቸዋል መንፈሳዊጥንካሬን ያገኙበታል ብለህ አስበህ እንድናዳምጥ ስላደረከን ቃለሂወትን ያሰማልንፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን።

  • @eyaak7031
    @eyaak70312 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወለተኪዳን በፀሎትህ አስበኝ

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe66892 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ታሪክህ የተነገረህ ወንድ ማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እህተ ሚካኤል አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በጸሎትህ አስበን

  • @welelabirku6612
    @welelabirku66122 жыл бұрын

    ወለቴ ሃና ፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ መስቀል፣ወለተ ሰንበት፣ወለተ ክዳን፣ወለተ ማርያም ፣ወልደ ሚካኤል፣ወልደ እየሱስ ፣ሃይለ ማርያም፣ወልደ ግዮርግስ፣ወልደ እየሱስ፣ወለተ ግዮርግስ እና ሙሉ ቤተሰቦቼንም አስቡት

  • @tamrat9373
    @tamrat93732 жыл бұрын

    በጣም የሚከርም ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ስይፈ ሚካኤል

  • @lieltbirhanu8273
    @lieltbirhanu82738 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችንም ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ደካማዋ ወለተ ሊባኖስን በፀሎት አስበኝ😢😢😢

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p2 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ኒወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልክ ወለተ ሩፋኤልእባክህ መምህር በፀሎት አስብኝ እህት ወንድሞቼ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m2 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭

  • @barechng.1372
    @barechng.13722 жыл бұрын

    ግሩም ነው መምህር ባንድም በሌላም በኩል እግዚአብሔር ይናገራል ለሁላችን ማስተዋልን ያድለን ፍቅርተ ማርያም ብላቹ አሱቡኝ

  • @mesidaniel53
    @mesidaniel532 жыл бұрын

    ተባረክ በረከትህ ይድረሰን ጽጌ ማሪያምን እና ተክለ ፃዲቅን በጸሎት አስባቸው

  • @emebetworku3517
    @emebetworku35172 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ማርያም እና ሀይለ ገብርኤል በጸሎት አስበን

  • @yonashabtom3013
    @yonashabtom30132 жыл бұрын

    ይግረማል፡ እግዚኣብሄር መጨርሻው ስያሳምር፡ ያውቕበታል እኮ የኜ , መድሃኔኣለም፡እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን፡ ገብረጻድቅ እና፡ ወለተእግዚእ ብለህ በጸሎትህ ኣስበ ወንድሜ።

  • @milkyasabeba552
    @milkyasabeba5522 жыл бұрын

    አገዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መምህር እባክህን ወንድሜ ወለተ ገብርኤል ወለተ ኪዳን በፀሎት አስበን

  • @user-er6lt6hf1b
    @user-er6lt6hf1b8 ай бұрын

    ቃለ ህያወት ያሰማልን እህተ ማርያም

Келесі