13ተኛ ለዛ አዋርድ ሽልማት /Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ለዛ አዎርድ ሽልማት በየአመቱ የተለያየ የኪነጥበብ ሰራዎችን የሚያወዳድረው አወዳድሮ የሚሸልመው በ አይነቱ ለየት ያለ የ ኪነ-ጥበብ ሽልማት።
በ ዓባይ ቲቪ ብቸኛ የሚዲያ አጋርነት የዘንድሮ አመት ሽልማት ተካሂዷል።
Follow us on:
KZread: bit.ly/abbay_tv
Facebook: AbbayTV
Tik-Tok: bit.ly/Abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
Telegram: t.me/AbbayNews
#LezaAward #teddyafro #wefberer
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 175

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552Ай бұрын

    ንዋይ ,,ያደረከዉ አጭር ንግግርህ ሠፊ ሀሳብና ጥልቅ ነዉ,,,,,እኛዉ እንታረቅ,,,,የግርማ ተፈራ ካሳ ቁምነገር አዘል ንግግርም ብዙ ያስተምረናል,,,,የነበረንን አሁን ግን ያጣነዉን ፍቅራችንን አንድነ ታችንን ከዚህ ከዛ ሳንባል እንደሰዉ እንደሰዉነታችን ተዋደን ተፋቅረን ተከባብረን የምኖረዉን የነበረዉን ነገር እግዚአብሄር አሁንም ይመልስልን አገራችንን ሰላም ያርግልን;;

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    በዜግነት ላይ የተመሰረተ አስተዳደር ፡ ሰብዓዊነትን ያስቀድማል ፦

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1frАй бұрын

    አብርሽን ስላየሁት ደስ ብሎኛል የባላገሩ ዳኛ አብርሽ ምርጥሰው

  • @meron7439
    @meron7439Ай бұрын

    አባይ ቲቪ እውነትም አባይ ‼️ አባይ ማለት ትልቅነት ነው ። አባይ ማለት የኢትዮጵያ ተምሳሌት የጀርባ አጥንታችን ነው ። አባይ ቲቪ የምንወዳቸው እና የምናደንቃቸው አርቲስቶች መሰባሰቢያ ቤታቸው ነው 😍😍😍

  • @BH-id8px
    @BH-id8pxАй бұрын

    ቴዲዬ የኔ ጨዋ የኢትዮጵያ ልጅ ከወርቅ በላይ ይገባዋል እንወደዋለን በፍቅር ፍቅር የሚሰጥ ጀግና

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ከወርቅ በላይ ፡ የአልማዝ ሽልማት እስካሁን አልተጀመረም።

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067Ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ዜማ ዳኜ ዋለ ነበር መሆን ያለበት

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420Ай бұрын

    ጥሎብኝ since I was growing up የኢትዮጵያን ሙቪ አይቼ አላውቅም recently ግን እንደአጋጣሚ KZread ላይ በስንቱ የሚለውን መከታተል ጀመርኩኝ እና በጣም ነው እንደወደው ያደረገኝ በጣም የተዋጣለት ነው he deserves to win…

  • @AttahiraAttahira
    @AttahiraAttahiraАй бұрын

    በስንቱ እና ቲሙ እና ሂሩቴ እንኳን ደአላችሁ

  • @PlRATE
    @PlRATEАй бұрын

    love the way ወግዳይት dressed and the psalm bag (አኮፋዳ) perfectly fits in. Truely unique dude👌

  • @Maryg05
    @Maryg05Ай бұрын

    ንፁ ሀገር ወዳዶች አንደኛችን ዳኛ ዋላ and ቴዲ አፋሮ ናቸው ጀግናው ዳኛ ዋለ ዋነው የተከበረውን ልቡን ሀገር ወዳድ ሸልሞታል።

  • @zizitino6797
    @zizitino6797Ай бұрын

    አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ በሰው እየተመራ ሳይ በጣም አዘንኩ ያን የመሰለ የመድረክ እንቁ እንደዚህ ይሆናል በዪ አላስብኩም አርቲስቶች ለምን እንደሆነ ባይገባኝም መረዳዳት አይወዱም ምን አለ ይህን የመሰለ አርቲስት የአይኑን ብርሃን ሲያጣ ተባብራችሁ ለማሳካም ለምን ዝም አላችሁ በአሁን ሰዓት የአይን ባንክ ተከፍቷል ስለዚህ ተባብራችሁ አሳክሙት ሕብረት ይኑራችሁ ሽልማት በመጣ ቁጥር የእናንተን ሜካፕ እና ልብስ ማየት ሰለቸን ስትታመሙ የምተወድቁት ሕዝብ ላይ ነው ስለዚህ አስቡበት

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    እድርና እቁብ ባህል በሆነበት ማህበረሰብ ፡ በችግር ጊዜ የወገን ትብብርን ማግኘት ምን ይገርማል ፧ 🤔

  • @gosayea.6648

    @gosayea.6648

    Ай бұрын

    ኪሮስ ሀይለስላሴ በገንዘብ እጦት አይደለም አይኑ የጠፋው፤ በህክምና የማይመለስ ብዙ የጤና እክል መኖሩን አትርሳ

  • @tikmahder
    @tikmahderАй бұрын

    Rophnan is always first in our generation's heart ❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    Usually, number one singers and songs are popular across generations.🤔

  • @AbenezerZewdu

    @AbenezerZewdu

    Ай бұрын

    @@TruthEz yea i guess the judges are also not fan of this generation fr

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022Ай бұрын

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ዜግነትና የሕግ የበላይነትን የሚያረጋግጥ ሕገ መንግስት ፡ የሰላማዊ ሀገር መሰረት ነው።

  • @benai5241
    @benai5241Ай бұрын

    ጋዜጠኛው አስተውላችሁ ከሆነ " ትንሽ ትንሽ " የሚለውን ቃል በጣም ይወደዋል😅😅 በጣም አሪፍ በግራም ነው ! ባለፈው 2 ዓመት ያጣናቸውን አርቲስቶች 😢 በፎቶ ብታስታውሷቸው ጥሩ ነበር

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ምርጥ = [አሪፍ] ዝግጅት = [ፕሮግራም]

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003Ай бұрын

    rohnan በምንም አለመሸለሙ ገርሞኛል ግን ???

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7cАй бұрын

    እውነት ነው ነዋይ ሰው ጥሩ ነው ሰው ይጎዳልም ይጠቅማልም የይቅርታ ልብ ይኑረን

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    Ай бұрын

    YeAto Seyoum Kote ejegwe meche newe belkachwe semisweet,????

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@user-sy7xg2qu1j

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@user-sy7xg2qu1j

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165Ай бұрын

    Mesekarem abera yegabashal👍💕 enkuan des alesh. Besintum 👏💕enkuan des alechu🙏🙌🙏

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjgАй бұрын

    ዐባይ ቲቪዎች ነፃነታችሁን እንወደዋለን።

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8hАй бұрын

    በስንቱ በጣምደስእሚል ድራማ ነው

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930Ай бұрын

    ይሄ ጥሩ ጅመራ ነው። ለወደፊቱ ግን እያንዳንዱን የተመረጡትን ዘፈኖች በመድረክ ብታቀርቡ , በተጨማሪ እያስከፈላችሁም ቢሆን የተሻለ ቦታ እራት ብትዘጋጁና ኮሚክ አስተናጋጅ ቢኖራችሁ የተሻለ ይመስለኛል።

  • @edelg2938

    @edelg2938

    Ай бұрын

    They should hire you

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19029 күн бұрын

    እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ።

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8ioАй бұрын

    ኣርቲስቶቻችንን ያከበራችኋቸው በሙሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ!

  • @SeidMengstu
    @SeidMengstuАй бұрын

    የታደለ ሮባ ልጅ ጭራሽ ለእጩነት አይበቃም ከሊጥ የቀጠነ ሸርታቴ ድምር ይዞ እጩ አረ ይደብራል

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ምርጥና ዘመናዊ ድምፃዊ ሮባ ጁኒየር ፡ እጩነት ብቻ ሳይሆን ፡ አሸናፊም ለመሆን ሙሉ ብቃት አለው። 🎶

  • @SeidMengstu

    @SeidMengstu

    Ай бұрын

    @@TruthEz ክክክክክ ዘመዱ ወይም የአባቱ ፍሬንድ ወይ የሱ ፍሬንድ ትሆናለህ እንጂ ጆሮ ያለው የአ ለም ህዝብ ፍረድ ብትለው ይፈርዳል የኔ ቢጫ ወባ ራሱ ከሱ ይሻላል

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    @@SeidMengstu የሽልማቱ መስፈርት ፡ የሙዚቃው ግጥም፣ ዜማ፣ ቅንብር፣ መድረክ አያያዝ እና ተደማጭነት እንጂ የዝምድናና የወዳጅነት ዓይነትና መጠን መሆን የለበትም።

  • @Melat544
    @Melat54429 күн бұрын

    Dave ደስ እሚል ተዋናይጋዜጠኛም ብትሆን ጎበዝ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardos2275
    @nardos2275Ай бұрын

    camera man editer ❤❤❤❤❤❤❤ andegna sra quality color 👍👍👍👏👏👏👏

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7sАй бұрын

    ጆሥየ ጠፍተሀል እንኳን ሠላም ሁነህ አየሁህ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674Ай бұрын

    ወንድም ብርሀኑ አዘጋጁ ፣ይገረም ደጀኔ መድረክ መሪው ፣ዓባይ ቲቢ እና ጋዜጠኞች እናመሰግናለን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19029 күн бұрын

    ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን ኢትዮጽያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር የጀግኖች የቆንጆዎች የምሑራኖች የእምነት ወዘተ ሐገር ነች ውብሐገር 😅 ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በድጋሚ ።

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5fАй бұрын

    ይጌ አንተ ሞገሳም መድረኩን እንዴት እንዳሳመርከው ከዚህ በላይ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ

  • @sarauae2998
    @sarauae2998Ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች አዋርድ መች ይሆን የሚመጣው😂❤ ማከማ ያሳል

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930Ай бұрын

    I totally agreed with Besintu husband and wife winning! It is The best Ethiopians TV show.

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3otАй бұрын

    በዚህ ዓመት ምርጥ ሙዚቃ ተብሎ መሸም የነበረበት ዳኜዋለ ነበረ እናንተ ግን ታሳዝናላችሁ ለማንኛውም እሱ ሽልማቱ ህዝቡ ነጻ መውጣቱ ነው ለማንኛውም ቴዲንም በጣም የማከብረው የምወደው ሰው ነው እናንተ ታሳዝናላችሁ የንጹሃኖቹ ደም መፍሰስ የቆሙ 🟢🟡🔴

  • @betysweetamennn6456

    @betysweetamennn6456

    Ай бұрын

    ስትል /ይ ሌላው ዘፋኝ አይደለም አሁን እዚህ ጋር ደም ምናምን የምትሉት ለምንድነው ይህ ያ ሌላ

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei

    @ZewdituWeyesa-iz7ei

    Ай бұрын

    Catalyst

  • @karozimathestar929

    @karozimathestar929

    Ай бұрын

    ዳኜዋለን ከሸለሙ በኋላ እነሱ ዳኛቤት(ፍ/ቤት) ሊዉሉ😂😂

  • @hiareg-oz3ot

    @hiareg-oz3ot

    Ай бұрын

    @@karozimathestar929 😄❤️‍🔥

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    @@ZewdituWeyesa-iz7ei አቀጣጣይ = [ካታሊስት]

  • @gechkt4079
    @gechkt4079Ай бұрын

    ዘፈን ሁሉም ምርጥ ናቸው ለኔ ግን እናትዋ ጎንደር ይበልጥብኛል

  • @DagimBiruk-oh1gv
    @DagimBiruk-oh1gvАй бұрын

    The Best Album is for Rophnan I know Germa is the best Musician but in this time The best album Goes to Rophi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Leza production Team You Have To check it Again For to be real You Have to Give him Award

  • @tikmahder

    @tikmahder

    Ай бұрын

    We know and all of them know that 6 album is not only the best from the listed albums but it is also best album of the century. I am not one of those ridiculous fan's of rophnan but i am እብድ fan of his every truck. Because his songs are not only songs they have deep message behind them( specially spiritually , mentally ). Unfortunately leza award couldn't see this obvious fact.

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    Ай бұрын

    Yeah we should have won that tbh haven’t even knew that girma have released an album this year😂

  • @tikmahder

    @tikmahder

    Ай бұрын

    @@OnlyActionET me too.😂 buddy.

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50Ай бұрын

    ደስ ይላል ግን አብርሽ ባላገሩ ምን ልበል ስለሱ ከቴዲ አፎሮ ቀጥሎ ይመደብልኝ በእዉቅና

  • @DAN.0.01
    @DAN.0.01Ай бұрын

    አባይ ፀዴ ቅንብር ነው። Live ግን በርቱ

  • @Simret-pz9lt
    @Simret-pz9ltАй бұрын

    Germish ❤❤❤❤❤❤❤ yegebakal abata

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ስምረት

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674Ай бұрын

    ሁሉም ቢገባቸውም በይበልጥ ግን ራሄል ጌቱ ፣አሌክስ ፣ መስኪ ፣ንዋይ ይገባቸዋል

  • @BH-id8px
    @BH-id8pxАй бұрын

    ቴዲ አፈሮ የኢትዮጵያ ልጅ ያንስበታል ወርቅ ይገባዋል

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ከልጅነት የበለጠ ፀጋ ምን ይሆን ፧ 🤔

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313Ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ዘፋኝ ግርማ ተፈራ ነበር መሆን የነበረበት።

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930Ай бұрын

    So happy Besintu won. I am glad you asked all the show members to join on the stage. But why isn’t the writer participated?

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede742819 күн бұрын

    Alemayehu Taddese "sayihebagn" new yalkew. Ante eko bichahin tiche eko new lelawun yemawedadirew. Besintu bicha sayihon beka tibebin beltehatal, yagerachin Denzen Washington beka hulum band af yemiwodih yemiakebrih. Beza lay kechewanet kechewa tidar gar. We love you!

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222Ай бұрын

    ዶክተር ወዳጄ በምትለው እስማማለሁ ጥሩ ስዎች ግን ክፍያቸውን ሳያዩ በጠዋት ይቀጫሉ ለዚህ መልሱ ምንድ ነው መልስ እጠብቃለሁ

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    መልካም ሰዎች አብዛኛው ሽልማታቸው ከላይ ስለሆነ ይኾን ፧ 🤔

  • @eliasmeasho117
    @eliasmeasho1177 күн бұрын

    In the heaviness & gloominess of all murky political news we hear currently, this is perhaps one of the heart warming & cheerful award night I cherished after such a long time. I would like to take this opportunity to salute & congratulate the humble, soft-spoken, diligent, & resilient Berhanu Degafe, for organizing this august annual event. Please keep up the good work. I also congratulate my most favorite gifted and tallented actor Alemayehu Tadesse-you 're such a jewel. The most man of the night nevertheless, is always witnessing the most humane servant of God and kind hearted Biniam Belete who ceasellesssly advocate for dignified lives of the impoverished .May God bless and help you in all your benevolent work you do to help the poor and the less fortunate. Be blessed!

  • @gxhx467
    @gxhx467Ай бұрын

    እራሄል ቀሚሱ በጣም ነዉ እሚደበረዉ

  • @ethiopialove2463

    @ethiopialove2463

    Ай бұрын

    እንደፍየል ጭራ ከዃላ ተቆልምሞ ይደብራል እንደ ህፃን ልጅ አክት ታደርጋለች ሰዉን ማክበር ነበረባት።

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080Ай бұрын

    ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ሁሉም አርቲስቶች ኢትዮጵያዊያን ናቸውና ቴዲን መሸለም ሁሉንም አርቲስቶችና ኢትዮጵያን የሚወዱ ሁሉ መሸለም ነው።

  • @user-bg1so7fo4w
    @user-bg1so7fo4w18 күн бұрын

    ጋዜጠኛው ለምንድን ነው እንደዚህ አድርጎ ሚያያት ሴቷን ጋዘጤኛ አባይ ቲቪ ላይ ጎበዝ እሳ ነች

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418Ай бұрын

    Besntu ❤❤❤❤❤

  • @dare_hire
    @dare_hire24 күн бұрын

    መስኪ ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 2:02:39

  • @user-mh7km8ys6q
    @user-mh7km8ys6qАй бұрын

    በመስከረም አበራ ሽልማት ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።

  • @user-jm9lq9zj4m
    @user-jm9lq9zj4mАй бұрын

    Award supposed to included pastor Chere & Dr. wodajeneh meharen also many many ppl who really contributed to the society so next time, hopefully will keep in mind.

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420Ай бұрын

    መስኪዬ በስጣም ነው የምወድሽ..from Australia Sydney…

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    አለም አቀፍ ተወዳጅነትን ማግኘት ፡ እድለኛ መሆን ነው።

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418Ай бұрын

    Abrsh balageru tivi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ enwedhalen

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ወርቅወርቅ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356Ай бұрын

    መስኪ በጣም ታምሪያለሽ ግን ሒሩቴ ልትወፍሪ ነዉ?

  • @dare_hire
    @dare_hire24 күн бұрын

    Wow hewan enkewan dess alesh yene mirt silke wust anchin moliche beandum alemeshalam yikebdal wow wow 1:38:05 🎉🎉🎉

  • @asterherpo8994
    @asterherpo8994Ай бұрын

    እራስሽ ምን እየሰራሽ ነው ሚድያ ላይ መሰለኝ እያወራሽ ያለሽው ታያቸው እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ይሁን !!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19029 күн бұрын

    My sister doesn't worry about ጀግኒት ወይም ጀግና የሚገኘው በቦታው ላይ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ 😅

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8hАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19029 күн бұрын

    ቀጥይ እናቷ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ 😅 ይስቃል 😅

  • @gxhx467
    @gxhx467Ай бұрын

    ዴቤ ምድነዉ ከጆሮዉ ያርገዉ ንገሩኝ ሳልፈነዳ በማሪያም

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100Ай бұрын

    አለባበስ ግን dress code ቢኖረው ጥሩ ነው። በተለይ ወንዶቹ

  • @Hawawoll
    @HawawollАй бұрын

    ዋዋዋዋዋዋ ሸልሙቱን ለኔም ጣል አርጉብኝ😂😂

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    እርካታ የሚሰጠው ሰርቶ ሲሸለሙ ነው ፦

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047Ай бұрын

    ኤፍሬም ታምሩ ለምን አልሸለማችሁትም❤

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208Ай бұрын

    Leza Award gornana voice birhanu digafe

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8hАй бұрын

    ልጄበበስንቱ በጣምእሚወዳችሁማርያምን መሸለምአለባችሁ❤❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ ፦

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865Ай бұрын

    ቴዲ አፍሮን ስትሸልሙ ፕሮግራሙ እንግዳው ሁሉ ደበረው። ያጨበጨበእንኩዋን የለም። የሌሎቹ ሲንግል ዘፈኖች ይበልጡ ነበርና!

  • @Mr.NMr.M
    @Mr.NMr.M26 күн бұрын

    ቅድስት ግማሽ ጌጥ ፋሽን ነው እንዴ አንድ ጆሮ ስራ ፈት አደረገችው

  • @MuseMick-dr2hb
    @MuseMick-dr2hbАй бұрын

    neway will follwo amanueal very soon

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede742819 күн бұрын

    Artist Kiros siwodew, zare beka andim angafa yekere ayimeslegnim. Enakebrachihualen

  • @AbenezerZewdu
    @AbenezerZewduАй бұрын

    wtf what about rophi

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064Ай бұрын

    Bertu

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119Ай бұрын

    ደምሩኝ በፍቃደኝነት ደግነትለራስነው የመዳም ቅመምነኝ

  • @tisabayentertainment6347

    @tisabayentertainment6347

    Ай бұрын

    ደምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ

  • @karozimathestar929

    @karozimathestar929

    Ай бұрын

    ተደምረሻል

  • @Ahmed11119

    @Ahmed11119

    Ай бұрын

    @@karozimathestar929 አመሰግናለሁ

  • @Simret-pz9lt
    @Simret-pz9ltАй бұрын

    Neway ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9AАй бұрын

    የመጣሁት የቢቢና የዳጊን አለበባበሥና ሁኔታ ለማየት ነው ተለያዬ እያሉ አደለ😅😅😅

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3zАй бұрын

    አይ እራሄል እና ቀሚሷ

  • @user-jq6gv8bm3z

    @user-jq6gv8bm3z

    Ай бұрын

    @@user-zs6bp4zc7t ስለማታውቂው ሰው መቀባጠር ጥሩ አይመስለኝም የፈለኩትን የመፃፍ መብት አለኝ 😉😉😉😉😉😉

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345Ай бұрын

    አቤት የነጬ አለም አሻሮ ብዛቱ !!

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911Ай бұрын

    የነዋይ ደበበ መልክ ጥላሁን ገሠሠን እና የቴዲ አፍሮን መልክ ይመስላል

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609Ай бұрын

    ነዋይ ሲናገር ስህተት አያጣውም አካባቢው ላይ ያለው ነገር ስሜት ውሰጥ ስለሚከተው ይረሳል አንተን ወደ ሮሃ ደምፅህንም ስራህንም አይቶ የወሰደህ አሊ ታንጎ ነው ሩሃማ ለአብዮት ዘፈን እንጂ ለፍቅር ዘፈን አይሆንም ብለው አባረውህ አሊ ስላመነብህ ክፍያቸውን እጥፍ ከፍሎ ያሰራቸው እና አሊ ታንጎን አለማንሳት ያሳንስሃል ሆንብለህ እንዳልሆነ ይገባኛል ግን እንዲህ ያለ ተገላቢጦሽ ልክ አይደለም

  • @zekarias_wolde
    @zekarias_woldeАй бұрын

    Tedy Afro ygebahal..nigus

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ዘካሪያስ

  • @ሀኒ
    @ሀኒАй бұрын

    አወ ቤተሰብ እንደማመር❤❤

  • @tisabayentertainment6347

    @tisabayentertainment6347

    Ай бұрын

    ደምሬሀለሁ አንተም ደምረኝ

  • @shortmeme8962
    @shortmeme896228 күн бұрын

    ወንድ ወግ ዳይት

  • @kiyakoket1994
    @kiyakoket1994Ай бұрын

    To be honest, It was not worth my time the only interesting thing I got to admire because it's the truth of course is Haile Root's "KALKELEKELUGN" part which is true as they give for those they "prefer" to give not on the ideology of who deserves the best mostly not all. Not interesting as always!!!!

  • @morasosa5390
    @morasosa5390Ай бұрын

    behg amlak gn meshelem neberbachew hulum,, beterefe des yilal richye enkuan des alesh rahel stesebq neber lemn atshelemm eyalku neber meskim congra, enem 9 class lay tiz yilegnal 4 gze enebr yeteshelemkut,1 keclass 2ke all 3 kesetoch 4betsebay enam smetun aqalehu 2 gze stshelemi mn aynet smet edem=tesemash

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሞራሶሳ

  • @halima4540
    @halima4540Ай бұрын

    Ok

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50Ай бұрын

    kkkkk ግርም እና ደስ ያለኝ ቲክቶከሮች የሚሠሩት አስመስለዉ ድራማዉን ከፍ አድርገዉታል ያዉ አለማየሁ በቃ የተፈጠረዉ ለተዋናይ ነዉ

  • @TheDanishow12
    @TheDanishow12Ай бұрын

    mirt adis dimtsawi aygebawem yeteshlmew sewye .... melat weyim asged guangule neber meshlem ynberbachew,

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ዘዳኒሾው

  • @hannagetachew7032
    @hannagetachew7032Ай бұрын

    ማስቲካ ስትገቡ ታድሏል እንዴ?

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175Ай бұрын

    ማዝኑባቹ አባይ ሚያ ( አለቤ ዞው ቤተ መሽለም ግን ያገባችሃ እናንተ ላለ ምታጭበጭ አዘንኩባቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @godanatube5013
    @godanatube5013Ай бұрын

    ቤተሰብ እንደማመር

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50Ай бұрын

    kkkkk ካገኛችሁት አበበ ባልቻን በቃ በሉት አየህዉ አለማየሁ ታደሠን

  • @ephremgebre50

    @ephremgebre50

    Ай бұрын

    ሁፍፍፍፍ የማለዳ ኮከቦች አለም ሠገድ ገና ገና በትልቅ እናስብሀለን

  • @gutaengeda8675
    @gutaengeda8675Ай бұрын

    Organist alregachume zeberkereke yale neu

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ ጉታእንግዳ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8yАй бұрын

    😂 ቴዲ አፍሮ ካልሸለማቹኝ አለቃቹም ያለ አስመሰላቹት

  • @zedyednglij3314

    @zedyednglij3314

    Ай бұрын

    ቀኛ ልብ ይስጥ

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    Ай бұрын

    ምን😂​@@zedyednglij3314

  • @tegetgezahg2462

    @tegetgezahg2462

    Ай бұрын

    ምነው ቀናሽ

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    Ай бұрын

    ​@teበዘፈን😅getgezahg2462

  • @SABRA418

    @SABRA418

    Ай бұрын

    Exactly 🤦🏾‍♂️

  • @MedhanitDeldebo-qt6gj
    @MedhanitDeldebo-qt6gjАй бұрын

    እኔንም ደምሩኀኝ

  • @AmanuelRegassa-rz4cj
    @AmanuelRegassa-rz4cjАй бұрын

    አረ እኛስ አንሸለምም

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    የሚያወዳድር ምን ሰርታችኋል ፧

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080Ай бұрын

    አስተዋዋቄው ሀዋርድ የምትለውን ብታስተካክለው መልካም ነው። አዋርድ በሚል ቢስተካከል።

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ሽልማት = [አዋርድ]

  • @user-vs9ic3hl2r
    @user-vs9ic3hl2rАй бұрын

    🤣🤣🤣 አይ ነዋይ እድሜ ዘመኔን አገለግላችኋለሁ ነው ያልከው ዘፈን መዝፈን ሀጥያት ነው እድሜ ልክክን ለአጋንትና ለህዝብ እየዘፈንክ ሲኦል ከምትወርድ እና ዘመንክ ከሚያልፍ እስከ ሽበት ሽምግልናክ እግዚአብሔርን አገልግለክ ማለፍ ይሁንልክ ዘመኑ አልቋል እየሱስ ሊመጣ ነው ።

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ነገር ግን ፥ - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ …. “ ይላል (መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19029 күн бұрын

    ጥላሑንን እንወደዋለን ወይኮበሌ ክፉ አመሌ 😅 ሽዋ አፈራው ቦምባርሌ እስር ቤት ውስጥ ግድ የለም ኢትዮጵያውያን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ነው ይቀጥላል ።

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138Ай бұрын

    Leza ferde gemdele new weshet ethiopia sera sayehone ye ande wegene sebseb ethiopiawenet yemytayebte wedake program new ::::::

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦

  • @MuseMick-dr2hb
    @MuseMick-dr2hbАй бұрын

    ሽልጥልጥ ጋዜጤኛ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isaАй бұрын

    ye sigib sibsib becha new mitayegn.kersam hula sietum wendum KERSAM!!!!!!!!

  • @sanchezson4748
    @sanchezson4748Ай бұрын

    Iwumet lemenager ..Bexam yiqerachual👎👎👎

Келесі